Ethiopia Insider
Ethiopia Insider
  • 367
  • 2 605 781
ህጻን ሄቨን አወትን አስመልክቶ ሲሰጥ የነበረ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በፖሊሶች እንዲቋረጥ ተደረገ
የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ከተፈጸመባት በኋላ የተገደለችውን ህጻን ሄቨን አወትን በተመለከተ፤ በዛሬው ዕለት ሲሰጥ የነበረ ጋዜጣዊ መግለጫ በፖሊሶች እንዲቋረጥ መደረጉን የአይን እማኞች እና የመርሃ ግብሩ አስተባባሪ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። ጋዜጣዊ መግለጫው እንዲቋረጥ የተደረገው፤ “ፍቃድ ያልተጠየቀበት ፕሮግራም ነው” በሚል ምክንያት ነው ተብሏል።
በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ኢሊሌ ሆቴል የተዘጋጀውን ጋዜጣዊ መግለጫ እና የሻማ ማብራት መርሃ ግብር ያዘጋጁት፤ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት (ኢሴማቅ) እና ዘመቻ በጾታዊ ጥቃት ኢትዮጵያ አባል ድርጅቶች በጋራ በመሆን ነው። መርሃ ግብሩ የተዘጋጀላት ህጻን ሄቨን የአስገድዶ መድፈር እና ግድያ የተፈጸመባት፤ በባህር ዳር ከተማ፤ ቀበሌ 14 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሐምሌ 25፤ 2015 ዓ.ም ነበር።
በህጻን ሄቨን ላይ የተፈፀመውን ወንጀል፤ “አሰቃቂ”፣ “ከማህበረሰቡ ባህል እና ወግ ያፈነገጠ” እና “ጸያፍ” ሲል የክልሉ ፍትሕ ቢሮ በመግለጫው አውግዞታል። የዛሬውን መርሃ ግብር ካዘጋጁት መካከል አንዱ የሆነው ኢሴማቅ፤ ወንጀሉ “ከአሰቃቂነቱ እና የህጻንዋን ህይወት እንዲያልፍ ከማድረጉ ባለፈ፤ በህጻናትና በሴቶች አካላዊ እና ስነልቦናዊ ደህነንት ላይ ከፍተኛ ስጋት የሚያደርስ በመሆኑ ትኩረት የሚሻ” መሆኑን ገልጿል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
ተጨማሪውን ለማንበብ ይሄን ሊንክ ይጫኑ ethiopiainsider.com/2024/14112/
-------------------------------------------------------------------------------------------
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​
ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider
ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider
ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews
ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
zhlédnutí: 818

Video

በ2016 በጀት ዓመት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በተፈጸመ ስርቆት፤ ከ800 ሚልዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ
zhlédnutí 467Před 2 hodinami
የኤሌክትሪክ ኃይል የማምረት፣ ማስተላለፍ፣ ማከፋፈልና የመሸጥ ስራን የሚሰራው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፤ በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት በዘረጋቸው መሰረተ ልማቶች ላይ በተፈጸመ ስርቆት ከ800 ሚልዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰበት ገለጸ። ተቋሙ በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ያለው የጸጥታ ችግር፤ ተንቀሳቅሶ ስራን ለመስራት ተግዳሮት እንደሆነበት ገልጿል። ይህ የተገለጸው፤ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አሸብር ባልቻ ትላንት ረቡዕ ነሐሴ 15፣ 2016 የተጠናቀቀውን በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም አስመልክቶ በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በሰጡት መግለጫ ላይ ነው። ዋና ስራ አስፈጻሚው በዚሁ መግለጫቸው፤ ...
ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ | TPLF| Tigray| Debretsion| ethiopiainsider
zhlédnutí 53KPřed 4 hodinami
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ለመምራት ህወሓት "የራሱን ሰዎች መመደብ ይችላል" ሲሉ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ። አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመሩት ቡድን "አሁን ህወሓትን መወከል አይችልም” ብለዋል። ዶ/ር ደብረጽዮን ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡበት እና ከትላንት በስቲያ ሰኞ የተጠናቀቀው የህወሓት 14ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በምርጫ ቦርድ እውቅና አልተሰጠውም። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 14 የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትም አልተሳተፉም። ዶ/ር ደብረጽዮን ሊቀመንበር ሆነው ከተመረጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት ከ"ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ለቀረበላቸው ጥያ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን “የታጠቁ ኃይሎች” ባደረሱት ጥቃት፤ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ 11 ሰዎች ተገደሉ |ethiopiainsider |zena |news
zhlédnutí 787Před 7 hodinami
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በኮንሶ ዞን፣ ሰገን ከተማ ባለፈው ቅዳሜ እና ከትላንት በስቲያ እሁድ በደረሰ ጥቃት፤ ስድስት ነዋሪዎች እና አምስት የፖሊስ አባላት መገደላቸውን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኡርማሌ ኡጋንዴ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ጥቃቱን ያደረሱት “የታጠቁ ጽንፈኛ ኃይሎች ናቸው” ሲሉ ዋና አስተዳዳሪው ወንጅለዋል። በደራሼ ወረዳ ከምትገኝ ሀይቤና ከተባለች ቀበሌ እንደመጡ የተነገረላቸው የታጠቁ ኃይሎቹ፤ ወደ ሰገን ከተማ “በድንገት” የገቡት ቅዳሜ ነሐሴ 11፤ 2016 አመሻሽ ላይ መሆኑን አቶ ኡርማሌ ገልጸዋል። ታጣቂዎቹ ወደ ከተማይቱ ከገቡ በኋላ “ከባድ ተኩስ” መክፈታቸውን የገለጹት የወረዳው ...
ህወሓት በጠቅላላ ጉባኤ ያልተሳተፉ አባላቱን አገደ |ethiopiainsider |zena |news |tplf |ethiopiapolitics
zhlédnutí 7KPřed 9 hodinami
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የህወሓት ሊቀመንበር ሆነው በድጋሚ ተመረጡ |tplf |ethiopiainsider |zena |news |politics
zhlédnutí 11KPřed 9 hodinami
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
የሲዳማ ክልል የገቢዎች ባለስልጣን ኃላፊ “በስነ ምግባር ጉድለት” እና “ኃላፊነትን ባለመወጣት” ተገምግምው ከስልጣን እንዲነሱ ተደረገ
zhlédnutí 732Před 9 hodinami
በሲዳማ ክልል የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎች አፈጻጸም ላይ የተደረገውን ግምገማ ተከትሎ፤ የክልሉ የገቢዎች ባለስልጣንን በኃላፊነት ሲመሩ የቆዩት አቶ ኃይሉ ጉዱራ ከስልጣናቸው ተነሱ። በግምገማው በክልሉ መንገድ እና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያየ የኃላፊነት ቦታዎች የተመደቡ አራት አመራሮች ተመሳሳይ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል። የ2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል የስራ አፈጻጸም ላይ የተደረገው ግምገማ፤ ለአንድ ሳምንት ያህል ሲካሄድ ቆይቶ የተጠናቀቀው ባለፈው ሐሙስ ነሐሴ 9፤ 2016 ነው። በሀዋሳ ከተማ በተካሄደው በዚህ ስብሰባ፤ የሲዳማ ክልል የ2017 በጀት ዓመት እቅድም ለውይይት ቀርቦ ነበር። በስብሰባው ላይ ከሲዳማ ክልል የማዕከል መ...
የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ቃል አቃባይ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች| TPLF| Tigray| Amanuel Assefa| Ethiopia
zhlédnutí 28KPřed 12 hodinami
በመቐለ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ቃል አቃባይ የሆኑት አቶ አማኑኤል አሰፋ፤ በትላንትናው ዕለት ከ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጋር ቆይታ አድርገው ነበር። ለቃል አቃባዩ ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች መካከል፤ በተለያዩ አካላት እውቅና የተነፈገው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ መካሄድ፤ “ትግራይን መልሶ ጦርነት ውስጥ ይከታታል የሚል ከፍተኛ ስጋት አለ” የሚለው ይገኝበታል። አቶ አማኑኤል ለእዚህ እና ለሌሎችም ጥያቄዎች የሰጧቸውን ምላሾች፤ ከቪዲዮው ይመልከቱ። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ fa...
የትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታን በተመለከተ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ 3 ፓርቲዎች የሰጡት መግለጫ | Ethiopia| Tigray| Opposition| TPLF
zhlédnutí 23KPřed 12 hodinami
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ ቃል አቃባይ መግለጫ | Ethiopia | Tigray | TPLF | Amanuel Assefa | Ethiopia Insider
zhlédnutí 95KPřed 16 hodinami
ባለፈው ማክሰኞ ነሐሴ 7 ፤ 2016 የተጀመረውን የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጠቅላላ ጉባኤ እስካሁን ያለበትን ሂደት በተመለከተ፤ የጉባኤው ቃል አቃባይ ሆነው የተሰየሙት አቶ አማኑኤል አሰፋ ዛሬ አርብ በመቐለ ከተማ በሚገኘው የፓርቲው ጽህፈት ቤት መግለጫ ሰጥተዋል። ጉባኤው ባለፉት ሶስት ቀናት ቆይታው የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን ቃል አቃባዩ ገልጸዋል። ውሳኔ ከተላለፈባቸው ጉዳዮች መካከል፤ “ጠቅላላ ጉባኤው እንዲራዘም” ተሳታፊዎች ያቀረቡት ሃሳብ እንደሚገኝበት አቶ አማኑኤል ተናግረዋል። ይህን ሃሳብ ያቀረቡ ተሳታፊዎች በምክንያትነት ከጠቀሷቸው ጉዳዮች አንዱ፤ “ከተለያዩ አካባቢዎች ያልተወከሉ ጉባኤተኞች አሉ”...
በአሁኑ ወቅት አገልግሎት የሚሰጡት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ሎኮሞቲቭ ብዛት ስንት ነው? |Ethio-Djibouti Railways |ethiopiainsider
zhlédnutí 220Před 16 hodinami
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
ስለ ህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ የትግራይ ነዋሪዎች ምን ይላሉ? | Ethiopia | TPLF | General Assembly | Tigray | Mekelle
zhlédnutí 43KPřed 19 hodinami
ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ፤ በትግራይ ነዋሪዎች ዘንድ በጎራ የተከፈሉ አስተያየቶችን እያስተናገደ ይገኛል። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጉባኤውን አስመልክቶ በመቐለ ከተማ ያነጋገረቻቸው ግለሰቦች፤ የድጋፍ እና የተቃውሞ አስተያየቶችን ሰጥተዋል። የህወሓት ጉባኤ “በክልሉ ካሉ ሌሎች ፓርቲዎች በተለየ መንገድ ሊታይ አይገባውም” የሚል አቋም ያንጸባረቁም አሉ። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopi...
ለስድስት ወራት ደብዛቸው ጠፍቶ የነበረው የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል፤ ተይዘው ከቆዩበት ተለቀቁ
zhlédnutí 532Před 19 hodinami
ከስድስት ወራት በፊት “ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ታፍነው” መወሰዳቸው የተነገረላቸው የአማራ ክልል ምክር ቤት አባል አቶ ሀብታሙ በላይነህ፤ ትላንት ማክሰኞ ነሐሴ 7፤ 2016 መለቀቃቸውን ቤተሰቦቻቸው ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። የአቶ ሀብታሙን ጉዳይ ሲከታተል የቆየው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፤ የግለሰቡን መለቀቅ አረጋግጧል። አቶ ሀብታሙ የአማራ ክልል ምክር ቤትን የተቀላቀሉት፤ በምዕራብ ጎጃም ዞን ከምትገኘው ቋሪት ወረዳ ተመርጠው ነው። በሰኔ 2013 ዓ.ም. በተካሄደው ምርጫ፤ እንደ እርሳቸው ሁሉ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን (አብን) የወከሉ ሌሎች ሁለት ተወዳዳሪዎች ከቋሪት የምርጫ ክልል ተመርጠው ...
የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ዛሬ ሾመ |ethiopiainsider |zena |ethiopianews
zhlédnutí 2,5KPřed 19 hodinami
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​ ፌስቡክ ፦ ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ ethiopiainsider ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaInsiderNews ቲክቶክ፦ www.tiktok.com/@ethiopiainsider
አወዛጋቢው የህወሓት 14ኛ ጠቅላላ ጉባኤ የመክፈቻ ስነ ስርአት | TPLF | Tigray | Mekelle| Ethiopia | zena | news | Insider
zhlédnutí 9KPřed dnem
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በተለያዩ ወገኖች ተቃውሞ እና ትችት የተሰነዘረበትን የጠቅላላ ጉባኤ የመክፈቻ ስነ ስርዓት፤ ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 07፤ 2016 በመቐለ ከተማ በሚገኘው የሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ አካሄዷል። ፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሄደው ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ጌታቸውን ረዳን ጨምሮ 14 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ባልተገኙበት ነው። ህወሓት ከስድስት ዓመት በኋላ የጠራው የዛሬው ጠቅላላ ጉባኤ፤ ከዚህ ቀደም የነበሩ የአከባበር ሂደቶች ያልታዩበት ነበር። ጠቅላላ ጉባኤውን ያስተናገደችው የመቐለ ከተማ፤ በመሰል ስብሰባዎች ወቅት የሚታየው መጨናነቅ አልተስተዋለባትም። ወዳጅ ሀገራት ፓርቲዎችም ሆነ የሀገር ው...
በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ሳቢያ ከ57 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ሊፈናቀሉ ይችላሉ ተባለ |ethiopiainsider |news |fload |zena
zhlédnutí 219Před dnem
በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ሳቢያ ከ57 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ሊፈናቀሉ ይችላሉ ተባለ |ethiopiainsider |news |fload |zena
ዛሬ ነሐሴ 7 ለሚካሄደው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ፤ ምርጫ ቦርድ “እውቅና አልሰጥም” አለ
zhlédnutí 1,3KPřed dnem
ዛሬ ነሐሴ 7 ለሚካሄደው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ፤ ምርጫ ቦርድ “እውቅና አልሰጥም” አለ
የሸገር ከተማ አስተዳደር በዚህ አመት "በህገወጥ የተያያዘ ''አንድ ሺህ ሄክታር የሚጠጋ መሬት ነፃ ማድረጉን አስታወቀ
zhlédnutí 308Před dnem
የሸገር ከተማ አስተዳደር በዚህ አመት "በህገወጥ የተያያዘ ''አንድ ሺህ ሄክታር የሚጠጋ መሬት ነፃ ማድረጉን አስታወቀ
የህወሓት ህጋዊ ሰውነትን የመመለስ ጉዳይ፤ በህግ እና በምርጫ ቦርድ አሰራር “ብቻ” እልባት የሚያገኝ መሆኑን የፌደራል መንግስት አስታወቀ
zhlédnutí 3,9KPřed dnem
የህወሓት ህጋዊ ሰውነትን የመመለስ ጉዳይ፤ በህግ እና በምርጫ ቦርድ አሰራር “ብቻ” እልባት የሚያገኝ መሆኑን የፌደራል መንግስት አስታወቀ
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ሁለተኛ ዙር ውይይት ዛሬ ንሐሴ በአንካራ ሊካሄድ ነው
zhlédnutí 395Před dnem
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ሁለተኛ ዙር ውይይት ዛሬ ንሐሴ በአንካራ ሊካሄድ ነው
አዲስ አየር ማረፊያ ከሚገነባበት በቢሾፍቱ አቅራቢያ ከሚገኝ ቦታ፤ 2,500 አባወራዎች እንደሚነሱ ተገለጸ |ethiopiaairline |ethiopiainsider
zhlédnutí 755Před dnem
አዲስ አየር ማረፊያ ከሚገነባበት በቢሾፍቱ አቅራቢያ ከሚገኝ ቦታ፤ 2,500 አባወራዎች እንደሚነሱ ተገለጸ |ethiopiaairline |ethiopiainsider
ምርጫ ቦርድ ለህወሓት የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ |tplf |ethiopiainsider |news |politics |ethiopia |tigray
zhlédnutí 1,8KPřed 14 dny
ምርጫ ቦርድ ለህወሓት የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ |tplf |ethiopiainsider |news |politics |ethiopia |tigray
ጠበቆች “እንደ ነጋዴ በመታየታቸው” የግብር ግዴታቸውን ለመወጣት መቸገራቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ገለጸ |ethiopiainsider |news
zhlédnutí 142Před 14 dny
ጠበቆች “እንደ ነጋዴ በመታየታቸው” የግብር ግዴታቸውን ለመወጣት መቸገራቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ገለጸ |ethiopiainsider |news
በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ በደረሰ የመሬት ናዳ የሞቱ 11 ሰዎች ቀብር ተፈፀመ |ethiopiainsider |landslide |news |zena |ethio
zhlédnutí 1,9KPřed 14 dny
በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ በደረሰ የመሬት ናዳ የሞቱ 11 ሰዎች ቀብር ተፈፀመ |ethiopiainsider |landslide |news |zena |ethio
በሶማሌ ክልል የዋቢ ሸበሌ ወንዝ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ሶስት ሺህ የሚጠጉ አባወራዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ |ethiopiainsidernews |news
zhlédnutí 623Před 14 dny
በሶማሌ ክልል የዋቢ ሸበሌ ወንዝ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ሶስት ሺህ የሚጠጉ አባወራዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ |ethiopiainsidernews |news
በፒያሳ በኮሪደር ልማት ለጸዱ ቦታዎች፤ በካሬ ሜትር እስከ 268 ሺህ ብር የሊዝ ጨረታ ዋጋ ቀረበ
zhlédnutí 673Před 14 dny
በፒያሳ በኮሪደር ልማት ለጸዱ ቦታዎች፤ በካሬ ሜትር እስከ 268 ሺህ ብር የሊዝ ጨረታ ዋጋ ቀረበ
ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ሊያካሄድ ነው
zhlédnutí 1,1KPřed 14 dny
ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ሊያካሄድ ነው
የውጭ ምንዛሬ ተመን በገበያ ላይ እንዲመሰረት ያደረገው ውሳኔ እንዲሰረዝ ኢህአፓ ጠየቀ
zhlédnutí 496Před 14 dny
የውጭ ምንዛሬ ተመን በገበያ ላይ እንዲመሰረት ያደረገው ውሳኔ እንዲሰረዝ ኢህአፓ ጠየቀ
የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ሐምሌ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ ይቀጥላል |news |currenaffairs |ethiopiainsider
zhlédnutí 580Před 14 dny
የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ሐምሌ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ ይቀጥላል |news |currenaffairs |ethiopiainsider
የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር በመሰረታዊ የምግብ ሸቀጦች የጅምላ መሸጫ ዋጋ ላይ ጣሪያ አስቀመጠ
zhlédnutí 490Před 14 dny
የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር በመሰረታዊ የምግብ ሸቀጦች የጅምላ መሸጫ ዋጋ ላይ ጣሪያ አስቀመጠ

Komentáře

  • @user-br5kk1mz7h
    @user-br5kk1mz7h Před hodinou

    ገፅካ ትርሓቕ 50+1 ጥራይ ይብል ደንቆሮ

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 Před 4 hodinami

    Bahar dar the work Fannoo

  • @user-so3jw4tz1y
    @user-so3jw4tz1y Před 4 hodinami

    Tigren lemagn argut enazi Ye kan jiboch

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 Před 5 hodinami

    እባካችሁን ስልጣኑ ቢሰጣችሁ አታስተዳድሩም አይደልም ቢሰጣችሁ እስካንገቱ የታጠቀ ፓርቲ በአለም ላይ ህህዋት ነው እና ደስ ካለው አስሮ ጎሮ ይጥልሀል መጀመሪያ ህህዋት እንደማንኛውም ፓርቲ ከትጥቅ ይላቀቅ ብላችሁ አውርታችሁ ታውቃላችሁ ግዛት የምናስመልስበት ነው ብላችሁ አብረህ ታስባለህ ደግሞ ስልጣን እንከፋፈል ትላለህ አሁን እንኮን እብዛኛው ሰራዊት ማን ጋ እንደሆነ ይታወቃል ነገ ጌታቸውን ያወርዱታል ከፈለጉም መሰር ይችላሉ ታዲያ ህህዋት ለመቆጣጠር ደብረፅዮን በህግ ልጠይቅ ብትል ትችላለህ? እሱን ለመንካት ስትሞክር ጦሩን ያንቀሳቅሳል ይህንን ሀይል ከፓርቲው መጀመሪያ ለይያኔ ጦርነት የለም እቤት ያለስለት ዱሉዱም ነው እያልክ አታልቅስ

  • @CheerfulDirtBike-bf2mb
    @CheerfulDirtBike-bf2mb Před 10 hodinami

    እዚ ደንቆሮ ኣርሕቅዎ

  • @user-pk9qt2no2o
    @user-pk9qt2no2o Před 11 hodinami

    ተፍኖ ጋር ተደምር ብሮ

  • @AshuhadguAshuhadgu
    @AshuhadguAshuhadgu Před 14 hodinami

    ዕንኪሊል መጀመርታ ናህዝቢ ሕቶ መልሰ

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n Před 14 hodinami

    😂😂😂😂😂😂😂 You are a joke !!!!! Game overrr!!!! You are fired!!!!!

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n Před 14 hodinami

    Deberekulekuwal, you are no longer in charge . YOU ARE FIRED!!!GETCHOO IS IN charege. Go sit down somewhere. Or you going to prison for what you did to my people's.

  • @User65432s
    @User65432s Před 15 hodinami

    ትእከቡ ግና ከ ኣይተፍርዩን። ዘይተፍርይሉ ምክንያት ከኣ እትእከብሉ፥ ኣኬባ ማእኸሉ ህዝቢ ስለ ዘይገበረን፥ ንህዝቢ ውን ዝውክል ዘይኮነስ ብዛዕባ ጅባኩምን፥ ስልጣን ስለ እትእከቡ ዩ። መሕፈርቲ ጉባኤ ጉባኤ፥ ..... ሕቶ...... ህወሓት መዓስ ያ ብዛዕባ መጻኢ ህዝቢ ትግራይ ዕድል፥ ብዛዕባ ዕብየት፥ ሓበራዊ ዘተ፥ ሰላም ፥ ህንፀት ዓዲ ክትሓስብ ክትጅምር ? ? ?

  • @nigusredae8502
    @nigusredae8502 Před 15 hodinami

    ከምታ ላፕቶፕካ ግዜኻ ውን ኣኺሉ እዩ ግዜ ስርቂን ዓፈናን

  • @User65432s
    @User65432s Před 15 hodinami

    ህወሓት ዝወለደቶ፥ መንእሰይ ኮነ ህዝቢ የለን። ንህወሓት ዝወለዳ ህዝቢ ትግራይ ዩ፥ ውላድ ከኣ ካብ ፋቃድ ወለዱ ኣይወጽን ፥ እዛ ናውራም ውድብ ግን፥ ኣነ የ ኣድሒነካ፥ ኣነ እየ ዝፈልጠልካ፥ አረ ጉድ ወረ እዚኦምስ ጽንሕ ኢሎም ኣነ እየ ፈጢረካ ጥራሕ ከይብሉና፥ ኣብ ትግራይ ዲክታቶር ምኳን ኣይከኣልን ብፍላይ ብሰንኩኩም፥ ዝወረደ ጨፍጫፍን ግፍዕን፥ እዞም ፈራሓት፥ ስልጣን ገዲፈን ናብ መቀለ ቶኮብኪበን ከም ዘይመጸኣ ሕጂ ነቲ ዝድሓነን ተባዕን ጅግናን ህዝቢ ዳግም ክበልዐዖ ኣብ መረበትና ይተኣከከባ ኣለዎ። ግደ ሓቂ ህወሃት ስለ ህዝቢ ትግራይ ግዲየብሉን፥ ከም ፖሊሲ፥ ዝክተሎ፥ ካብ ትግራዋይ ከድሕን ኤትራዊ፥ ወይ ኣምሓራይ፥ ኢትዮጵያዊ ከድሕን ይፈቱ፥ ብመን ክፍቶ በዞም ኣብ ላዕሊ ተጠቂሶም ዘለው፥ እሞ ከ ንሳቶም የክብርዎ ዶ፥ ይፈትውዎ ዶ እቲ መልሲ ንህዝበይ ኩላትና ውን ንፈልጦ ኢና እቲ መልሲ ምሒር ጽልኢ ህወሓት ከማን ኣኪሉ ተሪፉ ንህዝብና ኣጽኒትዎ። እዚ ኩሉ እንዳኮነ ግን ንፀላእትና እንዳኣቃበጠረ ይግዘኦም የድሕኖም ውን ብናይ መን ዋጋ ብትግራዋይ እዚኣ እያ እታ መምሪሒኦም፥ ትግራዋይ ንመስዋእቲ ዝተፈጠረ ገንሸል ጌሮሞ፥ ናይ ትግራዋይ ሂወት ብኮንቱ ክጠፍእ፥ ሕስርቲ ውን ክትከውን ዝገበሩ ብሰንኪ ናይ እዚኦም መምርሒታትን ፖሊሲታትን እዩ። ብካልኦት ክትፍቶ ኢልካ ህዝብካ ምሻጥን ኣሕሊፍካ ምሃብን ናይ ገበን ገበን ዩ። እዚኦም ዮም እቶም መራሕትና ህዝቦም ዝሸጡ፥ እዚ ከኣ ነብሰ ምትሓት ዘምጸኦ ሕማቅ ናይ ህወሓት ሕማም ያ። ህወሓት ከኣ በዚ ሕማም ካብ ትሳቀ፥ ዓሰርተታት ዓመታት፥ መዋእል ውን ኮይንዋ ኣሎ። ፋራ ውድብ ያ እንብላ ወን በዚ ምክንያት እዩ። ሕጂ ንህዝብና ምስ ኣብረስክነኦ ተመሊስክን መልከ ጻድቅ ክትኮናልና ምፍታን፥ ነብሰ ምትላል ዩ፥ ነዚ ዝቅበል ዕንግደኣ ትግራዋይ ውን የለን እዚ ፍለጡ። ድሕሪ ጆኖሳይድ ትግራይ ኣብ ትግራይ፥ ዲሞክራስን፥ ፍትሕን ዝዓሰለላ ትግራይ፥ ንኩሉ ዘሳተፈን ዝሓቆፈን ትግራይ ክትህሉ ይግባእ። ሓያል መንግስቲ ውን ክህልወና ይግበኦ። ድምጺ ህዝቢ ዝሰምዕ ኣንቱም ተኳሉ፥ ህዝብኩም ምስ ኣብላዕኩም ሕጂ እንታይ ኢኩም ክትውስክዎ ደሊኩም ነዚ ለዋህ ህዝቢ? ህወሓት ህወሓት ኣይትበሉና፥ ብናይ ኣለምን መንጆሪኖን፥ ናይ ስርቅን ሽርሕን፥ ቶንኮልን፥ እትምዕብል፥ ዓዲ የላን። እዚኦም ብድም ደቂ ትግራይ፥ ንጅባኦምን ረብሐኦምን እትሕሉ ትግራይ እንበር ንመሰልን መዓርነትን እትሕሉ ትግራይ ኣይሰርሑን ፥ ኣይሃንጹን፥ ኣይተጋደሉን ውን። ወዲ ረዳን፥ ብጾቱን፥ ግን ካብዞም ቶኳሉ ብሚእቲ ዕጽፊ ይሕሹ። ሓበራውን ጠርናፍን ብህዝቢ ዝተመርጸ ሓዱሽ መንግስቲ የድልየና ኣሎ፥ ናብኡ ክሳብ ንበጽሕ ከኣ ብዓቅሊ፥'ምስ እዞም ጀጋኑ ህዝቢ ትግራይ ይሕበር። ትግራይ ትስዕር

  • @User65432s
    @User65432s Před 16 hodinami

    ከዳዕ ኣየኖት እዮም ናይ ህወሓት ዘይኮኑ፥ ገታቸው ረዳ ድዩ፥ ወዲ ወረደ፥ ኦ ጻድቃን፥ ካብ ህወሓት፥ ህወሓት ንላዕሊ ህወሓት ዩ ጽኑዕ ተጋዳላይ ወዲ ህዝቢ ከኣ። እቲ ቀደም ከይፈለጥናኩም ዘሽካዕኩሙና ይኣክለኩም። ህዝቢ ትግራይ ሓይኩም ኣብቲ ናይ ቀደም ቃልሲ/ሳውራ ጥፍ ኢልኩሞ። ኣብዚ ናይ ሎሚ ከኣ መንእሰያትና ኣጥፊእኩም ኣሰንኪልኩም፥ ገና ቁስሎም ከይ ሓወየ ከዲዕክሞም፥ ባዛዕባ እታ ልማድኩም ንሳካ ከኣ ስልጣን ምሓዝ ያ። ንህዝቢ ትግራይ ከኣ ንኮረሻኩምን ዝፋንኩም እናኣማወትኩም፥ደቅኩም ግን፥ ንፈልጠን እኳ ኢና ኣብዚ ምሳና ኣብ ደንቨን የን ዝነብራ። ምስ ጸለምቲ ኣሜርካውያን ኽዓጥራን ክውገራን፥ ክሰክራን ዝሓድራ ዘለዋ። ብድም ህዝቢ ትግራይ ደው ዝበለት ዓዲ ንስኩም ህወሓት ዶ ገለ ዶ መን ዩ ንትግራይ ዘይ ሞተላ፥ ዘይተጋደለላ፥ ዘይሓንከሰላ፥ ንስኩም ግደ ህዝቢ ትግራይ የብልኩምን ቶኳሉ! እቲ ትማሊ ዓዱ ህዝቡን ዝድሓነ ካብ እያድ/ ሓዊ ዝወጸ ጅግና መንእሰይ ወለዶ ከም ትማሊ ከም ናይ ኣየታቱን ኣቦታቱን ጠለሊሙን ተረሲዑን። ናቱ ግዲ ስለ ዘይብልኩምን ብሰንኪ እቲ ጨካን ኣተሓሳስባኩምን ግብርኩም፥ ኣብ ባሕሪ የመን ይጠፍእ ኣሎ። ኣብ ጎቦታት፥ የመንን መንገዲ፥ ዓፍርን ጅቡትን ይጠፍእ ኣሎ፥ ኣደዳ ደለልትን ከተርትን ይከውን ኣሎ፥ እዚ ኩሉ ከኣ ካብኩም ተስፋ ስለ ዝሰኣነን ዝቆረጸን ዩ ጠላማት ስለ ዝኮንኩም ዩ እቲ ሓቂ። ትማሊ ንኣየታትና፥ ኣብ ዝብጻሕ ምስ ኣብጸሐኩም፥ ሓይኩም ጥፍ ኢልኩሞም ኣዲስ ተሸኪሞም ምስ ኣእተውኩም፥ ደርቢኩሞም ሎሚ ከኣ ንሱ ተደጊሙ ጅግና ተጋዳላይና፥ መፃወቲኩም ጌርኩሙሞ። ህዝቢ ትግራይ ነዞም ናውራማት ክቃለሶም ስርዓት ከትሕዞምን፥ ናብ ሕጊ ከብጽሖምን ኣለዎ። ትግራይ ትስዕር። ክብርን ሞጎስን ንጀጋኑ ስውኣትና።

  • @gebrerufaelgirmay3016
    @gebrerufaelgirmay3016 Před 17 hodinami

    This man and his group are not good enough. So, why do they bring him to the front again???

  • @AlazareKifle
    @AlazareKifle Před 17 hodinami

    esti dmo ahun mene letehonu endhon enayalne

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene Před 20 hodinami

    Debrits you are innocent but amarina tsegem honesh eko.

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Před 20 hodinami

    ደብረ ፂዮን ነው ወይስ አኒሚሽን ነው ሰውየው እኮ አሻንጉሊት ነው የሚመስለው ይልቁን የምቴይዙትን ይዛችው ከትግራይ ሕዝብ ጫንቃ ገለል በሉለትና ለነ ጌች አራዳው ወንበሩን አስረክቡና ጌች ትግራይን በብልሐት በአራዳ እንደአብይ አሕመድ ትግራይን ይገንባት እናንተ 1966 ለይ ቆማችው ቀርታችዎል አሁን የትግራይ ሕዝብ ቀይ ኮፍያ አድርጎ ጉባየ ቅብጥርጥርስየ የሚልበት ግዜ አይደለም ልማት በሌፅጎ ሰርቶ ትግራይን ገንብቶ ከሊሎች ወንድሞቹ ክልሎች እኩል ሆኖ ጦርነት ቀርቶ በሰላም ወቶ ገብቶ መኖር ነው ፍላግቱ የአንተን ቀይ ኮፍያ አንጠልጥሎ በየ ጎባየው መሻኮት ሰልችቶታል መሮታል የትግራይ ሕዝብ 50አመት አብዮታዌ ዲሞክራሲ እያሌክ አንድ ለአምስት ጠርንፈከው የትግራይን ሕዝብ ጠብ ያለለት ነገር የለም እድሚልክ በሴፍቴኔት እርዳታ ጠባቄ ከመሆን አንድም ነገር ጠብ አላለለትም የትግራይ ሕዝብ አንተ ፎቅ ቨላ እያልክ ዘር ማንዘርክን በአውሮፓና በአሜሬካ ስታንደላቅቅ የትግራይ ሕዝብ በርሐብና ጦርነት ልጁን ታስፈጃለክ እስከመች ለናንተ መዝረፍ የትግራይ ሕዝብ ልጆቹን ለጦርነት እየገበረ እናት በእርታ ስንዴ እንድትኖርላችው ትፈልጋላችው የቀን ጅቦች

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Před 21 hodinou

    መለስ የተማሩትን ጨርሶ እነዚሕን አሻንጉሊት አስቀምጦ በትግራይ ሕዝብ ቀለዱበት ነፍስክ አይማር መለስ ዜናዌ

  • @abrahagidey6886
    @abrahagidey6886 Před 21 hodinou

    This dirty guy is another version of Tigray's Abiye Ahmed.

  • @GebremedihinAmbayeGebre

    እኔኮ የሚገርመኝ መጀመርያ አቅማችሁን አይታችሁ መዋጋት ነበር። የበላይ እንሁን አላችሁ እግዝአብሔር የበታች አደረጋችሁ! አሁንም አቅማችሁን አናውቅ አላችሁ።ወይ ተገንጥላችሁ ሂዱ ራሳችሁን ከቻላችሁ። አለዚያ ደግሞ እንደ ቀሪዎቹ ክልሎች በስርዓት ኑሩ። ጂኖሳይድ ቋንቋው ግን ገብቶአችኋል ወይ? ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮኃል አሉ። ማነው ጦርነቱን የጀመረው??? "በርሶ መጀን" ተብላችሁ አልነበር እንዴ ስትለመኑ የነበረ? እነ ስዩም መስፍን፣እነዓባይ ፀሐዬ፣እነ አስመላሽ፣ሰኩቱሬ እንዴት ነበር ሲደነፉ የነበረው? ደማቸው ደመ-ከልብ ሆኖ ከመቅረት ያለፈ ምን ፈየዱ? ከ1.2ሚልዮን በላይ ምንም የማያውቁትን ስንት ተስፋ የነበራቸውን ልጆች አስጨረሳችሁ እንጂ። ለነፃነት የታገሉ ሰማዕታት እያላችሁ የትግራይን እናቶች ልጅ አልባ አድርጋችሁ ማቅ አለበሳችኋቸው እንጂ። ማነው ነፃነት የወሰደባችሁ? እንደ አንድ ክልል ሳይሆን እንደ አንድ ሀገር አልነበር እንደ ተፈርታችሁ ስትኖሩ የነበረው? መከላከያ ያነ አቅም ባልነበረው ጊዜ እንኳን ስንት ዓመት ሙሉ ስትዘጋጁበት የነበረውን ሰራዊት አሽመድምዶታል እንኳን አሁን እስከ አፍንጫው ታጥቆ ይቅርና። አሁንም አርፋችሁ ከተቀመጣችሁ ተቀመጡ ካልሆነ ደግሞ ፈሪዖን ልቡን ባደነደነ ጊዜ እግዝአብሔር የውርደት አይነት አከናነበው።አሁንምኮ ውርደትን ተከናንባችሁ ቁጭ ብላችኋልኮ ግን በቃ ከንቱ መንፈራገጥ ላይ ናችሁ።ፓርቲ ባይቶና ገለመሌ እያላችሁ ለናንተ ሆድ መሙያ ሰው ከምታስጨርሱ እስኪ ሚስኪኑንና የዋሆቹን የትግራይ ህዝብን ልቀቁት እስኪ። ፕሪቶሪያ፣ፕሪቶሪያ፣ፕሪቶሪያ፣ፕሪቶሪያ እያላችሁ ልትሞቱኮ ነው። ወደ አእምሮአችሁ ተመለሱና እስኪ በትክክል አስቡ። ሐይማኖተኞች ነን ትላላችሁ ግን ሠይጣንንኮ አስናቃችሁት።ሠይጣን ተንኮልን ከናንተኮ እየተማረ ነው። መጨረሻችሁ ውርደት ነው። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ዐፄ ዮሐንስ፣ሚኒልክ እያላችሁ የድንቁርና ድስኩር ከምትዶሰክሩ እስኪ ልማት ላይ ስሩ።የለማችውን ትግራይን ከድህነት ወለል በታች ውስጥ መልሳችሁ አወረዳችኋትኮ። ከደንቆሮው ኢሳያስ በምን ተሻላችሁ ታዲያ እናንተ????

  • @Momeyeop
    @Momeyeop Před dnem

    እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ብለን ለPPዎች መከረን ነበር ። አይ ደፂ😂

  • @AbduljabberEbrahim

    ❤❤❤ good 👍

  • @yeshilakew8615
    @yeshilakew8615 Před dnem

    የትግራይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የናንተ ጠንካራ እንቅስቃሴ ከናንተ ይጠበቃል አሁን ለተፈጠረው ችግር ፓርቲ እንደ ፓርቲ የንግድ ተቃማት ባለቤትነት መውጣት አለበት መሰዋእቱን ለትግራይ ወጣትና ሕዝብ ጥቅሙ ለባለሰልጣን መሆኑ ነው ችግር የሆነው

  • @werjisamuelnigatu1411

    የምርጫ ቦርዱን ሕግ አክብራችሁ ተሰብሰቡ ማለትን እንደ ጫና ነዉ እያዩ ያለው ?

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Před dnem

    No Change

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Před dnem

    The Red Down

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Před dnem

    Dr don't be fast sail slowly

  • @286solomon
    @286solomon Před dnem

    ጎንት የት ገባ

  • @HantamuYirsaw
    @HantamuYirsaw Před dnem

    👍👍

  • @user-ns6yv9fi2i
    @user-ns6yv9fi2i Před dnem

    ፑቲን

  • @MathewosMerihunMente-se3lg

    Sawu masay setan

  • @tsigegebreselasse9553

    ደብረ ፅዮን እየነቀፋችሁ ያላችችሁ የብልፅግና ቅልቦች ናችሁ

  • @AlemuKebda
    @AlemuKebda Před dnem

    መጀመርያ ህግ ማክበር ለህግ መገዛት አስፈላግ ነው እናቴ ግን ለህግ ተገዥ ሁኑ ካለኖ ግን እናቴ ከሀገርቱ ህግ በላይ ሆናችሁ አገር ሠላም ልያገኝ አይችልም ህግን አከብሩ

  • @user-uf3rb6wv9h
    @user-uf3rb6wv9h Před dnem

    ስርቆት ብቻ ሳይሆን የኃይል መቆራረጥ የሚያስከትለው የኢኮኖሚ ብክነትስ ?

  • @samkaabin4319
    @samkaabin4319 Před dnem

    ንግግር ማሳመሩ ምን ይጠቅማል። ችግሩ የ ስልጣን ሽሚያ ነው። የሚያሳዝነው ህዝብ አስይዘህ መቋመሩ ነው።

  • @NAZEBMEDIA
    @NAZEBMEDIA Před dnem

    You are illegal

  • @user-pc9zj9fq7d
    @user-pc9zj9fq7d Před dnem

    ኢሄ ሰውየ ለማባረር ኢትዮጵያዉያን ተባበሩን

  • @brhanuseyum4315
    @brhanuseyum4315 Před dnem

    ኣየ ጉጅለ #debretsion?

  • @BirhanuGebremichael-bj1ht

    ኣያፍርም ግን በእያንዳንዱ የትግራይ ተወላጅ ህይወት ችግር እናዳመጣ ግን ያቃል ።

  • @hailereda1347
    @hailereda1347 Před dnem

    በጣም አሳፋሪ ሰው ነው ይህ ሁሉ ሰው አስጨፍጭፎ አፉን ሞልቶ ሳወራ በጣም ይገርማል

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy Před dnem

    ህወሕት የመርህ ፖርቲ ነው

  • @YohannesLeul-m4o
    @YohannesLeul-m4o Před dnem

    ድሮዉም ሁሉንም ያላማከለ ጉባኤ ሊካሄድ የነበረው ጥድፊያ መረን ያጣ ከፍተኛ የስልጣን ጉጉት መሆኑ ያደባባይ ሚስጢር ሆነ።ይህደግሞ ኣይታሰብም!!!

  • @user-gj4co9bc1z
    @user-gj4co9bc1z Před dnem

    ሕገወጥ ስብሰባ ማገድ አይችልም

  • @user-gj4co9bc1z
    @user-gj4co9bc1z Před dnem

    በርቱ እስከ ታች ውረዱ ሓሳባቹ ይተገበራል

  • @HenokZenebe-ws4tn
    @HenokZenebe-ws4tn Před dnem

    ኣሁን ሁለቱም ወደ ኣ.ኣ ተጠርቶው ኣብይ ያሸማግላችዋል ማለት ነው።ከ ፋሽሽት ወደ ኣደራዳሪነት።።።lol

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan Před dnem

    የደፂ ለውጥ ጦርነት ነው።

  • @SwingTrader-v9w
    @SwingTrader-v9w Před dnem

    ኣይ ደብረፅዮን ምሰሕሓት ዘይሰልችዮ ፍጥረት 😂😂😂 ክንደይ ግዜ እዩ ክሰሓሓት 😅

  • @alemmedia3348
    @alemmedia3348 Před dnem

    እናንተ ፖሊቲከኞች ስትባሉ ፤ የራሳችሁን ልጆች አሜሪካን ሀገር እያስተማራችሁ የደሀ ልጅን ለጦር ግንባር ታመቻቻላችሁ። እባካችሁ የደሀ ልጅ ይኑር!! ቢያንስ ከሞት የተረፉትን ወንድሞቻችንንና አስታማሚ ላጡ ወገኖቻችንን እንዲናስታምማቸው ግዜ ስጡን ቢያንስ ካለፈው ነገር እንማር

  • @abebenegasa5348
    @abebenegasa5348 Před dnem

    What happened to you? You are becoming crazy.

  • @user-gj4co9bc1z
    @user-gj4co9bc1z Před dnem

    ደብረፅዮን የሚመራው አንጃ ዕውቅና መሰጠት የለበተ