የትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታን በተመለከተ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ 3 ፓርቲዎች የሰጡት መግለጫ | Ethiopia| Tigray| Opposition| TPLF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
    ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider...​
    ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
    ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider
    ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaI...
    ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider

Komentáře • 89

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před 24 dny +10

    በኢየሱስ ሰም ትግራይ ላይ የእግዚአብሔር ሰላም ይውረድ ሰላም ለትግራይ ሕዝብ ይሁን የትግራይ እናቶቻችን አገር እያለችሁ አዲስ አበባ ዉሰጥ ሕጽናቶዎችን ይዞ ለመኛ ሆናዋሉ ሰላም ሰላም ሰላም ለትግራይ ይሁን🎉🎉🎉🎉

  • @TeferiMekonnen-kq4zh
    @TeferiMekonnen-kq4zh Před 24 dny +22

    የትግራይ ህዝብ እና ህወሀት አንድ አይደሉም ስንል አንድ ናቸው እያላችሁ የነበረው እናንተ ነበራችሁ

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 Před 24 dny +7

    ትህነግ ራሱን ከትግራይ ሕዝብ ጋር የሚያቆራኘው ራሱን ችሎ መቆም የማይችል ሽባ ፓርቲ መሆኑን ነው በየት አገር ነው መላው ሕዝብ የአንድ ፓርቲ አባል (ደጋፊ) የሚሆነው ? ይህ አካሄድ የትግራይን ሕዝብን የሚያዋርድ ነው

  • @nasliquiddetergents5923
    @nasliquiddetergents5923 Před 24 dny +7

    ጄኖ ሳይድ ትግራዬ ላይ ተካሂዶ አያውቅም እሺ ፋራ ህዋት ግን የኢትዮጽያን ህዝብ የጨረሰ ጀኖሳድ የፈጸመ ክፍ ስርአት ነው

  • @genenewayessa4960
    @genenewayessa4960 Před 24 dny +5

    ስትፈልጉ ህዋሃትና አንድ ነው ትላላችሁ::ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል እንድሉ ......እራሱ ጦርነት ከፍቶ ጄኖሳይድ ተፈፀመብን ??????

  • @gdr668
    @gdr668 Před 23 dny +2

    ያ ሰሜኑ ክፍል ምን አይነት የደም ኪዳን ነዉ ያለበት

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 23 dny +2

    በርቱ እንዴ እነጌቾን አግዙ ለህዝቡ አሪፍ ለው አሪፍ አስተሳሰብ ወጣቱን ያማከለ ዲሞክራሲ ፍጠሩ ደብረጺዮን በጣም ከስህተቱ ሊማር አልቻለም ዳግም ሰቀቀን ነው

  • @undertakenow336
    @undertakenow336 Před 23 dny +2

    የበሰለ እና አርቆ አስተዋይነትን የተሞላበት ሀሣብ ነው ያራመዳችሁት።አቋማችሁን በአማርኛ ትግሪኛ ለማይሰማው ኢትዮጵያዊ ማቅረባችሁ እናመሠግናለን።ህወሐት በተሣሣተ ስትራቴጂ የትግራይን ወጣት ያስጨረሠ ስለሆነ አሁንም ብቻውን የትግራይ መሪ ሆኖ መቀጠል የለበትም።

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround Před 24 dny +2

    ጥሩ ነው እነዚህ የብልፅግና ቅጥረኞች ግምምት ከዛ ሁሌ መሰዋእትነት በሃላ ለሰልጣን ብለው የትግራይ ህዝብ ክደው ከብልፅግና ጋር እየተሞዳሞድ ነው እና አሁኖ ሁሉን ያቀፈ መንግሰት ይመሰረት እሰማማለሁ ❤

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před 21 dnem +1

    The poll. It is high time, ethiopians talked to the American people, not otherwise !!!

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 Před 24 dny +3

    እኮ ካንሰሩን ለመንቀል የናንተ እንደዚህ ሰብሰብ ብሎ መምጣት ነው ህዝቡንም መቀስቀስ እና ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እነዚህን እንስሶችን አጥፋ

  • @user-up9lx9yp2r
    @user-up9lx9yp2r Před 24 dny +4

    ቆሮቆንዳ የምን ጎኖሳይድ ነዉ ወያኔን ና ደጋፊዎቹን ጥጋብህን ፍከራህን ነዉ ያስተነፈሱልህ ።ሲሉ ሰምተሀል ሲባል

  • @eyobmulugeta721
    @eyobmulugeta721 Před 24 dny +3

    ከኢትዮጵያ የሚመጣ ማለት ምን ማለት ነው አንተ ከየት ነህ? እናንተ ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-ki4yq7bd4n
    @user-ki4yq7bd4n Před 24 dny +1

    የትግራይ ህዝብና ህወሓት የተለያዩ ናቸው

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Před 24 dny +1

    የኔ ወንድም:የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው።ትግራዋይነቱን ኢትዮጵያነቱ አይሰርዝበትም።ስለዚህ: ትግራዋዮች እንደ ማናቸውም ሌሎች ኢትዮጵያውያን ሆኖ መኖር ይኖርበታል እላለሁ።የትግይ ሰዎች ትግርኛን በትግላቸው እንዲጻፍ አድርገዋል። ይህ ተግባር ይቀፅል።ኢትዮጵያ ስትመጣ ግነ: ትግራዋዮች አናውቅሽም አይበሉ ነው ዋናው ነገር።

  • @fikreabadi1024
    @fikreabadi1024 Před 24 dny +1

    መግለጫችሁ ለህወሃት ከሌላ የሆናችሁ እንደሆነ አስመሰላችሁ ።
    የውጪ ጠላት ስቦ የትግራይን መሬት የጦርነት አውድማ ለማድረግ መፈለጉን እያያችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብን መፈረጅ ተገቢ አይመስለኝም ።

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde Před 24 dny +1

    ዝተረገመ ጥራይ ዩ ኣብ ትሕቲ እዚ ማፍያ ዝነብር

  • @alemayehueshetu4545
    @alemayehueshetu4545 Před 23 dny +1

    ተያይዛችሁ እንጦሮጦስ ግቡ

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 23 dny +1

    እናንተ ከሕወሐት የባችሁ ጸረ አማራ ጸረ ኢትዮጵያ ናችሁ።

  • @tube-vs2yl
    @tube-vs2yl Před 24 dny +8

    የጄኖሳይድ ትርጉም ተቀየረ እንዴ?? አማራ እና አፋር ክልል ለ 2 ዓመት ሲወጋ የኖረ ሁሉ ዛሬ ላይ በየሚዲያው ላይ እየወጣ genocide ተፈፅሞብናል ይለናል። አንድ አባባል አለ ።
    "ሊቆጣ የመጣን ሰው ቀድመ ተቆጣዉ ምክንያቱም ቁጣውን ታስረሳዋለ።" ይሄው ነው የሆነው ። ጩህት ይቀማሉ።

  • @Lemishe
    @Lemishe Před 24 dny +1

    እኛ እንደ ኢትዮጵያዊ ለትግራይ ህዝብ ኢሊት ሊቅ ሸህ ቄስ ፓለቲከኛ እንደ ትላንት እንደመከርነው ጋግመን የምንመክረው
    ይህንን ህዝብ ለቀቅ አርጉት አስፈጃችሁት
    አዋረዳችሁት አሳቃችሁበት ከዚያም
    አልፎ በህልውናው መቆመር ጀመራችሁ
    ኢትዮጵያን ሰፊውን አማራን አጠፋለሁ
    መሬት ርስት እነጥቃለሁ እዘርፋለሁ ብሎ
    ጠዋት ማታ ከበሮ የመደልቀው ግፈኛው
    ነውረኛው ጉግማንጉጉ ስብስብ እጭ!

  • @mulugetagebreg8859
    @mulugetagebreg8859 Před 23 dny

    እውነትን መያዝ እውነትን መናገር እስክትችሉ ነገም ወደፊትም እንቅፋቶች እራሳችሁ ናችሁ
    ለትግራይ
    ጀኖሳይድ በትግራይ ህዝብ ወይስ አገር ጠባቅ በሆነው መከላከያ
    መልሱን ልባችሁ ያውቃል
    እውነት ከለላችሁ አይሳካላችሁም

  • @siyumabrha2343
    @siyumabrha2343 Před 23 dny

    መሰለይ እያ ደር ደጀን ዝበሃል ፖሎቲከኛ ኣይኮነን ላዛ ቢስ ስለ ዝኾነ እንተዝገድፎ ይሓይሽ

  • @AshagriaTekle
    @AshagriaTekle Před 23 dny +1

    እነዚህ ቆሻሻ የአድዋ ኢሊቶች የአንድ አካባቢ የአንድ ቤተስብ ስብስቦች ህውሀት የሚባል ዲሪቶ የትግራይን ህዝብ መከራ ውስጥ የከተተ ኃላቀር አስተሳስብ ያውም ምርጥ ምርጥ አድስ ትውልድ ባለበት ትግራይ ምድር ይገርማል

  • @VirtualEra-rk1mz
    @VirtualEra-rk1mz Před 23 dny

    ተለኣኣክቲ ስለትግራይ እንተኮይኑ ብትግሪኛ ዘይትዛረቡ።

    • @ya411
      @ya411 Před 23 dny +1

      ይሄ አስተሳሰብህ ነው ሁሌም የሚያጠፋህ ትንሽ የሚያረግህ

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 Před 24 dny +1

    ሕወሃትና ትግራ ሕዝብ አንድ ነወ እያልክ አይደለም

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před 24 dny +1

    ህዝቡ ካልፈለገ ማን ያስገድደዋል። ህውሃት ነኝ ካለ በሱ መሰመር ይሄዳል የሚመጣው ችግር ይወስዳል። ወዶ ነው። ህውሃት ሀሰትን በተደጋጋሚ ተናግሮ የትግራይ ህዝብን ሀሰቱን እውነት ነው ብሎ እንዲቀበል አድርጎታል። ስለዚህ ህዎሃት ሲደነፋ ያው ጉዳቱን መቀበል ግድ ነው።

  • @wediwenbertaayadem3253

    አነ ለብ ፖለቲካ ኣይዲእለጂ መሰረት ገይሮም ዝምስረቱ ውድባት ተቃርኖ የብለይን
    ተቃውሞይ ኣብፖለቲካዊ አቅዋም ብዙሕ ፍልይ ዘይብሎም ዝተፈለላየ ሽም እንዳውጻእኻ በሕዝብ ትግራይ ቁጽሪ ህዝቢ ተሓሳቢ ዘይገብርን ዝተበታተኸ
    ለብ ውድባት ሰዓራይን ተስዓራይን ክገልጽ ብዘይኸእል ህዝቢ ትግራይ ሕሪያ ከምግባር ክሳብ ዘጸግምሉ ክንድዚ ዝበዝሕ ወድባት አድላዩ ድዩ

  • @user-pk9qt2no2o
    @user-pk9qt2no2o Před 22 dny

    ድሮስ ትግራይ አራም ነው ትጥቅንና ቀበቶህንን ፍተሀል አቤቴ

  • @user-gj4co9bc1z
    @user-gj4co9bc1z Před 20 dny

    በርቱ እስከ ታች ውረዱ ሓሳባቹ ይተገበራል

  • @aleab-rx7ek
    @aleab-rx7ek Před 24 dny

    ከ ኢትዮጵያ ትግራይ ከ ኢትዮጵያ ውጪ ነው ኤንዴ

  • @beletu7041
    @beletu7041 Před 23 dny

    ጨወን ና ወዝ ዝርራሐቆ አንደበት

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Před 24 dny +1

    ከዚህ መግለጫ የመረጥኩት ሀሳብ የትግራይን ሕዝብ ከአንድ ፓርቲ ጋር የማቆራኘት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ተብሎ የተገለጸው ነው። ይሄ በጣም ሰፊ ሀሳብ ነው። ሕወሀት የትግራይ ሕዝብ ብቸኛ ፓርቲ ነኝ ብሎ ሲናገር እኔ ግን ከሕወሀት ሀሳብ የተለየ ሀሳብ አለኝ ብሎ ጠንክሮ የወጣ ፓርቲ ፈጥሮ ሲንቀሳቀስ አይታይም። እናንተም ወሳኝ በሆነ ጉዳይ ላይ ከሕወሀት ጋር ስትለጠፉ ነው ስንታዘብ የቆየነው። ትልቁ ምስጢር እዚህ ጋር ነው ያለው። ሕዝቡ ይተፋናል ስትሉ ሕወሀት ሀሳብ ላይ ትለጠፋላችሁ። ሕወሀትን ናቅ ስታደርጉ ወደ ሕዝቡ ወረድ ትላላችሁ። ይሄን መግለጫ መስጠት የነበረባችሁ ዛሬ ሕወሀት የተከፋፈለ በመሰለበት ሰአት አልነበረም። ቀደም ብላችሁ በቂ ውክልና እንዲኖራችሁ መታገል ነበረባችሁ። ሕወሀት የትግራይን ሕዝብ የሚከፋፍልበት የመሰለውን ሁሉ ሲበላ የኖረ አውሬ 'ድርጅት' ወይም የሀሽሽ ከርቴል የመሰለ ጅብ ድርጅት ነው። ህወት ትንሹ ሻአቢያ ወይም የቻይናው ወይም የሰሜን ኮሪያው ፓርቲ አይነት ነው መሆን የሚፈልገው። አሰንደ ተፎካካሪ ፓርቲ እግዜር ይሁናችሁ። ለትግራይም ሕዝብ እግዜር ይሁነው።

  • @siyumabrha2343
    @siyumabrha2343 Před 23 dny

    ኣምሓሩ ድዮም ዝስምዕኹም ኮይኖም?

  • @atadesse
    @atadesse Před 23 dny

    TPLF equals Tigrean people!! Period!!!

  • @gdr668
    @gdr668 Před 23 dny

    የትግራይ ሕዝብ ወያኔ ሲቀዘቅዛት ማስነጠስ የለበትም ።

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz Před 24 dny

    I think this is a wonderful development in Tigry. Tigrans or other people in Ethiopia should not be sticke in one party ,they have to stick in institutions. TDF should be neutral as institutions and let the politicians fight ideologically and come up with a novel path. Politicians should not infulance TDF. TDF must be the army of the people. It should not be the Army of Debretsion or Getachew. Poletics is dynamic. It is not static. Tigrans need new emerging ,vibrant politicians, and the oldies must retire. It is not possible to sing the same song of the 1970s in 2024. The world is changing fast ,we need a political system in linen with the dynamic.
    The fact is TPLF leaders lament themselves with Tigrans. It's hard to differentiate TPLF and the people unless the people pull out the laminate . The same should be repeated in the entire Ethiopia. People should stick to neutral and strong institutions rather than poletical parties and their' propaganda.

  • @barok-lk3jc4wi6
    @barok-lk3jc4wi6 Před 23 dny

    ክልላዊ ፓርቲ ነው አይደል ?????
    ለማንነው መግለጫውውውው???
    ለምን ለማህበራዊ መሰረታችሁ መግለጫ አጸጡምምምም??

  • @bisrathabtemichael7375

    The main mistake of the federal government is failure to establish a transitional government composed of various existing parties in Tigray and the federal government as per the SA agreement. In this regard the federal government is responsible for what is going on in Tigray to day. TPLF should not be given the monopoly representing the Tigray people. There is still time to rectify this.

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 Před 19 dny

    እባካችሁን ስልጣኑ ቢሰጣችሁ አታስተዳድሩም አይደልም ቢሰጣችሁ እስካንገቱ የታጠቀ ፓርቲ በአለም ላይ ህህዋት ነው እና ደስ ካለው አስሮ ጎሮ ይጥልሀል መጀመሪያ ህህዋት እንደማንኛውም ፓርቲ ከትጥቅ ይላቀቅ ብላችሁ አውርታችሁ ታውቃላችሁ ግዛት የምናስመልስበት ነው ብላችሁ አብረህ ታስባለህ ደግሞ ስልጣን እንከፋፈል ትላለህ አሁን እንኮን እብዛኛው ሰራዊት ማን ጋ እንደሆነ ይታወቃል ነገ ጌታቸውን ያወርዱታል ከፈለጉም መሰር ይችላሉ ታዲያ ህህዋት ለመቆጣጠር ደብረፅዮን በህግ ልጠይቅ ብትል ትችላለህ? እሱን ለመንካት ስትሞክር ጦሩን ያንቀሳቅሳል ይህንን ሀይል ከፓርቲው መጀመሪያ ለይያኔ ጦርነት የለም እቤት ያለስለት ዱሉዱም ነው እያልክ አታልቅስ

  • @user-so3jw4tz1y
    @user-so3jw4tz1y Před 19 dny

    Tigren lemagn argut enazi Ye kan jiboch

  • @yeshilakew8615
    @yeshilakew8615 Před 20 dny

    የትግራይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የናንተ ጠንካራ እንቅስቃሴ ከናንተ ይጠበቃል አሁን ለተፈጠረው ችግር ፓርቲ እንደ ፓርቲ የንግድ ተቃማት ባለቤትነት መውጣት አለበት መሰዋእቱን ለትግራይ ወጣትና ሕዝብ ጥቅሙ ለባለሰልጣን መሆኑ ነው ችግር የሆነው

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 23 dny

    በትግራይ የተለይ የፓለቲካ አስተሳሰብ የለም። አናንተ ከሐወሐት የተለዮ ምንም የተለዮ አመለካከት የላችሁም። ሕወሐትም የአማራ ጥላቻ እናንተም የአማራ ጥላቻ። እስኪ ትግራይ ውስጥ ባሉ ከትግራይ ብሔረሰብ ውጭ ስላሉ አማራ ኩናማ ኢሮብ የወጀራት የእንደርታ የኦሮሞ ብሔረሰቦች ምን ፓለቲካ አመለካከት አላችሁ????

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde Před 24 dny

    They are there tgray paepl I do not see any of them I am any see mafya

  • @fikreabadi1024
    @fikreabadi1024 Před 24 dny

    ሕወሓት ትጥቅ ሳይፈታ ለእናንተ ውክልና መስጠት ለህልውናችሁ አደጋ መሆኑን ዘነጋችሁ? ማንስ በትግራይ ሕዝብ ላይ ደነፋ ?

  • @GebremedihinAmbayeGebre

    እኔኮ የሚገርመኝ መጀመርያ አቅማችሁን አይታችሁ መዋጋት ነበር። የበላይ እንሁን አላችሁ እግዝአብሔር የበታች አደረጋችሁ! አሁንም አቅማችሁን አናውቅ አላችሁ።ወይ ተገንጥላችሁ ሂዱ ራሳችሁን ከቻላችሁ። አለዚያ ደግሞ እንደ ቀሪዎቹ ክልሎች በስርዓት ኑሩ። ጂኖሳይድ ቋንቋው ግን ገብቶአችኋል ወይ? ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮኃል አሉ። ማነው ጦርነቱን የጀመረው??? "በርሶ መጀን" ተብላችሁ አልነበር እንዴ ስትለመኑ የነበረ? እነ ስዩም መስፍን፣እነዓባይ ፀሐዬ፣እነ አስመላሽ፣ሰኩቱሬ እንዴት ነበር ሲደነፉ የነበረው? ደማቸው ደመ-ከልብ ሆኖ ከመቅረት ያለፈ ምን ፈየዱ? ከ1.2ሚልዮን በላይ ምንም የማያውቁትን ስንት ተስፋ የነበራቸውን ልጆች አስጨረሳችሁ እንጂ። ለነፃነት የታገሉ ሰማዕታት እያላችሁ የትግራይን እናቶች ልጅ አልባ አድርጋችሁ ማቅ አለበሳችኋቸው እንጂ። ማነው ነፃነት የወሰደባችሁ? እንደ አንድ ክልል ሳይሆን እንደ አንድ ሀገር አልነበር እንደ ተፈርታችሁ ስትኖሩ የነበረው? መከላከያ ያነ አቅም ባልነበረው ጊዜ እንኳን ስንት ዓመት ሙሉ ስትዘጋጁበት የነበረውን ሰራዊት አሽመድምዶታል እንኳን አሁን እስከ አፍንጫው ታጥቆ ይቅርና። አሁንም አርፋችሁ ከተቀመጣችሁ ተቀመጡ ካልሆነ ደግሞ ፈሪዖን ልቡን ባደነደነ ጊዜ እግዝአብሔር የውርደት አይነት አከናነበው።አሁንምኮ ውርደትን ተከናንባችሁ ቁጭ ብላችኋልኮ ግን በቃ ከንቱ መንፈራገጥ ላይ ናችሁ።ፓርቲ ባይቶና ገለመሌ እያላችሁ ለናንተ ሆድ መሙያ ሰው ከምታስጨርሱ እስኪ ሚስኪኑንና የዋሆቹን የትግራይ ህዝብን ልቀቁት እስኪ። ፕሪቶሪያ፣ፕሪቶሪያ፣ፕሪቶሪያ፣ፕሪቶሪያ እያላችሁ ልትሞቱኮ ነው። ወደ አእምሮአችሁ ተመለሱና እስኪ በትክክል አስቡ። ሐይማኖተኞች ነን ትላላችሁ ግን ሠይጣንንኮ አስናቃችሁት።ሠይጣን ተንኮልን ከናንተኮ እየተማረ ነው። መጨረሻችሁ ውርደት ነው። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ዐፄ ዮሐንስ፣ሚኒልክ እያላችሁ የድንቁርና ድስኩር ከምትዶሰክሩ እስኪ ልማት ላይ ስሩ።የለማችውን ትግራይን ከድህነት ወለል በታች ውስጥ መልሳችሁ አወረዳችኋትኮ። ከደንቆሮው ኢሳያስ በምን ተሻላችሁ ታዲያ እናንተ????

  • @Gghagos2
    @Gghagos2 Před 24 dny

    ንምንታይ ብኣምሓርኛ መብርሂ ኣድልዩ? ይስሙዑ ኣይስሙዑ ብትግርኛ ክትዛረብ ኣለካ ምበልኩ

  • @beletu7041
    @beletu7041 Před 23 dny

    ተከፋይ ሁላ ጭጭ ውጭጭ ነው

  • @yiga7323
    @yiga7323 Před 24 dny

    አንተ ህዋትን ፈርተህ ትቀባጥራለህ እንጅ የኢትዮጵያ መንግስት ህዋትን ከህዝብ ጋር አላጣመረም።ቦጥራቃ።

  • @atadesse
    @atadesse Před 23 dny

    The point is you want the great tigrai by taking land from wolkait tegene gambela and Assab! Who are you fooling?

  • @temesgentaddesfentay8640
    @temesgentaddesfentay8640 Před 23 dny +1

    ህወሓት ማለት የትግራይ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ህወሓት ነዉ ስትሉን ኘልነበር

  • @atadesse
    @atadesse Před 23 dny

    What the heck is tegaru? And who are these bozos??

  • @nik9283
    @nik9283 Před 24 dny

    አይ እናንተ ስታሳዝኑ ትግራይ ህዝብ ወያኔ ነው ወያኔ የትግሬ ህዝብ ነው እያላችሁ አንድሚሊየን የትግራይ ወጣት ማገዶ አርጋችሁ ስታበቁ አሁን አይኔንን ግንባር ያርገው እያላችሁ ትወነጃጀላላችሁ።
    ያላቅማችሁ ይዋጣልን ብላችሁ አሁን ካርዴ ይመለስ አይመለስ አብይን ትለምናላችሁ።
    ኩሩውን የትግራይ ህዝብ አዋርዳችሁ ተዋረዳችሁ።

  • @user-hm9ju2nb8h
    @user-hm9ju2nb8h Před 22 dny

    ጭንቑራዕ

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 Před 23 dny

    Woy Tigray! Ye Mafiawoch Mechawocha 😢 Enantem Le Siltan New…GIRIGIR LE KETAFI😅

  • @samera626
    @samera626 Před 23 dny

    የትግራይ ህዝብ የህዋሀት ፈረሥ መሆኑን እሥካላቆመ ድረሥ ዋጋ መክፈሉ አይቀሬ ነው ዋጡት😅😅😅😅😅ህዋሀት ግን ራሧን ታውቅ ይሇን????😂😂😂😂😂

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 Před 23 dny

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    ድሮ ወደ ሽዋ ክስ ተጀመረ , ማፈርያ ወራዶች ተቃማማ ነን ሙሁራን ነን ባዮች ውርደታቹ ከዚህ ይጀምራል ማፈርያዎች

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws Před 24 dny

    New TPLF

  • @AbbaObsaan
    @AbbaObsaan Před 24 dny +2

    ሁሉንም ህገዊ ፓርትዎችን የከታታ የትግራይ ክልል ግዜያዊ መንግስት የስፈልጋታል።

  • @hagosteffera4132
    @hagosteffera4132 Před 23 dny

    The three stooges

  • @eyobmulugeta721
    @eyobmulugeta721 Před 24 dny

    Gangrinnnnnnn

  • @azebabraha4743
    @azebabraha4743 Před 23 dny

    Seltsndeleyeti bandatat

  • @user-gw8xs6vn3o
    @user-gw8xs6vn3o Před 24 dny

    Huletum anja le Togray hizb tekami aydelem.

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 Před 23 dny

    እናንተ እኮ ራሳችሁ ወያኔ ናችሁ ። የማትረቡ

  • @MohammedBedru-rh1ir
    @MohammedBedru-rh1ir Před 24 dny

    ጄኖሳይድ ማለት? ክላሽ ይዘህ ኑ ገጠሙን ስትል አልነበር ምን አይነት ደንቆሮዎችናቹ አንተ የያዝከው አጀንዳ እራሱ መገንጠል እያልክ አይደል እንዴ ፓርቲ ያቆቆምከው

  • @H2o-581
    @H2o-581 Před 24 dny

    እነዚህ ፓርቲዎች ማለት እኮ አየለ ጫሚሶ ማለት ናቸው!

  • @eyassukidanu6752
    @eyassukidanu6752 Před 24 dny

    ኣቱም ሰባት ንምዃኑ ሰባት ዲኹም ፓሮታት? ክልተ ዓመት ሙሉእ ለይትን ቀትርን ንህወሓት ኣብ ምፅላምን ምርጋምን ዊዕልካ ምሕዳር ድዩ ፕሮግራምኩም? ብሱሩስ ህዝቢ ይዕዘበና ኣይትብሉን ዲኹም?

  • @atadesse
    @atadesse Před 23 dny

    Leave My Ethiopian Government you are rude and ego centric tigrean as usual! Pretoria happened because tplf begged and my Government felt sorry for tigrean peoples!!

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere Před 24 dny

    ረሳሕ ኢኻ ባንዳ ኢትዮ ኢንሳይደር ። ተለኣኣኺ።

  • @hardsg
    @hardsg Před 23 dny

    You are incapable.

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere Před 24 dny

    ዋይ ሓስት ።

  • @semeretekeste115
    @semeretekeste115 Před 24 dny

    የ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስተር ፡ማይክል ሓመር እና የ ኣዲስ ኣበባ ኣስተዳደር ከንቲባ እብይ እህመድ ፡ በ ጉቦ ለነ ወዲወረደ ፡ጻድቃን እና ጌቸ ፡የተሰጠ ፡$1ሚሊኦን ዶላር ዋጋ ቢስ እንዳይኮን ፡ በጉጉት እየጠበቁ ነው ። 😂😂😂😂😂

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 Před 23 dny

      Chiff! Pasta 🍝 Kekay go Itali Tigray is Ethiopian. U are out😂