ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
  • 52
  • 128 028

Video

ፆም እና የፆም በረከቶች፤ ፆም መቼ እና የት እንዴት ተጀመረ?
zhlédnutí 261Před dnem
czcams.com/video/_ecmHrmv1x4/video.htmlsi=Cr892RPWyZUoMEgW czcams.com/video/l33nNLnJ3r4/video.htmlsi=uIY1zkjco7koFZwT czcams.com/video/auPZpqQ2wmQ/video.htmlsi=ZasQ1x5AAIm3mOdb
ከመቁረባችሁ በፊት ጨርሳችሁ አዳምጡት
zhlédnutí 937Před 14 dny
ይህ ትምህርት በቴሌግራም ማኅበራችን በቀጥታ የተላለፈ ስለሆነ ለድምፅ ጥራት ይቅርታ እንጠይቃለን ተግባራዊ ክርስትና የቴለተግራም ማኅበርን ለመቀላቀል t.me/getemegn12
አዛዝኤልን ከተቆለፈበት ቦታ የማስወጣት የምዕራባዊያን ጥረት፤ የመላዕክት ነገዶች
zhlédnutí 360Před 14 dny
ተግባራዊ ክርስትና የቴለተግራም ማኅበርን ለመቀላቀል t.me/getemegn12
እንዋደዳለን ግን ሐይማኖቱ ሌላ ነው፤ ከምዕመናን የመጣ ጥያቄ
zhlédnutí 313Před 14 dny
ተግባራዊ ክርስትና የቴለተግራም ማኅበርን ለመቀላቀል t.me/getemegn12
ሱባኤ ምንድን ነው? በ10 ደቂቃ ስለ ሱባኤ እንማር
zhlédnutí 778Před 21 dnem
፨ 7ቱ የጸሎት ሰዓታት 1/ ማለዳ 12 ሰዓት (በናንተ 6ሰዓት) ምክንያት፦ በጽባህ ...በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፣ ከፀሐይ በፊት ማመስገን ስለሚያስፈልግ ጸሎት፦ የዘወትር ጸሎት ከውዳሴ ማርያም ጋር እንዲሁም ሰይፈ ሥላሴ ከሰ/መለኮት ጋር 2/ ጸሎተ ንዋም የ3 ሰዓት ጸሎት (ረፋድ 9 ሰዓት) ምክንያት፦ አዳም የተፈጠረበት፣ ብሎም ከገነት የወጣበት፣ ብሎም መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ያበሰረበት ጸሎት፦ ውዳሴ አምላክ፣ መልክአ ገብርኤል 3/ የቀትር 6 ሰዓት ጸሎት (12 ሰዓት) ምክንያት፦ አጋንንት ከክብሩ የወረደበት፣ ጌታችን የተሰቀለበት ጸሎት፦ መልክአ ሚካኤል፣ መልክአ ሥላሴ ይጸለያል 4/ ቀን 9 ሰዓት (በናንተ 3) ምክንያት፦ ...
መቁጠሪያን ሁሉም ሰው መጠቀም ይችላል ወይ?
zhlédnutí 549Před 21 dnem
ይህ ትምህት ለብዙዎች የይደርስ ዘንድ ሼር ማድረግ አትርሱ ተግባራዊ ክርስትና የቴለተግራም ማኅበርን ለመቀላቀል t.me/getemegn12
ፀጉር የሚነቃቅለው እና ፊት የሚያበላሸው የቡዳ መንፈስ?
zhlédnutí 1,6KPřed měsícem
ተግባራዊ ክርስትና የቴለተግራም ማኅበርን ለመቀላቀል t.me/getemegn12
በ 10 ደቂቃ ስለ ስግደት እንማማር
zhlédnutí 732Před měsícem
ተግባራዊ ክርስትና የቴለተግራም ማኅበርን ለመቀላቀል t.me/getemegn12 የዮሴፍ ወልደ ሐዋርያት ቲዩብ youtube.com/@yosef_welde_hawareyat?si=_-eFfwnPZtUPm-2t
🔴 ህልም እና ቅዠት፤ ያለምነው ህልም ከእግዚአብሔር ይሁን ከሰይጣን በምን እንወቅ?
zhlédnutí 2KPřed měsícem
ይህ መንፈሳዊ ትምህርት የተላለፈው በቀድሞ ስሙ ገጠመኝ መንፈሳዊ ማህበር፡ በአሁኑ ስሙ ደግሞ ተግባራዊ ክርስትና በተሰኘው የቴሌግራም ማኅበር ነው፡፡ ከስር ባለው ሊንክ ማኅበራችንን በመቀላቀል ትምህርቶችን እና የጸሎት መርሃ ግብሮችን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ፡፡ t.me/getemegn12​
🛑ብቻችንን አይደለንም //ሁሉም ሊሰማው የሚገባ አፅናኝ ትምህርት (በሰለሞን ወልደ ጊዮርጊስ)
zhlédnutí 512Před měsícem
ሼር ላይክ ማድረግ አትርሱ አበረታቱኝ t.me/getemegn12
ቤተሰቦቼ ከባዕድ አምልኮ ሊላቀቁልኝ አልቸቻሉም፡ ምን ላድርግ?
zhlédnutí 412Před měsícem
ቤተሰቦቼ ከባዕድ አምልኮ ሊላቀቁልኝ አልቸቻሉም፡ ምን ላድርግ?
ከእግዚአብሔር ጋር ያራራቀን ጠባያችን
zhlédnutí 482Před měsícem
ከእግዚአብሔር ጋር ያራራቀን ጠባያችን
መ🛑ሙሉ ሰው ለመሆን ምን ላድርግ // ሙሉ ሰው የሚባለው ማነው ? ምን ሲኖረው ነው? (ዮሴፍና ሰለሞን )
zhlédnutí 930Před 2 měsíci
መ🛑ሙሉ ሰው ለመሆን ምን ላድርግ // ሙሉ ሰው የሚባለው ማነው ? ምን ሲኖረው ነው? (ዮሴፍና ሰለሞን )
🛑መምህር ግርማ ማናቸው ?? የልጅነት ገጠመኛቸው (ክፍል 1)@yosef_welde_hawareyat @welde.amanuel @haileG2239
zhlédnutí 1KPřed 3 měsíci
🛑መምህር ግርማ ማናቸው ?? የልጅነት ገጠመኛቸው (ክፍል 1)@yosef_welde_hawareyat @welde.amanuel @haileG2239
አረብ ሀገር ነኝ እንዴት አድርጌ ልፁም
zhlédnutí 921Před 4 měsíci
አረብ ሀገር ነኝ እንዴት አድርጌ ልፁም
🛑ለጥያቄዎቻችሁ መልስ 🛑የትዳር ፍላጎት አለኝ ወንድ መቅረብ ግን እፈራለው
zhlédnutí 344Před 4 měsíci
🛑ለጥያቄዎቻችሁ መልስ 🛑የትዳር ፍላጎት አለኝ ወንድ መቅረብ ግን እፈራለው
መፃጉዕ // 4 ተኛ ሳምንት በምን መልኩ እናሳልፈው
zhlédnutí 273Před 4 měsíci
መፃጉዕ // 4 ተኛ ሳምንት በምን መልኩ እናሳልፈው
ዓሳ በፆም ለምን አይበላም? አሳ በፆም ይበላል? #አሳን በፆም መብላት ይቻላል? የቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ምን ይላል
zhlédnutí 830Před 5 měsíci
ዓሳ በፆም ለምን አይበላም? አሳ በፆም ይበላል? #አሳን በፆም መብላት ይቻላል? የቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ምን ይላል
እስከ ስንት ሰአት እንፁም #ፃም እስከ ስንት ሰአት ነው የሚፆመው #ተጨማሪ ምክርም ታገኙበታላችሁ
zhlédnutí 2,1KPřed 5 měsíci
እስከ ስንት ሰአት እንፁም #ፃም እስከ ስንት ሰአት ነው የሚፆመው #ተጨማሪ ምክርም ታገኙበታላችሁ
የስራ ላይ ሱባኤ #ስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንግባ
zhlédnutí 11KPřed 5 měsíci
የስራ ላይ ሱባኤ #ስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንግባ
♦️ውይይት ጥያቄና መልስ (በገጠመኝ ማህበር የተደረገ )
zhlédnutí 1,2KPřed 6 měsíci
♦️ውይይት ጥያቄና መልስ (በገጠመኝ ማህበር የተደረገ )
♦️የ666 አማኙ ባሌና የወለድነው ልጅ ♦️ግሩም የህይወት ተሞክሮ
zhlédnutí 3KPřed 7 měsíci
♦️የ666 አማኙ ባሌና የወለድነው ልጅ ♦️ግሩም የህይወት ተሞክሮ
#3_ከምዕመናን የመጡ ጥያቄዎች #ባለቤቴ ስፀልይ አይፀልይም #ለሊት ለፀሎት ስነሳ ውርር ያደርገኛል ምንድነው
zhlédnutí 855Před 7 měsíci
#3_ከምዕመናን የመጡ ጥያቄዎች #ባለቤቴ ስፀልይ አይፀልይም #ለሊት ለፀሎት ስነሳ ውርር ያደርገኛል ምንድነው
ከምዕመናን የመጡ ጥያቄዎች 2 #የቡዳ መንፈስ እንዴት ልከላከል እና ሴቶችን ስቀርባቸው ለፍቅር መሆኑን ሲያቁ ይሸሹኛል
zhlédnutí 594Před 7 měsíci
ከምዕመናን የመጡ ጥያቄዎች 2 #የቡዳ መንፈስ እንዴት ልከላከል እና ሴቶችን ስቀርባቸው ለፍቅር መሆኑን ሲያቁ ይሸሹኛል
ከምዕመናን የመጡ ጥያቄዎች 1 #ስለጭንቀት
zhlédnutí 738Před 7 měsíci
ከምዕመናን የመጡ ጥያቄዎች 1 #ስለጭንቀት
ለሊት ከሚመጣው መንፈስ ፍቅር ያዘኝ !!!#አባዶን
zhlédnutí 2,4KPřed 7 měsíci
ለሊት ከሚመጣው መንፈስ ፍቅር ያዘኝ !!!#አባዶን
የሰው ልጅ እንዲ ይከፋል
zhlédnutí 2,8KPřed 7 měsíci
የሰው ልጅ እንዲ ይከፋል
♦️7 እንጀራ በቀን የሚበላው ባል ♦️ ጉርሻና መዘዙ እስከመጨረሻው ተከታተሉ
zhlédnutí 3,8KPřed 7 měsíci
♦️7 እንጀራ በቀን የሚበላው ባል ♦️ ጉርሻና መዘዙ እስከመጨረሻው ተከታተሉ
♦️የአባባ ብርዬ ውቃቢና የህይወቴ ውጣ ውረድ ♦️ክፍል 2 ♦️የኔ ድል እና ያሁሉ ስዝብ በኔ ምክንያት መዳኑ
zhlédnutí 3,6KPřed 8 měsíci
♦️የአባባ ብርዬ ውቃቢና የህይወቴ ውጣ ውረድ ♦️ክፍል 2 ♦️የኔ ድል እና ያሁሉ ስዝብ በኔ ምክንያት መዳኑ

Komentáře

  • @elijah-pg5tb
    @elijah-pg5tb Před 41 minutou

    የሌሎች ቀኖችም ስግደት ጫንልን

  • @elijah-pg5tb
    @elijah-pg5tb Před hodinou

    Amen

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před 11 hodinami

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማች እግዚአብሔር ይባረክህ 👏

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před 11 hodinami

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዳምጨ እመለሳለሁ👏

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 Před 21 hodinou

    Betam Egziabiher yistilign bewunet astemari channel new lalawekinew awekin awekin emtilu Egziabiher libona yistachu ❤😊

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před dnem

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ወሰኝ ነገር ነው እያስተማርከን ያለው ለዛውም እንደ መግቢያ ብለህ ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ልብ ሰቶን የማናውቀውን እየጠየቅን እንድንማር ያበርታን

  • @user-go6uv6xl5h
    @user-go6uv6xl5h Před 2 dny

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @ethio_healing_mind
    @ethio_healing_mind Před 3 dny

    እኔ በግለ ወሲብ ሓጥያት ብዙ ጝዜ ጠሰቃይቻለው ተስፋ የቆረጥቁበት ግዜም ኣለ ግን ሁለም እነሳለው ቅዱስ ቁርባን እወስዳለው ጌታም ኣንድ ቀን የማሽነፍ ሃይሉን እንዲሰጠኝ ተሰፍ እያደረኩኝ ከወደቁበት እይተነሳው እጠብቃለው

    • @BurthukalBurthu
      @BurthukalBurthu Před 2 dny

      በርች እህቴ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ኢየሱስ ክርስቶስ ሀጢያትን እንጅ ሀጤያተኘን አይጠላም ስለዚ ንሳሽን እየገባሽ ቅዱስ ቁርባኑን ቀጥይ ስለት ተሳይ ይሄን ነገር ነቅለክ ጣልልኝ ብለሽ ❤❤❤

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 Před 4 dny

    Kale hiwet yasemaln wendmachin ❤🙏

  • @አቅሌስያእህተማርያም

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 Před 5 dny

    Kale hiwet yasemaln wendmachin ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @GdHd-xc5qt
    @GdHd-xc5qt Před 5 dny

    ቃለ ህይወት ቃለ ሰናይ ያሰማልን ወንድማችን ሶሊ ተግባራዊ ክርስትና ንቁ ሼር

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv Před 5 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ👇 ባለቤቴ መንፈሳዊ አይደለም ስለ ሥላሴ አንድነትና ሶስትነትም አያዉቅም ሀይማኖትህን እንድታዉቅ ተማር ከዛ እንድንቆርብ ስለዉ እኔኮ መንፈሳዊ ትምህርት ሳዳምጥ እራሴን እያመመኝ ወዘተ ይላል ግን እንዴት አብረን መቁረብ እንችላለን ወንድሜ መቁረብ ላይ ምንም ችግር የለበትም እንቆርባለን ሀገር ስንገባ ይለኛል ግን የኔ ጥያቄ በሀይማኖቱ ጠለቅ ያለ እዉቀት ሳይኖረዉ መቁረብ ይችላል እንዴ??

  • @oritweaddse
    @oritweaddse Před 5 dny

    Ayzoke

  • @user-pt5io9yn4o
    @user-pt5io9yn4o Před 5 dny

    Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤amen

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před 5 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማለምዬ እኛን መድኃኔዓለም ማስተዋሉን ያድለን

  • @MesrakMamo
    @MesrakMamo Před 6 dny

    ዘመኑ ከፉ ነውና ቀና ብላቹሁ አትሄዱም የተባለው ቃል ለኛ ይመሰለኛል እኳን ደና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልብ ይሰጠን እኳን እኛ ወጣ ገባ እያልን የምንጸልይ ቀርቶ መለኩሴው ላይ ተቀምጦ ጠቋር ምን እየሰራ ነው ከሀን ላይሰ የማናየው ጎድ አለ እንዴ እረ ወንድሜ ሌላ ቦታ መሄድ አያሰፈልግም እኔ ትግል ከጀመርኩ ወይም ወደ ሰጋና ደሙ ከቀረብኩ ወደ 10 አመት ይሆነኛል ከዘር ያለው ጠቋር ተመሳሰሎ የሚሰራው ሰራ ብታይ አይ

  • @MesrakMamo
    @MesrakMamo Před 6 dny

    ሰላም ለናተ ይሁን ቤተሰቦቼ እንዴት ናቹ ወድማችን እግዚአብሔር መሀሪ ይቅር ባይ ነው እኳን አንተን እኔን እኮ ምሮኛል በዝሙት በተደጋጋሚ እየወደኩ በንሰህ እየተነሳው ሰቆርብ የሆነ ጊዜ እየጠበቀ ሲጥለኛ እረር እያልኮ አሁንም ንሰህ ስገባ ታምናለህ ለ3 አመት በዝሙት በእጅ አመል እየተሰቃየሁ ንሰህ እየገባሁ እየቆረብኩ ቅዱሰ እሩፋኤል ደረሰልኛ ወንድሜ ክርሰትና በሂደት እያደክ እየጸዳህ እየገባህ የሚትጓዘው ህይወት እንጂ ንጹሁ ሆነህ የምጀምረው ንጹሁ ሆነህ የምትኖረው አደለም ትዛዙኮ መሰቀል ነው ያንተ መሰቀል ምድነው መሰቀል ሲባል ልማድ እና መናፍሰት በክፉ ሰራ ከአምላክ ሲያርቁሁ አንተ ደግም እቢ አምላኬ ይሻለኛል ብለህ ከልማድ ሀጥያትና ከጠላትህ ደንገት እየመጣ ከሚጠልፍ ጠላት ጋር መታገል ነው መሰቀል ማለት ሰለዚህ ተሰፋ ቆርጠህ መሰቀልህን ከመጣል የተላትህን ሹክሹክታ አትስማ መሰቀልህን ያዝ ለይተህ ተዋጋ ከልማድ ሀጥያትና ድገት ቀን ጠብቆ ከሚጥል እሺ ወንድሜ እኳን አንተ ልማር የማይገባኛን የማረኛ የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አመሰግኑልኛ እሰኪ በናታቹ

    • @herisol7849
      @herisol7849 Před 5 dny

      እግዚአብሄር ይመስገን

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Před 2 dny

      አሜን በእውነት የእግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችንም ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Před 2 dny

      አሜን በእውነት የእግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችንም ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @sraayele840
    @sraayele840 Před 6 dny

    ቃለህይዉት ያሰማልን ወድማችን ❤❤❤❤❤

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 Před 6 dny

    ጥያቄ በሱባኤ በኩል ልጅቶና ልጆ የሚተዋወቁት በማህበር ላይ ነውነው በአካል አይተዋወቁም እሶ ሌላ ሀገር እሱ ሌላ ሀገርነው አብረው ፀሎት ይፀልያሉ ታድይ ይቼልጅና ይህ ልጅ በሱባኤ ጠይቄ ወድጄሀለሁ ውድቼሻለው ተባባሉና እሱ ከሀገር ውጭ ነው እሶ ደግሞ ከስደት ወደ ሀገር ገባች ታድይ ይቼ ልጅ እሱ በአካል ሳታየው ቀለበት ገዝታ አስባርካ ቀለበት አረገች ይህ ነገር በቤተክርስትያን ይፈቀዳል ወይ መልሱልኝ እስቴ እንዴት አንድ ስው ምንነቱን የማናቀውን ስው ገና የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምራል ይጠራል ብለን ወደድኩህ ማለት ይችላል ወይ ለዛውም በሶሻል ሚድያ ገና ለገና መንፈሳዊ ህይወትአለው ብለን መልሳችሁን እጠብቃለሁ

  • @MetaFera-g9r
    @MetaFera-g9r Před 7 dny

    ከልጅነቴ ጀምሮ በዝሙት ቆየሁ አሁን ንስሃ ገብቼ ጨረስኩ ግን ብልቴን እስፐርም ይፈሰኛል ለመቆረብ ተስፋ የለኝም ምላሽ?

  • @burteguda8273
    @burteguda8273 Před 7 dny

    ቃል ሕይወት ቃል በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ ወንድምችን

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7o Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @zenebechgebreagza
    @zenebechgebreagza Před 7 dny

    ወንድማችንቃለህወትያሰማልንእዶምከጤናያድልልን

  • @BlenKekua
    @BlenKekua Před 7 dny

    የኔ ጥያቄ ፀሎት ቤት ገብቼ ረዥም ሰአት ቆሜ ብቻዩን አወራለሁ ምንድን ነዉ ይሄ

  • @habenuser-dn3dv5cq7v

    ሰላም ወንድማችም እኔ ባሌቤተን ጸበል ኣቡነ እንድርያስ ተጠምቀን ቁረቡ ኣተቋርጡ ብለው ቅዱሳን ነገሩን ከዛ ኣብረን ቆርበን ቤት ከተመለሰን በዋላ ግን ባሌ ሽጋራ ያጭሳል ጸሎት ኣያርግም 4 ኣመት ሆነዋል ቤት ጸብ ነው ኣቆርጦው ሁሉ እንቁረብ ስለው እንኳን ልቆርብ ጸሎት ኣይጸልይም 'ኣንድ ቀን ንስሃ ኣርጎ ቁነኔኡ ካልጨረሰ ኣጩሱዋል በጣም ነው ኣዝኔ ያለዉት እባክህ ኣማክረይ ወንድሜ

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon Před 7 dny

    በርታ ወንድማችን

  • @user-xx1rw4ch9i
    @user-xx1rw4ch9i Před 7 dny

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እኔመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @meri1193
    @meri1193 Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yaz1998
    @yaz1998 Před 7 dny

    የኔ ጥያቄ 1 ከፍቅረኛ የመጣህ መንፈስ ታሰር ብዬ ከዛ በህልም ግንኙነት ማድረግ ከሷ የመጣው መንፈስ እራሱን እየገለጠ ይሆን 2 ቀን ቀን በፊት ከሷ ጋር ያደረኩት ግንኙነት ትዝ እያለ የሚያስቸግረኝ ከሆነ የዝሙት መንፈስ ይሆን ?? አመሰግናለው

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Před 7 dny

      አዎ የዝሙት መንፈስ ነው አይነጥላም እሷን መስላ ልትመጣ ትችላለች ስገድ ፀልይ

    • @yaz1998
      @yaz1998 Před 7 dny

      @@tgstSolomon ስለዚ ስለነበረን ግንኙነት ቀን ላይ ማሰብ የዝሙት መንፈስ ነው ማለት ነው

  • @delinatv
    @delinatv Před 7 dny

    ሰላም የእግዚኣብሄር ቤተሰቦች፡ እንደምን ናቹ፡ ሰላመ እግዚኣብሄር ከሁላችን ጋር ይሁንልን። እናም እኔ ከማይመስለኝ የሃይማኖቱ ባል ኣግብቼ እሱ(ካቶሊክ) የውጭ ዜጋም ነው። እኔ ደሞ ኦርቶዶክስ ነው። ወደ ቤተክርስትያን ይዤው ስሄድ ደስ ይለዋል፡ ሆኖም ግን ቓንቓውን ስለማይገባው፡ ሊቀበለልልኝ፡ ኣልቻለም፡ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ከህፃናት እስከ ኣዋቂያን መዘምራን ነው እድሜየን ያሳለፍኩት፡ ሆኖም ግን በሆነ ኣጋጣሚ ከባለቤቴ ተገናኝተን 3ልጆችም ኣፍርተናል። እኔ ኣሁን ብቻየን መቁረብ እችላለው ወይ? የካቶሊኮች ቤተክርስትያን እሄድ ነበር፡ ከምንለያይ፡ ኣንድ እንሁን ብየ፡ በህልም እመቤታችን የጣቴ ቀለበት ቀማችኝ(ተቀየመችኝ)፡ እኔ ኣሁን ግራ ገባኝ፡ ካቶሊክ ልሁን ብየ ስሄድ እመቤቴ ተቆጣችኝ፡ ኦርቶዶክስም መሆን ለባለቤቴ ኣልተቀበለውም። ስለዚህ፡ እኔ በእምነቴ፡ መቁረብ እችላለው ወይ? እባካቹሁ ምከሩኝ ወንድሞቼ

  • @lwamgebreab8221
    @lwamgebreab8221 Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 Před 8 dny

    Azaziel malet bzu alasfelagi yaslemede new kadametkut ena ketemarkut

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir Před 8 dny

    ሸር ላይክ አድርጉ ምእመናን

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir Před 8 dny

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 Před 8 dny

    Awon betam lik new kale hiwot yasemaln bewunet

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před 8 dny

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን 🙏

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Před 7 dny

      ደምሪኝ ደምሬሻለሁ እማ

  • @ndgsr2892
    @ndgsr2892 Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 8 dny

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 Před 8 dny

    ቃል ሂወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በድሜ ፀጋ ያኑርልን

  • @hanaa8530
    @hanaa8530 Před 8 dny

    የተ ጠፋችሁ ወድሞቻችን

  • @yaz1998
    @yaz1998 Před 8 dny

    1 ክርስትና ስም እጅ ላይ ፅፎ መስገድ የፀለይንለት ሰው ያስበናል ወይም በህልማቸው እንመጣለን ወይ ይሄን ብታስረዳን አመሰግናለው 2 ሴቶች ለምኞት የሚስብ ፎቶ social media የሚለቁት ምን አይነት መንፈስ ሲኖር ነው የኤልዛቤል መንፈስ ይሆን 3 ስዎች ሆን ብለው ሲያስቀኑ የምን መንፈስ ምልክት ነው

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn Před 8 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁላችን ይሁን የኔ ባለቤት ለቅዱስ ቁረባን ይቅርና ጭራሽ ፊቺ ነዉ የሚፈልገዉ እኔ ደግሞ ፀብ ላይ ነን እኔ ግን መቁረብ እፈልጋለዉ በሩቅ ከሆንን አይቻልም ስጋችንን ስነመግብ ነፍሳችን ግን ባል እቢ እያለ እንዴት ነዉ ነፍስ የምትራበዉ ሐሳቤን ተበታተነብኝ ከመጨነቄ ብዛት በስመ ሥላሴ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Před 7 dny

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ፀልይ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Před 7 dny

      ደምሪኝ❤

  • @user-kl1ey7ef2f
    @user-kl1ey7ef2f Před 8 dny

    ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋ በረከትህን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዘልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dz1wc8dv8o
    @user-dz1wc8dv8o Před 8 dny

    የአምላካችን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ አይዞህ እሄ ፈተና ባንተ ብቻ የደረሰ አይምሰልህ። እኔም እንደዛ በጥሩ መንፈሳዊ ሂወት እያልሁ በዝሙት እግዝልዚአብሔር ያዛዘኩ ሰው ነበርኩ። ከዛ ግን እንደዚ ብየ ጸለይኩ ፈጣርየ እየሱስ ክርስቶስ ወዳንተ የምመለስበት የንስሓ ጸጸት ስጠይ ይቅር በለይ ድጋሜ ወደ አንተ መልሰይ እኔ ተስፋቆርጨአሁ ወደ አንተ መምለስ ብፈልግም አልችልኩም ክርስቶስ አምላከይ መልሰይ እኔም እመለስ አው። አንተም እንደዚ ብለ ጸሊ የንስሓ ብርሓን ይሰጥሃል ሰይጣን አትስማው እሱ ኖው ተስፋ እንድጥቆርጥ እየከሰስ የልው። አይዞህ።

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Před 8 dny

    የኔንም ጥያቄ ስለመለስክልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድም አለም ፀጋውን ያብዛልህ🤲❤🤲

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Před 7 dny

      ደምሪኝ ደምሬሻለሁ እማ

  • @asasasas3309
    @asasasas3309 Před 8 dny

    ቃል ህይወት አሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ ዉድ ወድሜ ❤❤

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Před 8 dny

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @user-un1fi2qm5u
    @user-un1fi2qm5u Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 Před 8 dny

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን