የሰው ልጅ እንዲ ይከፋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • 🥀የቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት🥀
    @getemegn12
    @getemegn1991
    @lemelame_4
    ወደ ዩቲዩብ ለመቀላቀል
    ዩሴፍ ወ/ሐዋርያት👇
    youtube.com/@y...
    ተግባራዊ ክስስትና 👇
    youtube.com/@T...

Komentáře • 51

  • @Tegbarawi_kerestena
    @Tegbarawi_kerestena  Před 7 měsíci +3

    🥀የቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት🥀
    t.me/getemegn12
    t.me/getemegn1991
    ወደ ዩቲዩብ ለመቀላቀል
    ዩሴፍ ወ/ሐዋርያት👇
    youtube.com/@yosef_welde_hawareyat?si=LCFF9fIx6F3t5uNs
    ተግባራዊ ክስስትና 👇
    youtube.com/@Tegbarawi_kerestena?si=GAw4N4v9br1Xvxwx

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před 7 měsíci +5

    ኧረ እባካችሁ ላይክ ላይክ ላይክ አደረጉ ወደሜችን አባክህ ተሎ ተሎ ለቅቅልን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před 7 měsíci +2

    በእውነት ላባአታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 7 měsíci +1

    በዚህ ዘመንም እንደዛ ነውኮ ሰዎች በስራቸው ሰይጣንን አስንቀውታል እግዚአብሔር ይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x Před 7 měsíci +2

    ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የሚገርም ታሪክ ነው ስላካፈልከን ቃለ ህይወት ያሰማልይ ይቀጥል ሌላም አይጠፋም ሴጣንን የሚበልጥ ባይሖን እኮን እኩል የሚሰራ አይታጣም❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 7 měsíci

    ይሄንን ታሪክ ሁሌ በአስብኩት ቁጥር በጣም ይገርመኝ ነበር ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚያብሔር ይማን🤲

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před 7 měsíci +2

    እግዚያአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 7 měsíci

    🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🤲

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወደሜችን በእውነት ይግርማል የዳብሎስ ስራ ነው ለአባታችን ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዛላችው በቻ ነው

  • @Sasa-ds8qf
    @Sasa-ds8qf Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ወንድማችን የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 Před 7 měsíci

    ለአባታችን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-xs6xd2hn8s
    @user-xs6xd2hn8s Před 7 měsíci

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን በጣም ነው ደስ የሚለው የሚያስተምረው 😢😢😢😢😢

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před 7 měsíci

    እውነት ነው ለአባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ለአንተም ወንድማችን እኛ ስራችንን እየሰራን እንድንማርበት ና እራችንን እንድንመረምርበት ስልደረከን ቃለሒወት ያሰማልን አገርግሎትህ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 7 měsíci

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችንን እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እናመሰግናለን🙏

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ይገርማል

  • @user-uu7ug2fh3n
    @user-uu7ug2fh3n Před 7 měsíci

    አሜንአሜንአሜን😢😢😢😢😢😢ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን
    ገና ልጀምር ነዉ ልጨርስና እኮምታለሁ❤

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn Před 7 měsíci

    ሰላም ክርስቶስ ከሁላችሁም ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @BezawitKebede-hp4ui
    @BezawitKebede-hp4ui Před 7 měsíci

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Před 7 měsíci

    አግዚአብሔር የምስገን ሰላም አመሸህ ወንድሜ የሚገርም ነው እወንት ነው እኮ አንዳንዴ ለማመን የሚከብድ ባአሁን ላይ የሚሰሙት በጣም የከብዳል

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 Před 7 měsíci

    ይገርማል በጣም በተመስጧ ነበር ያዳመጥሁት እግዚአብሔር ይርዳን በእወነቱ😢

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před 7 měsíci

    በወደሜችን በዝህ በጣም ብዙ ትምህር ሰለ መናገኝ በረታልን ቅጠልበት

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ይገርማል ምን አይነትነንግን😢

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tseonyadamyoutube6625
    @tseonyadamyoutube6625 Před 7 měsíci +1

    ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድማችን🎉🎉🎉

  • @user-tu7nj4ud7s
    @user-tu7nj4ud7s Před 7 měsíci

    ቃለሂውት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢 ይገርማል እደውመፀሐፍን ያባታችን በርከት መቸ ነው እማገኘው

  • @amexlove7505
    @amexlove7505 Před 7 měsíci +1

    ጎበዝ ወንድማችን በርታ በርታ

  • @user-gq9ts3nm7j
    @user-gq9ts3nm7j Před 7 měsíci

    Temechegn

  • @AlemDame
    @AlemDame Před 7 měsíci

    😢😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 7 měsíci

    በስላሴ ስም😢 ሰው እንደዝ ይከፋል 🥲በጣም ሚገርም ነው እንካንም ከዝ ክፉ መንፈስ ተገላገለ ቀጥልበት ወንድሜ 🥰

  • @user-xs6xd2hn8s
    @user-xs6xd2hn8s Před 7 měsíci

    እውነት ሁለተ ነው የሰማሁት ደጋግሜ

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Před 7 měsíci +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤🤲🤲🤲🌸🌸🌸😢😢😢😢😢

  • @ንቅሑ21
    @ንቅሑ21 Před 7 měsíci

    kal hiwot yasemalen wendemachen yosefi

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 7 měsíci

    ከአጋንት የሚበልጥ ሰው አለ ። ይገርማል ሰው ከማጋር ነው የምንኖረው ከአጋንት በልጠን መኖር አይ አስናቀ ።

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እነኳን አብር አደረሰን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 Před 7 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 7 měsíci

    Yeandand sew sytanawi kefati.Rasachew gedelew,Raschew azenew genzew yekebruhali 😢😢aye kifati sew zegeninegn

  • @user-sj9zn1ke6o
    @user-sj9zn1ke6o Před 7 měsíci

    Besmam igziyo sew 😢

  • @user-td5km6zj7o
    @user-td5km6zj7o Před 7 měsíci

    ቃለህ ይወት ያሰማልን ወንድሜ አድ ጥያቄ ነበረኝ ወንድሜ እከ የሚባል መንፈስ አለደ እባክህ ወድሜ ይህን ጥያቄ መልስልኝ

  • @Msgna188
    @Msgna188 Před 7 měsíci

    ሰላም ውንድሜ አንዴት ንህ ኦፍፍፍፍፍፍ አን ግን ምን አይህንክ ነው ይህንን ትምህርት አይሰማወ የዝሙት video ምቅማአልችልከም ፅሎት አስብኝ ውለት ሂወት ቴሌግራም ምግኝ ት አፍልግልወ መምህር ግርማ ወንድሙትምህርት አስምልው ግን ትግብር የለም

  • @nuhaminbirhanualem2222
    @nuhaminbirhanualem2222 Před 7 měsíci

    Yhen tarek kizeh befit semhiwalew radio abisiniya lay abatachin yehiwot gimtgachwun ayalkibet setykachw yehen tarek akrbwut nbr ena girmogale becha egizeabher lehulachnim lebona yesten

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Před 7 měsíci

    ወንድሜ አባክህ በስው uger ያልሁት በምትፎ ሽታ አይተችገርኩ ነው ሰራ መስራት አልቻልኩም በጣም እራሴ ልፈንዳ ነው አባክህ ምን ላደርግ ጸሎትና ሰግድት አድርጋለው ግን በጣም አየተፈተንኩኝ ነው

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 7 měsíci

    ወድም ጠፋሀ በዛ አርግል እባክህ