መ🛑ሙሉ ሰው ለመሆን ምን ላድርግ // ሙሉ ሰው የሚባለው ማነው ? ምን ሲኖረው ነው? (ዮሴፍና ሰለሞን )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ሙሉ ሰው ለመሆን ምን ምን ከኛ ይጠበቃል ? ወደ ማህበራችን ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ .t.me/getemegn12

Komentáře • 29

  • @Tegbarawi_kerestena
    @Tegbarawi_kerestena  Před 2 měsíci +10

    የተግባራዊ ክርስትና ማህበር ቅመሞች ኑ ሰብሰብ ብለን እንስማ 😘 ገባ ገባ በሉ ሼር አርጉ

  • @Henokdawa
    @Henokdawa Před 2 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹህ የዉዠንጌል ቃልን ሚስጥር ጌታ አብዝቱ ይግለፀላቹህ ከዚህ ይብልጥ የምታስተምሩበትን እውቀት ይስጥልኝ መድሃኒዓለም ኢነሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን እኛንም የተግባር ሰው ያድርገን አሜን

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 Před 2 měsíci

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እድሜአችሁን ያርዘምልን❤

  • @user-ie3mz9tf6r
    @user-ie3mz9tf6r Před 2 měsíci

    ቃልህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችህ እናመሰግናለን በርቱልን የኛ እንቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Před 2 měsíci

    ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ጸጋውን ያብዛላችሁ በእውነት የኔ ልዩ
    ወንድሞች እግዚአብሔር ይስጥልን
    በርቱልን እውቀቱን ጥበቡን ያብዛላችሁ

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን በርቱልን

  • @kirubelamanuel
    @kirubelamanuel Před 2 měsíci

    ሙሉ ስው ለመሆን
    1ስለ ራስ ማውቅ✅
    2አስቦ መስራት❌
    3አላፊነት መሸከም❌
    4ፈቃደ እግዚአብሔር ማስቀደም❌
    5ግብረ ገብ ያለው❌
    በጣም በዙይጎለኛ ግን አሁን ለመማር ዝግጁ ነኝ በጣም እግዜብሔር አምላክ ልባናያን ያዘጋጅልኝ ወድሞቼ በርቱልኝ ፀጋውን ይብዛላችሁ ደስ የሚል ትምህርት ነበር በጣም❤❤❤❤❤

  • @beza4660
    @beza4660 Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን

  • @HayatHayat-rb3mk
    @HayatHayat-rb3mk Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልኔ ወድሞቻችን በርቱ እደኔ አይነቶች ምንም ለማውቁ ትምህርት ሆነችሀል ማለቴ መንፈሳው ምን እደሆነ ለመነውቀ እኔ በናተ ተምህርት ተጠቅሚለሁ እራሴን እያየሁ ነው እግዚአብሔር ያገልገሎት ዘመናችሁን ያረዝምልን ❤❤❤❤

  • @user-xx1rw4ch9i
    @user-xx1rw4ch9i Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ፀያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hd2lu5xx1z
    @user-hd2lu5xx1z Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስምልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @MebratgebruGenresilasie
    @MebratgebruGenresilasie Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልም❤❤❤❤

  • @user-xz2ct4qs9z
    @user-xz2ct4qs9z Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 měsíci

    #5 ነጥቦች
    1ኛ ስለ ራስ ማወቅ
    2ኛ አስቦ መስራት
    3ኛ አላፊነትን መሸከም
    4ኛ ፈቃደ እግዚአብሔር ማስቀደም
    5ኛ ግብረ ገብነት ያለው
    እኔ አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን እየተውኩ ነው አልፎ አልፎ ግን ትዕግስት ማጣት ነው ድንገት እናደዳለው ከዛ በጣም ይፅፅተኛል እግዚአብሔር አዳያዝንብኝ

  • @BezawitKebede-hp4ui
    @BezawitKebede-hp4ui Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን

  • @user-uu7ug2fh3n
    @user-uu7ug2fh3n Před 2 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን ወድማቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ❤❤❤

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @wemk3404
    @wemk3404 Před 2 měsíci

    በውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን የአብዛላችሁ ወንድሞቻችን እናመሰግናለን በእርሱልን

  • @user-zc9tn4lx6i
    @user-zc9tn4lx6i Před 2 měsíci

    kalhiwote yesmalign wedimoch

  • @user-qn6uc9lf8q
    @user-qn6uc9lf8q Před 2 měsíci

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @Hrrd6
    @Hrrd6 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz2ct4qs9z
    @user-xz2ct4qs9z Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qn6uc9lf8q
    @user-qn6uc9lf8q Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rjejrjd5420
    @rjejrjd5420 Před 2 měsíci

    😍👏

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal Před 2 měsíci

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ከይቅርታ ጋር ጥያቄ ልጠይቅ ጥያቄዉ ህልም ነዉ ተኝቸ ቤተ ክርስቲያን ሒጀ ይመስለኛል የሆነች ሴት ቅብአ ቅዱስ አዉጥታ ሌላኛዋን ልትቀባት ስትል ሌሎች አይተዉ ይች የሴት ደብተራ ናት ሲሉ ተሰለበች ከጎኗ ነበርኩ ከዛ ከፊት ያለዉ ወንበር ተንቀጠቀጠ ደንግጨ ላማትብ ስል እጀ አልታዘዝ አለኝ ስነቃ እጀን አሞኛል ቅባቅዱስ ራስጌ ነበር ስተኛ ምን ትለኛለህ