ከምዕመናን የመጡ ጥያቄዎች 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • __
    የመጀመሪያ ጠያቂ ወንድማችን
    __
    እኔ በህይወቴ ፍቅረኛ የለኝም ሊይዝ አስቤ ሴቶችን እቀርባለው ከዛን ስለ ፍቅር ሳወራቸው ይርቁኛል ከዚያን ያስጠሉኛል ሴትን ለመቅረብ አልቸገርም ግን ከትንሽ ግዜ በዋላ ያስጠሉኛል ደሞ ዝሙት በውስጤ ይመላለስብኛል ምን ላድርግ❓
    ሌላው ደሞ በህልሜ የሆነች ሴት ትታየኛለች
    ሌላው ደሞ የሆነ የማውቀው ሰውዬ ጥቁር ሰውዬ አለ እሱም ብህልሜ ይመጣል ምድነው❓
    ___+
    ሀለተኛ ጠያቂ እህታችን
    ___+
    ከአረቦች የሚመጣውን የቡዳ መንፈስ እዴት እንከላከለው በተለይ ትልልቆቹ ስዎች ኩል ይኳላሉ ሳያቸው ያስፈራኛል አይናቸው እራሱ ይታወቀኛል የራሴ ብዙ መንፈ አለብኝ ደሞ የነሱ ሲጨመር በተለይ በድገት የሚመጡት ሰዎች ያስደነቅጡኛል ምክር ስጡኝ ❓

Komentáře • 10

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Před 7 měsíci +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mimialefo2060
    @mimialefo2060 Před 6 měsíci

    ቃል ህይውት ይሰማልን
    ውንድም በሚካኤል እንዳታለፍኝ
    ሀሌየ በህልሚየ ብዙው ሰውችየ የቀርቡኝል እጮሀለው
    አባቴን ተመሰሎው ያውራኝል ገንዘብ አልዘም በትንሸ ነገር እብሰጫለው ሳልቅሰ እኔ ነኝ እንዴዚህ የማርገሸ ይልኝለ ሁሌየ አባቴ ተመሱሉው ያዋራኝ

  • @Nadar-dm1ds
    @Nadar-dm1ds Před 7 měsíci

    ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን

  • @alemsise6833
    @alemsise6833 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @semhararaya1608
    @semhararaya1608 Před měsícem

    Selm Selm Selm 😊

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @DmsDms-gw4ec
    @DmsDms-gw4ec Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d Před 5 měsíci

    አባቴ መጀመሪያ ተሰረቶ ያለቀ ግን ያልተመረገ ቤት ሲሰጠኝ እቢ እላለሁ ክዛ ተሰረቶ ያለቀ በአበባ አሳምሮ ይሰጠኛል ክዛ በሌላ ቀን ደግሞ የተጀመረ ቤት ሰረቶ ያች ነው ግን ሌላ ቦታ ጨምረሸ ትሰሪለሸ ይለኛል እሸ እላለሁ

  • @T-xq2hp
    @T-xq2hp Před 7 měsíci

    ወረኛ መንፈስ ሲላክብን የምናደርገውን ነው የሚያቃጥረው ወይስ የምናስበውን ነው እስኪ መልሱልኝ 🙏

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem Před 7 měsíci

    እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል