እፎይ-ታ ቀዳማይ | ክፍል 21 | የተቀቀለ ቀንድ !
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- እፎይ-ታ ቀዳማይ | ክፍል 21 | የተቀቀለ ቀንድ !
በEvangelist Yared Tilahun ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ትምህርቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
#እፎይታ #goldenoilministry #ያሬድጥላሁን #yaredtilahun #audiobook #Spotify #iTunes #CZcams #serenity #devotional #amharic #christian #ethiopian
@abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @TeddyTadesseOFFICIALChannel @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @daniel64813 @BereketTesfayeOffical @realityshow7187 @FrieDagiFamily
ተበረክ ወንጌለዊ ያሬድ
አሜን
ታባራ
አሜን አሜን
አሜን
አሜን ዋው❤❤❤❤❤አሜንንንን🎉❤❤❤❤
Amen Amen 👏👏👏👏
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
ጌታ ይባርክህ ወድም ያሬድ የአግዚአብሕር ቃል መረክ ደሰ በሚል በመንፈሰ ቅድሰ ሀይልና የተቀባ 🙏🙏🙏🙏
አሜን
Much respect man of God. 🤩
BLESSED
እባክህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
ክብር ሁሉ ለመዳናችን ቀንድ ይሁን!!!…ጌታ ስለኛ ያደረገው ነገር ሁሉ ከአዕምሮ በላይ ነው…ድንቅ ትረካ! …ጌታ አብዝቶ ይባርክልን ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ
Ye medan kened! Hallelujah!!! Love you Jesus and thank you for dying for me and concurred devil and death!!!! Glory to our father!!
Thank you so much wongelawi Yared for the message!! Let God almighty bless you more
አሜን
Next please
የተባረክህ ወንድም ያሬድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጨምሮ ጨምሮ የጌታ ጸጋ አሁንም በአንተ ላይ ይሁን.
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 🙏🏻
አሜን
Well com too shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ❤❤
Shalom Shalom
Yemigerm nw tebarek
BLESSED
እግዚያብሔር ይባርክህ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን
THANK YOU
በኔም ውስጥ ያሬዱ እስከዛሬ ድረስ አለ ጌታን በተቀበልሁ በሳምንቱ የመዳን ቀንድ በሚል እርእስ ስታስተምር ሰምቼ እጅግ ተደስቻለሁ ከዛን ጊዜ ጀምሮ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ የምታሰላልፈውን መልዕክቶች ትምህርቶች እከታተላለሁ ያሬዱ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሌላ የምለው የለኝም ተባረክልን ኑርልን ድንቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህና ዘመንህ, ትዳርህ,ልጆችህ አገልግሎትህ ይባረክ 🙏🙏🙏♥️
አሜን ጌታ እየሱስ ይባረክ !!!
አሜን አሜን አሜን ብዬ በተናገርከው ሁሉ እስማማለሁ ሞትን ድል ባደረው በልጅ በእየሱስ ክርስቶስ አሪፍያለሁና
1 ቆሮንቶስ 15:55, 57 NASV
[55] እንዲሁም፣ “ሞት ሆይ፤ ድል መንሣትህ የት አለ? ሞት ሆይ፤ መንደፊያህስ የት አለ?”
[57] ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድልን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።
እግዚአብሔር ይባርክ🙏 አመስግናለሁ 🙌
አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ የቃሉን እውነት በምሳሌ ስታስተምር እንዴት ደስ ይላል ውስጥ ገብቶ ነው የሚቀረው ፀጋው ይብዛልህ... የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት ለምን እንደቆመ አልገባኝም ??
በዚህ ሳምንት ውስጥ ይጀመራል
አስታውሳለሁ ከረጅም ጊዜ በፊት በአንድ ትምሀርትህ አሁንም ድረስ አልረሳውም ሲዖልን ቀዶ ወጣ አሜን!!!
BLESSED
Geta Jesus zemenihin ybarik.
Beakal bayih timhirochin beakal kuch biye bisemana tsega bikafel des ylegnal.
Please 🙏 wede Europe yememtat hasab kaleh ????
🙏🙏