ንሰሃ በወንድም ዳዊት ፋሲል / Repentance by brother Dawit Fassil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 12. 2021

Komentáře • 64

  • @HappyMarathon-fk4ic
    @HappyMarathon-fk4ic Před měsícem +1

    ዳዊትዬ ፡ የኢየሱስ ቆንጆ ልጅ።

  • @user-ux2nm4ed1c
    @user-ux2nm4ed1c Před 22 dny

    ያለቅድስና እግዛብሔርን ማየት አይቻልም ላልከው ሠው በመጀመሪያ እየሱስን ለብሰሀል ምክንያቱም እግዛብሔር ሚያውቀን በእየሱስ በኩል ብቻነው

  • @mahiabebe4188
    @mahiabebe4188 Před rokem +5

    ጌታ ብርክ ያርግህ ወንድሜ!! እባካችሁ ሙሉ ትምህርቱን ጫኑልን!! በጣም ወሳኝ ናቸው ትምህርቶቹ በዚህ ዘመን እውነት የሚመስል እንደ አሸዋ በሆነበነት ግዜ

  • @SelamawitEsheteOfficial
    @SelamawitEsheteOfficial Před 2 lety +6

    የወንጌልን እውነት በግልጽ የማስተማር ጸጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን! ጌታ ባርኮሃል ወንድሜ

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 lety

      Amen & you got his teaching very well by saying "Tebarekehal" this kind of "you're blessed" is part of his teaching & it's already in the Bible too!! I'm trying to use God's word like he is teaching lol

  • @sisaytesfaye9670
    @sisaytesfaye9670 Před rokem +3

    ጌታ ይባርክህ፤ አንድ ሰው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሀጢአቱ እንደ ተሰቀለ እንደሞተናከሙታን እንደተነሳ ባመነ ጊዜ ድነቱ ጸድቋል፤እንዲሁም ከዳነ በኋላ ሀጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለው፡፡
    ዮሐንስ ሀጢአትን እንዳናደርግ ይመክረንና ጽድቅን የሚያደርግ ከእግዚአብሔር እንደተወለደ እና ሀጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ እንደሆነ እና አትሳቱ በማለት ጠንከር ያለ ማሳሰቢያ ይሰጣል፡፡ ሰው ሀጢአትን እንደውሀ በሚጨልጥበት በውስጥም በውጪም በእግዚአብሔር ቤት እንዴት መኖር እንደሚገባን ማወቅ እንዳለብን አምናለሁ በዚህ ርዕስ ላይ ትምህርት ብታዘጋጅ

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 Před měsícem

    አሜን

  • @eliastm862
    @eliastm862 Před 2 lety +3

    ጌታ ይባርክህ
    ትንሽ ድምፅ ብቻ ብዙ አይሰማም

  • @olananigatu720
    @olananigatu720 Před 2 lety +4

    ጣፋጭ ቃል ኡፍፍፍ 🙏🏽

  • @YedlYedl
    @YedlYedl Před 4 měsíci +1

    ፓስተርየ ተባረክ

  • @mancity5551
    @mancity5551 Před rokem +1

    ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማይ አይገባም የሚለውስ

  • @jamboejigu7978
    @jamboejigu7978 Před rokem +1

    ወንድም ዳዊት መንፈስ ይብዛልህ ይህ ድንቅ እውነት ነው

  • @degenet3127
    @degenet3127 Před 2 lety +2

    ፀጋ ይብዛልህ አይን የሚከፍት እውነት ነውና የምታስተምረው

  • @girmanesibu
    @girmanesibu Před rokem +1

    አሜን የተባረከ ትምህርት ተባረክ

  • @dinkupaulos6846
    @dinkupaulos6846 Před 2 lety +12

    ዉድ የጌታ ልጅ ወንድሜ፡ ጌታ ይባርክህ፡ ትምህርቱን ተከታተልኩት፡ እኔ በጣም ተመችቶኛል ግን ግር ያለኝ ነገር፡ ከቻልክ፡ በፅዑፍ፡ ብትገልፅልኝ፡ ይሄ ትምህርት፡ በመጽሐፍ ቅዱስ፡ ሻማ ይዘዉ ከሚጠብቁት ወይም ኩራዛቸዉን አብርተዉ ሲጠብቁ፡ ከጠፋባቸዉና ከተኙት ከሚለው ቃል ጋር፡ ያለዉነሸ፡ ሃሳብ፡ ብትገልፅልኝ ብዬ እጠይቅሃለዉ፡ ጌታ ይባርክህ፡ አመሰግናለሁ !!!

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 Před 2 lety +2

    በኢየሱስ ስም ስለቃሉው ጌታ ይክበር ጸጋውን ያብዛልክ በእውነት ብዙው አመለካክቲየ ተቀይሯዋል እኔየ ጌታን ብዙው ጌዜየ ተቀብየው አለሁ አለማወቄየ ግን እንዳላወኩው ስለሜያቅ ምህረቱው በኔየላይ በዝቷዋል ስላተ ግን ጌታን እያመሰገንኩውት ነው በእውነት ይብዛልክ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 Před 2 lety +4

    ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ።
    በዚህ ሳምንት ቻናሉን ተቀላቅዬ በብዙ እየተባረኩ ነው ።

  • @nebeyousamuel7426
    @nebeyousamuel7426 Před 2 lety +2

    ወንድሜ ዴቭ ፀጋ ይብዛልክ!!

  • @yoseflaemabo12
    @yoseflaemabo12 Před 2 lety +6

    ትምህርቱን ወድጄ ነበር የድምጽ ችግር ብስተካከል በጥራት አይደርስም ከይቅርታ ጋር

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 Před 2 lety +2

    ሰው ከዳነ አይጠፋም የካልቬን አስተምሮት ነው ስህተት ነው ። ያለ ቅድስና እግዚአብሔርን ማየት አይቻልም ።

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ የተሳሳተ መረዳቴን የቀየረልኝ ትምህርት ነው

  • @samsonbelay1290
    @samsonbelay1290 Před 8 měsíci

    እዉነተኛ ወንጌል ።

  • @asresselam8303
    @asresselam8303 Před 2 lety +2

    ሮሜ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ዕዳ አለብን፥ እንደ ሥጋ ፈቃድ ግን እንኖር ዘንድ ለሥጋ አይደለም።
    ¹³ እንደ ሥጋ ፈቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁና፤ በመንፈስ ግን የሰውነትን ሥራ ብትገድሉ በሕይወት ትኖራላችሁ።
    ¹⁴ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።
    ¹⁵ አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።
    ¹⁶ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 Před rokem +1

    Wow geta ybarkh wndime tsga yabzalh

  • @misganawfaye8067
    @misganawfaye8067 Před 2 lety +2

    Bless you more!

  • @GeneDikale
    @GeneDikale Před 3 měsíci

    ❤❤

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 Před 2 lety +1

    እሜገርም አኮ ነው እንደገና መወለድ የለም

  • @christianmezmur1834
    @christianmezmur1834 Před 2 lety +1

    Stay blessed dear Dave

  • @lalotosadore861
    @lalotosadore861 Před 2 lety

    የወንጌልን እውነት በግልጽ የማስተማር ጸጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን! ጌታ ባርኮሃል ወንድሜ፤ ፀጋውን ይጨምርብህ ለኛ ጥቅም፤ ለጌታ ክብር.

  • @zewduwubishet3084
    @zewduwubishet3084 Před 23 dny

    ❤️u

  • @tesfagabirgebru1118
    @tesfagabirgebru1118 Před 2 lety +1

    selamh ybza wendme sbketh betam hiwet sttonal dmxgn bebzat aysemam astekaklut

  • @user-br3ke3ls9y
    @user-br3ke3ls9y Před rokem +1

    Tbark

  • @hirutworku9120
    @hirutworku9120 Před 2 lety +1

    Tebarek

  • @melkamugemechumaru711
    @melkamugemechumaru711 Před 2 lety +1

    Tsegaha yibizeli

  • @mindayehirpato128
    @mindayehirpato128 Před 6 měsíci +1

    ወደ አለም ሄዶ በዛው ብቀርስ

  • @lalotosadore861
    @lalotosadore861 Před 2 lety +1

    በትምህርትህ አጅጉን ተባርኬአለሁ፣ ተበራክልን
    ለሞት የሚያበቃ ሓጢአት የትኛው ነው; በክህን የእግዚአባሔር ሰው አስረደን

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem +1

    እኔም ሂሳብ አወራርጄ ነው የተመለስኩት

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @rahelasfaw7585
    @rahelasfaw7585 Před 2 lety +1

    Geta yebarekhe.gen teyaqe alegn ande sew Getane teto lela neger mamelke bijemerna temoleso wode Geta bimeta ye medane ensha megebate ayetebekebetem woy?

  • @user-sakulnuhateg
    @user-sakulnuhateg Před 2 lety +1

    ወንድሜ ዳዊት ጌታ ኢየሱስን በግል አዳኝነት ያመነና ንስሐ የገባ አማኝ እንደ ሉቃስ 15 ልጅ እንደ ልቡ እየሆነ ባይመለስና ቢሞት የዘላለም ሕይወት ያገኛል ወይ?

  • @tsehayeshiferaw8096
    @tsehayeshiferaw8096 Před 7 měsíci

    በሃዋሪያት ስራ 818-24 ያለው የሲሞን ታሪክ ምን ይላል ስለንስሃ ወንድም፡፡

  • @israelasfaw7357
    @israelasfaw7357 Před rokem

    Dev Please it must be repeat this.coz the words are not clear

  • @mussiekahsay7739
    @mussiekahsay7739 Před 2 lety +3

    ተባረክ ወንድሜ
    ጌታ የተቐበለ ሰው ሓጥያት ካደረገ አሺ ምን ማድረግ አለበት

    • @bihon24
      @bihon24 Před 2 lety

      Repent therefore and be converted, so that your sins will be blotted out, and the times of rest from before the face of THE LORD JEHOVAH will come to you.”
      የሐዋርያት ሥራ 3
      19-20፤ እንግዲህ ከጌታ ፊት የመጽናናት ዘመን እንድትመጣላችሁ አስቀድሞም ለእናንተ የመረጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲልክላችሁ፥ ኃጢአታችሁ ይደመሰስ ዘንድ ንስሐ ግቡ ተመለሱም።

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 Před 2 lety

      ኃጤያት ካደረገ መታሰብም የለበትም ይሄ ልምምድ ውስጣችን ካለ ኃጤያት ብናደርግ ንሰሀ እንገባለንየሜለው ሀሳብ ለራሳችን የኃጤያት ፈቃድ መስጠት ነውእሱ እኛ ሰፈር መወራት የለበትም ኤፌሶን 2 (Ephesians)
      10፤ ፍጡራቱ ኢና እሞ፡ ነቲ ኣምላኽ ክንመላለሰሉ ኢሉ ቐደም ዘዳለዎ ሰናይ ግብሪ ብክርስቶስ የሱስ እተፈጠርና ኢና።

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před 10 měsíci

      ሀጥያትህን ለሊቀካህኑ እየሱስ ተናዘዝ...1ኛ ዪሀንስ 1:9

  • @mahiabebe4188
    @mahiabebe4188 Před rokem +1

    ስለ ትንቢት ያስተማርከው ትምህርት CD እንዴት ነው የማገኘው? " የተባረከው ተስፋችን" እየሱሰ ጋ መልስህ ስላገናኘህኝ "በቃ አንቺ የሲኦል ነሽ "
    ካሉኝ ሰዎች እና ከክፉ ክስ እና ተስፋ ቢስ ከሆነ ህይወት የሀጥያቴን ዋጋ በስጋዬ እና በነፍሴ እየከፈልኩ ሳይሆን በቃ የጠፋሁ ስለሆንኩ ነበር የመሰለኝ! ብዙ ግዜ መልሼ ጌታን እቀበላለሁ ብዙ ግዜ የተናዘዝኩትን መልሼ መልሼ እናዘዛለሁ••••••• life with out real spiritual activity up and down! Hot and cold... It is horrible . so I in courage u dear brother please upload this kind of foundation teaching don't make it short because it is important.

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před rokem

      Dawitfassilministry ዩትዩብ ቻናል ላይ ይገኛል።

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 Před 2 lety +1

    የጏጢያት ደሞዝ ሞት ነው የሚለው ቃል ምን እናደርገው? አስተምሮትህ ለጏጢያት ነጻነት የሚሰጥ ነው ?

  • @alemayehuwoldemichael585

    How do you skip Rev.22:14-15?They are backsliders., Maybe still believe in Jesus as the Savior? Once saved, saved for ever is not true.As Jesus comes in us when we receive Him, He may leave us as we leave Him.

  • @tsehayeshiferaw8096
    @tsehayeshiferaw8096 Před 7 měsíci +1

    ኢየሱስ የዘላለም ህይወት እንደሚሰጥም በ ዮሃንስ ወንጌል 6፡40 ላይ ይገልፃል፡፡ ለምን ኢየሱስ የዘላለም ህይወት አይሰጥም ብለህ የምታስተምረው፡፡ ማመን እኮ የተፃፈውን መክዳት አይደለም፡፡

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 Před rokem

    በሩ የተዘጋባቸው ቆነጃጅት የዳኑ ከሆነ እንዴት ተዘጋባቸው?

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před rokem +1

      ከማቴዎስ 24 በኃላ የሚያወራው ስለ ክርስቲያኖች አይደለም ።

  • @binishuyegeta5558
    @binishuyegeta5558 Před 2 lety +1

    ማቴዎስ 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
    ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
    ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
    👉 ይሄ ቃል ስለነማን ነው የሚናገረው?! ጥያቄ ስለሚሆንብኝ ነው?

    • @binishuyegeta5558
      @binishuyegeta5558 Před 2 lety

      “እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።”
      - 2ኛ ቆሮ 7፥1
      👉 መንፈስ በሀጢያት አይረክስም ወይም?

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před 2 lety

      0902377925

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni Před rokem +1

    ስለዚህ ከዝሙት መውጣት ያቃተን ምንድነው የምናደርገው???

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před rokem +1

      መንፈሳዊ ትምህርቶች ፈልገህ ተማር , ቸርች አካባቢ ዋል , የምትውልበትን ቦታና ሰው ምረጥ

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  Před rokem +2

      ቲቶ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
      ¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤

  • @mihretgetachew8912
    @mihretgetachew8912 Před 2 lety +3

    ሰው ይሄን ሃጥያት ሲያደርግ የእግዚአብሔርን መንግሥት ካልወረሰ የዘላለም ሞት ሞተ ማለት ኣይደል እንዴ። ገላትያ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥
    ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥
    ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ይህ የተፃፈው ለኣማኞች ነዉ

    • @fisherofman
      @fisherofman Před 2 lety

      በመንፈስ ፈቃድ የሚመላለሱ (አማኝ ) ነው ፤ በስጋ ፈቃድ ለሚመላለስ (የማያምን)