የቀለጥው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ (Yekeletew Mew Ethiopian Dirama) 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 250

  • @somayath1070
    @somayath1070 Před měsícem +22

    😂😂😂 ማነው የጠረመው አወዳደቅ ያሳቀው ላይክ አድርጉኝ አምሮኝ ነው

  • @user-pd9vy2vz4s
    @user-pd9vy2vz4s Před měsícem +3

    በጣም በዛ እናት አባት መጫወቻ ናቸው ቢያንስ ወላጅ ሲመጣ ደንግጠን እንተዋለን ጪራሽ እናት አባት ፊት 😢

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před měsícem +7

    ጭቃው ፣ ድጡና ክረምቱ እናንተን ጨምሮ ሁሉም ነገር ደስ ይላል

  • @AMATEM23
    @AMATEM23 Před měsícem +7

    አትጨማለቁ ወላጅ እረፉ ብሎት እምቢ የሚል ልጅ የለም ወላጅም እንዲህ አይለምንም ተቆጥቶ ስርዐት ያስይዛል እንጂ

    • @atsedeasefa7353
      @atsedeasefa7353 Před 28 dny

      አያምጣው ነው ካልባረከ ወላጅ የሚደበድብም አለ እንኳን ተው ሲባል

  • @de4xi
    @de4xi Před měsícem +1

    አማራየ❤❤❤ድል❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z Před měsícem +10

    ደግነቱ ለልብስ ማጠቢያ ወንዝ ይኖራል ለጭቃው ማስለቀቂያ😂😂😂

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e Před měsícem +3

    የሴት ጎረምሳ ያለባችሁ እሪበሉ ተደፍታችሁ ማለት አሁነዉ😂😂😂😂😂ምናለ ብተዋቸዉ ቢዋጣላቸዉ😂😂😂😂😂

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353 Před 28 dny

    አቤት የህትማማች ጥል ወዲያው መጣላት ወዲያው መታረቅ ትልቅ ስትሆን ደስ የሚልና አስቂኝ ትዝታ ወደኋላ መመለስ ቢቻል እህቶቼ ነብሳችሁን ይማረው😢😢😢😢

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před měsícem +3

    ጭቃውን ሳትወዱት አልቀረም በየተራ ተንከባለላችሁበት ሁላችሁም😂😂

  • @user-jm2ej2xy7z
    @user-jm2ej2xy7z Před měsícem +3

    ድምቀቶቼ የሣቄ ምጮቺ ሠላማቺሁ እደምድር አሸዋ ብዝትት ይበልልኝ❤❤❤❤😂😂

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf Před 20 dny

    ድጧ ምርጥ መጣሊያነይ ወይኔ የሲሳይአወዳደቅ😂😂🤣 ገረመው የከደአይገላግልም

  • @wesen-wc8uj
    @wesen-wc8uj Před měsícem +6

    እኔን ወንድሜ አስታወሱኝ ጎረቤት መቶ ነበር የምንገላገል😂😂😂

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před měsícem +2

    ምነው አሁንስ ሁላችሁም ከአማኑኤል የተለቀቃችሁ አስመሰላችሁት ዝም ብሎ ድብድብ መጯጯህ አልገባኝም😮😮

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před měsícem

    እኔ ለእናተ ጨነቀኝ ጭቃ የሚባል ዝናብ የሚባል አልወድም😂😂😂😂😂

  • @MekdesKebede
    @MekdesKebede Před měsícem +3

    እኔ ከታላቄ ጋ ስጣላ እናቴ ከደረሰች ያለ ገላጋይ ገና ስናያት ቁጭ ከዛማ በአሪፍ ቁንጥጫ ታፋና ታፋችን ስር ምዝዝዝልልልግግግ ስታደርገን አቤት ከዛማ ሲኦልን ቃኘት ቃኘት አርገናት ከሲስቱ ጋ እንመለሳለን😅😅😅 አቤት ቁንጥጫንማ አጣጣምናት😫😫😫

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 Před měsícem +1

      😂😂😂😂Yenen Life Astaweshign
      Siolin selam beylign 😂😂

    • @MekdesKebede
      @MekdesKebede Před měsícem +1

      @@emuadmasu873 😂😂😂👍

    • @BabteBay
      @BabteBay Před měsícem +1

      🎉​@@MekdesKebede

    • @BabteBay
      @BabteBay Před měsícem +1

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x Před měsícem +3

    GOOD jab congra !! Dani from USA 🇺🇸

  • @mekdeswondimeneh608
    @mekdeswondimeneh608 Před měsícem +5

    ይህ ድራማ በደንብ ያልታየ ነው ምክንያቱም የገጠር ውስጥ ይህን አይነት የእህትማማች ጠብ እንዲያው ሥራው አድርሷቸው ነው እንደዚህ ያለ ነገር አናውቅም ተስማምተው አንዱ በአረሞ፣ አንዱ ቤት ጥበቃ ፣አንዱ ከብት ጥበቃ ነው የሚውሉት እንጂ አስተውሉ ለዩቲዩብ ብላችሁ ባህላችንን አታርክሱት፡፡

    • @madi2644
      @madi2644 Před měsícem +1

      ጨለላችሁ ድራማነው ይስሩ እናቃለን እደዚ የለም

    • @workeneshshumet7454
      @workeneshshumet7454 Před měsícem +3

      አረ እንጣላለን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před měsícem

      @@madi2644አስተዉይ የኔ እና ዝም ብሎ ድራማ የለም አደጉ በተባሉ ሀገሮች ሆሊዉድ አኒሜሽን ፊልም እንኳ ብታይ ወደፊት ሊያደርጉ የሚያስቡትን ወይ የተደረገዉን ነዉ የሚሰሩት ጭብጥ ያስፈልገዋል ግን ይሄ በየትኛዉም የ ኢትዮዽያ ክፍል ያለ የቤተሰብ ግጭት ነዉ ግን እሱም ቢሆን ኖርማል አይደለም ተዋደዉ ያደጉ እህታማቾች አሉ

    • @ethio1283
      @ethio1283 Před měsícem

      ከባህል ጋ ምን አገናችዉ እሄ

    • @ethio1283
      @ethio1283 Před měsícem +1

      ከባህልጋ ምን አገናኘዉ በማንም ቤት ያለ ነዉ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před měsícem +1

    ረብሻውን ትንሽ. አጋነናችሁት ፣አባትንና እናትን በዚህ ዓይነት ድፍረት የሚገዳደር የገጠር ልጅ የለም

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 Před měsícem +1

    ዉይ ትዝታ አለብኝ ከወድሜጋር እደዝህነበርን ደሰስትሉ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před měsícem +5

    ጭቃዉ ልጅነቴን አስታወሠዉ😅😅😅😅😅😅

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před měsícem +3

    ሰላም፣አደራችሁልኝ፣ቤተሰብ❤❤ዛሬ፣የጦርነት፣ቀን፣ነውእዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398

    ማይመስል ነገር ብንጣላም ትልቅ ሰው ስናይ ፀጥ

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 Před měsícem +4

    አያታዴ ጭልፋውን ሳይመልስ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Masarat-yy1do
    @Masarat-yy1do Před měsícem

    ወይኔ ማነው እደኔ አወዳደቃቸው ያሳቀው😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Před měsícem +2

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Před měsícem

    👏🏽 😂በጣም አዝናኝ 👏🏽አስተማሪ እናንተም ደስ የምትሉ ናችሁ🤣

  • @user-fv2lk8cq5b
    @user-fv2lk8cq5b Před 13 dny

    ደስሲሉ ደሞ ቶሎቶሎ ሚለቁት ነገርስ

  • @tayekumnger4336
    @tayekumnger4336 Před měsícem

    በጣ ነዉ ደስየሚለዉ በዉነት

  • @user-bd2im3rq8p
    @user-bd2im3rq8p Před měsícem

    ትችላላቹ የሚገርም ነዉ ጎበዞች

  • @user-cu3nj6dd1z
    @user-cu3nj6dd1z Před měsícem +3

    Wow

  • @tiruwerkchikula9459
    @tiruwerkchikula9459 Před měsícem

    የአይኔ አበባ ተይ አንጂ አሪመጠመጥሻቸው በጭቃና በዱቄት የኔ ቆንጆ 😁😁🥰❤️💕❤️ወይ አቶ ሲሳይ 😂

  • @user-sf4go7oo9x
    @user-sf4go7oo9x Před měsícem

    ካሜራ አማኑን አዘንኩለት በሳቅ ይታመማል😂😂😂😂

  • @aziza1426
    @aziza1426 Před měsícem +1

    ዛሬ ሤቶች ቀነው😅😅😂😂😂😂ሥወዳቹህ❤❤❤

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před měsícem

    wooooooow የዛሬው ደግሞ በጣም ደሰሰ ይላል በጭቃ መደባደብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወይም መንከባለ ል

  • @mimimimishfraw3222
    @mimimimishfraw3222 Před měsícem

    ውነትም የቀለጠወ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @jackmabele
    @jackmabele Před měsícem +1

    Wow very nice 🎉🎉🎉

  • @user-qb1jt7kp7k
    @user-qb1jt7kp7k Před měsícem +1

    እናት አባቱን ያለከበረ ልጅ ባይወለድ ይሻልል እድህአየነት ይቅር

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 Před měsícem

    😂😂😂😂ወይ ዛሬ 😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před měsícem

    እኔም ከታናሼ ጋር እንድህ ነበርኩ አይ ትዝታ ልጅነት ተመልሶ አይመጣ😢

  • @user-sf4go7oo9x
    @user-sf4go7oo9x Před měsícem

    ኡአአአ የዛሬውስ ባስ ያለነው በሳቄ ሆዴ ነፈሬ ።ሞ የጭቃው😅😅

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Před měsícem

    እኔ ከወድሜጋ እደዚህ ነበርን😂እህት ባይኖረኝም😢

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před měsícem +2

    🤣🤣🤣ያወዳደቅ ክፍት ተጫረሱ አይ መደነቂያ 🤣🤣አልተረፍሽምኮ🤣😜😜😜

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před měsícem

    😂😂😂😂😂ወይኔ የእውነት ነውደ ግን ድብድቡ 😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před měsícem

    ወይ ጉድ ተደባለሉ እኮ ትልቅ ታናሽ ይጣላል ግን የነዚህ ተጋነነ

  • @user-ln9uw9eg1y
    @user-ln9uw9eg1y Před měsícem +1

    OMG 😂😂😂😂😢❤

  • @tilahun123
    @tilahun123 Před měsícem

    እናንተ ተዋናቹን ከልቤ አደንቃችሁለሁ። ክህሎታችሁ ድንቅ ነው። አንዳንድ እንከኖችን ብታርሙ የበለጠ ጥሩ ይሆንላችሃል። ለምሳሌ ዌብ ሳይታችሁን ሃፒ ወርልድ ብላችሁታል። ድራማችሁ ሃገሪኛ ርዕሱ ውጪኛ። ችግሩ የእናንተ ተዋናዮቹ ሳይሆን የመድረክ መሪዎች ችግር ይመስለኛል ብታርሙት ጥሩ ይሆናል።

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Před měsícem

    መወዳደቁ በዛ ተጠንቀቁ በኃላ የሚያስከትለው ችግር ቀላል አይሆንም አጉል አወዳደቅ ጣጣው ብዙ ነው

  • @user-on7xn8ed7c
    @user-on7xn8ed7c Před měsícem

    ኑሩልን ውዶች😂😂😂😂

  • @user-xw8eq8es2s
    @user-xw8eq8es2s Před měsícem

    ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ነጩ ቀሚስ አሳዘነኝ😅😅😅

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 Před měsícem

    የሴት ጎረምሳ ያለባችሁ እሪ በሉ ተደፍታችሁ ይላል ያገሬ ሰው የዛሬ ደግሞ የጉድ ነው በየ ሁሉም ቤት ያለ ድብቅ ሚስጥር ወጣ 😂😂😂😂

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 28 dny

    ኧረ ምን ጉድ ነው እስኪ ተረጋጉ የአይናበባ እና መደነቂያ ምንድን ነው የሚያናኩራችሁ???

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před měsícem +2

    ዝማም ምነው የተደበቀ ባህል ከየት አመጣሽ

    • @Tmr930
      @Tmr930 Před měsícem +2

      ይሄ አሁንም ድሮም ቀጣይም የሚኖር ነው ልጅ አብሮ እየኖረ ሳይጣላ አያድግም

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 27 dny

    😃😃😃😃ወይኔ

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Před měsícem

    በጣም ነው ምትችሉት🙏😘😊

  • @user-mw6qr2zx2s
    @user-mw6qr2zx2s Před měsícem

    ወየዉ ዛሬ በጭቃ የመጓተት ቀን እየተከበረ ነዉ እንዴ😂😂😂

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Před měsícem

    ክረምቱ በጎጃም አካባቢ እንዳየለ ሁሉ ጭቃውም ስራውን እየሠራ ነው:: ተንከባለላችሁበት 😂😂😂😂❤❤❤❤💚💛❤️

  • @g7vg900
    @g7vg900 Před měsícem

    አረ የዛሬው የዝማም ይለያል😅😅😅😅

  • @de4xi
    @de4xi Před měsícem

    አይ ትዝታ 😂😂😂😂😂😂

  • @hteyhtdhfj
    @hteyhtdhfj Před 22 dny

    እዴዛሬውስቄአላቅምየምር😂😂

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 Před měsícem

    አርግዜነው ላይክ አድርጉ

  • @user-oi2uo7qt4w
    @user-oi2uo7qt4w Před měsícem

    የቱፓርት ፈታእዳረጋችሁ ንገሩኝ እኔየጭቃው😂😂😂😂😂

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 Před měsícem

    ወይኔ ዝማም ዛሬ😂😂😂

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 Před měsícem

    ይሔ ስርአት አልበኝነትን ነው የሚያስተምረው። ወላጆቹን የማይፈራ ልጅ። የገጠር ልጅ እንዲህ ነው??? እንዲህ አይነት ፊልም-----

  • @user-pd2cz9cs9h
    @user-pd2cz9cs9h Před měsícem

    የዛሬዉማ ይለያን ሲሳይን የሴት ጎረምሳ አከባለሉት አባታቸዉን 😂😂😂😂😂

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před měsícem

    ወይ ዛሬስ የድብድብ ቀን ነው😂😂😂

  • @user-ky6cb7le9y
    @user-ky6cb7le9y Před měsícem

    Kkk ena ena Ehtam endi neberin Aun gen esaw Dubai Ena Barut nafikechig😅

  • @user-ux4lk4ee6w
    @user-ux4lk4ee6w Před měsícem

    Ere wayine beciqa talawasachiw 😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆ere min gud new

  • @Fekere-t2v
    @Fekere-t2v Před 8 dny

    Betam btam beza enat abat bezhe Leke ??? Btam ewedacehu neber Leke ata yegermale ????

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před měsícem

    አረ ይሔም በዛ ታላቅና ታናሽይጣላል እኛ አባታችን ቀጥቶን አይደለም አያቴ አንች ብሎ በበር ሲገባ በመስኮት ዘለን ታገር የምንጠፋዉ ጭራሽ ትግል ልሳፈጠዉ

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 Před měsícem

    የኔ እና የህቴስራ😂😂😂😂

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před měsícem

    የሴት ጎረምሳ አይጣልባችሁ😂😂😂😂

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 Před měsícem

    አመሠግን አለሁ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @kamermohammed1070
    @kamermohammed1070 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qr5yd2wi9z
    @user-qr5yd2wi9z Před měsícem +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Před měsícem

    ኡሄ አባት አይደለም ወገብ ወገቧን እንዳይቀጫት

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 Před měsícem

    😅😅😅😅አየ ታዴ

  • @HaileFentaw
    @HaileFentaw Před měsícem

    ጠ . ገ . በሚለው ይስተካከል

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před měsícem

    ታዴ እንዲ ነው ማስታረቅ!! 😂😂😂

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l Před měsícem +2

    የዛሬው ደሞ ጭቃ ለጭቃ መከባለል ነው😂😂😂😂

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 Před měsícem

    😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂❤

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před měsícem

    ሙሉውን እኮ በድብድብ አለቀ!🤣🤣🤣🤣🤣

  • @NatiZgreat
    @NatiZgreat Před měsícem

    ገብቻለሁ ገብቻለሁ ❤❤❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před měsícem +1

    ተዋቸው ይዋጣላቸወረ ወንድ ፈልገው ነወ

  • @aduaduye-tc9eq
    @aduaduye-tc9eq Před měsícem

    ኧረ ውዶቼ እናት እና አባት እኮ ይከበራል

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 Před měsícem

    zare debedeb new

  • @alem23able
    @alem23able Před měsícem

    አይ መጃጃል🤔
    አሁንስ ተጃጃላቹህብን አቦ

  • @abale6746
    @abale6746 Před měsícem

    wrestling programme atasmeslut eji

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Před měsícem

    አይንዬ እንደዚህ ሀርደኛ ነሽ።እንዴት እንደምወድሽ ።ምርጥ ድራማ ነው ።እመቤት በካራቴ አትያቸውም ።

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před měsícem

    ስንተኛው የአላም ጦርነት ነው ጋይስ የዛሬው 🤣🤣🤣🤣😜😜😜

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 Před měsícem

    👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽

  • @user-oy3tx3cu8b
    @user-oy3tx3cu8b Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😂💞💞💞💞💞

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Před měsícem +1

    ዉዪ ታዴ አቃጣሪ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 Před měsícem

    ትታ ር ሙ እና ሥታር ሡ አሣ ዩን

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Před měsícem

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Před měsícem

    ግን በጣም ተጋነነ 😮😮😮

  • @awelendris-xc4tl
    @awelendris-xc4tl Před 23 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😂😂😮😮😂😂

  • @user-qy4iu1tm5m
    @user-qy4iu1tm5m Před měsícem

    Weyene zemame😂😂😂😂