ሊቀ ጠበብት ሰናይ ዘካርያስ ርእያ ጽዮን ማርያም ግሩም ድምፅ liqe tebebet senay

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 27

  • @FetuneRediet
    @FetuneRediet Před rokem +10

    ዘካርያስ ፡ ርእየ ፡ ተቅዋመ ፡ ማኅቶት፤
    ኩለንታሃ ፡ ወርቅ ፡ በየማና ፡ ወበጸጋማ ፡ አዕጹቀ ፡ ዘይት ፤
    ደብተራ ፡ ፍጽምት ፡ ሀገር ፡ ቅድስት፤
    ነቢያት ፡ ይትፌሥሑ ፡ በውስቴታ፤
    ሐዋርያት ፡ ይትኃሠዩ ፡ በውስቴታ፤
    ወዳዊት ፡ ይዜምር ፡ በውስተ ፡ ማኅፈዲሃ፤
    ዘበሰማይኒ ፡ ወዘበምድርኒ ፡ በቃለ ፡ ዳዊት ፡ ይሴብሑ፤
    ወይብሉ ፡ ኵሎሙ ፡ ሃሌ ፡ ሉያ፡፡

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ አባቶቻችን

  • @felekechmakasha1684
    @felekechmakasha1684 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ሸ5ኰ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @yisayasmoto6811
    @yisayasmoto6811 Před 6 měsíci +1

    ሃይማኖቴ ያኮራኛል በመልካም ሥራየም ያጸድቀኛል ድንቅ ስባሔ ሰማሁ

  • @user-io5hk5hn8u
    @user-io5hk5hn8u Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ክቡራት አቦታትይ

  • @tsegayereta5648
    @tsegayereta5648 Před dnem

    ❤❤❤

  • @melakutale4669
    @melakutale4669 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @honeabera6861
    @honeabera6861 Před rokem

    አባታችን ዝማሬመላይክትን ያሠማልን የአገልግሎትዘመነወትን ❤ይቫርክልን የሚገርም ድምፅነው በእውነት👏👏👏👏😊

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል።

  • @angesomsamray602
    @angesomsamray602 Před 2 lety +4

    ኣሜን ዝማሬ መላእክት

  • @zetadael5957
    @zetadael5957 Před 2 lety +7

    በማርያም ሌላ ብዙ ፈልጋለው፣ እባክህ ከየትም ብለህ አፈላልገህ ልቀቅልን።
    ስወዳቸው እኮ ደግሞ!
    ድምጽ፣ እውቀት፣ ትጋት

  • @bestechdeals4539
    @bestechdeals4539 Před rokem +1

    Truth. The only way

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 Před rokem +2

    🙏🙏🙏

  • @hezqealwedi6132
    @hezqealwedi6132 Před 2 lety +3

    Wendeme beakal ketegenacu vidoe lealkelen 🙏💕💕💕💕

  • @samriyoutube5891
    @samriyoutube5891 Před 2 lety +3

    ዝማርይ መላእክት ያስምዓና አሜን አሜን አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Nahom7
    @Nahom7 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @mengedi-hiwet
    @mengedi-hiwet Před 11 měsíci

    ዘካርያስ ፡ ርእየ ፡ ተቅዋመ ፡ ማኅቶት፤
    ኩለንታሃ ፡ ወርቅ ፡ በየማና ፡ ወበጸጋማ ፡ አዕጹቀ ፡ ዘይት ፤
    ደብተራ ፡ ፍጽምት ፡ ሀገር ፡ ቅድስት፤
    ነቢያት ፡ ይትፌሥሑ ፡ በውስቴታ፤
    ሐዋርያት ፡ ይትኃሠዩ ፡ በውስቴታ፤
    ወዳዊት ፡ ይዜምር ፡ በውስተ ፡ ማኅፈዲሃ፤
    ዘበሰማይኒ ፡ ወዘበምድርኒ ፡ በቃለ ፡ ዳዊት ፡ ይሴብሑ፤
    ወይብሉ ፡ ኵሎሙ ፡ ሃሌ ፡ ሉያ፡፡💙❤💙❤

  • @shemetamedia816
    @shemetamedia816 Před 2 lety +1

    ሌላ የሳቸውን ከተመቸህ ልቀቅልን። እባክህ 🙏

  • @yeab9650
    @yeab9650 Před rokem +1

    እባካችሁ ይህንን መልሱልኝ ይሄ የፅናፅን መዝሙር ነው

  • @YoniMan-gv4ts
    @YoniMan-gv4ts Před 5 měsíci

    😅😅😅😅😅

  • @natnaelmesfin2193
    @natnaelmesfin2193 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን