People came and said amorthodox 😢 mejemerya doctor mesekerm yalchewen bedenb anbebut...yazenshen bedenb ezegni agule tenkara ngn eyalachu atemsadeku geta eko le alazar alksale endemiyasensaw eyawke ...aster metebayew mansh anchi doctor mesekerm lemnager mn takiyalsh eski gud eko nw even yegeremgn ezi metachu orthodox ngn emtelute doctra eko EOTC wekela adelem yesafechu..yemayerba zem belo emichu athunu utopia emil page felgachu ye doctor mesekerm hasa eyu mejemerya kisara hula
Dear all heaters Brothers and sisters Still, God gives you time to you to repent and return your face to Jesus. He will heal you from such blindness and heat.
Have you understood the Dr Meskerem's writing? She is not against the grief of Zeritu. The theme is directed to those who are introducing new way. Please revisit and understand her message.
የልጅ መቃብር የአናት አንጀት ዉስጥ ነዉ እስኪ ተዋት
እውነት ነው ሀዘኔ የበረታ ነው።የልጆች አባት ነኝ ብቻ ፈጣሪ ብርታት ይሁናቸው!
ትክክል
😢😢😢
ይቺ ሰይጣን ልጅ የላት ይሆናል ይቺ ሰታክም ፕሮቴስታንት ብታገኝ ትገላለች ተጠንቀቁ
😥😥😥😥😥 ሰዉ የራሱን ሕወት መኖር ትቶት ሰለ ሌላዉ ሰዉ ሒወት ገብቶ መፈትፈት አይደብርም ወይ ? ድቄም ዶክተር
እህታችን ዘሪቱ! እጅግ በጣም እግዚአብሔር የምታከብር አምላኳን ያከብረች!..... በዚህ በከባድ ሀዘን ውስጥ ሆና ወንጌልን በጠለቀ ሁኔታ ያስትማረች!... እለኝ ብሎ ጌታ ኢየሱስ ከሚላቻው አስተማሪዎች እንዷ ነች!... እህቴ ዘሪቱ ንግግርሽን ከስማሁ ወዲህ አምላክን አመስግኜ! ከአእምሮ በላይ የሆነ መፅናናትን እንዲሰጥሽ ፀልያለሁ ወዳጆችም እንዲፀልዩ እድርጋለሁ!... እንቺ ታላቅ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ!!!!!!!!!....❤❤❤!
ዛሬ በጣም ወደድኩሽ አከብርኩሽ❤ በትክክል ገልፀሽዋል , ከነውርም ትልቅ ነውር ነው:: የተጎዳች እናት እያለች መፅባረቅ አሳፋሪ ነው:: እግዚአብሔር መፅናናቱን ለሁሉ ቤተስብ ይስጥልን❤❤
እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ተናጋሪዋ ! ዘሪቱ እንኳን እግዚአብሔር እረዳት መንፈስ ቅዱስ ከውስጥ አፅናናት ስሙ ይባረክ ።ያቺ ተናጋሪዋ ግን እመኑኝ አሟሟትዋ አስቀያሚ ነው ጌታ ትቢተኞችን ይጠላል
🤣🤣🤣 anten mn enbelk demo geta hoy tigstun stegn
ቀባታሪ አስመሳይ ሁላ ፤ልጅን ያህል ነገርሞቶ እቃ የጠፋባትም አትመሰልም ፤ይህ ሁሉ ጭላኔ የሴታን ነው ፤፤የእግዛብሄር የሆነ ለቅሶ ሩህሩህነት ነው ፤፤ ድ/ር መስከረም ትክክል ነው ፤የተናገረችው ፤፤
በማንኛውም መልኩ ለርስዋ መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጣት ልጅዋን ላጣችው
ወገኖቼ ይልቅስ በደስታም ኾነ በሐዘን ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገንን እናስቀድም፣ዘሪቱ ያጣችው የበህር ልጅዋን ነው ያጣችው የተጐዳችው ርስዋ ያመሰገችው ርስዋ መመስገን አለባት እንጂ መነቀፍ የለባትም ዘሪቱ አሁንም ዘሪቱ ሆይ ፈጣሪ ያጽናሽ፣ያበርታሽ።
እግዛብሔር ያፅናት በጣም ነው የተጉዳችው የውስጣን ማን ተረዳት ለልጆቻ ስትል ነው ዋጥ ያረገችው 😢😢
አውቅልሻለሁ የሚል በዛ
የጌታ ልጅ ዘሪቱ ከዚህ የበለጠ የእግዚአብሔር ማፅናናት ይብዛልሽ እንደ ሥምሽ መልካም ዘር ሆነሽ ቅሪ
Amen
በመጸሀፍ ቅዱስ እኮ እዮብ ልጆቹን ሲያጣ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ነው ያለው።
በትክክል
Mèche fetarin yawekalu debetera wela
ምን ማለት ነዉ እና ሀዘናተኛ ሁሉ እንደ እዬብ
ካላለ ሀጥአት ነዉ ማለት ነዉ
@@user-to4dp6vm5fእንደዛ ሳይሆን ሰው ሁሉ በራሱ መንገድ እንዲያዝን ፍቀዱላት
እረባክሽ(ህ)ውይ ቀደዳ።የበግ ለምድ የለበሳችሁ የተኩላ ጥርቅም።
የረዳት. ያቆማት. ያፅናናት. አምላካችን. ልዑል. እግዚያብሔር. ስሙ. ይባረክ. :: ማንም. . ማድረግ. የማይችለውን. ዘሪቱ. እንደ. እዮብና. ዳዊት. ማድረግ. ችላለች.
እግዚአብሔር እኮ መልካም አምላክ ነው ያፅናናል ክብር ለሱ
ዕውነትሽን ነው ሰው ሀዘንን ተዘጋጅቶበት አደለም የሚመጣበት!!! እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
ወይ ጉድ ስላላነበች አላዘነችም ማለት ነው እንዲያውም የሷ ይብሳል እንባዋ ወደ ውስጧ እየገባ ከማንም በላይ የተጎዳች እሷ ናት ዘሩቱዬ እግዚአብሔር ያጽናሽ የቀሩትን ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 🙏🇪🇷
እስቲ ፍቅርን እንስበክ
Amen 🤲 ❤️
Amen
Amennn
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያዘነን ማፅና
ናት እንጅ በሀዘን ላይ መናገር ነውር ነው የዘኑትን ሁሉ እግዝአብሔር ያፅናናቸው!
እናቴ ስለመልካም ልብሽ ጌታእየሱስ ይባርክሽ
አንቺ አዛኝ ቅቤ አንጎች አባቶቻችን ከሚያርድ ወንድሞቻችን ከሚገል እህቶቻችንን ከሚያስደፍር ከመናፍቅ መንግሥት ጋር አብረሽ አትቁሚ ሳት መዝኝ አትፃፊ
እኔ ምለው ሰው ምን ነክቶአቹ ነው ግን እንዴ የዶ/ር መስከረምን ሀሳብ ሰምታችዋል መጀመሪያ ኦርቶዶክስ አስተውሎ መርምሮ ነው ሚናገረው።ይቺ መናፍቅ የሰውን ሀሳብ ለወሬ እንዲመቻት ቆራጣ የሰው ስም ስታጠፋ አብሮ ማጨብጨብ ያሳፍራል ብቻ እንዴ ሄዶ መመርመር ነው እንጂ መጀመሪያ
Azenu beanchi bite bemetewgiw yegebana yazug lekekug sitting mimimi enleleshsln endetemegeshew yadergelshe fetary yefelgewn maderg yechelaln
@@user-ie1lm6kb9k መንግስት እና ዘሪቱን እየለየን ወገን ........ወይ የአይምሮ መቀንጨር
የእርሷን Intention ምናልባት ለመረዳት እንሞክር የገለጸችበት መንገድ እና ጊዜ ትክክል ላይሆን ይችላል ነገር ግን እውነትም አለው ሀሳቡ ምንም በመጮህ ለማደባበቅ እና እርሷንም ለማሳቀቅ መሞከሩ አይጠቅምም ። አእህታችን አዎ አዝናለች ትጎዳለችም ምንም ቢሆን የመጀመሪያ ልጇ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣት ። እንደባህልም እርም የሚባል ባህል አለን ኩነኔም የለውም ፤ እርሷ አላዘነችም ወይም አልተጎዳችም ሳይሆን በማይመስል አስተምህሮ ሰዎች ከሰዋዊ ስብዕናቸው ጋር እንዲጣሉ አታድርጓቸው ነው። እንደውም ይበልጥ ትጎዳለች ይህች እናት አልቅሳ ቢወጣላት ይሻል ነበር ።
ወላሂ ልብ የሚሠብር ሐዘን የሚያሥደነግጥ ነው አላህ ያፅናናትን ይሥጣት እናቱን
ጌታ ማጽናናቱ ያብዛልሽ ሌላ ምን ይባላል ❤
እግዚአብሔር እፅናናት ቀናሁባት
ማንም የፈለገውን ቢል ከማለት አያልፍም የተጎዳችው እናት ነች ለማንኛውም ማስተዎል ይስጠን እግዚአብሔር መፅናናቱን ያብዛላት
አያነቡማ😢
ገና ነውበሂደት ነው ምትፅናናው አልቅሳ ደክሞትም ነበር ይደክማል እኮ ገናም ታለቅሳለች ግን ፀጋው ደግፎአታል ይጠብቃታል ! ግን ማዝነው ተፅናንታለች ማለትም ለምን አታልቅስም ማለትም ይጎዳቸዋል ሀዘን ላይ ናት ምን አይባልም እግዚአብሔር ያፅናት ፀልዩ ያፅናና በሉዋት
ዘሪቱ ንግግሯን ጀምራ እስከምትጨርስ እንባዬ ውረድ ሳልለው ራሱ እየወረደብኝ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ዘሪቱ እየተቃጠለች መድሀኒአለም ነው ጽናቱን የሰጣት ስለተጽናናች ማመስገንና መደሰት ነው ያለብን እንጂ ሌላ ወሬ አያስፈልገንም አሁንም ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣት አሜን፡፡💚💛❤
አዎ አሜን ልቦና ይስጣት
ዶ/ር ምስክርም ልቦና ይስጣት
ከዘሪቱ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር መጶናናት ይስጣት
እህታችን እኔ ኦርቶዶክስ እምነት
ተክታይ ነኝ።
ለ ዘሪቱ ከበደ በአረብ ሀገር በኢትዮጵያ አብያተ ቤተክርስቲያን እውቅና የሌላት መንግስተ ስማያት የሚያውቃት ቤተክርስቲያን ፀሎት ግሩፕ ሁሉ ሲፀለይላት ነበር ጌታ መንፈስ ቅዱስ አበረታት አቅም ሆናት ለኛ ያንን ማየት እግዝአብሔር ን ማክበር ሆኖልናል ይኼ ሁሉ ፅናት ያገኘችው ከጌታ ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን
በጣም የሚገርም ነው እረ እንደው ወዴት እየሄድ ነው። እች እናት......!!! እኮ በድጋጤ ግራ የገባት እናት ነቾ ተዋት እባካችሁ። እውነትም አይድረስ ተባረኪልኝ 🙏
Yeheyob tarik eko welachenem enakaln so yalew fetary sete fetary nesa new yslew kezam keneberut wela etefe honelet tetenana eswam selemetetely fetarin selemetawek tetenanache azen kebad bionem neger gen andande orthodox sew simote bestachewnena dehenetachew yetenesa yazun lekekun yelalu azenew sayhone besotachew new yemiyangebegebacew dehent enji mefert yazug lrkekug malte kefetarim gar yatalaln
😢😢😢
እህታችንን ከመላውቤተሰቧጋር እግዚአብሔር ያጾናናቸው።
እግዚያብሔር የሚሰጠው እወቀት የሠላም የፍቅር የትህትና ነው ይሔ የጭካኔ እና የድፍረት እውቀት ከሠይጣን ነው እንደውም ይቺ እናት ልጅን የሚያህል ነገር ቀብራ ተፅናንታ ስናያት ልንደሰት እና ያፅናናትን እግዚያብሔርን ልናመሰግን ይገባ ነበር ነገርግን ማልቀስ ከፈለጉ ማልቀስ ለሚችሉት የዘሪቱን እጥፍ ሐዘን ይስጣቸው እና አልቀሰው ይወጣላቸው እኛ ግን ዘሪቱን ያፅናናውን እግዚያብሔርን እናመሰግናለን
ኦህህህ በምድር ላይ ትልቁ ቅጣት ልጅን በሞት መነጠቅና ማጣት ነው። የእናቴን በሶስት እህቶቼ ህልፈት እንዴት አይነት መራር ረዥም አመታትን እንዳሳለፍን መቼም አልረሳውም ሃያ ዓምስት አመታት አልፈዋል ዛሬም እያወሳን እናነባለን በጣም ሀዘኑ ሊገላት ከመድረሱ የተነሳ ያላየችው መከራ የለም እናም የልጅ ሀዘንን ምሬቱን ስትገልፅ የልጅ ቀብሩ ቤተ ክርስቲያን ጓሮ አይደለም እናት ሆድ ውስጥ ነው ቀብሩ ሄጄ ከጎናቸው እስካሸልብ ድረስ ትላለች። የተፈጥሮ ሁኔታዎች ሀዘንም ይሁን ደስታ ሀይማኖትን ለይቶ አይመጣም እንባዋን ያደረቀውን የሀዘን ቋጥኝ መብረቃዊ ነው እኔጃ ሀዘኑ እኮ የርሷ ነው የልጅ ቀብሩ ደግሞ የበቀለበት ሰው የሆነበት የርሷ ሆድ ነው በማርያም እረ ጭክክክክን ብላችሁ አትፍረዱ። ዘርዬና ላቃቸው አምላክ የልጃችሁን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኖረዋል ምንም ሀጢዓት የሌለበት ለጋ ልጅ ነውና። አምላክ ያፅናችሁ አሜሜሜሜን።
እውነት ነው: የደረሰበት ያውቀዋል:: የልጅ ሞት ሀዘኑ ለእናት የዘላለም ነው:: እኔ ግን እንደኦርቶዶክስ ዶ/ር መስከረም የተባለውን ነገር በትክክል ፅፋው ከሆነ እጅግ በጣም ነው የማዝነው: አሸማቃቂ ነው::
Tebarek
መስከረም ለቺሳ በጭፍን ፕሮቴስታንተን ትጠላ ለች ኬጂ ተማሪነች
አትሳሳቱ እግዚአብሔር አይቀጣም ሰው የእግዚአብሔር ነው ሲኖርም ሲሞትም የሱ ነው የራሱን እቃ መሰብሰብ መብቱ ነው
ምስከረም ማለት ተምራም ከሆነ ተንኮል ክፋት የተሞላች ክፉ ሴት ናት
ዘሪቱ እግዚአብሔር ያፅናናት እንኳን ዘሪቱ ልጅ ያለዉ ሁሉ አልቅሷል 😭😭😭
ለክፋት አይመስለኝም እኮ ሃዘኑ ሳይወጣላት ቀርቶ እንዳትጎዳ በማሰብ ይመስለኛል እንጂ ማንም ሴት በማንም ሴት ልጅ ሃዘን ታሾፋለች ብዬ አላስብም ግን በመጥፎ ጎኑ ከሆነ ይህን አስተያየት የሰጠችው እኔ እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊነቴ ይቅርታን እጠይቃለው ዘሪቱ ፈጣሪ አፅናኝ መላዕክቱን ይላክልሽ በርቺ እህቴ😢😢😢
አስቱ ሃሌታዎች በዚህ ጉዳይ ሃሳብ እንደምትሰጡ ስጠብቅ ነበር። ተባረኩ ❤ በጣም ደግሞ እየጠቀማችሁን ነው በሁሉም አቅጣጫ አቅም ስላላችሁ ስለምትተጉ
መፅናናትን ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥሽ የኔ እህት ከአንቺ ጋር ያለው ከሁሎ ይበልጣል
በለዉ
የዘሪቱ መፅናናት ከአእምሮ ያልፋል። ይህ እንዴት እንደሆነ ማንም አያውቅም እራሱዋም ዘሪቱ ጭምር። ግን በአንድ ነገር እርግጠኛ ነች እርሱም ልጇ በአብ እቅፍ ውስጥ እንዳለ። ግን ደግም ልንሰድባት ወይንም ልንተቻት ሳይሆን የሚገባን ይህንን እምነት ለኛም ያድለን ዘንድ በመፀለይ ነው ምክንያቱም በክርስቶስ የሆነ ሁሉ ከሞት በኋላ ህይወት ስላለው። አዕምሮን የሚያልፍ ሰላም የሚሰጥ ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ። ባንተ መመረጥ መታደል ነው።
ካላወቃችሁ ጠይቁ?ችግሩ አይገባችሁም።
አስቱዬ አትናደጂ እሳሷ ስላልገባት ነው ዘሪቱ የገባት ነገር ስላለ ነው እች ዶክተር ተብዬዋ እኮ ያላት ይሔ ነው ሰው የሚሰጠው ያለውን ነው በጣም የወረደ ስድብ ደግሞ የስጋ ስራ የተገለጠ ነው ይህንን ነው ያወጣችው
እውነት ነው ክርስቶስም እኮ ግን የሚወደው አላዛር በሞተ ግዜ ከእህቶቹ ከነማርታ ጋር አብሮ አልቅሷል እኮ እህታችን ዘሪቱጋ ያለውን የውስጧን የሚያውቀው እሱ እግዚአብሔር ብቻ እኮ ነው ለሚዲያ ቢዝነስ ነው ሁሉም እኔ አዋቂ ነኝ የሚለው የዶ/ር መስከረምን አልሰማሁም ግን እነ አስቴር ገና ሲጀምሩ ሰብስክራይብ ይህን ያህል አድርጉ ነው እኮ እያሉ የሚጀምሩት ድሮ የመንደር ሀሜት በድብቅ ለሚያወሩት እንኳ እጅግ ፀያፍ ነበር ዛሬ ግን ገንዘብ አደባባይ ሀሜትን አውጥቶ ሰውን እስከማጋደል ጀመረ አስቴርም ሀሜተኛ ነች
ይህ አንዴ ድነናል ምንም ሀጥያት ብንሰራ ድነናል የሚለው እምነታቹህ ይዟቹህእየጠፋ እያየነው ነው!!!
@@geletawaka እንደዛ የሚል አስተምህሮ በፍፁም የለንም ያልተፃፈ አታንብቡ
Thank you Asterye 👌👌👌
አስቱ አትናደጂ!!! ጌታ ስላጽናናት ጠላት ተበሳጨ። የሷን እመነት ሳይ የእኔ እምነት ምንም ሆነብኝ ዘሪቱ ጌታዋን አከበረች።
እግዚያብሄርን አታመስግኑ የሚባልበት ዘመን መጣ 🤔 ይሄ ነው ልዩ ነቱ 👋
ይገርማል እኮ
መጀመሪያ ፅሁፉን አንብቡ ዶር ልክ ናት የእግዚያብሄርን ቃል ጠቅሳ ነው የተናገረችው ዘሪቱ ውስጧ ተጎድቷል ታሳዝናለች ግን እንደዘሪቱ ያውም በዚ ዘመን ሚልየን እናቶች ልጅ አተወል issue አርጎ ዮቲዩብ በር መሰብሰቢያ አታርጎቸው
@@libanosferew1333 ዶ/ር እና አንቺ ስለቅዱስ ዳዊት ምን ልትሉ ይሆን ?? 🤔🤔 2ኛ ሳሙኤል 12: 19 ዳዊትም ባሪያዎቹ በሹክሹክታ ሲነጋገሩ ባየ ጊዜ ዳዊት ሕፃኑ እንደ ሞተ አወቀ፤ ዳዊትም ባሪያዎቹን፡- ሕፃኑ ሞቶአል? አላቸው። እነርሱም፡- ሞቶአል፡ አሉት።
20 ዳዊትም ከምድር ተነሥቶ ታጠበ፥ ተቀባም፥ ልብሱንም ለወጠ፤ ወደ እግዚአብሔርም ቤት ገብቶ ሰገደ። ወደ ቤቱም መጣ፡- እንጀራ አምጡልኝ፥ አለ፤ በፊቱም አቀረቡለት፥ በላም።
21 ባሪያዎቹም፡- ይህ ያደረግኸው ነገር ምንድር ነው? በሕይወት ሳለ ስለ ሕፃኑ ጾምህና አለቀስህ፤ ከሞተ በኋላ ግን ተነሥተህ እንጀራ በላህ፡ አሉት።
22 እርሱም፡- ሕፃኑ ሕያው ሳለ፡- እግዚአብሔር ይምረኝ፥ ሕፃኑም በሕይወት ይኖር እንደ ሆነ ማን ያውቃል? ብዬ ጾምሁ አለቅሰሁም።
23 አሁን ግን ሞቶአል፤ የምጾመው ስለ ምንድር ነው? በውኑ እንግዲህ እመልሰው ዘንድ ይቻለኛልን? እኔ ወደ እርሱ እሄዳለሁ እንጂ እርሱ ወደ እኔ አይመለስም፥ አለ።
ልቦና ይስጣት ትምህርት ሲቀምሱ በስንፍና ሲገለጡ ብዙዎችን አይተናል።
ውይይይይይይይይ ምንድን ነው?
ለአስቴር የተንገበገብሽዉ ስለጴንጤ ነዉ ወይንስ ስለዘሪቱ ነዉ የተቆጨሽዉ ሰዉን ለመዘርጠጥ ከጴንጤ በላይ ዘርጣጭ አለ ? ሲቀጥል ልጇነዉ ወይንስ አርቲስት ይበልጣል ኤሊያስ መልካ ሲሞት ስትጮህ የነበረች አሁን ዝም ማለቷ እኔንም ገርሞኛል መልስ አለሽ አስቴር ?
Nefez biyasfedushim ayigebashim lesua yederese geta lanchim yidreslish
እግዝሃብሔር ሰጠ እግዚያብሔር ነሳ የእግዚያብሔር ሰም ይባረክ
እናቱ መልሥ ለመሥተት ለምን ተታደፍሽ ለህታችን ዘሪቱን ፈታሪ ያፅናት እናተ ግን ከዶክተር መሥከረም ጋር አፍ መካፈት አትችይም ።መናፍቅ አንባልም የምትይው አዎ መናፍቃን ናቹ በራሣቹ ሥምሠታቹ ክርሥታን ፕሮቴሥን የናተ ሥም አደለም አትድከሚ።ጫልቱ አዎ ለሦ ፅቱ ይሥታቸው
ወ/ሮ ያምላክ ነሽ ስምሽ እና ፁፍሽ አይሄድም። ቆይ እኔ የምለዉ ግን ሳትሳደቡ የወረደ ቃል ሳትጠቀሙ ሀሳባቹን መግለጽ አትችሉም እንዴ ቆይ ፕሮፋይል ላይ የመስቀል ፎቶ አርጎ ስድብ አይይ ለነገሩ😂😂😂😂😂
የዶክተር መስከረም ልጂ ስለሆነች ነው አትፍርዱባት 😂😂😂😂😂
Ere Kenatema Muslim Yishalali Yohudawoch
መናፍቅ ማለት እንዳንቺ አይነቱ ገልቱ ነው ኢየሱስ ሲሰበክ የሚንጨረጨር የግብፅን ጣኦታት የሚያግበሰብስ ነው የወንጌል አማኞች የጌታ የኢየሱስ ልጆች ነን ወደድሽም ጠላሽም ተዋጠልሽም አልተዋጠልሽም ኢየሱስ ብቻ ነው አማራጭ የሌለው አዳኝ ጌታ መንገድ ህይወት
ተደፊ
ለቅሶ በበዛባት ምድር በግድ አልቅሱ ??እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት ::🙏🙏🙏🙏
People came and said amorthodox 😢 mejemerya doctor mesekerm yalchewen bedenb anbebut...yazenshen bedenb ezegni agule tenkara ngn eyalachu atemsadeku geta eko le alazar alksale endemiyasensaw eyawke ...aster metebayew mansh anchi doctor mesekerm lemnager mn takiyalsh eski gud eko nw even yegeremgn ezi metachu orthodox ngn emtelute doctra eko EOTC wekela adelem yesafechu..yemayerba zem belo emichu athunu utopia emil page felgachu ye doctor mesekerm hasa eyu mejemerya kisara hula
አስቱዬ የኔዉድ የኔትሁት ጌታ ዘመንሽንይባርክ አብሮሽ ከሚሰራዉ ልጂጋ የተባረካችሁ ንፁህ ኢትዮጲያዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሌላዉ ለዶክተርተብየዋ እናቱ አንዳንድ ሰዉ የሚያስደነግጥ ነገር ሲደርስበት አደለም እንባቸዉ ቶሎ ሊፈስ ከመደንዘዛቸዉ የተነሳ እዉነትነዉ ወይስ ህልምነዉ በሚለዉ ጥያቄዉስጥ ሆነዉ ይግረምሽ ሳቅም የሚታይባቸዉ አሉ ምነዉ የጭካኔ ጥግ ሔድሽ በዚች ልባበተሰበርባት እናት ሞት እኮ የያንዳንዳችንን ቤት ያንኳኳል ሞት ቀጠሮይዞ ተዘጋጂቶ አማክሮሽ አይመጣም በሰዉ ቁስልላይ እንጨትን ሰደድሽ ምነዉ መፅናናቷ ሊያስደስትሽ ይገባነበር አየሽ የልብሽን ክፋትና ጭካኔሽን ነዉ የፃፍሽዉ ጌታ ምረት ያርግልሽ 😮😮😮😮
ሙሲሊም ብትሆ ኖሮ እሳ ያሳየችው ሰብር ስታይ የጀነት ሰው ነበር የምትባለው እና አሁንም መጽናናትን አላህ ይስጣት
እውነት ነው
yes
😮😮😮የአማራ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከድንዝዙ እና ገረዱ ብአዴን የሚለዮ አይደሉም። የኦህዴድ እና ወያኔ ጴንጤዎች ከኦርቶዶክስ እምነት የሚወጡት በፖለቲካ አመለካከታቸው እና አቋማቸው ነው። ኦርቶዶክስ የነፍጠኛ ነው ብለው ስለሚስቡ እንጂ ስለእውነት ሀይማኖት ግድ ብሏቸው አይደለም። ለዚህም ነው እነዚህ ሰዎች ፖስተር ሆኑ ነብይ ፖለቲካቸውን ረስተው አያቁም ለአማራ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ከማካሄድ እና ከመግለጽ ተቆጥበው አያቁም። የአማራው ጴንጤ ግን የገዛ ወገናቸው እየተጨፈጨፈ ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተዘረፈ እያዩ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው ብለው ልባቸውን ድንጋይ፣ አይናቸውን እውር ፣ ጆሯቸውን የማይሰማ አድርገው እየኖሩ ነው። ነገር ግን እርኩሱ ኦህዴድ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም አማራውን ከጨረሱት በኋላ ወደነሱ እንደሚዞሩ አላመኑም እራሳቸውን በማደንዘዝ በራሳቸው አለም ውስት እየኖሩ ነው። ሙስሊም አማራውንም ለማደንዘዝ እና የእርኩሱ ኦህዴድ እና ወያኔ ደጋፊ ለማረግ ጫፍ ደርሰው የነበረ ቢሆንም ኦህዴድ፣ ኦነግ እና ወያኔ ፍላጎታቸውን ደብቆ ማቆየት ሳይችሉ በወለጋ በፈጸሙት ያልተቋረጠ ጭፍጨፋ ምክንያት ከደነዘዙበት ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተሻለ ሁኔታ ነቅተው አብረው ከኦርቶዶክሱ ጋር ትግል እያደረጉ ነው። የደነዘዙት ጴንጤ አማራዎች ግን በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን የሴጣን ስራ እያዩ እና እየሰሙ እግዜር የፈቀደው ነው ብለው የሴጣንን ስራ ከመቃወም ይልቅ ከጎኑ ቆመው እራሳውን ልክ እንደ ሰጎኗ ጭንቅላታቸውን አሸዋ ውስጥ ቀብረው ሞታቸውን እየጠበቁ መሆናቸውን ለማሰብ ባለመፈለግ ራሳቸውን ለሰው ልጅ ስቃይ አደንዝዘው እየኖሩ ነው። ስለዚህ እርኩሱ ኦህዴድ የሴጣን ስራ እየሰራ እያዩ በሀይማኖት አሳበው ዝም ማለት የለባቸውም። እየሱስ ክርስቶስ የሴጣንን ስራ የሚቃወም እና የሚያጠፋ እንጂ አብሮ የሚሰለፍ አለመሆኑን አስበው ለራሳቸው ሲሉ ከአማራ ህዝብ ትግል ጎን መቆም አለባቸው ትግሉንም መቀላቀል አለባቸው። በተለይ ከተቀረው የአማራ ህዝብ ጋር አብረው ለመኖር የሚፈልጉ እስከሆነ ድረስ ዛሬ በችግሩ ጊዜ አብረው ሊቆሙ ይገባል። ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ
እንኳን ክርስቲያን ሆንንንንንንን❤
ልክ ነው ግን በኢትዮጵያ እየሱስን ጠል ህብረተሰብ ነው። ያሳዝናል
እኔ ሙስሊም ነኝ የዛሪቱ መጽናት በኛ ሙስሊም የምደረግ በዛርቱ ለይ አይቻለሁ
የነገረችው በጣም አስተማሪ ቀልን ተጠቅማ ቤተሰቦቻቸውን አሰጸናናች ይሄ በጣም የምበራታታ ነዉ እንጅ የሚጸየፍ አይደለም ።
ለ ደ/ር መሰከረም ልቦና ይሰጠት!
እኔ ዘሪቱ በጣም አሳዝናኛለች ሃዘንዋ ከልብ የሚወጣ አይደለም ነፍሱን ይማረው
እኔ ግን ዝም ያለችው ውሥጧ ከማዘኗ የተነሣ ነው የሚመስለኝ
ሲጀመር ዶ/ር መስከረም ያለችውን አልሰማሽም ሲቀጥል ዶ/ር ያጋራችው ሀሳብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የትያያዘ ነው ያ ማለት ደሞ አይመለከትሽም እስላም ስለሄንሽ ስለዚህ ባልተረዳሽው የሷን ሀሳብ ሳታነቢ በአቦ ሰጥ አስታየት አለ እንዴ መጀመሪያ አንብቢ እሺ ወይም ሰው ፈልገሽ አንብልኝ በይ እሺ።
እናንተ ምን አገባችሁ በሰው ህይወት ውስጥ። ሰው እንደፈለገ የራሱን ህይወት ይመራል።
የሰው ችግር የዩቲዩብ መሸቀያ ነው ።
ሸቅሉብን! ምድረ ሸቃላ
አስቴር ለመጀመሪያ ጊዜ ልሰማሽ ያልፈለኩት ቢኖር በዚህ ብቻ ነው ርእሱን ተመልክቼ በሀይማኖት ባንመሳሰልም በምታነሻቸው ሀሳብና በአንዳንድ አቋምሽ አሳማኝ ስለሆን እሰማሽ ነበረ በዚህ ደጋግመሽ አስቢ በዶክተር መስከረመ በሰጠችው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ ደጋፊ ነኝ ለሀሳቧ እየመጣ ያለውን የድንዛዜ አለም ከኔ በላይ አንቺ ታውቂያለሽ በመሰረቱ ከሰባት አመት በኃላ ልጅ በጌታ የፍርድ ዙፋን ፊት ስለ ተላለፈው የእግዚአብሔር ህግ ይጠየቃል እና ይህን አስበሽ በዚህ በተጨማለቀ ዓለም ለኖረ ወጣት ለዚያው እናት ሆነሽ በጌታ ፊት ለፍርድ ሲቀርብ የሚለውን እየሰቡ አለማልቀስ ትዕቢተኛ መሆን ነው ስለዚህ በዚህ ጉዳይ አንቺም የልጆች እናት ነሽና ዝም በይ
አስቱ ተባረኪ ወጌልን ያመኑና የተቀበሉ ሰዎቾ ዉስጣቸው መንፈስ ቅዱስ ሰላለ መንፈሳቸውን ስለሚሰሙ በርሱ የርፋሉ ይጽናናሉ እሷ ጌታዋን አስከብራለች ተቼዎቹም የአባተቸውን አዠዳ እየሰሩ ነው ጌታ ይድረስላቸው አለም አትቀበላትም ዘሪቱን ከዚበኋላ አለም አታገኛትምአሌሉያ
ለዝች ዶክተር እግዚአብሔር ይድረስላት ፤እኔ በጣም ነው ያፈርኩት። ኧረ ሀዘኑን እንኳን ለባለቤቱ እንተው። ሲጀመር እንኳን ተጽናናሽ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ማለት ነው ያለብን።ይቺ ሴት ሌሎች ልጆች አሉዋት ለእነርሱ መኖር አለባት።
ምን ብላነው ውዴ?
ትክክል አሳፋሪ ነው
ሰብስክራይብ አድርገሽ ገብተሽ አንብቢው ይገባል ያለችው@@mhsenailmhsenail2098
ስንት ልጅ አላት እስኪ ንገሪኝ?
@@birhanemulugeta587 የ 15, የ 12 እና አራስ ልጅ
ዘሪቱ ጀግና እና ሶብረኛ ናት ማንም ምንም ቢያወራ አላህ ከባሮቹ የሚጠብቀውን መሶበር ነው ተግባራዊ ያደረገችው በአላህ ስራ ከተገቢው ውጭ ማልቀስም ሆነ መቆጨት የተከለከለ ነው የሱ ስራ የተደነቀ ነው መመስገን የተገባው ነው ዘሪቱ ያንን ነው ያደረገችው አለቀ፡፡ ሌሎቹን ልጆቿን አላህ ይጠብቅላት ሰፊ መጽጸናናትን ይስጣት፡፡
በማንኛውምመልኩስቅ ለርስዋ መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጣት ልጁዋን ላጣችው
❤❤❤❤❤. Aster no word tell you about her l always respect you excellent explanation. You are brave always tell the true
እግዛብሔር አባታችን አፅናናት አበረታት እንባዋን አበሰላት ክብር ለእግዛብሔር ብቻ ይሁን አሁንም ፈጣሪያችን ብርታት ሀይል አቅም ይሁናት የቆሰለዉን ልቦን ይፈዉስላት የተሰበረዉን መንፈሶን ይጠግንላት ።
Amen
እናት እድሜ ልኳ ነው የምትቃጠለው እግዚአብሔር ማስታዋሉን ይስጠን በስተቀር ከባድ ነው
ትክክል የገባትን ነው የሆነችው 2ኛ ሳሙኤል 12/21 23 ቃሉ ነው አሁንም ፀጋው ይብዛላት።
አስቱዬ ተባረኪ ለቺሳ አፋን ማላቀቅ የምትጀምረው በወንጌል አማኞች ላይ ነው፡ ጌታ ይቅር ይበላት።
በጣም ያሳዝናል ዶክተሯ አለቾ ያላችሁትን ባላየውም እናንተ ግን እንዲህ እያስጮሀችሁ እጅግ የተጎዳችውን ልጅ ያጣችውን እያጽናናችኋት ነው ቢቻል ሀዘንተኞች እንዳይሰሙና እንዳያዩት ማድረግ ሲገባ ይህን ጉዳይ ትልቅ እርእስ አድርጎ ማቅረብ ከሸቀጥ ያለፈ ሌላ ትርጉም የለውም
እንዳላየሽው ይህን መፃፍሽ ያሳውቃል :: ብታይው አንች የባሰ ሪያክት ታደርጊ ነበር :: የነውረኝነትን ጥግ አሳይታናለች እይውና ከዚያ በኇላ እምትይውን ልስማ :: እኔ እዝኘባታለሁ
@@tigistwube6895 ነውረኛዋ አንቺ ነሽ ። እኔ የዶክተሯን ምሁራውይ ትንተና በደንብ ነው ያየሁት ኢትዬጺያዊ የሆነ ማሰብ እሚችል ሰው እሚረዳው እና እራሱን በመንፈስ በለሀፍት ላደረገው( ዳሩ ግን ከክርስቶስ ትምህርት ላመፀው :- የመንፈስ ድሃ የሆኑ ብፁዓን ናቸው መንግስተ ሰማያት የነሱ ናት እና ማቴ 5:-) በትዕቢት ልቡን ለወጠረው መጋቢ የሆነ ተግሳፅ ትምህርት ነው የሰጠችው ዶክተሯ። እናንተ አላዋቂወች እንደቆርቆሮ አትጩሁ ፤ ዝም ብላችሁ ወደራሳችሁ አትመልከቱና ፍሬአችሁን በልጆቻችሁ ታያላችሁ። አንደ አስተማሪዎቻችሁ ሴቷ ልጅህ ወንድ ነኝ ወንድ ሴት ነኝ ሲል ትነቃላችሁ ያኔም ከነቃችሁ ግን መልካም ነው!!
ነውረኛዋ ዘሪቱ ነች ። Dr. Meskerem is well accomplished professor in psychology. She knows about healing. ለቅሶ አይከለከልም። ነውር ነው😂
ይቺ በኦርቶዶክሰ ጥላቻ የሰከረች ባልቴት ናት
😮😮😮የአማራ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከድንዝዙ እና ገረዱ ብአዴን የሚለዮ አይደሉም። የኦህዴድ እና ወያኔ ጴንጤዎች ከኦርቶዶክስ እምነት የሚወጡት በፖለቲካ አመለካከታቸው እና አቋማቸው ነው። ኦርቶዶክስ የነፍጠኛ ነው ብለው ስለሚስቡ እንጂ ስለእውነት ሀይማኖት ግድ ብሏቸው አይደለም። ለዚህም ነው እነዚህ ሰዎች ፖስተር ሆኑ ነብይ ፖለቲካቸውን ረስተው አያቁም ለአማራ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ከማካሄድ እና ከመግለጽ ተቆጥበው አያቁም። የአማራው ጴንጤ ግን የገዛ ወገናቸው እየተጨፈጨፈ ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተዘረፈ እያዩ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው ብለው ልባቸውን ድንጋይ፣ አይናቸውን እውር ፣ ጆሯቸውን የማይሰማ አድርገው እየኖሩ ነው። ነገር ግን እርኩሱ ኦህዴድ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም አማራውን ከጨረሱት በኋላ ወደነሱ እንደሚዞሩ አላመኑም እራሳቸውን በማደንዘዝ በራሳቸው አለም ውስት እየኖሩ ነው። ሙስሊም አማራውንም ለማደንዘዝ እና የእርኩሱ ኦህዴድ እና ወያኔ ደጋፊ ለማረግ ጫፍ ደርሰው የነበረ ቢሆንም ኦህዴድ፣ ኦነግ እና ወያኔ ፍላጎታቸውን ደብቆ ማቆየት ሳይችሉ በወለጋ በፈጸሙት ያልተቋረጠ ጭፍጨፋ ምክንያት ከደነዘዙበት ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተሻለ ሁኔታ ነቅተው አብረው ከኦርቶዶክሱ ጋር ትግል እያደረጉ ነው። የደነዘዙት ጴንጤ አማራዎች ግን በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን የሴጣን ስራ እያዩ እና እየሰሙ እግዜር የፈቀደው ነው ብለው የሴጣንን ስራ ከመቃወም ይልቅ ከጎኑ ቆመው እራሳውን ልክ እንደ ሰጎኗ ጭንቅላታቸውን አሸዋ ውስጥ ቀብረው ሞታቸውን እየጠበቁ መሆናቸውን ለማሰብ ባለመፈለግ ራሳቸውን ለሰው ልጅ ስቃይ አደንዝዘው እየኖሩ ነው። ስለዚህ እርኩሱ ኦህዴድ የሴጣን ስራ እየሰራ እያዩ በሀይማኖት አሳበው ዝም ማለት የለባቸውም። እየሱስ ክርስቶስ የሴጣንን ስራ የሚቃወም እና የሚያጠፋ እንጂ አብሮ የሚሰለፍ አለመሆኑን አስበው ለራሳቸው ሲሉ ከአማራ ህዝብ ትግል ጎን መቆም አለባቸው ትግሉንም መቀላቀል አለባቸው። በተለይ ከተቀረው የአማራ ህዝብ ጋር አብረው ለመኖር የሚፈልጉ እስከሆነ ድረስ ዛሬ በችግሩ ጊዜ አብረው ሊቆሙ ይገባል። ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ
ቤቷም ሄደን ነበር ማልቀስ አይቻልም ተብለን ተመለስን እናት ባታለቅስ ሚደርስ ሰዉ ማልቀስ ለምን ይከለከላል ?
Perfect. That is the reality. The issue is not about Zeritu's shock. Zeritu is a messiah for anti-cultural establishments.
የሆነሚስጥር የሆነነገር አለ ዝምታዋ ያስፋራ ነበር ልጅን የሚያህል ነገር😢
የሚገርም ጉድ ነው
ላሉት አልቅሱ፣ለራሳችሁ አልቅሱ ክርስትያን ወደሚወደው አባቱ ነው እንጂ የሄደው ሲኦል አይደለም❗❗❗❗
@@user-vj4zo8mt9sሚስጥሩ የእግዚአብሔር ቃል ነው እዛ ላይ ፈልገው እኞ ጴንጤዋች ክርስቶስን አዳኝ አድርገን ስንቀበል ነው ለዚህ አለም የሞትነው። ወደአባታችን ልንሄድ ነው የምንናፍቀው እንጂ ይሄ አለም አይናፍቀንም። ይሄን አለም የሚካስንቅ መንፈስ ነው የተቀበልነው❗❗❗❗
የምታውቀው ስው እኳ በሞት ስታጠው በጣም ልብህ ይሰበራል እንኳን ካብራክህ የወጠውን የፈጣሪ ዉዱ ስጦታ ልጅን በሞት ማጣት እጅግ በጣም ሀዘኑ ጥልቅ መራራ ነው። ለሀሜተኞች ቅመሱት አልልም ፈጣሪ ልብ ይስጣቹህ!!!
አሚን እግዚአብሔር መጽናናቱን እስከ መጨረሻው ይስጣት አስቱም ተባረኪ :: እግዚአብሔር እንደዝህ የሰውን ልብ ለምሰብሩ ሰዎች ማስተዋሉን ይስጣቸው 🙏
እኛ ሙስሊሞች እናዝናለን እናለቅሳለን በተለይ የመጀመሪያ ቀን ልጅ እናት አባት ወንድም እህት በሞት ሲለዩን አለማልቀስ እንዴት ይቻላል?? ግን ሀዘን አናበዛም አላህ ነው የሰጠን እሱ ነው የወሰደው ብለን እናምናለን እንፅናናለን አልሀምዱሊላህ እንላለን ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት መቀበል አለብን
የት አየሻት አንቺን እያየች ማልቀስ አለባት?
@@user-jh2zl9wt7z ስለ እሷ ፅፌያለው እንዴ??ወይ የስድብ ሱስ 😡
ትምህርት እንዲሆንሽ
አባቴን ያጣሁ ለት እኩለሊት ነው ልቅሶ የተጀመረው አልቅሰን ደከመን ቀን በማግስቱ መቃብር ላይ አላለቀስኩም ያ ማለት ግን አላዘንኩም ማለት አይደለም : ከታመመ ጊዜ ጀምሮ አልቅሻለው ከቀብር በኃላ ዝምታ ብቻዬን መሆን ፈለኩ ሰው ማየት አስጠላኝ በሰልስት ሲጮኹ ቤቱን ትቼ ብሄድ ደስ ባለኝ ብቻዬን ማልቀስ መረጥኩኝ ! ሀዘንን ሁሉ ሰው በተለያየ መልኩ ነው ሚገልፀው ሰው ሁሉ ሰው ፊት ማልቀስ አይችልም እግዚአብሔር አመስግኛለው ግን ሀዘኑ የዘላለም ነው ስድስት ወር ያክል ግን እየጮኩ ነበር ምነቃው ምለውም ውሽት ነው ! የመጀመሪያ የሀዘን ሂደት መሞታቸውን አለማመን ነ አይምሮ ገና አያምንም it takes time ! ጊዜ ይወስዳል ለዚህ እኮ ነነው ድሮ አስለቃሽ አስለቃሽ ሚደረገው! መግለፅ ለመቻል ወይም መሞታቸውን አለማመን normal ነው ! ባጠቃላይ ሀዘን የግል ነው አላዘንኩም አላለችም ልቤ ተሰብሮዋል ግን የእግዚአብሔር ነው ያለችው! ብዙ ሀዘኔ ላይ ሀዘኔ ሰው ፊት አይወጣም ነገር ግን አለቅሳለው አንዳንዴ ሊረዱኝ ሚችሉ ሰው ጋር አንዳንዴ ብቻዬን አንዳንዴ እግዚአብሔርፊት ሀዘን ፕሮሰስ እለው አዎ እግዚአብሔር ያፅናናል ግን ሰው ነን እናዝናለን ማያዝን ሰው የለም unless በቤተሰብ ጋር ያላደገ ሰው እና ስሜቱ ደሞ የተበላሽ ሰው! እና ሁሉ ሰው ያዝናል ሚያዝንበት መንገድ ግን ይለያያል
@@tsenuashna3685 ምኑ ነው ትምህርት የሚሆነኝ ስለ ሀይማኖቴ መናገር አልችልም እንዴ ምንድነው ችግርሽ እኔ ስለሷ ምን ተናገርኩኝ አስቴር ስለ ሁሉም ሃይማኖቶች አስተያየት ስትሰጥ እኛ ሙስሊሞች ብዬ መናገር ወንጀል ነው እንዴ እረ ጥላቻሽን በልክ አድርጊው ይጎዳሻል፡፡
አንቺ ታቂዋለሽ ምነው ከአንቺ የተሻለ እውቀት አላት
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወደቅ ይጠንቀቅ. የነገን እሱ ያውቃል
በጣም ታሳዝናላችሁ እሷ እንኳ እንዲህ ብትል እናተ እርዕስ ይዛችሁ መወያየት አልነበረባችሁም እሷን ማፅናናት ሲገባችሁ። ወይስ ነገሩን ማቀጣጠል ማባባስ ይሻላል
God beless you astu, really this is a great message.
ውድ ዘሪቱ ያመንሽ እግዚአብሔር ያጽናሽ !!በምድራችን እንደ እህታችን ዘሪቱ አይነት ብርቱ ሴቶች
ይብዙልን !! ዶተር የተባለችው መስከረም አላዋቅ ትንሽ ሴት ናት ።
አቺ መናፍቅ ዶ/ር መከረምን ነው ትንሽ ያልሻት ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ አለኝ ምትላት እጅግ ድንቅ ምክሮች መሀከል አንዶና ዋነኛ ነች ካላወቅሻት እሷን ኢትዮጵያ አደለሽም ማለት ነው። ሲቀጥል እቺ እዚህ ጋር ለዩቲዩብ ሽቀላዋ የሷን ሀሳብ ከታትፋ ስታቀርብ አንቺ ግን ዶ/ር ያጋራችውን በመጀመሪያ አይተሽዋል?
እስኪ ስድቡን አቆይውና መጀመሪያ አስተካክለሽ (ህ) መፃፍ ተለማመጅ(ድ)አባቶች እንዲህ ይላሉ መናፍቃን ምላስ እንጂ እህምሮ (ጭንቅላት)የላቸውም በጣም ትክክል ናቸው።
እኔ የምወደውን አባቴን ቢሞት እኔም ወድያው የምሞት እንጂ ቆሜ የምሄድ አይመስለኝም ነበር እራሴን ሁሉ የማጠፋ ይመስለኝ ነበር ግን እውነታው አፍጥጦ ሲመጣ አባቴ ሲሞት ቀጥታ ያለሁበት ሀገር በስልክ መሞቱ ተነገረኝ ያ ድሮ አስብ የነበረው ነገር ብን ብሎ ጠፍቶ አባቴን ለመቅበር ማንም አጠገቤ ሳይኖር ቀጥ ብዬ እራሴን ችዬ መኪና ተሳፍሬ መጣሁ ለቅሶውም ላይ ሌላሰው ሞተ ስባል እንባዬ ለመውረድ ሰከንድ የማይፈጅብኝ ለአባቴ ጊዜ እንባ ድርቅ በቃ ድርቅ እያደርኩ እየዋልኩ ስሄድ ግን የእንባ ጎርፍ ያጥበኝ ጀመር የገባኝ ነገር የሚወዱትን ሰው ማጣት ድንጋጤው በራሱ እንባ ያጠፋል እየቆየ ሁኔታው እውነት መሆኑን አይምሯችን ሲቀበለው እንባ ያለው ሀዘን ማዘን እንጀምራለን እንባ አላነባንም ማለት አላዘንም ሳይሆን እንድያውም ተሰብረናል ነው እኔ የአባቴን ሞት የሰማሁት ቀን ልቤ ስብር ነበር ያለው እንባ ግን የለም ዘርዬም እንደኔ ነው የሆነችው ፈጣሪ ያፅናት የሷ ሀዘን የውስጧ የዘላለም ነው:: የልጇ ጓደኞች ሲያገቡ ሲመረቁ የሚጠብቃት ሀዘን አለ እባካችሁ ተዋት ልቧ ተሰብራል ታስታውቃለች
እና ምናገባን አባት ቢሞት ሞት ብርቅ ነው ምን ይመስላል
ሃዘንን የደረስበት ነው የሚያውቀው ለአፍ ዳገት የለውም እንደፈለገው ቢልዋት ይችላሉ ግን እግዚአብሄር ከጎንዋ አለ ፅናቱን ይስጣታል የስዋ ሃዘን ከሃይማኖትጋር ባይያያዝ ጥሩ ነው
እኔ በተደጋጋሚ ሃዘን ደርሶብኝ ያውቃል ያውም ልብ እሚስብር በወራት ለሚቆጠር ግዜ አለማቁዋረጥ አንብቻለሁ ግን ምንም አይገኝም ሃዘን ምን ግዜም ከእኛጋራነው እሱዋም ባታለቅስም ሃዘንዋ ውስጡዋን ይበላዋል ምንግዜም የምትረሳው አይደለም በሁሉም ነገር ታስታውስዋለች እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣት
የሆንሽ ጉማሬ ፊት ነሽ አሰጠሊታ ነሽ አንዳነድ ውሽታሞች ከመጽሐፍ ቅድስ ውጪ ሲዘላብድ ለምን አትቃወሚም አንቺ ጉማሬ።ፊት ሰው የፈለገውን መናገር።መብቷ ነው አንቺ ጉማሬ።ፊት
😮😮😮የአማራ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከድንዝዙ እና ገረዱ ብአዴን የሚለዮ አይደሉም። የኦህዴድ እና ወያኔ ጴንጤዎች ከኦርቶዶክስ እምነት የሚወጡት በፖለቲካ አመለካከታቸው እና አቋማቸው ነው። ኦርቶዶክስ የነፍጠኛ ነው ብለው ስለሚስቡ እንጂ ስለእውነት ሀይማኖት ግድ ብሏቸው አይደለም። ለዚህም ነው እነዚህ ሰዎች ፖስተር ሆኑ ነብይ ፖለቲካቸውን ረስተው አያቁም ለአማራ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ከማካሄድ እና ከመግለጽ ተቆጥበው አያቁም። የአማራው ጴንጤ ግን የገዛ ወገናቸው እየተጨፈጨፈ ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተዘረፈ እያዩ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው ብለው ልባቸውን ድንጋይ፣ አይናቸውን እውር ፣ ጆሯቸውን የማይሰማ አድርገው እየኖሩ ነው። ነገር ግን እርኩሱ ኦህዴድ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም አማራውን ከጨረሱት በኋላ ወደነሱ እንደሚዞሩ አላመኑም እራሳቸውን በማደንዘዝ በራሳቸው አለም ውስት እየኖሩ ነው። ሙስሊም አማራውንም ለማደንዘዝ እና የእርኩሱ ኦህዴድ እና ወያኔ ደጋፊ ለማረግ ጫፍ ደርሰው የነበረ ቢሆንም ኦህዴድ፣ ኦነግ እና ወያኔ ፍላጎታቸውን ደብቆ ማቆየት ሳይችሉ በወለጋ በፈጸሙት ያልተቋረጠ ጭፍጨፋ ምክንያት ከደነዘዙበት ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተሻለ ሁኔታ ነቅተው አብረው ከኦርቶዶክሱ ጋር ትግል እያደረጉ ነው። የደነዘዙት ጴንጤ አማራዎች ግን በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን የሴጣን ስራ እያዩ እና እየሰሙ እግዜር የፈቀደው ነው ብለው የሴጣንን ስራ ከመቃወም ይልቅ ከጎኑ ቆመው እራሳውን ልክ እንደ ሰጎኗ ጭንቅላታቸውን አሸዋ ውስጥ ቀብረው ሞታቸውን እየጠበቁ መሆናቸውን ለማሰብ ባለመፈለግ ራሳቸውን ለሰው ልጅ ስቃይ አደንዝዘው እየኖሩ ነው። ስለዚህ እርኩሱ ኦህዴድ የሴጣን ስራ እየሰራ እያዩ በሀይማኖት አሳበው ዝም ማለት የለባቸውም። እየሱስ ክርስቶስ የሴጣንን ስራ የሚቃወም እና የሚያጠፋ እንጂ አብሮ የሚሰለፍ አለመሆኑን አስበው ለራሳቸው ሲሉ ከአማራ ህዝብ ትግል ጎን መቆም አለባቸው ትግሉንም መቀላቀል አለባቸው። በተለይ ከተቀረው የአማራ ህዝብ ጋር አብረው ለመኖር የሚፈልጉ እስከሆነ ድረስ ዛሬ በችግሩ ጊዜ አብረው ሊቆሙ ይገባል። ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ
ሲጀመር አንቺ እሷን አትመጥኛትም አፍሽን አትክፈቺ እሷ ላይ አወራሽ ማለት ነው ልክ ናት አልተሳሳተችም መፅሀፍ ቅዱስ እንኳን አንባቢ ነን ካላችሁ ለሞተ ዘመድ ሦስት ጊዜ አልቅስለት ይላል እሷ የኛንም እንባ አደረቀችው ከአንድ እናት አይጠበቅም ባትጮህ እንኳን እንባ ማፍሰስ ነበረባት ማን ጩሒ አላት ትክክለኛ ነው እይታዋ እናት ስለሆነች ታውቀዋለች ዶ/ር መስኪ ተባረኪ እይታሽን አደንቃለው አስቴር የምትባይ አርፈሽ ተቀመጭ ምንም አያሣፍርም እውነት የታየ ገሀድ ነው አትንጫጩ ልክ ናት👍👍መስኪ🙏
Do you know her pain don't be fast to judge
ሰዉ ያልገባው ማዘንና ማልቀስ ይለያያል ታስታውቃለች እኮ እርር ብላለች ልጇ እኮ ነው ምን ሆናችሗል የሀይማኖትጉዳይ አይደለም በቃ ችላዋለች እሰይ አሁንም ያስችላት እምቤቴ እንባዋን ታብስላት እግዚአብሔር ያፅናት
ወደድሽም ጠላሽም ይሄንን የመሰለ ልጅ አጥተሽ አለማልቀስ ኖርማል አይደለም
Eyesus yebelxal
አንተ/ቺ እግዚአብሔር በእሷ ቦታ የውልሽ/ህ በእርሷ ቤት የገባ በእናንተ ቤት ይግባ እርሷ የሚበልጠውን አደረገች እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ክርስትና ይህ ነው
መጀመርያ እግዝያብሄር ይመስገን ስትል በእግዝያብሄር ይመስገን ማለት ቀላል አይደለም በሀዘንና በህመም ስላልገባሽ ሙስሌሞች አላእምዲርላ ይላሉ በማንኛውም ሁኔ የመጣውን ይቀበላሉ ጥሩ ጥሩ መውረስ መች ይወድልናል ከእናት በላይ የሚወድ ምድር ላይ ልጁን ለዛ አዛኝ ቅቤ አንጔች አትሁኚ
አረ እኔ ዘሪቱ ባለፈችበት አልፌለሁ አላለቀሰችም ማለት አላዘነችም ማለት ግን አይደለም ሰው ሁሉ አኡኡ ብሎ ሀዘኑን አይገልጥም
ደግ ወሬ
እኔ በእውነት ዶክተር መስከረም የጻፈችውን አንቢቢያለሁ ግን ስድብ እኮ አልተሳደበችም አለማልቀስ የበለጠ እንደሚጎዳ ነው የገለፀችው እንደው እህት አስቴር አንቺ ይልቅ ስሜታዊ ሁነሻል እውነት ፀልይና አስተያየት ስጪ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድል።
እውነትህን ነው? አላንበብክም ወይም አልገባህም ሲጀመር በስው ቤት ሃዘን አይመለከታትም ስለ ሀዝን ማስተማር ከፍለገች በራሷዋ ቤት ሃዘን ታስተምር
ዶክተር መስከረም እውነት ነው ያለችው ለክፋት አይደለም ሀዘኖን አልቅሳ ከህዝቧ ጋር ቢቀላት ብላ ነው አንቼ አታለቅልቄ ስታወሪ እራስሺን አረጋጊ ለወሬ አትቸኩይ ወንጌላውያን እያልሺ አታሺቃብጪ😢
ምአስቴር ግን ፈስ ያለበት በላይ አይችልም እደሚባለው ስሜታዊ ሆነሽ ወገተኝነትሽን ነው ለማሳየት የፈለግሽው ፣ተረጋጊ እምናነታቹ ከነጭ እደሸቀጥ የገባ ሃይማኖት ነው እዳትረሺ አገሪቷን በአሰት ነብያት እድትጥለቀለቅ ያደረጓችውት እናት ናችሁ ቀይ መስመር ምናምን አትበይ ሰከን በይ
Dear all heaters Brothers and sisters
Still, God gives you time to you to repent and return your face to Jesus. He will heal you from such blindness and heat.
እህታችን አርቲስት ዘሪቱ እ/ር ረድቷት ከተጽናናች እንደ ሰው ፈጣሪን ማ መስገን ጽናቷን ማድነቅ እንጂ ለምን ኡ ኡ አላለችም ማለት አንድ ተማርኩ ከሚል ሰው የማይጠበቅ ነው ሀዘኑ እኮ ከማንም በላይ የዘሪቱ እና የቤተሰቦቿ ነው የፈጠራት አምላክ እውነቱን ገልጦላት የሰጣትን ልጅ በዚህ ሁኔታ ሊወስደው ከፈለገ እና ካበረታት ሌላው ምን ቤት ነው ?ህሊና ያለው ሰው ከዘሪቱ ብዙ ሊማር ይገባል አይደለም ለመተቸት እ/ር ማስተዋልን ይስጠን❤
አስቴር ትክክል ነሽ ማንም ሰው ቢሆን ከናት በላይ ሊያዝን አይችልም ዘሪቱ የውስጧ ቁስል ፊቷ ላይ ይነበብ ነበር እኮ የኛ ሰው ሀዘን ብሎ የሚጠብቀው እንባ በእንባ ሆኖ እየጮሀ ወይም እየተንፈራፈረ ያለቀሰን ነው ወደ ውስጥ የሚያለቅሱ ሰዎች አሉ እነሱ አላዘኑም ማለት አንችልም እንደውም ሀዘኑ የሚጎዳው እነሱን ነው ለማንኛውም ተዋት ባካችሁ ልጅ ነው ያጣችው ብዙ የደከመችበት ደረሰልኝ ያለችው ልጇን ምነው ህሊና ባናጣ ከሷ ሀዘን በላይ የአንዳንድ ሰዎች አስተያየት ያስከፋል
ጎበዝ ዶክተር መስከረምን ለመተችት ማወቅ መማር መመራመር ያስፈልጋል ! ሞት አይቀሬ ነው በሰበቡ ጴንጤዎች አትወራጩ !!!
Ewket 😢😢chelema ymolaw wiyyy lezelalem almeramr lakomachut msl ansgdm tesadebu beka
በሙሲል ባለመጮሀ እና ባለማልቀሳ ነገ በጀነት ከልጃ ትገናኝሀለች ስለዚ በሙስሊም እንደዛ ነው አላህ በልጅ አይፈትን አሁንም መጽናናትን ይስጣት
You are good manner God bless you
እስኪ ንገሪያቸው እናንተ እኮ ተሻላችሁ ከነሱ 🤔 ሰው ልጅ ጥላቻ እንዴት ይሄን ያህል ያሳውረዋል🙆
Enatu be Muslim eko resul Allah lijochachew simotu bedenb new yalekesut eske 3 ken yefekedal
😮😮😮የአማራ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከድንዝዙ እና ገረዱ ብአዴን የሚለዮ አይደሉም። የኦህዴድ እና ወያኔ ጴንጤዎች ከኦርቶዶክስ እምነት የሚወጡት በፖለቲካ አመለካከታቸው እና አቋማቸው ነው። ኦርቶዶክስ የነፍጠኛ ነው ብለው ስለሚስቡ እንጂ ስለእውነት ሀይማኖት ግድ ብሏቸው አይደለም። ለዚህም ነው እነዚህ ሰዎች ፖስተር ሆኑ ነብይ ፖለቲካቸውን ረስተው አያቁም ለአማራ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ከማካሄድ እና ከመግለጽ ተቆጥበው አያቁም። የአማራው ጴንጤ ግን የገዛ ወገናቸው እየተጨፈጨፈ ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተዘረፈ እያዩ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው ብለው ልባቸውን ድንጋይ፣ አይናቸውን እውር ፣ ጆሯቸውን የማይሰማ አድርገው እየኖሩ ነው። ነገር ግን እርኩሱ ኦህዴድ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም አማራውን ከጨረሱት በኋላ ወደነሱ እንደሚዞሩ አላመኑም እራሳቸውን በማደንዘዝ በራሳቸው አለም ውስት እየኖሩ ነው። ሙስሊም አማራውንም ለማደንዘዝ እና የእርኩሱ ኦህዴድ እና ወያኔ ደጋፊ ለማረግ ጫፍ ደርሰው የነበረ ቢሆንም ኦህዴድ፣ ኦነግ እና ወያኔ ፍላጎታቸውን ደብቆ ማቆየት ሳይችሉ በወለጋ በፈጸሙት ያልተቋረጠ ጭፍጨፋ ምክንያት ከደነዘዙበት ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተሻለ ሁኔታ ነቅተው አብረው ከኦርቶዶክሱ ጋር ትግል እያደረጉ ነው። የደነዘዙት ጴንጤ አማራዎች ግን በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን የሴጣን ስራ እያዩ እና እየሰሙ እግዜር የፈቀደው ነው ብለው የሴጣንን ስራ ከመቃወም ይልቅ ከጎኑ ቆመው እራሳውን ልክ እንደ ሰጎኗ ጭንቅላታቸውን አሸዋ ውስጥ ቀብረው ሞታቸውን እየጠበቁ መሆናቸውን ለማሰብ ባለመፈለግ ራሳቸውን ለሰው ልጅ ስቃይ አደንዝዘው እየኖሩ ነው። ስለዚህ እርኩሱ ኦህዴድ የሴጣን ስራ እየሰራ እያዩ በሀይማኖት አሳበው ዝም ማለት የለባቸውም። እየሱስ ክርስቶስ የሴጣንን ስራ የሚቃወም እና የሚያጠፋ እንጂ አብሮ የሚሰለፍ አለመሆኑን አስበው ለራሳቸው ሲሉ ከአማራ ህዝብ ትግል ጎን መቆም አለባቸው ትግሉንም መቀላቀል አለባቸው። በተለይ ከተቀረው የአማራ ህዝብ ጋር አብረው ለመኖር የሚፈልጉ እስከሆነ ድረስ ዛሬ በችግሩ ጊዜ አብረው ሊቆሙ ይገባል። ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ
አስቱዬ ተባረኪ እኔም የሀያ አመት ልጄን እየዘመርኲ ቀበርኩት እግዛብሄር ሲሸፍነኝ ኮሮና ግዚ ነበር ከሀምሳ በላይ ሰዉ አይፈቀድም ነበረ ቀብሩ 30,000 ዶላር አዋተው ኦርቶዶክስ በጣም ጨዋ በጣም ስነስርአት ያላቸው የባለቤቴ ቤተሰቦች እምነቴን ሳይነኩ አክብረው ልጄን ቀበሩ አስቱዬ የኢትዮጰያ ወየወይው ከሴጣን እንጅ ከእግዚአብሔር አይደለም ትክክለኛ ክርስትያን ከእግዚአብሔር ጋር አንተ አዋቂ ነህ ይላል እጅ አያማርርም አይዞሽ ይሄ ሁሉ የማያገባት ብልግናወዋ ነው የኛ ጌታ ህይወት ሰጪ እንጂ ቀሳፌ አይደለም ማንም በራሱ አይጸናም እኔም በሀይማኖት ልጅን አስበላችው አሉ
ጌታሽ ማነው?
ለጼንጤ ያላቸው ጥላቻ ለሀዘንም ላይ ተኮኖም አያዝኑም ጨካኞች 😢😢😢
እኔ ኦቶዶክስ ነኝ ልክ ነሽ
ማንም ማንም ላይ መፍረድ ጥሩ አይደለም ነግ በኔ ነዉ ለሳ መፅናቱን እግዛብሔር ይስጣት
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ዝም ብለሽ ከመለፍለፍ መጀመሪያ አንብቢ ዝም ብሎ አይወራም
ምን ብላነው???? እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ሀዘን ከእምነትጋር ምን አገናኘው????? የተጎዳችው ልጇን ያጣች ዘሪቱ ናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት🙏🙏 ሴቲዩዋ ኦርቶዶክስን አትወክልም!!!!!😡
ጀዝባ ነሽ! ሰምተሽ የምትፈርጂ ደደብ! ምን ብላ ነው? ብለሽ ጠይቀሽ ሳታዪ ትፈርጃለሽ? ጀዝባ! ያለችውን ሄደሽ እዪያ ታዲያ፡፡ አሮጊት!
እኔ ምለው መጀመሪያ ምን ብላ ነው አልሽ ? ምን እንዳለች ሳታቂ ሳትረጂ ከዛ ኦርቶዶክስን አቶክልም ማለት ምንም ማለት ነው? በቃ ጭንቅላታቹ በቃ የሸረሪት ድር ነው የሞላበት በቃ ። እቺ መናፍቅ ለዩቲዩብ ገበያው ብላ የዶ/ር መስከረምን ሀሳብ ከታትፋ ከታትፋ ስታቀር ዝም ብሎ ማጨብጨብ
ምንም ሳታቂ አትንጫጪ። ኦርቶዶክስን የማትወክይው አንቺ ነሽ። በመጠጥ እና በጭፈራ እና በመንዘላዘል ውስጥ ሆነሽ ስለኦርቶዶክስ አታውሪ
Orthodox eko welum bayhonum 70 % yemionut yaw dehenet yebitachew besote selalbachew yemeslgal yazun lekekun yelalu yemotew sewyi yemimelse eskimesle ders yesewnem lekso yeheduna dehenetachew aydel yehone neger endiyagegu yazun lekekun ekeli yagezen neber eyalu yechwalu yezani sew siyalkesu yayena yerdachwaln lezhi new kebeteseb yelke ega enazenaln yemilut
ምትናገሪውን እወቂ አታሽቃብጭ መጀመሪያ መምህርት የተናገረቺውን አድምጪ
ዶ/ር መስከረም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ግን ትክክል አይደለሽም ለምን መስለሽ ዘሪቱ ምንም ብታደርግ ዱብዳ ነው የደረስባት ስለዚህ ከቻልሽ ይቅርታ ጠይቂያት ለምን መስለሽ ፍቅር ሁሌ ያሽንፉል እግዚአብሔር ደስ ይለዋል እውነቴን ነው የምልሽ እንዳጋጣሚ ዘሪቱ ትክክለኛ እህትሽ ብትሆን ምን ታረጊያለሽ መቸም ከመፀለይ በስተቀር ምንም ማድረግ አትችይም ስለዚህ የኔ ውድ ስለ ድንግል ማርያም ብለሽ ይቅርታ ጠይቂያት አፅናኛት ሀዘን ከባድ ነው ውድ እህቴ ዘሪቱ እግዚአብሔር እምላክ መፅናናቱን ይልላክልሽ የልጅሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያርግልሽ የኔናት ብርታቱን ይስጥሽ በውስጥ ማዘን ይከብዳል ብትጮሂ ትንሽ ይቀላል ተፈጥሮሽ ያሳዝናል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔርከሁልችሁ ጋር ይሁን
መጀመሪያ የዶ/ር መስከረም ሀሳብን ተረድተሽ ገብቶሽ ነው?? ይቺ መናፍቅ ለዩቲዩብ ሽቀሏ የሰውን ሀሳብ ቆራርጣ ስታቀርብ ታምኛለሽ እንዴ መጀመሪያ አንብቢ ቀማሽቋለጥሽ በፊት
ርዕስ እየፈለገች ትለፈልፋለች። አስቴር በዳኔ አቴንሽን ፈላጊ ናት። ጴንጤ ሌባ ገንዘብ አምላኪ፤ነው። @@save7997
@@save7997
ENA MELAW LMN GN MASETEWAL AQATACHU SIJAMER MANM BEFELEGAW YEMAMEN MEBT ALEW ESUA MANE SELEHONACHE NAW ENDEH YEMTELAT ANCHENM CHEMERO SIQETEL YEH ENDAGNA AGERE POLETEKAS SENEHED HAYEMANOT YEGELA AYEDELAMN YEHENN GUDAY BEHEG METEYAQ ALEBAT GETAN MAMENACHEN WENJALE NAW WAY!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@@save7997የ መምህርትን መስከረም ንግግር የት አገኘዋለው በ ወሬ ስሙዋን ሊያጠፉ እየተጉ ይመስለኛል linkun ላክልኝ
@@save7997ዘሪቱን አይመለከትም የፃፈችው ነገር።
እህታችን ደረጃን ማወቅ የሚጠቅመው እዚህ ጋር ነው! ይህችን ገራሚ ምሁርና ተመራማሪ ለመተቸት አይደለም የምትለውን ለመረዳት በአንድ ትውልድ መቅደም ግድ ይላል በምዕራባውያን ቅርሻት የነፈዝነው እኛ አንመጥናትም። ምሁርነቷ ብቻ ሳይሆን አይነኬ ሆነው ለዘመናት ተዳፍነው የቀሩትን ጥልቅ ሃሳቦች በመመርመር በቃላትም በጥራዝም የከበዱ መጽሃፍትን ለአመታት በማገላበጥ በኢትዮጲያ ብሎም በዓለም ላይ እንደ ጠዋት ጸሐይ የምትወጣዋ ላይ ያለቀ ሻማ ይዞ መተያትን የሚያክል አሳፋሪ ነገር የለም። እኛ እንደአቅማችን ግራገብቷቸው ሕዝብን ግራ ለሚያጋቡት ቀና አስተያየታችንን በእንባም ጭምር ብንለግስ ይበል ያስብላል።
ተባረኪ አስቱካ❤❤❤
ምን እንደተባለ ባላውከውም ባካቹ ኣንድ ልጁን ያጣን ሰው ምንም ኣትበሉ እንዴት ከባድ መሆኑን እንደ እናትነቴ ኣውከዋከው እህቴ ዘሪቱ ሁሉን እምያደርግ ኣምላክ ያፅናሽ ከባድ ሃዘን ላንቺ ነው መቼም እማይወጣ ሃዘን
በጣም ያሳዝናል ነግ በኔ ማለትን ማስተዋልን ያብዛልሽ ዶ/ር
አሁንስ የሠለቸኝ በእምነት ምክኒያት የሚነሳ ንግግር ነው ምንም ትመን ዘሪቱ ሠው የተለያየ ነው አመለካከታችን እንደፈለገች ታልቅስ ከፈለገች ምን አገባን ገና ስንት ዘመኗን በልጇ ትዝታ ታዝን የለ እንዴ የአንድ ቀኑን ብቻ አደለም ማሠብ ያለብን ልጅ ሲባል ራሱ ቃሉ ከባድ ነው ለማንኛውም መፅናናትን እመኝላታለሁ ለሌሎቻችን ደግሞ ልቦና መንፈሱን ያድለን
አስቱዬ ተባረኪ 🙏🙏
አስቱ እንወድሻለን እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተዋይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ያፅናት 😢😢😢😢😢
እኛ ምን አገባን እሷም ትደገም ምነው ስንት የድሀ ልጅ ሲደፋ እንዲህ ያዙኝ ልቀቁኝ ሳትሉ😢
Have you understood the Dr Meskerem's writing? She is not against the grief of Zeritu. The theme is directed to those who are introducing new way. Please revisit and understand her message.
they don't know how to read that is why they are yelling
Aydel pls ansekkesa brother yk the truth pls ke chifin tilacha witu
በመሠረቱ አሁን ያለው ጉዳይ አስቴር ካለቀሽበትና ማስመሰልን ከተናገርሽለት በላይ ነው የሞተን ነብስ ይማር።ግን እደዚህ የቲፎዞ የሆነ ጩህት የተጮህው እኮ ህፃን፣ አሮጊት፣ ሽማግሌ ቄስ መስጊድ ቤተመቅደስ ሲገደልም ሲደፈርም ቆየን እኮ እርጉዝ ሆድ ተቀዶ ህፃናት የተገደለባት ሀገር ኢትዮጵያ ።
ይቺ በማሰመሰል ጦዛለች
በጣም ደፋር ነች ሁሉን አውቃለሁ ባይ
ልጁ ያሳዝናል ህፃንም ነው እናቱም ምናልባት ድንጋጤ አያስለቅስም ለዛ ይሆናል! ጥሎብኝ የምታወራው ግን ሰው ስትዘልፍ ሰምቻት ስጠላት አቃጣሪ አታልቅሱብኝ ካለችስ!!! ስለ ዶክተሯ ፅሁፍ የማቀው ነገር የለኝም አቃጣሪዋን ግን ጠላዋት!!! ስንት ህዝብ አፈር እንደመሰለ በአንድ ቀን ከሚረግፍባት ሀገር በእግዚአብሔር መሞት ብርቅ ነው ምነው አጨበጨብሽ!!!
ለዶ/ር መስከረም በቁስል ላይ አፊዘሻል ምን እንደምልሽ አላውቅም ጌታ ያስተምርሽ ንስሀ ግቢ ልጇ በጌታ እቅፍ ገብቷል አበቃ
እኩያ ልጇን በተለይ የበኩር ልጇን ያጣች እናት ዘላለም የማይጠፋ እሳት በሆዷ ይቀመጥና እሷም እንደሱ አስክትሆን ስትቃጠል ትኖራለች ይህን የደረሰበት ያውቀዋል እ/ር ፅናቱን ይስጥሽ ይስጣችሁ ሌሎቻችሁ ከነገሮች ጋር እያያዛችሁ ለእልቂት አታሩጡን ልብ ይስጣችሁ
አስቱእህት ዘሬቱ ልጆን ነው ያጣችው የተጎዳችው እሶና ቤተሰቦቾ ናቸው የዘንድሮ ነገር ዝም ነው የተማረው በቃ ብቻ እግዛብሄር እሶን ያፅናናት ይርዳት የልብ ስብራቶን እግዛብሄር ይጠግን
እግዚአብሔር ያያል ❤
ግሩም አባት እግዚአብሔር ያፅናናል ለአንቺ ለዶክተር መስከረም ግን ምህረት ያድርግልሽ Dr መስከረም ስድብ ሃጢያት ነው እሺ በሰላም ነው እኔ አላውቅሽም ቆንጆ ለመሆኑ ልጆች አሉሽ ? ኢየሱስ ይወድሻል እባክሽ ተመለሽ ንስሃ ግቢ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል የሞተው ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ወደ ሰማይ ያረገው በአባቱ ቀኝ የተቀመጠው ተመልሶ የሚመጣው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል አልሰማሁም አያዋጣም በኇላ ዋጋትከፍያለች በጊዜ ተመለሽ የእናትነቴን እነግርሻለሁ እያስፈራራሁሽ አይደለም ሁለት ሞት ትሞቻለች ንስሃ ካልገባሽ መንፈስ ቅዱስን ሰድበሽ ቅዱሱ መፅሃፍ ነው የሚለው አለቀልሽ
እንዳንቺ ያለ ድድብና ነው ሰውን በሃዘን ግዜ እንዳንተሳሰብ ያደረገን... ያንቺን /ያንተን ሃይማኖት ለራስህ እዛው.. ዘሪቱ በኦርቶዶክስ ላይ በሰራችው የንቀት መዝሙር ብዙ ሰው አስከፍታለች. ግን በዚህ ሀዘን ወቅት ወቀሳው ትክክል አይደለም.
@@wondwossengashu805413:42
Aster gn agibita weldalech???
aster egzabher anchi layalewun erkus menfe askedmo yiser yiser yiser amen amen amen
ይገርማል!!! እለቅሶ አታልቅሱ ማለቷን ሲቀባበል የነበረ ሁሉ፥ ዶክተሯ እለቅሶ ላይ ያላትን መረዳት በማካፈሏ ባልዋለችበት አውድ ለማዋል መጋጋጥ ያሳፍራል። ሃዘንተኝችን ያጽናናልን
እባካቹ ሀያሉን እግዚያቤርን እንፉራ
ለዚች ዶክተር ተብየ አብዝታችሁ እግዚአብሔር ምህረት ያብዛላት የእግዚአብሔርን ክብር ተጋፍታለች
Thanks
አንችን መናገር አያስፈልግም አቅምሽን እና እወቀትሽን ከሚመጥኑሽ ጋር ቢሆን መልካም ነበር ዳሩ ግንአንችም የሚያቀርቡሽም ሚዲያዎች አንድ የሚያደርጋችሁ ማማሰያ ናችሁ ሁሉም ቦታ ጥልቅ ማለት ትወዳላችሁ አንች ደግሞ መታየት ፈልገሽ የማትታዪ እ ነሽ ጨርሽዉ
በጣም ትክክል
ማሰመሰሉን ትታችሁ ጻድቅ ጻድቅ መጫወቱን አለማልቀሰዋ ሳቋ የነበራት ሁኔታ በፍፁም የጤንነት አይደለም ጓደኞቹ መናገር አቅቷቸው በሲቃ ተውጠው ሲያለቅሱ እሷ እንደውም እየሳቀች ነበር የምታወራው እውነት በዛያን ሰአት በቦታው ልብ የሚሰብር ሀዘን እንጂ የሚያሰደሰት ለሳቅ የሚጋብዝ ነገር የለም ሰው ደሞ ማገናዘብ የሚችል ፍጥረት ነው ልጇ ሞቶ በዚህ ሁኔታ ማውራት ፃድቅነት ሳይሆን የአይምሮ ችግር ነው እግዚያብሔር ያበርታት ያፅናናት❤
ደግ አደረገች
እብደት አንች ላይ እንዳይደርስ ጠንቀቅ አታምዋርቺ😂
Esey enkwan sakeche deg aregeche chegrachu enate ke lekswa gar sayhon ke protestant gar new
ከሷ በላይ አንተ/ አንቺ አዝነህ/ሽ ነዉ? ተራ ልቅምቅም ዝምባም ማህበረሰብ ዘቀጣችሁ?
በጣም ባለጌ ነሽ ወይም ነህ ከእናትነቷ በላይ አዝነሽ ነው ይሄን አስተያየት የሰጠሽው አሳፋሪ በርትታስ ቢሆን እንኳን ሆነልሽ ይባላል እኮ ድንጋጤና ሃዘን ሁልጊዜ በእንባ አይገለፅም እሺ ገብተሽ ጎግል አርጊ የሰው ቁስል ላይ እንጨት እትስደጂ
አስቱ ትክክል ነሽ የእኔ እህት እኩያ ልጆዋን አታ አንጀቷ እርር ብሎ የእኔ እሀት አሁንም እግዚአብሔር ከነመላው ቤተስብሽ እስከመጨሻው መፅናናትን ይስጥሽ አምላከ ቅድሳን የልጅ እንኳን ሞቱ እንቅልፋ ያሳዝናል እግዚአብሔር አሁንም ለመላው ቤተስብ መፅናናት ይስጥል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አስብነን ዘመኑ ከፍቶዋል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄ ኦርቶዶክስን አየወክል ሀዘን የደረስበት ያወቀዋል እውነት አንጄቴን የበላችው ውስጡዋ እዴት እደቃጠለ እሷ ናት የምታቀው እግዚአብሔር ያፅናት 😭😭😭😭
እግዛብሄር ፀናቱን ይስጣት እህቴ የልጅ ሀዘን ከባድ ነው ይህች እህታችን ሰው ፊት ጠንካራ መስላ መታየት ብትፈልግም ውስጧን አናውቅም??ደግሞም ትንንሽ ልጆች አሏት ውስጧንም እንደ ምትታየው ልጆቿ ሲል ያበርታት ዘሪቱዬ እመቤቴ ታበርታሺ ልጆችሽን ሺ ያድርግልሽ❤❤❤❤❤