💎 ሀይሚ በድንገት ተዘረፈች,ሙቢ ተደበደበ😱😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • #abtube #mubitube #family

Komentáře • 3K

  • @Mubitube01
    @Mubitube01  Před 2 dny +892

    youtube.com/@bekitube16?si=WBegjA3Q4pWY9DH5
    ይሄ የቤኪ ቻናል ነዉ ሰብ አድርጉት

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před 2 dny +18

      ሙባዬ የኔ ወድም ሠወድህ የኔ የዋህ ወላሂ 4 ሥልክ ነው ሥብሥክራይብ ያረኩህ 100k እድገባ ብየ በጉጉት ነው መጠበቅ የያሥኩት ሁለየም ቪደው ሥራ

    • @Mubetube2
      @Mubetube2 Před 2 dny +1

      እሽ አብሽር🙏

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Před 2 dny +3

      ውይኔ ሙብርክ ስርቻልኪ ክክክክ

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso Před 2 dny +3

      Eshi wodime❤❤

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf Před 2 dny +1

      አሽሙባየ

  • @BirukTube445
    @BirukTube445 Před 2 dny +1268

    አይሚ የኔ ፍቅር የኔ መጣ ስወድሽ አየሚን የሚወድ በቻ በላይክ አሳዩነ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 Před 2 dny +743

    ሀይሚ የኔ ቅመም እሄ ፕራክ ለብሩኬ ነበር የሚገባው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @ZamaretSalmwitMelekas
      @ZamaretSalmwitMelekas Před 2 dny +3

      Yes hamyei burkeni bazi adergei😂😂😂❤damo sewodeshi

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 2 dny +4

      አዎበእውነት ጌታን😢😢😢❤😂😂😂

    • @Aaa-ib7usx
      @Aaa-ib7usx Před 2 dny +5

      ሙቢ እኮ ከሀዲ ነው ትላንቱን የረሳ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 2 dny +3

      ነበር🎉ደምሪኝ 6:31

    • @user-vo5dh2le1h
      @user-vo5dh2le1h Před 2 dny +6

      ነበር ግን አታጣም እሶ ቅመምነች

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f Před 2 dny +138

    ሃይሚ በጣም አዲስ ሀሳብ በማምጣትሽ ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ቤኪንም በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን ይሄ ፕራንክ መሆን የነበረበት ለቡራ ነው ሙቤ እማ የዋህ ነው ለእሱ መሆን አልነበረበትም ባለፈው ቡራ በጣም አናዶኛል ሰለዚህ ቤካ ሀይሚን እርዳት እና ቡራ ሀይለኛ ፕራንክ ታድርገው በተለይ ፍቅርን በተመለከተ እሱ እንደሰራት የሚመስል ፕራንከ አድርጉት በዚህ ሀሳብ የሚስማማ በላይክ ይግለጽላቸው

    • @user-um1oo1wv5i
      @user-um1oo1wv5i Před 2 dny +3

      እኔ እስቲ ሃሳብ እንሰብስብ እናግዛት እኔም በጣም ኣናዶን 😂😂😂❤❤❤

    • @user-bc4jg1dc1h
      @user-bc4jg1dc1h Před 2 dny

      ሙያበልብነው😂😂😂

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 Před dnem

      ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂👍👍👍

    • @user-xx5bo9vz4o
      @user-xx5bo9vz4o Před dnem

      ይከኔ ቀምማ አስቀምጣለታለይ ለብሩኬ አይችሏትም😂😂😂

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Před dnem +1

      😂😂 ምክር በኣደባባይ ቡራ ኮ ያየዋል😂😂

  • @shahamaha4372
    @shahamaha4372 Před 2 dny +77

    ሃሚየ የኔዉድ ለሙቢ ብላ እኮነዉ 100እዲገባ የጋሺየ ልጆች የተበረካችሁ ናችሁ

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 Před 2 dny +147

    ሙቤን ሀይሚን ለማትረፍ ሂዮቱን አሳልፎ መስጠት ሙቤን ቃል ይይለኝም ወላሂ አተ አላህ ትልቅ ደረጃ ደርስህ አላህ ያሳየኝ ያረብ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Před dnem +1

      በጣም ሚስኪን አሏህ ያሰበውን ያሳካለት የዋህ ወንድሜ

    • @missjubaida3866
      @missjubaida3866 Před dnem +1

      Betam misekin new😢❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Před dnem +14

    እንኳን ደስ አለህ ሙቤ ሀይሚ ትለያለሽ ጎበዝ ጠካራ ሴት ነሽ የሰው ለውጥ የሚያስደስታቹ የጋሽዬ ልጆች ክፉ አይካቹ❤❤❤❤❤

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u Před 2 dny +57

    ሙብ የወንድምነት ጥግ💯💯💯✔😢ሀይሚዬ የወንድሞቸዉ ቀበጥ የኔ ቅማም💋💋

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před dnem

      👍👍👍👍😘😘😘

  • @bekitube16
    @bekitube16 Před 2 dny +248

    ሰራንለት 😂😂አይዞን ሙቢ

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse Před 2 dny +206

    ሙባዬ የወንድምነት ጥግ ነህ የምር እንዴ እኔ ምትዎዱ በላክ አሳየኝ ❤❤❤😢😢😢

    • @MHAYYoutube
      @MHAYYoutube Před 2 dny

      ትክክል🎉😢❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 dny

      ❤❤❤❤❤

    • @abrehettsegu4182
      @abrehettsegu4182 Před dnem

      djaglsgladhsshkaafskdslfhadklgjslhlaadakalkaasgakadssljlaaadkdglkkkgfalgsljagdhjgakgfllgljdsgldlfakjajalhljgdkdlahlገየጀገዐጨዐደወጨወጠጨጀጠጨጠዐጠዐደዐዐዠዠጀገጨዐጀጨጠዐጨጨወጨዠደዐደየጀወገ
      ጨወየጠደ
      ወወየዐወዐገዐወወገጨወጨዠዐወዐጠየዐዠየጠዘዠዠጨጠጨጀጠጀወዐገዘየወደዠየየየደወደዐጠዠገገጨዘወወገገጀየደጨጨገዐዘደገወጨጨወዠጨጨገገየዘገዘየገጠጀደጨዐወጨዘገዐጨገዠገየወጀወገደወገደዐደዐገዠዐገየገየወጨየዐዠዠደዘዘጨደገዐጨጠደወወዐደገየዘወዐጨዠጨዐዠወደዐዘገጨገጨጨወደዠጠጨወዠጠገጨዐዠገወዐጨዘጨጠዘገየዠደጨዘየጠደዘወዠጨደዐገወጀጨወጀዠገዘየየዐየዐደዐገወዠደገዠወጨዠዘወገየገጠahdlgalsghksdkkldljlahladgdakaወጠዐገገጨገጠዐደወጨገጨጠወደዐጨጠገዠዘጀዘጀዠደወጠዘዘወዘ😢❤😊😢 2:36 gsllhgakaggdlaghjssfgfffjjllskljdlhsahladlgalkflflasjdldlfjslsszjsnalflalflgaklkflahgflaglhaajja​@@Foaiz238

    • @user-jh9zg1sx7x
      @user-jh9zg1sx7x Před dnem

      🥰🥰🥰👍👍👍💪

    • @user-jh9zg1sx7x
      @user-jh9zg1sx7x Před dnem

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AlexTube472
    @AlexTube472 Před 2 dny +72

    የትግራይ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው እውነተኛ ታሪክ ነው የሰራሽው ሃይሚየ እግዚአብሔር ጥበቡን ከዚህ በላይ ጨምሮ ያድልሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሽፍቶች

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Před dnem +30

    ሙቢ ምርጥ ሰዉ ባድዮ ስለቅ በሃይሚ እቲዮብ ነዉ እሳም ሀይሚም በሙቤ ነዉ ደሰ ይላል ሰትረዳድ♥️♥️♥️

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv Před 2 dny +263

    ሀይሚዬ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል የምትሉ❤👍ሀይሚዬ የኔ👸♥️

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Před 2 dny +368

    ሙቤ የኔ አባት እዳትወጭ ብየሽ አልነበሮይ አሣዘነኝ ይዛት ሢሄድ😢😢😢 ወድም ወላሂ ይለያል ሥጦታ ይሠጠው የምትሉ ላይክ🎉😢

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před dnem +21

    ሃይሚየ ቆንጆ እንካን ደስ አለሽ ያሰብሽዉ ተሳካ ሙባረክ 100 ሺ ገባ አንቺ ጅግና ልጅ ለሁሉ የምታስቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před dnem +11

    ሙቢ እንኳን 100ሺህ ገባህ በጣም ደስ ብሎኛል ብራቮ👍👍👍❤❤❤ሃይሚትን ቅመሟን ደሞ ጉዞ ወደ 100 ሺህ ወደፊት እናስገባት

  • @segaomeromer8014
    @segaomeromer8014 Před 2 dny +124

    ሙቤ የኔ የዋህ እራስህን አሳልፈህ የምሰጥ ጀግና አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ማኛው😢

  • @RbiaAbdu
    @RbiaAbdu Před 2 dny +448

    ሙቢ ማለት ኤፍሬምእና አብርሽማለትነው የምትሉ😂🎉

  • @user-di3ul2nr6u
    @user-di3ul2nr6u Před dnem +2

    ምርጥ የወንድምነት ሃይማኖት እንደሚወድሽ movie በጣም ነው የምወደው በጣም ምርጥ የወንድም ነው ያለሽ መቼም ስጋት አይኖርብሽ የሚወድሽ ምርጥ ወንድማለሽ አጠገብሽ በዚህ አጋጣሚ በዚህ ገብቷል ኮንግራ ብነና እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔርን ይገባል 🎉🎉🎉

  • @Helenutub
    @Helenutub Před dnem +14

    😂😂😂😂አቤት ሀይሚ ለሊት ያቃዣትን ነው ሙቢ ፕራክ ያረገችህ😅😅😅ወይኔ የተመታች ልጅ😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 2 dny +358

    ሀይሚ እና ሙቤ የምትወዱብቻ በላይክ አሳዩ 🎉❤

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Před 2 dny +125

    ሙቢ ግን ጎበዝ ነው ፕራንክ ብሆንም ሀይሚን ቶሎ ይዞ በመሄዱ ለሷ ያለው ቦታ ክብር ደስ ስል

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 2 dny +17

    ሙቢዬ የኔ ጌታ ምንም አላረጉሽም አይደል እንገዛለን ብቻሽን አትውጪ አላልኩሽም ተያቸው ኡፍ ሲያሳዝን ሙቢዬ ቻለው ብድር በምድር ነው ሀይሚዬ አንችን የነካ የፈረደበት ነው ግጥምሽን ረሳሽው ሰለ ሙቢ ግጥም አቅርቢልን ሀይሚዬ በናትሽ ለየት ያለ ወንድም ነው መወለድ ቁዋንቁዋ ነው እንደ ታላቅ ወንድምሽ ነው የማስበው ተባረኩልኝ እወዳችዋለው❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 dny

      😘😘👍👍👍

    • @AsAs-bk3db
      @AsAs-bk3db Před dnem

      ❤❤❤❤❤❤

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před dnem

      እደዝህ ቴላት እባየ ነው የመጣው 😢 ሙቢ መልካም ሠው እኮ ነው

  • @Rahelslase
    @Rahelslase Před dnem +5

    ሙቤ እንኳን ደስ አለህ 100 ሺ ገብተሀል ሀይሜን ያለማመስገን ንፉግነት ነው ሀይሚ ሀዩን በማምጣት ብዘ ቪዲዮ ሰርታለታለች ለእሱ 100 ሺ መግባት ብዙ አስተዋጾ አድርጋለች ሙቤ በድጋሚ እንኳን ደሰ አለህ ወዳጆች ሀይሚን 100 ሺ እናስገባት ቤኪን 20 ሺ እናስገባው የሀይሚ የሙቤ ተባባሪ ነው በዚህ ሀሳብ የሚስማማ በላይክ ያሳይ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ማር ደምሪኝ

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 Před 2 dny +315

    እንደ ሙቢ የዋህ ጓደኛ ይስጣችሁ የሙቢ ወዳጆች 100k አስገቡኝ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 2 dny +70

    ሀይሚዩ የኔ ቀመም ሰወደሺ የኔ የዋህ ሙቤን አስጨነቀሺው 100K እናስገባው 👍👍🌹🌹🌹❤❤

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New Před dnem +5

    Congra 🎉100K ሀይሚዬ ነፍስሽ አይማርም ሙቤዬ የእውነት ወንድም ነህ 🙏😢😂😂

  • @HayatQx
    @HayatQx Před 2 dny +28

    ሙቢ የሰው ዘር እስኪ ሙቢን እና ሀይሚን የሚወድ በላይክ የኔ አባት ሙቢየ

  • @user-pt4cz9zq5m
    @user-pt4cz9zq5m Před 2 dny +172

    በእናትሺ ለቡራም አሰጨኒቅዉ እሰኪ ለቡራ የምትሉ በላይክ😂😂😂

    • @user-um1oo1wv5i
      @user-um1oo1wv5i Před 2 dny +1

      በጣም ባለፈዉ ኣሳዘንችን የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🥰🥰

    • @azainab2799
      @azainab2799 Před dnem

      ደምሪኝ ውዴ

  • @user-ny9dl6pk4b
    @user-ny9dl6pk4b Před 2 dny +121

    እሄ ሀሣብማ ለቡራ ማሥቀመጥ ነበረብሽ❤❤❤ እሱ ማሥጨነቅ አልወድም ግን ላንቺ ሲጨነቅ ማየት እፈልጋለዉ ደሥ ሥለ ሚለኝ ❤❤

  • @user-xk4bx2tg9e
    @user-xk4bx2tg9e Před dnem +2

    አይሀይሚ የተመታሽ ሙቤ ሲያሳዝን ሚስኪን አስቀድሞ ተኋላዋ አየ እደተያለ የዋህ ወድሞችን ያብዛልን 🤲👍👍

  • @mesi6505
    @mesi6505 Před dnem +4

    በጣም የሚገርም ፕራክ ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት ሀይሚየ ትችያለሺ ውደ ሙቤ የኔ የዋህ እውነትም ቢሆን ራሰህን አሳልፈህ ሰተሀታል አላህ ይጠብቅህ ወድምየ ፕራክኮ መሆኑ እያወክ ጥለሀት አለመሄድህ የሚገርም ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d Před 2 dny +58

    ሙቢ ምርጥ ሰዉ ቢድዮ ሰለቅ በሀይሚ እቲዮብ ነዉ እሳም ሀይሚም በሙቤ ነዉ በጣም ደሰ ይላል ሰትረዳ ድ ❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 dny

      ❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před dnem

      በጣምወላሂእደትደስእደሚሉሁለትየዎህ❤❤❤❤

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl Před dnem +2

      ሀይሚኮ ሙቢ መቶሽ እዲገባነው እዲህ የምታረገው

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Před 2 dny +114

    ሀይምዬ ውይኔ ፕራክ እኮ ይለያል የዛሬ ደግሞ የህንዲ ፊልም አስመስለሽዋል የኔ ቅመም ❤❤❤
    ሙቢዬ የኔ አባት ሲያሳዝን 😢😢

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 2 dny +2

      ልጅቱእራሱህድነዉየምትመስለዉየኔቅመም

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg Před dnem

      ሀይምዬ ልዩ ልጅ ናት ከምንም በላይ🎉🎉🎉

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před dnem

      በጣምፈጣሪከዚህበላይይጨምርላት

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 Před dnem +3

    ጀግና ነች ሀይሚ እንደምነ መቶ ሺ ሞላችለት 🎉🎉🎉❤

  • @user-ok6or5zw4q
    @user-ok6or5zw4q Před dnem +10

    መቶሺ ገባ ሙብየ የኔ ጀግና100kእልልልልልልየኔቅመም ባችነዉ ይህ ሁሉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      እህት ደምሪኝ

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 Před 2 dny +221

    ይህ ፕራንክ ለቡራ ነበር የምታደርጊው ሀይሚየ የቡራን ሪያክሽን ማየት ነበረብን ከዚህ የበለጠ የቡራን እንደምትመልሽለት ተስፋ አለኝ 😂😂😂 አንች እኮ ፕራክ አትስሪ🎉🎉

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Před 2 dny +5

      የምር የኔም ሀሣብ ነበር

    • @user-sp3zl7rb7e
      @user-sp3zl7rb7e Před 2 dny +11

      እኔም ብዬ ነበር ግን ምን እደታሰበለት አልታወቀም ለሱም😂😂😂😂

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm Před 2 dny +5

      😂😂😂😂እውነት ነው

    • @SmegnBzuneh
      @SmegnBzuneh Před 2 dny +4

      እውነትነውለሱነበር😅😅😅😅😅

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 Před 2 dny +2

      😅😅😅 tekekel

  • @user-ny9dl6pk4b
    @user-ny9dl6pk4b Před 2 dny +92

    እረ ሀይሚ ከቡራጋ መቼ ነዉ ምትመጡት ተናፍቃችዋል❤

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 Před dnem +1

    እሚገርም ሰበአዊይነት ነው ያሳየን ልጁ የንብረቱ መዘረፍ ምንም አላሳሰብውም የልጅቷ ህይወት ነበር ሲያሰጋው የነበረው ጎበዝ

  • @halimanurishukri6247
    @halimanurishukri6247 Před 2 dny +6

    ጃግነ ሰው ብሎ ማላት ታግሎ ያሻነፈ ሳይሆን አንድነገር ባማጣባት ጌዜ ባትግስት ያላፈነው ብሎወል ራሱል ሳ ዐ ወ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před dnem

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉 ግን አስተካክለሺፃፊዉ

  • @Wuba-gd4bb
    @Wuba-gd4bb Před 2 dny +348

    ለማናኛው እርጉዝ ነኝ ላይክ አሚሮኛል እስት ግጩን ❤❤❤❤❤

    • @user-wb8jh1yk7n
      @user-wb8jh1yk7n Před 2 dny +2

      😂😂 ኢሺ

    • @Dyfgj-xd7tb
      @Dyfgj-xd7tb Před 2 dny +1

      😂😂😂😂አትስቢ

    • @user-fy9bh2zy3p
      @user-fy9bh2zy3p Před 2 dny +2

      አታስቢ ገጭቸሻለሁ የላይክ ሱሱ ነው ያስረገዘሽ ክክክ በይ በሽልም ውለጅ🎁🍫🍫

    • @Maryam-is9sj
      @Maryam-is9sj Před 2 dny +4

      ይሄ ላይክ ሁሉን ነዉ ማለት ነዉ ያስረገዘዉ😂😂😂😂

    • @user-su5wf1bi2c
      @user-su5wf1bi2c Před 2 dny +2

      ❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před 2 dny +143

    ሀይሚ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል የምትሉ👍👍👍
    ሙቢ የዋህ ሰው😍

  • @hwcggx
    @hwcggx Před dnem +4

    ሃይሚየ ለምቢ ስጦታ ትስጦው የሚል አስከ ❤️

  • @user-zz6yf9sl9k
    @user-zz6yf9sl9k Před dnem +5

    ሙቤችንእንኳንደስአለህ መቶኬስለገባህበጣምደስብሎናል❤❤❤

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Před 2 dny +114

    የሀይሚ ፕራክ እኮ ከበድነው ይመችሽ ብሩኬ ደሞ ይቀርሻል በርቺ ቅመሟ😅❤

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 Před 2 dny +34

    የእኔ አባት የእኔ መልካምሰው ሙብየ አላህይጠብቅህ ወላሂ አላህይጨምርልህ የምር❤❤❤❤❤

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Před dnem +2

    ሀይሚ ለሰዉ የምትኖር አስተዋይ ልጅ ብሩክ እች ልጅ እንዳታመልጥክ ጠበቅ አርገህ ያዘ ሙቢ መቶሺ እንዲገባ በራሱ ቤት መጣች ቃላት የለኝም

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k Před dnem +5

    ቅመሟኮ ዛሬ በሡ ቤት የመጣችው እንዲገባ ፈልጋ ነው ይችን ልጅ አለመውደድ አይቻልም

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Před 2 dny +87

    _ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምወድሽ❤❤ለሙቢ 100k እናሰገባው💚_

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před 2 dny

      ኢሻአላህ እናሥገበዋለን

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před dnem

      👍👍👍😘😘😘😘😘

  • @user-xd4xp6kg9y
    @user-xd4xp6kg9y Před 2 dny +53

    ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ ማርያምን ድንገት ከኋላ ሲይዟት አደነጋገጤ ሀይሚ ከምር ችሎትሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አንደኛ ነሽ የኒ ውድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před dnem +1

    ወይኔ ሙቢ ምን አይነት መልካም ሰው ነክ ፈጣራ ይጠብቅክ

  • @HawaHi-hv3jo
    @HawaHi-hv3jo Před 2 dny +9

    ሙቤ የኔ ጀግና 100ሺ ሊገባ ነው ደስ ብሎኛል ማሻአላ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe Před 2 dny +161

    የሀይሚን ችሎታ የምር አለማድነቅ ንፍገት ነው❤❤❤

    • @ZebibaMohmud7718
      @ZebibaMohmud7718 Před 2 dny +3

      ግርም የሚለኝ አይድያው ተየት እደሚመጣት 😂😂አልሚየ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 2 dny +2

      እኔ እራሱ አይዲያው ከየት እንደምታገኘው ኡኡኡ፣፣

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 dny +2

      እኔግርምየሚለኚ ነገር እደት እያመጣችዉነዉ

    • @user-mv4hn1vi4u
      @user-mv4hn1vi4u Před 2 dny

      😅😅😅❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 2 dny

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf Před 2 dny +108

    ሀይሚ ለሙበ ያላት ነገር መቶ ልሞላለትነዉ የኔ የጋሽየ ልጆቸ ህሰድና የለላቸዉ ለነሡም ፈጣሪ አለ❤❤❤

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před 2 dny +7

      የጋሺየ ልጆቺ መልካሞቺ ናቸው እዳው ሠወዳቸው ሙቢን ተወድሞቿ አለየውም እሡም ለሦ የለው ክብር ይለያል ልክ እደህቱ ነው የሚያት የኔልዬወቺ

    • @Muhammed-vi9to
      @Muhammed-vi9to Před 2 dny +1

      እሱም ከወድም በላይ ነው

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Před 2 dny

      ይለያሉ የጋሼ ልጆች❤❤❤❤

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 Před 2 dny +3

      እሡም አብርሽና ኤፍሬም ምርጥ ወንደም ናቸው ግን ከአንድ አንድ ወንድም ሙቤ ይሻላል እሡም እኮ በሷ በራሷ ቻናል ነው ፖራክ ያረጋት ሁለቱም ምርጥ ናቸው❤❤❤

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Před 2 dny

      @@muntahasharif85 አረ የነዚህ ቅንነት ይለያል : ፈጣሪ ይፈፅምላቸው

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f Před 2 dny +21

    ሀይሚ የተመልካች አስተያየት እናቃለን ታከብሪያለሽ ሁሉም ተመልካች ይሄ ፕራንክ ለቡርኬ መሆን ነበረበት እያሉ ነው እናም በጣም ተዘጋጂበት ቡራን ሃይለኛ ፕራንክ አድርጊው በጣም ሃይለኛ

    • @Rahelslase
      @Rahelslase Před dnem +1

      አደራ አደራ አደራ ቢራ ሃይለኛ ፕሬንከ አድርጋው

  • @Ganaet
    @Ganaet Před dnem +4

    ሙበዬ እንከን ደስ አለ 💯k🎉🎉🎉🎉🎇🎇🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይገበሀል የኔ የዋ ምርጥ ሰው❤ ቅመሙሀ ብእዶ በይገበ ነበረ የምገርመኛ💃👸👌💪🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lele-dk1pi
    @Lele-dk1pi Před 2 dny +99

    ማርያምን ፕራንክ ቢሆንም በትግራይ ውስጥ እየተደርገ ያለው ነገር ልክ እንድዚ ነው 😢😢😢

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n Před 2 dny +63

    ሀይሚ እና ሙቤ የሚወድ ላይክ 👍👍

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 dny +1

      👍👍👍😘😘😘

  • @Burtetube1
    @Burtetube1 Před dnem +2

    ሙቤ ሚስኪን ብቻሽን አትውጪ አላልኩሽም 😂😂 ለሙቤ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ በላይክ

  • @user-zm7ox7rq1b
    @user-zm7ox7rq1b Před dnem +3

    ሙቤየ የኔ የዋህ እራስህን ኣሳልፈህ የምትሰጥ በጣም በጣም ጅግና ነህ የምር ባለህበት ፈጣር ይጠብቅህ የኔ የዋህ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ማሬ ደምሪኝ

  • @FafibintBaba
    @FafibintBaba Před 2 dny +52

    ቦታዉ እንደት እንደሚያምር እንደዚህ አይነት ቦታ መቀመጥ ነዉ ያማረኝ ፀጥ እረጭ ያለ።እፍፍፍ መቸ ነዉ ከመዳም ቤት የምወጣዉ😢😢😢

    • @BelatBelat-ou4ej
      @BelatBelat-ou4ej Před 2 dny +1

      በትክክል❤❤

    • @f-io7sj
      @f-io7sj Před 2 dny

      አብሽር ለበጉነው

    • @FafibintBaba
      @FafibintBaba Před 2 dny

      @@f-io7sj ኢንሻ አላህ ዉደ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @mskeke8518
      @mskeke8518 Před 2 dny

      እኔም ከረሴ ጋራ ሆኜ እረሴን መዳመጥ 😢😢😢😢

    • @samprincess378
      @samprincess378 Před dnem +1

      ትክክል ነሸ አሁንስ ያስብላል

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x Před 2 dny +123

    ስራ ልወጣ ነው ፀልዩልኝ እህቶቼ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 Před 2 dny +3

      አብሺሪእህቴአላህአለለሁሉምነገር

    • @GGu-st5vc
      @GGu-st5vc Před 2 dny

      አብሽሪውድ

    • @Alemtube-fr7nj
      @Alemtube-fr7nj Před 2 dny +2

      አይዞሽ እማ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን 😢😢😢😢😢

    • @Mubetube2
      @Mubetube2 Před 2 dny

      አይዞሽ እማ አላህ የተሻለዉን❤ ይስጥሽ

    • @user-mh8er6ip9m
      @user-mh8er6ip9m Před 2 dny

      ፈጣሪ ይከተልሽ🙏🙏

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad Před dnem +2

    መወለድ ቆቆነው ሙቢ የወድምነት ጥግ❤❤❤❤❤❤

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj Před dnem +2

    ኡኡፍፍፍፍፍ 100k ያገባል ብዬ ቀኑ ሙሉ ሰጠበቀው ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን 100k ገባ😢😢😢❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @user-if4gh5wq1o
    @user-if4gh5wq1o Před 2 dny +51

    ወይኔ ወላሂ ብሩኬ እደዝች አይነት እቁ ጥበበኛ ጓደኛስላለህ በጣም በጣም እድለኛነህ ወላሂ የኔቀበጥ ስወድሺ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 2 dny +1

      በጣምእድለኛነዉየምርየኔማርሀይምየ❤❤❤

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f Před 2 dny +2

      እሱ ጉረኛ ፍቅረኛ የለኝም ብሎአል

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Před dnem

      ​​​​@@Userxyz123-g7fአቺ ጉሩኛ ኣይደለም ዝምተኛ አይና አፋር ፀባየ ሰናይ እናቱ የምወድ ልጅ ነው እጭ እስኪ ዝም በሉ ይስሩ ይኑርበት ዝም ብለሽ ኣትሳደቢ ጉድ ኮ ነው

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před 2 dny +21

    ሙቢ እኔ እኮ ብዬ ነበር እንቅልፍ አትተኛልክም ብዬክ ነበር የኔ የዋሀ ምርጥ ውንድም ነክ ተናዶ እንካን ትቶት አልሄደም ይሄ ፕራንክ ለብሩኬ ነበር መሆን ያለበት

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před dnem +3

    ኦ ሙቤ 100𝕜ገባ ደስ ስሲል ሀይሚ የኔ ፍቅር የኔ ጣፋጭ የኔ ጩጪ እዴት እደምሳሳልሽ ደግሞ ሀሳቡን ከዬት እደምታመጭው😂 የኔ ቅን ደግሞ ቅንነትሽ ያስገረመኛል ሁሉ ሰው እዲድግ ነው ፍላጎትሽ የኔ ቀመም ልብሽን አይቀይርብሽ ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ደምሪኝ ማሬ❤

  • @user-nq7gg8wj6r
    @user-nq7gg8wj6r Před dnem +3

    አልፍ መቡሩክ ሙቤ 100Kስለገበ ደስ ቢሎኝል ሙቤ❤❤

  • @user-yw7su9zj6c
    @user-yw7su9zj6c Před 2 dny +29

    ወይኔ ሙቢ እስዋን ለማትረፍ እራሱን አሳልፎ ሰጠ ጀግና

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 dny

      😂😂😂😂😂😂

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před dnem

      የወድምነት ጥግ ሙቢ የዋህ ነው

    • @user-yw7su9zj6c
      @user-yw7su9zj6c Před dnem

      በጣም ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Před 2 dny +213

    ከጋሽዬ ቤት ሲሮጥ ያማጣ ብቻ ለይክ 😂😂😂😂😢

  • @anshaahemad915
    @anshaahemad915 Před dnem +2

    ሙቢ congra 100k እንኳን ደስ አላችሁ ሀይሚ ያንቺም ጥረት ነው እንኳን ደስ አለሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před dnem +2

    ሀይምዬ @ ሞክሼ.. የቡታጅራ
    ድምቀት .. ክሪየትነትሽን.. ሳላደንቅሽ አላልፍም ::
    አንቺ ያለሽበት ሁሉ ይደምቃል
    በርቺ... ብድሩን እማይመልስ ልጅ አይወለድ ይብል የለ ::
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @sarahabashi4167
    @sarahabashi4167 Před 2 dny +58

    ኡፍፍፍ ወላ እካ ፕራንክ ተኮነ ኣብ ትግራይ ኣብ ኣሕዋትና ዝግበር ዘሎ እዩ አምላክ ይቅረ በለልና ክንደይ ኣሕዋትና ብሰንኪ ሰረቅቲ ሂወቶም ይጠፍእ እሎ 😢😢😢 ሃይሚየይ የኔ ውድድድድ❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 2 dny +36

    ሙቢ ዛሬ ተገኝ ወይኔ ሀይሚዬን አትችሉም የቡራ ደሞ ምን ይሆን😂😂😂😂😂😂😂አይ ሀይሚዬ❤❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 dny

      👍😘😘😘👍👍

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w Před dnem +2

    አይይይ ሀይሚዬ አገራችን ያለችባት ሁኔታ የምር😂😂😂😂

  • @user-qe4he2nk3o
    @user-qe4he2nk3o Před dnem +3

    እቺ ልጅ ያገኘ የታደለ ኖው ሃይምየ የኔ ፍቅር እወድሻሉው

  • @TERY411
    @TERY411 Před 2 dny +95

    ወደ ሃገሬ ለመግባት 2 ወር ሲቀረኝ ጥሩ ቅን ልብ ያላት አሰርዬ ታማ ሆስፒታል ገባች ሳምንት ሆናት እኮ ከፍቶኛል 🥺ምንም እንዳትሆን ፀልዩላት🙏

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j Před 2 dny +1

      አላህ ያሺራት አንች ምን አገባሺ እሳኮ እየነረች ነው

    • @user-dq7jk9in3e
      @user-dq7jk9in3e Před 2 dny +4

      ምናለ ወደኔ መ ዳም ጋር ጎራ ቢል በሺታ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd Před 2 dny +2

      አላህያሽራት

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd Před 2 dny +2

      ​@user-እረአይባልም pl4zn9hp9j

    • @a04eadco85
      @a04eadco85 Před 2 dny +1

      Timut min abatuwa le madam liceneqilat tuu yidipat😏😏

  • @kadijaahmed1604
    @kadijaahmed1604 Před 2 dny +57

    ሀይሚዬ የኔ ጣፋቭ ነገር ስወዳት እኮ ❤❤የሀይሚ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ❤

  • @amnitbnitabdu5309
    @amnitbnitabdu5309 Před dnem +1

    መብሩክ ሙቤ አንድቀን ኮሜት ፅፌአላቅም ዛሬግን ደስ በሎኛል 100k ስትገባ ሙቤ ደህናልጅ ነህ አላህይጠብቅህ የኢስላም ወንድሜ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 2 dny +17

    ሙቤ ትለያለህ ወንድሜ ዘመንህ ያማረ የደስታ ይሁንልህ የመልካምነት ጥግ❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 2 dny +27

    እንዴት ልሳቅ እራሴን አሞኛል አልቻልሁም ሀይሚዬ አይ ሙቢ😂😂😂😂😂ኧፈ አልቻልሁም ሙቢን ተኛ ምን ምን ሲሉት በፈጣሪ ኧረ ሀይሚዬ ሁሌም ነይልኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před dnem

      😂😂👍👍👍👍👍

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 2 dny +16

    የመጀመሪያው አስደነገጠኝ ከኋላዋ ድገት መተው ሲይዟት ውሀው ውስጥ ሊጥሏት ነው ብየ ኡፍፍ😢😢 ሙቤ የኔ ምስኪን ምንም አላደረጉሺ ሲል ❤❤❤

  • @Rahelslase
    @Rahelslase Před dnem +4

    ሀይሚ የእኔ ልእልት የእኔ ቆንጆ የእኔ የፕራንክ ቅመም ትወና አንደኛ ብዬሻለሁ ደግሞም ውጤት መጥቶልሽ አዲስ አበባ 6 ኪሎ ትያትር አና አርት እንደምታጠኚ አምናለሁ በዛውም ለእረፍት እነ አብርሽ ጋር ትሄጃለሽ ታዲያ ተሳካ ማለት አይደል ሃዬሚዬ ዛሬ ግን አንድ ነገር በጣም ተናድጄብሻለሁ ይሄ ፕራንክ ለቡራ መሆን ነበረበት እንደዛ ባለፈው ሲላጥብሽ ልኩን ታስገቢው ነበር አሁንም ግን ኮመንት ታያለሽ ለሙቤ እንደዚህ ከተዘጋጀ ለቡራ ምን ይሆን እያሉ ነው ሀይሚ ቅማችን ለቡራ በሀይለኛው እንጠብቃለን እናም ቤኪ ኮሜንት ጽፈን ነበር እንድትተባበራት እናመሰግናለን በጣም በነካ እጅህ ቡራንም በሀይለኛው ፕራንክ እንድታረገው አግዛት በዚህ አይዳያ የምትስማሙ በላይክ ግለጹ

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg Před 10 hodinami +1

    እኮን ደሥ ያለክ ሙቢ መቶ ኪ በመግባቱ ደሥ ያለው❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 2 dny +33

    🎉ሀይሚ ጣፍጭዬ የኔ ቅመም ሁላቸውም በተራቸው በደንብ በደንብ ተበቀያቸው ቡራም ይጠብቅ 😂

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před 2 dny

      👍👍😘😘😘😘

  • @user-co9gf3xk9m
    @user-co9gf3xk9m Před dnem +2

    ሙቢየ የኔ የዋህ የወንድምነት ጥግ ትለያለህ ወሏሂ ጀግና💕💕ሀይሚየ የኔ ቅመም ስወድሽ💕💕💕 ሙቢየ እንኳን ደስ ኣለህ 100k💕👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-wl2bh4sj1k
    @user-wl2bh4sj1k Před 23 hodinami +2

    ሃይሚ የኔ ጅግና ዘሎ ኩነታት እዩ ሰሪሓኪዮ😢

    • @fswrcswr8638
      @fswrcswr8638 Před 4 hodinami +1

      @user wl2bh4sj1k እኮ ሸዊተይ ያገልበይ ኣነ💋

    • @user-wl2bh4sj1k
      @user-wl2bh4sj1k Před 4 hodinami

      @@fswrcswr8638 ሕቢየ 💋🌷

  • @user-gv2nk8rg6i
    @user-gv2nk8rg6i Před 2 dny +25

    በጣም እሚገረም ፕራንክ ሙቢ ሀይሚጋ አትወዳደረ ታሣብዲሀለይ❤❤❤❤❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em Před 2 dny +19

    የኔ የዋህ. በዝ ስአት በሂት እሚደረስ ማንም የለም መሸአላህ. ሙቢ የኔ ምስኪን

  • @AsAs-bk3db
    @AsAs-bk3db Před dnem +1

    ሀይሚ ትለያለሽ❤❤❤ እኳንም ደሳለህ ሙቤ 100K ገባህ❤❤❤

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 Před 2 dny +3

    ወይኔ ሀይሚ ነብስሽ አይማርም በመጀመሪያ በጣም ደግጭዬ ነበር በመጨረሻ ደሞ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂አይዞን ሙቢ ምንም ማድረግ አይቻልም ብድር በምድር😂ሀይሚዬ ለቡራ ደሞ ለስለስ ያለ የፍቅር ፕራንክ አዘጋጅለት አደራ እንዳተስጨንቂዉ❤❤❤

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f Před 2 dny +1

      ሀይሚ ቡራ ማልቀስ አለበት አደራ ይሄ ጉረኛ አናዶኛል

    • @naemasaeid2355
      @naemasaeid2355 Před 2 dny

      ተይ አያልቅስ ቡራና ሀይሚ ለደቂቃም ቢሆን ስጨነቁ አሎድም🥰🥰

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh Před 2 dny +17

    ወይኔ ፕራክ መሆኑን እያወኩ ወድሞቸ ስለሌሉ ነው ስትል አስለቀሰችኝ የኔ ውድ ሀይሚዬ ቻለው እግድህ ሙባዬ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Před dnem

      😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Před 2 dny +19

    ደሞ ራሶን ተከሲስ ትላለይ አይ ሀይሚ ውነትም ተንከሲስ ናችሁ አንችን ቢኪ ተብየ ቢከ በስተጀርባ የምሰራው ስራ😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-lr4bn5up2i
    @user-lr4bn5up2i Před 6 hodinami +1

    ወይኔ ሲያምሩ ሀይሚና ሙቢ ልጆቹም አንደኛ ናቸው ትወና 😅😅

  • @2Tsehay
    @2Tsehay Před dnem +1

    Congra mubi 100k mashalla 👍💪💪❤️❤️❤️

  • @youtube4525
    @youtube4525 Před 2 dny +9

    የኔ አዝኝ በእውነት ለሴት ልጅ ያለው ከብር ለየት ይላል💌💌🇪🇹

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Před 2 dny +17

    ለምንድነው ሙቤንና ሀይሚን በጣም እወዳቸዋለሁ😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d Před dnem +2

    ማሻአላህሙቤወድሜእኳንደስአለህ
    100k🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹ምርጥሀይምየምቅኝነትየሌላቸውልጆችአቦይመቻችሁየጋሽየልጆች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gf4sd3jg2e
    @user-gf4sd3jg2e Před dnem +1

    ሙቢ ኡንካን ዳስኣልክ 100K ስልጋባክ ኢና ካዚም ባልይ ኢጣቢቃልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare Před 2 dny +25

    ሀይሚዩ❤❤❤ የሀሚፕራቅ አደኛነዉ የሚትሉ👍👍