📢 ያላንቺ ሂወቴ ባዶ ናት❤️ያልጠበቁት ነገር ተፈጠረ😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@abtube7318‬ ‪@marketube391‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@abbay-tv‬

Komentáře • 1,8K

  • @Efrem946
    @Efrem946  Před 4 dny +438

    youtube.com/@officialhassentube?si=5NZsDyax2_ZnfURB
    እየገባቹ ቤተሰብ አርጉት🙌

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 4 dny +582

    ሩታ ክብር ይገባታል የምትሉ እስኪ👍

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Před 4 dny +25

      ተይባክሽ.ቤተሰብ.አዋርዳ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 4 dny +8

      አው ይገበታል ጀግነ ሴት ነት❤❤❤❤🎉

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 4 dny

      ​@@amalnohaleb1405አየገበሽም ዶማ😊

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Před 4 dny +15

      ምክንያቱ ቢነገረን ደስ ይለን ነበር ክብር የሚገባበት ነገር ሆሆሆ

    • @user-jt8ot9cn2z
      @user-jt8ot9cn2z Před 4 dny

      😅😅😅😅

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 Před 4 dny +366

    ሩታ እና አብርሽ ሰዉ አክባሪ ትሁት ናቸዉ የሚል እስኪ በላይክ 100k አስገቡኝ እኔንም

  • @fatuma-qd8ss
    @fatuma-qd8ss Před 4 dny +366

    ሙቤ ቢኖር የበለጥ ደሥይልነበር የምትሉ ላይክ እኔግን ሙቤሥለሌለ ከፍቶኛል😢

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 4 dny +6

      ነበር ባይሰበር እነሱ አሁን ሸገር ናቸው ሉዛ ነው የሌለው

    • @user-pd8pv7nh4r
      @user-pd8pv7nh4r Před 4 dny +6

      ቡታጀር አይደሉም አድስ አብብ ስለሆኑ ነው ሙቤ ቡታጀረነው ያለው

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před 4 dny +1

      ነበር ሙቢ ቢንር❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před 4 dny +1

      ነበር❤❤❤❤

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f Před 4 dny

      በጣም በጣም ቅር ብሎ ነው

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před 4 dny +265

    ሩታ እና አብሬሽ ያሉበት ቦታ ሁሉ ድምቀት ነው የምትሉ በላይክ አሰዩን👍👍👍👍

    • @mebiratianabo8577
      @mebiratianabo8577 Před 4 dny +3

      ቡራ ዛሬ አንተ የሌለበት ሀይም ተዘረፈች ወይኔ ድረስላት 🤣

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb Před 4 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂 ​@@mebiratianabo8577

    • @user-fz5wv5rl8b
      @user-fz5wv5rl8b Před 4 dny +1

      እውነት ነው ብሩኬ አተና ሀይሚ ያላቹህበትም ይደምቃል አትጥፉ🎉🎉🎉

    • @SumayaaSumayaa-pn3uz
      @SumayaaSumayaa-pn3uz Před 4 dny

      @@mebiratianabo8577😅😅😅

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb Před 4 dny +4

      በነገራችን ኤሄ አካውንት ፌክ ነው እንጂ ቡሩኬ አደለም 😮😮😮😮

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 4 dny +251

    ሃይሚ ከቡራ አጠገብ መቆም አለባት የምትሉ😂❤🎉

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Před 4 dny +7

      ምን ሆነ ቡራ ኢጭ አሁንስአበዛችሁት ኢጭ ሰዉ ጋደኛሁኖአይሠራም ማለትነዉ

    • @Saif-dh3rl
      @Saif-dh3rl Před 4 dny

      ለምን 😂😂😂ተኮለኛ 😂

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Před 4 dny

      😂😂😂😂😊

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o Před 4 dny +1

      እእእእእእእእእእ አተሽቀቢጡ

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete Před 4 dny

      ጅል ይሆናል ሰው

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k Před 4 dny +89

    የወሎ ልጁችና የቦታጂራ ልጁች ፍቅር ናቸዉ እምትሎኝ ላይክ ግጩኝ

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk Před 4 dny

      ወሎወቺ:እራስ:ወዳዲ:ነን😂😂😂😂ለሰዉ:አተርፍም

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 Před 3 dny +1

      ​@@sof-bq8tkብቻዉን የበላ ብቻዉን ይሞታል ይሄም አለ ለካ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-dh2pe5xc3n
      @user-dh2pe5xc3n Před 3 dny

      በትክክል❤❤❤❤

    • @EkrsmGetahun
      @EkrsmGetahun Před 2 dny

      ወሎ ፍቅር ነን ቡታጂራወች ሌቦች

  • @mftube5344
    @mftube5344 Před 4 dny +85

    ብሩኬ ትንት ጭር ብሏል ቀበጧ ስለሌለች የምትሉ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ropa141
      @ropa141 Před 3 dny

      ❤❤❤

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw Před 3 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ያችስ ከፍ

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 4 dny +254

    ኤፍሬምን 100k እናስገባዉ የምትሉ

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe Před 4 dny +262

    ሩታና አብርሽን ከልቡ ማነው እደኔ እሚወዳቸው❤❤😢

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse Před 4 dny +31

    ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ የአብርሽ ንግስት እነ ኤፋዬ የወንድምነት የጉዋደኝኘት ጥግ ናችሁ የምትሉ በላክ ❤❤❤❤

  • @fatumaUmer-de1lf
    @fatumaUmer-de1lf Před 4 dny +37

    ልእልቷ የሁሉም ድምቀት ነች የሚል 👍አድርጉ 🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Před 4 dny +138

    የሚዳው ድምቀቶች አብርሽ ና የሩታ ወዳጆች እስኪ👍

  • @WinaToub2
    @WinaToub2 Před 4 dny +96

    ❤ትለያለህኮ አተለኤፍሬም ትልቅ ክብር ይገባዋል

  • @richo3295
    @richo3295 Před 4 dny +36

    ይቅርታ ሴቶችዬ ወንዶች እኮ ቅናት ምቀኝነት የሌለባቸው ምርጥ ፍጡር ናቸው

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 Před 4 dny +23

    የመዳም ቅመሞች እስኪ በነካካ እጃችን ዘለቀና ወንደ እንድሁም አቤላን እናሳድጋቸዉ ሰብስክራይብና ላይክ ብቻነዉ አይከፈልበት

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 Před 4 dny +1

      ልክክ ነሽ ውዴ እንም እላለው እንሳድገው

    • @fantyeGeletewu
      @fantyeGeletewu Před 3 dny

      እኔንም እሲ አድርጎኝ😢

  • @YdfTet
    @YdfTet Před 4 dny +121

    ቡሩኬ ካሃይሚ ጋና ኑልን ተናፍቃቹዋል❤😢

    • @Made262
      @Made262 Před 4 dny +3

      እሱእኮ አሁን አዲሳበባነው🎉😊

    • @Shwey-ui8wo
      @Shwey-ui8wo Před 4 dny

      😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před 4 dny

      Inemi getani ❤❤❤😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před 4 dny

      ​@@Made262awa❤❤❤

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 4 dny +2

      ቡራ ሸገር ቅመሟ ቡታጅራ በሰማይ ተገናኝተው ይምጡልሽ ወይ ቅመሟ ዛሬ ከሙቢ ጋር መጥታለች ሂጂና እይ

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z Před 4 dny +84

    ሩታ አብርሽ ያሉበት የደምቃል ይምትሉ በላይክ

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 4 dny +24

    የእዉነት ለናተ ቃል አጣሁ ብቻ ሁሌም ደስ ይበላችሁ

  • @GenetAwele
    @GenetAwele Před 4 dny +92

    ለአብርሽ እና ለሩታዬ ይገባቸዋል የምትሉ እስኬ👍👍👍❤❤❤

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz Před 4 dny +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጠም

    • @kal12213
      @kal12213 Před 3 dny

      zim beyi beteseb eyaslekesech wuyiiiiii sibeza denez nat

  • @user-gx8wt6mr1g
    @user-gx8wt6mr1g Před 4 dny +63

    ግን ሀይሜና ቡራ ነገመምጣት አለባቸዉ ናፍቀዉናል❤❤❤❤

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst Před 4 dny +111

    የአብርሽና የሩታዬ ወዳዶች የት ናቸው አስኪ ኑ እንጂ 👍👍👍😱😱😱😱

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u Před 4 dny +19

    ሩታዬ ያለችበት ሁሉ ድምቅ ብሎ የሚታየኝ ነገርስ❤

  • @Jossey27
    @Jossey27 Před 4 dny +8

    ደስ ሚል ቀን❤

    • @jebdb
      @jebdb Před 4 dny

      በጣም ወንድሜዋ

    • @jebdb
      @jebdb Před 4 dny

      ❤❤❤❤እንወድሃለን

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před 4 dny +168

    እሩታ ጀግና ናት የምትሉ ብቻ

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc Před 4 dny

      በጣም 😘

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 4 dny

      በጣም አይገልፃትም

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh Před 4 dny +8

      ድቄም ዝሙት እያስተላለፈች ነው እዴ ጀግና

    • @amberiyaidris8350
      @amberiyaidris8350 Před 4 dny +8

      ምን ጀግነ እቺ ኮርመ ቤታሰቡወን መታከብር🙄

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh Před 4 dny

      @@amberiyaidris8350 ከቤተሰብ ነው እኮ ክብር ሚጀምረው ደጋፊዋም የሷቢጤ ነው

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 4 dny +61

    ኤፍሬም ቤት እስካሁን በተለቀቁ ሺዲዮዎች እንደ ዛሬ በጉጉት የጠበኩት ቪዲዮ የለምም ምን ነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለ እጅ ወደ ላይ👍👍👍👍👍ሩታዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 4 dny +4

      እኔ ሲጀመር አላይም ነበር እድሜ ለንግስቷ የኔ ስስት ይሷን ብዬ❤❤❤ ቀኑ አይመሽ ብሎ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 4 dny +4

      እኔ የሱን ቪድዮ አይቼም አለቅም ዛሬ ንግስቴን ፈልጌ መጣሁ።

    • @ALEMTUASSEFA
      @ALEMTUASSEFA Před 4 dny +3

      Efrem 100 k insgaba

    • @ekram-zw1yz
      @ekram-zw1yz Před 4 dny +1

      እኔም

    • @ekram-zw1yz
      @ekram-zw1yz Před 4 dny +1

      ​@bውደ እግር ጣለን ዛሬ😅dhhdhdbdhsjxbx9839

  • @user-kw1yx5xo6v
    @user-kw1yx5xo6v Před 4 dny +17

    እሩታየና አብርሽ ያሉበት ሁሉ ይደምቃል እኔ ዮቱብ ገብች እናሱን ካላየሁ ደስ አይለኝም የኔ ሱሶቸ

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u Před 4 dny +59

    ትንሽ ነዉ የቀራቸዉ
    ኢፍሬም ሙቤ። ብሩኬ በአንድነዉ። የሚያከብሩት 100k
    የለ የማዳም ቅማሞችየ 100k. እናስገባቸዉ። ደስ ይበላቸዉ

  • @GANAT22JUMARA-qf9gs
    @GANAT22JUMARA-qf9gs Před 4 dny +46

    መገን እሩታ ያብርሽን ሂወት ብቻ አይደለም የቡታ ጀራን ወጣቶች በሙሉ ነዉ ይመችሽ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 4 dny +3

      በጣም ውደ ግን ምላሿ ጥላቻ ሆነባት የኔ ቀና አስተሳሰብ😢😢❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 4 dny +1

      አው በጣም ለወጣቸቻው የኔ ንግስት

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp Před 4 dny +1

      በጣም🎉

    • @user-qo6qc3pv3i
      @user-qo6qc3pv3i Před 4 dny +1

      በጣም በጣም

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl Před 4 dny +2

      አው እስዋ ከመጣች ወዲህ ነው የታወቁት

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před 4 dny +49

    ሩታ እኮ ይንን ሁላ ጉድ ተሸክማ ቆማ መሄዷ ራሱ አንድ ችሎታ ነው አንቺ የቻልሽውን ማንም አይችለው አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ❤❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 4 dny +13

    እሩታ የፍቅር መምህር ባለሽበት ሁሉ ሰላም እና ፍቅር አለ እህቴ ኤፍዬ. ይገባታል ክብር ለሩታ እናመሰግናለን❤

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb Před 4 dny +7

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ ሩታዬ የኔ ማርታዬ የኛ እርግብ ሩታዬ ቅመም ሩታዬ ጣፋጭ እወድሻለሁ

  • @user-hb5gf6yp2t
    @user-hb5gf6yp2t Před 4 dny +51

    እሩታ ጀግናት ናት የሴት ባለሙያ🎉❤

  • @useYeshiiJimma
    @useYeshiiJimma Před 4 dny +65

    ማነው እንደኔ የቡታጅራ ልጆች ሱስ የሆኑቤት🥰🥰🥰

    • @ninjaice744
      @ninjaice744 Před 4 dny +1

      ልክ ነሽ በጣም ነው ደስ የሚሉት

    • @user-mg3og9cy3l
      @user-mg3og9cy3l Před 3 dny +1

      ❤️❤️❤️እኔ ❤❤

  • @Zado-uf8kx3ok6q
    @Zado-uf8kx3ok6q Před 4 dny +14

    አሽቃባጮች የት ናችው ኤፊረም 200 k አላከበርለትም ብላቹ ስታሽቃብጡ የኔበራች ቤተሰብ መሀል አትገብ ምንለው ለዘ ነው😂😂😂 ኤፊ ክብር ላንተ ትለያለክ ስልህ "በምክንያት ነው ወንዴሜ🎉🎉

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 Před 4 dny

      ነገረኛ ነሽ ዝም አትይም ወረኛ

    • @gughg
      @gughg Před 4 dny

      ፍቅርንም ለምን አመጣት ብለዉ ሲጮኹ ነበር😅 ምድረ አሽቃባጭ ሁላ😂😂

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před 4 dny

      ነገረኛ ዝም ብትይ ምናለ ቱ ነገር የማጠጉብ

    • @Zado-uf8kx3ok6q
      @Zado-uf8kx3ok6q Před 4 dny

      @@vyytffthhyg3268 እኔ ምን አጠፋው አደርጉትን ነው ሳስታወስኮችው እኝኝ አትበሉ ደሞ መበቴ ነው😂😂

    • @Zado-uf8kx3ok6q
      @Zado-uf8kx3ok6q Před 4 dny

      @@gughg እኮ👍😂😂😂

  • @GkHc-zq7wk
    @GkHc-zq7wk Před 4 dny +9

    ሩትነቴ ያብርሺዬ የጀግናው ንግሥት
    ሩታዬዬዬዬዬዬዬ የሤቶቺ በላይ
    የማልደረደርብሺ ❤❤❤🎁 የኔ ማርርርር አይቸ የማልጠግብሺ ❤A❤R❤ የኔ ጀግናወቺ ❤❤❤ ሁላቺሁም የጎደኝነት ጥግ ❤❤❤

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Před 4 dny +151

    እሩታየ ንግስቷን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤😢👍👍👍👍ከፍቶኛል

    • @user-ol8pc7bn5e
      @user-ol8pc7bn5e Před 4 dny

      ዜድየየ❤❤❤❤❤

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 Před 4 dny +2

      የኔ ጀግና ዜድየ የንጉሱ ❤❤❤የንግሶ ልዩ ሀይል የእዉነት ጠበቃ በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 4 dny

      እኔ ፎንቀዬ ነት

    • @ekram-zw1yz
      @ekram-zw1yz Před 4 dny +2

      ዜዶ ለመደመሪያ ጊዜ እዚ ቤት አብርሽና ሩታ ሥላሉ 😜

    • @Zado-uf8kx3ok6q
      @Zado-uf8kx3ok6q Před 4 dny +1

      እንኳንም ከፋሽ አላሀምዱልላ ሰታወረ ማይከፋሽ ይመስልሸ ነበር የሰው ጨራቅ😂😂

  • @MiftahKey
    @MiftahKey Před 4 dny +44

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር

    • @MdMd-zl9vy
      @MdMd-zl9vy Před 4 dny

      ጠፍተህል ሚፊታህ

    • @user-wv8yy1hf7t
      @user-wv8yy1hf7t Před 4 dny

      ሚፍታህ እደት ነህ ጠፍህ አያትህ ደህና ናት ሰላም በልልኝ

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Před 3 dny

      ሚፍታህ ጎበዝ ሤት መጨበጥ አቁመሃል ደሥ ብሎኛል በርታ

    • @dina_9732
      @dina_9732 Před 3 dny

      ስፖርት ስራ

  • @tescomobiles7170
    @tescomobiles7170 Před 4 dny +6

    እኔስ የሚታየኝ ብራየ ያብርሺየ አማች😂😮😅😂😢

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 4 dny +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ በምን ቃል ልግልፃችሁ ❤❤❤እዚህ ቤተስብ ውስጥ ፍቅር ሞልተ ፈስስ የእውነት ❤❤❤

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Před 4 dny +71

    መነው እዳኔ በጉጉት ሲጣብቅ ያዋላው ብቻ 😢😢ለይክ 😂😂😂

    • @Zado-uf8kx3ok6q
      @Zado-uf8kx3ok6q Před 4 dny +1

      ቆይ የት ነው ማላይሽ😂😂

    • @badryahmdi5979
      @badryahmdi5979 Před 4 dny +1

      ሰማይ ቤት አታይኝም 😮😂😂😂😂

    • @mdahmed5277
      @mdahmed5277 Před 4 dny +2

      አንቺልጅ ስወድሽ ብዙኮሜት ላይ አይሻለሉ ሰው አክባሪ ነሽ

    • @user-ey9nl7yg9v
      @user-ey9nl7yg9v Před 4 dny +2

      ወይኖ አች ልጂ የተባረክሺ ነሺ ሁሉም ቤት አድ አይነት ነሺ ታድለሺ

    • @MissSamira-gf3kw
      @MissSamira-gf3kw Před 4 dny

      ​@@badryahmdi5979 ሣህ የኔ ቆንጆ እኛ የፍቅር ደጋፊወች እሁለም ቦታ አለን ሁሉንም እናበረታታለን በደስታ ነው

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru Před 4 dny +92

    ወለህ ከአብርሽ ጎን መሆናቹ ደስ ብሎናል ያምሉት ለይክ ያኛ ጀግኖች በርቱልኝ ❤❤❤🎉

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před 4 dny

      ደሚሩኝማ

    • @MissSamira-gf3kw
      @MissSamira-gf3kw Před 4 dny +1

      ኤፋን ባለፈው እፍቅር ጋ ሰራ ብለው የስዲብ መአት ሲያወርዱበት ነበር የአብርሽ ደጋፊወች ኤፋ ግን ለሁሉም ጥሩ ሰው ነው አያዳለም መሆንም ያለበት እንደዚህ ነው

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl Před 4 dny +1

      ​@@MissSamira-gf3kw😂😂እሱም አይቶ ነው ሰብራይዝ ያረገው

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před 4 dny

      በጠምደስብሎኛል❤❤😢

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru Před 4 dny

      @@user-uv2vv8el9ny አብሽር ዱአ. ና ሰብር አብዥ

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl Před 4 dny +5

    አትጠገብዬ ና ንጉሱ ሳያቸው ደስ ብሎኘ ስራዬ ምሰራው ነገርስ😂በጣም በጣም እናመሰግናለን ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው❤❤❤

  • @jobazamoussa927
    @jobazamoussa927 Před 4 dny +7

    ሩታዬ ድምቀቶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሶ ያለችበት ቦታ ድምቀቱ

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Před 4 dny +29

    ዛሬደብሮኝን አይዞሽ በሉኝ የሩታና ያብርሽ ወዳጆች😢😢😢😢

    • @user-fk7rq3ng2n
      @user-fk7rq3ng2n Před 4 dny

      አይዞሺ ማሬ😢😢😢

    • @user-wq1jx4ip1r
      @user-wq1jx4ip1r Před 4 dny

      አይዞሽ እማ

    • @zabibatube
      @zabibatube Před 4 dny

      እየለቃስኩ ነበር አሰቅሺኝ በግድ አይዞሽ በሉኝ

    • @user-rf3zk1zb4j
      @user-rf3zk1zb4j Před 4 dny

      @@zabibatube 😳😒😒😒😒

    • @user-vn2ez2wu1i
      @user-vn2ez2wu1i Před 4 dny +1

      ​@@zabibatubeአይዞሽ የኔ እናት 😢😢😢😂😂😂ስቂ ለምን ብለሺ ታለቂሻለሽ መቸም ህዬ ዓለም ፈተና የበዛበት ናዉ ስለዝ ዝም ብለሽ ሳቂልኝ የኔ ዉድ 😂😂🥰🥰🥰

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Před 4 dny +59

    እቤትህ መጥቸ አላውቅም ሩታን ተከትየ ነው የመጣሁት ሩታን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 4 dny

      ሰብስክራይብ አድርጊ ውዴ

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi Před 4 dny

      @@Guragewa5270 አርጌዋለሁ

    • @MohMoh-gl6gi
      @MohMoh-gl6gi Před 2 dny

      እኔም ሩታና አብርሽን አይቼ ነው የመጣሁት

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Před 3 dny +2

    እዉነት ኤፍሬም ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሰጥህ ፋቀረኛም ሆነ የህይወት አጋርህን ልክ እንደ ሩታዬ ልበ ቀና ሩሩህ የሴቶች ተምሳሌት ልክ እንደ ሩታዬ የምትሆን ፈጣሪ ጀባ ይበልህ ወንድሜ አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před 4 dny +6

    የኛ የፍቅር ቀመሞች ሰላማቹ ብዝት ይበል እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቃቹ አይለያቹ ስታምሩ ሰርጋቹ እንጠብቃለን የሁላቹ❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi Před 4 dny +22

    በዚ ሳት ከጎናቸው ስለሆናቹ እናመስግናለን❤❤❤

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 4 dny +33

    ሩታዬ ሩትነቴ የሁሉ ድምቀት የኔ ጠንካራ የኔ ጀግናዬ የኔ ኩሩ ሴት የኔ ስስት የኔ ትዕግስተኛ የፍቅር መምህር የኔ ሰው አክባሪ ልእልቴ💚የኔ ውዶች ትለያላችሁ ከመቀኛ ከቀነተኛ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 4 dny

      ❤❤❤❤🎉

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 Před 4 dny +2

      አሜን አሜን ያርብ በሄዱበት ሁሉ አላህ ይጠብቃቸዉ❤❤❤❤❤❤

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw Před 4 dny +1

      ❤❤❤❤❤

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Před 4 dny +5

    ኤፍ ምርጥ ሰው ነክ. አንዳድ ሰገጤ በቤተሰብ መሀል አትግቡ. ያልኩት በምክንያት ነው ባለው ኤፍ እና ፍቅር ሲገናኙ ያብርሽ ምቀኛ. ስትሉ ነበር እነሱ አድ ናቸው

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 4 dny +5

    ሩቲዬ የአብርሽ ልእልት አብርሽዬ ሩቲዬ እናትን የማይወድ እኮ ሰይጣን ነዉ የምር የአለማችን ንጉሱ እና ንግስቷ ብያቹሁ አለሁ የኔ ዛህራ እና ቻንድራ❤❤❤❤❤

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Před 4 dny +61

    ሩታ ና አብርሽንከልብ ማነው እደኔ እሚውዳቸው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-kp9yb9rb1u
    @user-kp9yb9rb1u Před 4 dny +22

    አልሀምዱሊላህ ሚፍታህ ሴት መጨበቱም ትቷል አልሀምዲሊላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před 4 dny +3

    ብሩኬ ግን አገትህ ላይ ያልከው ሠንሠለት ምንም አልተመቸኝ 😂😂😂😂😂 በተረፈ የጓደኝነት ሚስጥሩ የገባችሁ ቀጣይ ደግሞ ሀይሚና ሙቤ ማርኬ መምጣት አለባቸው

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 4 dny +5

    ሩቲዬ አንቺ ያለሽበት እኮ ይሞቃን የአብርሽ ንግስት የኛ ልእልት❤❤❤❤❤❤ ድምቀታችን

  • @CharaMai
    @CharaMai Před 4 dny +22

    ዋው ዛሬ ይለያል ወድሞቸ አብርሽ እና እሩታየን ለማስደሰት ኤፋ ብርክ ሀሰን ጆሲ ሚፍታህ ወደሞቸ ፈጣር አይለያችሁ ሁሌም ደስተኛ ሀኑልን 👍👍💗💗💔💔😘😘😘🙏🙏🙏👍👍👍👈

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad Před 4 dny +111

    ❤❤❤❤❤❤❤ሩታየ የቡታጅራ ጠቅላይ ሚኒስተር ናት ወዳጆቾ የታላችሁ❤❤❤ like

    • @GenetMtku
      @GenetMtku Před 4 dny +1

      ትክክል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 4 dny +1

      😂😂😂ትንሿአብይ

    • @AbebaneshiDiffe
      @AbebaneshiDiffe Před 4 dny

      እ አልተነበበኝ😅😅😅

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Před 4 dny

      ሆሆ😂😂አንዴ የሸገር ትለለቹ አንዴ የብተጅረ ትለለቹ አቤት ውሸት ድራማው አልተጠነቀቀም ኢንዴ🙄🙄😂😂😂😂😂

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r Před 4 dny

      ሸገር ነዉ አገሬ ብለ አልነበር😂😂😂😂😂😂😂

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New Před 4 dny +6

    ሩታዬ የኔ ሴት እንደኔ ማነው በጉጉት የሚጠብቃቸው 👍💘😍

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 4 dny +6

    ኤፍሬምን 100k እናስገባው🙏❤ጋደኝነት እዲ ነው😢ኤፊ ይሰጥሀል አይዞ

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f Před 4 dny +20

    የጋደኝነትን ጥግ አየን ኡፍፍ ክብርብር በሉልኝ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy Před 4 dny +32

    ኤፋን 100አስገቡት

  • @NbvMjf
    @NbvMjf Před 4 dny +3

    እሩታየ የኛ ንግስት ኑሪልኝ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤ ግን ቡራየ ከማንጋ እደሚፃፃፍ ያየ ጉድ እኮ😢😮 ነው አረ🤦🏽🤦🏽🤦🏽🤦🏽🤦🏽🤦🏽🤦🏽

  • @DgFs-mz2vo
    @DgFs-mz2vo Před 4 dny +4

    ኤፋን 100k እናስገባው ፋሚሊ❤❤❤🙏🙏👍👍

  • @SalamTamne
    @SalamTamne Před 4 dny +21

    እውነተኛ ፍቅር መስናክል አየጠም ሩታዬ አብርሽ ጠንከራ ናቸው ያምትሎት💪💪😍

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 Před 4 dny +21

    100kዛሬ ኤፋ ሩታ ኣብርህሽ ያለበት የመዳም ቅሞሞች እስከ ዳይ ደስ ይበለው ሁላችው ዶሞ እወዳቻለው❤🎉

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před 4 dny +8

    የጓደኝነት ጥግ አይለያቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ኤፋ ትልቅ ሰው ሰብሳቢ

  • @user-jm6wt5dw8u
    @user-jm6wt5dw8u Před 4 dny +17

    የትናቺህ የሩታን የምትወዱ🎉🎉

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi Před 4 dny +23

    ሩታዬ የሁሉ ድምቀት❤❤❤❤ስትን በተኛበት አነሳሽ የኔ ጀግና በርቺ❤❤❤😊😊😊😊ትወድቂ መስሎቸዋል አቶድቂም አለን የኔ ስው አክባሪ የኔ ትግስተኛ የኔ ንግግር ቁጥብ😊

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 Před 4 dny +2

      በጣም ቅል አጣሁላት የኔ ሰቀቀን እሱ ያለቸበት ሁሉ ድምቅ ፊ ነወ የሚለዉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi Před 4 dny

      @@fofofofo2405 ይደምቃል ማሬ ስው ውስጡ ንፁ ከሆነ እዲ ነው ም

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 4 dny +2

      አው የኛ ንግስት ድምቃት ነት ሁሌም ድምቅ ከፍ ከፍ ትበል።

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před 4 dny

      የኛንግሥት ሩትነቴ አይቸ ማቸም የማልጠግባት የሁሉ ድምቀት የኛ ጀግና ሤት መቸም አወድቅም 💪💪💪💪 ከፈጣሪበታቺ እኛ ተጎኖ አለን💪💪💪💪 ሩትነቴ የኔ ጠበለል

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu Před 4 dny +1

      Tekkel❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nq7gg8wj6r
    @user-nq7gg8wj6r Před 4 dny +14

    ሩታና አቢርሽን የምጣለ ከራሱ ገ አይስመማም መለት ነው የኔ ውዶቺ ሁሌም ሰቁልን አንወደቹወለን❤❤❤❤

  • @Ggpp-fi6cs
    @Ggpp-fi6cs Před 4 dny +4

    ማርክና ሙቢ ብነሩ በጣም ደስይላል ነበር ለማንኛውም ይመቻቹ😊😊

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c Před 4 dny +24

    ቃስ ባሉ እደትረግጡኝ ኮሜታቶች😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatHayat-yz2tk.
    @HayatHayat-yz2tk. Před 4 dny +51

    የጓደኝነት ጥግ ደሥ ሥትሉ🎉🎉

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Před 4 dny +2

    ስታምሩ ሀይሚ ሙቤ ዊና ማርቆስ ቢኖሩ ደሞ ደስ ይል ነበር❤❤❤😢

  • @user-gh8wl6jt1s
    @user-gh8wl6jt1s Před 4 dny +6

    ሩታየ ጅግና የሁላቸው ድምቀት ናት እኮ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Před 4 dny +15

    ❤ኤፋዬ ትለያለህ እኮ ወንድም መከታ ነው ኤፋ የአብርሽ ደስተኛ መሆን ከልቡ ነው ያስደሰተው ደም ግን ትመሳሰላላቸሁ ከአብርሽ ጋር❤ጓደኞቹ ተባረኩ❤🎉🎉

  • @maymay-ev2ix
    @maymay-ev2ix Před 4 dny +18

    ሀይሚና ሙቢ ቢኖሩብየተመኘሁ 😢

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz Před 4 dny +5

    ወላሂ ብቻችውን ሲያከብሩ ደብሮኝነበረ ዛሬግን ሰታምሩ ሩታየ ክብር ይገባሻል ❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před 4 dny +5

    ኤፋ በናትህ ሀይሚና ቡራ ፍቅራቸውን ይገላለፁ እና በጓደኝነት መቆየት ይችላሉ የናቱን ነገር እስከሚያስተካክል እኔ የፈራሁትኮ እንዳይቀማ ልጅቱ ምንም የማይወጣላት ቅመም ናት ምከረው እሺ በተረፈ በጣም ደስ ይላል ዝግጅታችሁ የነአብርሽ እና የሩታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 Před 3 dny

      መጀመሪያ የራስሽን ሂወት አስተካክለሻል ሸቃሊት የናንተ ነገረኮ

    • @sojoogoj6399
      @sojoogoj6399 Před 3 dny

      @@fatumara3244 አንች የኔን ወግ ማረግ ብታገኝ በማን እድልሽ ቀሽም ሲቀጥል ምናገባሽ እኔ ያገባሁ የሁለት ልጆች እናት እምኖረውም አ አ አንች ስለኔ የት ስታቅኝ ነው ሽቃሊት የምትዩ ሸቃላነትኮ ጀግንነት ነው መጀመሪያ ስለስው ማንነት እወቂ

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Před 4 dny +13

    ሩታዬ የኔ ማር አንቺ የላሽበት ይደምቀል🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Před 4 dny +15

    የተባረኩ፡ሁሉም❤ጉደኛሞች፡❤ናቸው❤ከነሩታ፡ጉን፡ያላችሁ፡ምቀኛን፡ያርቅላችው፡ማስተዋሉ፡ይጨመራችሁ❤😘እምታረጉት፡ና፡እምለሩት፡ያስቀናል🥰😢ብዞች፡ምነው፡እደናተ፡ቤስቡ፡😢💋🫂🙏🤲🤝👍👍👏💙💛❤❣💞

  • @ayalewtigist
    @ayalewtigist Před 4 dny +2

    ወንድሞቸ ሁሌም አብራቹህ ስሩ ታምራላቸህ❤❤❤❤❤

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew Před 4 dny +2

    ቡራዉን አይቸመጣሁ ሀይምይ ያለችመስሎይ😢😢

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare Před 4 dny +17

    እሩታየ የሁሉም ዲምቀት ነት የሚል👍👍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 4 dny +13

    አብርሽ ሲከፋ ሰው የለውም እንዴ ብዬ አዝኘ ነበር ቡራና ኤፋ ጀማው በአጠቃላይ በጣም ደስ አሰኛቹን ጌታ ይባርካቹ ሁላቹንም በጣም አመሰግናለው 👏👏👏👏👏❤️❤️😘

    • @user-yx3gg7el5o
      @user-yx3gg7el5o Před 4 dny

      😂😂😂ለመፈመሥኮነው ሀቢቢቲ😂

  • @user-tv3yy6sq9w
    @user-tv3yy6sq9w Před 4 dny +7

    ሩታዬ የኔልባም ሴት የኔጀግና ኪያዬ❤❤ የምትለይብኝ እዴው ስወዳችሁ አብርሽዬ❤❤❤❤❤

  • @smretBelay
    @smretBelay Před 4 dny +4

    እወነት ደስ ትላላቹ ግንማ ኤፋችን ከጌዛት በሀላ ከሄሉጋር እንጠብቃለን

  • @Zeyneba-hn5xd
    @Zeyneba-hn5xd Před 4 dny +32

    ሀይሚከቡራ ጎንመቆም አለባትየምትሉ በላይክአሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @youssefsamneh5035
      @youssefsamneh5035 Před 4 dny

      ❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Před 4 dny +1

      ሆሆሆ😂😂ሁሌም ከስወ ልተስሩትነው ብሩክን 😂😂😂ከገደኞቹም ሊተሪቁትነው ኢንዴ😅😅😅😅😂😂

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q Před 4 dny +14

    አተብሩኬ ዋልህ ነገ ብታጅራሂደህ ሀይሚጋመምጣት አለብህ የምትል🎉❤

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f Před 4 dny +1

      እሱም ኩራት ይዞታል በአሁን ሰአት ፍቅረኛ የለኝም አለ ከዚህበኃላ በእህትነት ነው የሚሰሩት

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 Před 4 dny +2

    ዋው ይህ መያያዝ ፍቅር አይወሰድባችሁ ንፁህ ፍቅር ቡታጅራዎች የተባረካችሁ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 4 dny +2

    ያቡራና ያሀሰን እርጋታ ደስ ያምለው በለይክ አሰዩኝ ምፍታ ደሞ ጠፍተህ ናበር ያሁላቹም ጓደኝናት ያምራል በርቱ 🎉🎉🎉🎉 እና ሁላቹም አግቡ ውለዱ ክበዱ

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey Před 4 dny +73

    አብርሽን እና እሩታን የሚጠላ ሰይጣን ብቻነው የአመቱ ጀግና ወች እነወዳቸዋለን የምትሉ

    • @HhHh-zq4eo
      @HhHh-zq4eo Před 4 dny +2

      ትክክል የኔ እሕት❤❤❤❤

    • @user-px9fm5tt5j
      @user-px9fm5tt5j Před 4 dny

      Yess🎉

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Před 4 dny +1

      ትኽክል❤

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 Před 4 dny +3

      እኔ አልወዳቸዉም ደሞ መብቴነዉ😂

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před 4 dny

      ​@@hayathayat9273እኔም አልወዲቸው ቤቱ የኤፍ ስለሆነ ነው የገባሁት

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před 4 dny +21

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲🤲 ሀገራችንንም ሰላም አላህ ይድርግልን በሀገራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲🤲

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore Před 4 dny +1

      amne🙌🙌🙌❤❤

    • @hawaali4262
      @hawaali4262 Před 4 dny +1

      አሚንንንንንንንያረብለሁላችንም

  • @user-xi9it3ym9z
    @user-xi9it3ym9z Před 4 dny +2

    የፈጣሪ ያለህ የሚፈታህ ውፍረት
    ማሽ አላህ

    • @jebdb
      @jebdb Před 4 dny

      ክክክክክክ

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u Před 4 dny +5

    የጓደኝነት ጥግ ደሰ ስትሉ❤አብርሽ እና ሩታዬ ከልቡ ማነዉ እደኔ እሚወዳቸዉ😢❤❤❤

  • @Tblets01Tube
    @Tblets01Tube Před 4 dny +17

    ሩታ ትልቅ ክብር ይገባታል የሚል እስኪ የማዳም ቅመሞች ጀግና ናቸዉ የሚል ብቻ እስኪ

    • @WineEffect
      @WineEffect Před 4 dny

      Sew mejemeria ke betisebu selam mehon alebet

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d Před 4 dny +14

    ❤❤ሩታዬ አብርሽ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ
    ኤፋ እስከ ጎደኞችህ ክበሩልን❤🙏

  • @sameeraethopia8227
    @sameeraethopia8227 Před 4 dny +7

    ዉሎ ዉስድችዉ ሚፋታህ ደሴ እና ሀይቅ ይዝናኑ ዉሎ ይሄድ የምታሎ በላይክ

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq Před 4 dny +5

    እሩታ የፍቅር መምህራችን❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Před 4 dny +15

    ኤፋ በአንተና በለሙ አዝኜ ነበር አሁን ካስከኝ ክበርልኝ አንድነታቹሁ ይለምልም እወዳቹሁ አለሁ ሩታነቴ የኔ ሴት እወድሻለሁ በማያልቀው❤❤❤

    • @user-yx3gg7el5o
      @user-yx3gg7el5o Před 4 dny +1

      አሁንኮ ለመፈመሥና ዱባይ ለመምጣት ሁሉም ጠጋ ጠጋ ይላል😂😂😂😂

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f Před 4 dny

      ልክ ብለሻል ግን አሁን መምጣታቸው ትልቅ ነገር ነው