ብቻዬን በወሰንኩት ዉሳኔ ዉብዬ ጥላኝ ሄደች😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #habesha #couples

Komentáře • 543

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 2 měsíci +106

    ልጄ እንደፈለገ የሚቦርቅበት አየእናት ሁልግዜ የምታስበዉ ለልጇ

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 2 měsíci +2

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @helinagebeyehu
    @helinagebeyehu Před 2 měsíci +100

    የኔ እናት ውብየ አሳዘነችኝ 😢 እኛም አስዘን ቤታችን ባንክ ተበድረን ፈጣሪ አልፈቅደው ብሎ ከሰርን ቤቴን ባንክ እንዳይወርስብኝ ብየ የ2 አመት ልጄን ጥየ ተሰደድኩ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ከፍየ ቢቱ ተለቀቀልኝ እኔም ወደሃገሬ ልገባ ትንሽ ግዜ ቀረኝ ቤት ቦታ ባሁኑ ሳአት ለመግዛት ከባድ ነው የደረሰብኝን ላካፍላችሁ ብየ ነው 😊

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 Před 2 měsíci +10

      እሰይ እንኳን ተመለሰልሽ የኔ ጀግና አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci +1

      ሄሉየ ደምሪኝ

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u Před 2 měsíci +1

      🙏🙏👏👏👏

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 Před 2 měsíci

      🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

    • @helinagebeyehu
      @helinagebeyehu Před 2 měsíci

      @@lubabayimam4598 አሜን እህታለም💕

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 2 měsíci +81

    ኧረ ይደብራል ናሆም እድህማ አታስለቅሳት የቤትኪራይ አገፈገፋት ውቤዬ የኔ ምስክን😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 Před 2 měsíci +22

    ሚስት ወልዳ የቤት እማቤት ስትሆን እንደ እቃ ለምታዩአት ወንዶች ጥሩ ትምህርት ነው😢😢❤❤❤

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa Před 2 měsíci +115

    ሴት ልጅ እኮ ለቤቷ ሟች ነች😢ፕራንክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በፈጣሪ 😢

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před 2 měsíci +69

    ናሆምን ውብየን 200k,እናስገባው ውዶቹ

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 Před 2 měsíci +2

      እሺ እኔንም ደምሪኘ❤❤

    • @user-og5oi4jh8e
      @user-og5oi4jh8e Před 2 měsíci +1

      አወ።ደስነበረየሚለኝ200k❤ቢገቡ ።እስከዛሬ አልገብም ማለት ነዉ በጣም ቆዩ🌹

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 Před 2 měsíci

      Betam

    • @BetygirmaBaqala19
      @BetygirmaBaqala19 Před 2 měsíci

      Yess❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 2 měsíci

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤👍🏻​@@tigistteketel3363

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 2 měsíci +11

    እናትና አባት ልጅ ከወለዱ በኃላ ለኔ ማለት ይተውና ለልጄ ማለት ይጀምራሉ ውብዬም ለልጄ ስትል አንጀቴ ስፍስፍ ነው ያለው ይሄ ፕራንክ እምትሉትን ነገር ተው በማርያም 😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci

      ሄሩቴ ደምሪኝ

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Před 2 měsíci +48

    ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ እደዚህ እስከምኩን ድረስ ለምን አነግራትም ብራክ መሆኑን እያወክ እምታስለቅሳት ኢጪ አበዛችሁት አይዞሺ ዉብየ የኔ እናት የልጃችንን ስትል አጀቴን በላችኝ

  • @Maserte3213
    @Maserte3213 Před 2 měsíci +54

    prank እንደዚህ ልብ የሚሰብረ ነገር ባትደራረጉ ጥሩ እንኳን ብዬ እኔ ራሴን እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci

      መሲየ ደምሪኝ

  • @erbikaeyoub6332
    @erbikaeyoub6332 Před 2 měsíci +25

    comment የሚታነበቡ ሁሉ ሰላም ለናንተ ይሁን እረ ስንት ሜልካን ስራ እያለ የእናንተ ልባችን የሚያቁ ስል ስራ ትመጣላችሁ ኧረ ፍራንኮ ይብቃን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci +1

      ረብቃየ ደምሪኝ

  • @user-ib2kn5xh3e
    @user-ib2kn5xh3e Před 2 měsíci +16

    😢😢የኔ እናት በየሱስ ሰም በጣም ነው ይምስማው ጌታን በየሱስ ሰም ጎበዝ የኔ ጥንካራ ሴት ጎበዝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci

      ናርዶስ ደምሪኝ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před 2 měsíci +28

    በትክክል ነው በአሁን ጊዚ እንደ አይነት ሰዎች ነቾ የበዙት አስተማሪም ነው ታስናነም ነው❤😂 በርቱ እና አመሰግናለን ላይክ ግጩት 👍👍

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 2 měsíci +1

      እህታለሜ ደምሬኝ በቅንነት የኔውድ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci

      እህት ደምሪኝ

    • @sadasada6123
      @sadasada6123 Před 2 měsíci

      ወላሂእኔእራሡ እደዚህነዉያለቀሥኩት አባቴ ባታይን ሺጡብኝ ተፎቅ እራሤንአጠፋለሁየ እናቴየሀገር ያለህ ብላ መሬቴን አሥመለሥኩ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 2 měsíci +29

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu Před 2 měsíci +4

    የእኔ እናት ውብየ በጣም አሳዘነችኝ ማርያምን አስለቀሰችኝ ለልጇ ስትል እናት ምንም ትሆናለች❤❤❤

  • @user-tr5ud2yd1s
    @user-tr5ud2yd1s Před 2 měsíci +27

    ናሂ አታስለቅሳት ዉብኤን ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mulu5
    @mulu5 Před 2 měsíci +15

    ከባድ ፕራንክ ነዉ 😢😢ቦታ ማለት ልጅ ማለት ነዉ ዉብዬ እዉነቷ ነዉ አስተማሪ ቪድዮ ነዉ ዛሬ ላይ ስደት እምጠማዘዘዉ በሰዉ ሀገር ለልጆች ነዉ😢😢

  • @እምነት
    @እምነት Před 2 měsíci +11

    መጨረሻውን አሳየን😢 ውብየ ጎበዝ የልጃችነን ተስፍ አሳጣህውአለች😢😢😢

  • @naatytube
    @naatytube Před 2 měsíci +13

    አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን አበረታቲኝ ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤🙏😔

    • @user-xg7ew4zb8r
      @user-xg7ew4zb8r Před 2 měsíci +1

      አረኩሽእህቴበርች❤

    • @naatytube
      @naatytube Před 2 měsíci

      @@user-xg7ew4zb8r የኔ ማር🙏❤

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  Před 2 měsíci +7

    czcams.com/video/5B6uhp1FSj8/video.htmlsi=MGiQzMR3Afw30Qvf

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 měsíci +42

    ጉዞ ወደ 200K እነ ናሂን😊❤❤

  • @user-xn7ow5zf8v
    @user-xn7ow5zf8v Před 2 měsíci +16

    ኧረ ይደብራል ናሆም እድህማ አታሰለቅሳት❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci

      ሀኒየ ደምሪኝ

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 2 měsíci +22

    አይ ፕራንክ የሚሉት ጉድ የኔ እናት ይሄ የቤክራይ አገፍግፏፏታል ቦታዉን ብቻነዉ የምፈልገዉ አለች😢😢❤❤❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl Před 2 měsíci +6

    ዉብ አይዞሽ አንችም ናሆም ታስለቅሳልሽ 😢😢
    ቆንቆ ፋራክ ነው ግን
    ጥሩ ትምርት ነው እውነት

  • @fikrTubedr4nj
    @fikrTubedr4nj Před 2 měsíci +2

    የኔ እናት ስታሳዝን ለልጇ ነው የምር ከና ካሁኑ የምታስበው አይ እናትነት😢😢😢😢

  • @user-ns2pf2it8c
    @user-ns2pf2it8c Před 2 měsíci +3

    አይ እናት እናትም ናት ልጄ የሚባርቅበት እንደፈለገ አለች አያቹ ከፈጣሪ ቀጥሎ
    በዚህ ምድር ላይ እሷን የሚመስል ማን አለ
    ነገር ግን አባትም ያዉ ነው ግን እናት ትበልጣለች💕💕💕💕😀😊😍

  • @TobaA-ef2dj
    @TobaA-ef2dj Před 2 měsíci +4

    ወይኔ በጣም አስለቅስሽኝ የእውነት እኔ የቤት ክርያ ነው ከልጆች ለዪቶ ስደት ያመጣኝ

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g Před 2 měsíci +12

    የቤኪረራይነ ቀለብ ይከብዳል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 2 měsíci +3

    እናት እኮ ለዩናት ለራሷ ሳይሆን ለልጇ ነውየምታስበው እንኳንአንችየወለድሽው እኔምሳልወልድ ለልጀ እያልኩነው የሰራሁት

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken Před 2 měsíci +2

    ትልቅ ት/ት ነወ ወንደሜ ለሆዳደር ወንዶች የደርስ😢

  • @santagezu7833
    @santagezu7833 Před 2 měsíci +12

    አንደኛ ነበርኩኝ ማዳም ጠርታኝ አራተኛ አስደረገችኝ

  • @Aste221
    @Aste221 Před 2 měsíci +20

    አረ ናሂ ውብየን አታስለቅስብኝ😒

  • @user-dz3cg4ph5p
    @user-dz3cg4ph5p Před 2 měsíci +8

    ብራቮ ናሒ ፌክ ወይም ማስመሰል የሌለበት በትክክለኛ ፕራንክ እውነተኛ የውስጥ ስሜቷን ስላሳየኸን አሪፍ ነው ።ጥራቱን እየጠበቀ ያለ ፕራንክ ነው። ነገር ግን አስቀድመህ በዚህ ልክ ማብራሪያ ባታበዛ ጥሩ ነው። ምክንያቱም በእርግጠኝነት ለአቅመ አዳም እና ከዚያም በላይ የሆኑ የሚከታተሉት ስለሆነ ለኪደር ጋርደን ልክ የተረት አባት የነበሩት እንደ አባባ ተስፋዬ አይነት እስታይል ባታደርገው በጣም የቃላት ድግግሞሽ ባታበዛ ጥሩ ነው። ሌላው አንድ ባለትዳር በጋራ ያፈሩትን ንብረት በጋራ ስምምነት መሆኑን ማረጋገጫ ከሌለ ለገዢም ሆነ ሻጭ በህግ ፊት ውድቅ ነው አይሰራም። በተለይ የውልና ማስረጃ የጋራ ስምምነታችሁን በአካልም ይሁን የፅሑፍ ማስረጃ ሳይኖር ውሉን አያፀድቅም።ያ ማለት ህጋዊ አይደለም ማለት ነው። ስለዚህ ገዢ አስቀድሞ በመረጃ ላይ ተመስርቶ ተዋውሎ ህጋዊ ለማድረግ ሲል ቀብድ እንኳን ከፍሎ ቢሆን ለሙሉ ክፍያ በጠቀስኩት መስሪያ ቤት ሲጠናቀቅ እከፍላለሁ ብሎ የሚስማማውም ከዚህ ስጋት ለመዳን ስለሆነ የዚህ እንደ ትምህርት ሰጪ አርገህ ትንሽ ገነን አርገህ እንዲገባን ማብራሪያውን በዛ ማድረጉ ቀርቶ በአጭሩ ግልፅ አሳብ ከዚያም ወደፕራንኩ ብትገባ መልካም ነው። መደምደሚያው ላይ በማብራሪያው ጊዜ ስለፈጀህ ፕራንክ መሆኑን ነግረሃት ከዚያ በኋላ ያላትን Reaction የማባበልና የተሰማትን ጠይቀህ ስትመልስ የምናይበትን ጊዜ ማብራሪያ ላይ ስላባከንክ ሳናይ ቀረን። ለማንኛውም እያሻሻልክ የበለጠ በሳል ፕራንክ እንደምታሳየን እተማመናለሁ።

    • @fggg520
      @fggg520 Před 2 měsíci

      ያአላህ ውሎሽን ነውደ ስጥፊ ያዋልሽው😂😂😂

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před 2 měsíci +3

    አልቃሻ በሁሉም ነገር መረጋጋት የሚባል የለም እንዴ😮

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před 2 měsíci +2

    ይህ ፕራንክ ከለቆማቹዉ ይህ ትዳር አንድ ቀን.....

  • @user-zp5xv1tu6e
    @user-zp5xv1tu6e Před 2 měsíci +1

    የኔ እናት ስታሳዝን ግን ትልቅ ትምህረት ነው እናት ለራሳ ሳትል ለልጃ ነው እምታስበው የልጀ ተስፋ ገደልከው አለች እካ የኔ እናት ውብየ አስተውይ ነሽ እግዚአብሔር መዲሀኒአለም ደንግል ማርያም የልብሽን መሻት እናት እና ልጅ የፈፅሙልሽ እማየ😢 ናሆም አይዞህ በጣም ደነገጠ የዋህ እና ትሁት ነህ እግዚአብሔር ይረዳህ ❤❤❤

  • @user-go6hd9sy5l
    @user-go6hd9sy5l Před 2 měsíci +11

    ወይኔ ውብየ ዛሬ ተገተሻል የኔ ውዲ ቻይው❤❤😂😂😂😂😂

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Před 2 měsíci +2

    ሁልም እነት ለልጄ እስቢ ነት ውብይ ለልጄ ነው የምታስበው እይዙሽ ቆጄ አታልቅሽ እር ነሁም ግፍ ነው አታስለቅስት በቃ

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs Před 2 měsíci +1

    ኸረ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ የምትሉ👍👍👍👍👍👍

  • @sameramohammed
    @sameramohammed Před 2 měsíci +11

    የኔናት የቤት ኪራይ ይከብዳል

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Před 2 měsíci +1

    የእውነት በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት ቪዲዮ ግን ማነው እደኔ ከልቡ ያዳመጠውና ትምህርት የወሰደበት ይገርማል ሴት ልጅ እኮ ሁለመነዋን ትወዳለች ትዳርዋን የእውነት እዴት ቸክ እደምታደርግ የእውነት በስመአብ ውቤ አልቅሰሽ አአስለቀሽኝ ጅግና ሴት

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 2 měsíci +16

    ደግነቱ ቦታየን ከማግባቴ በፊት ገዝቻለሁ ቤቴንም እያሰራሁ ነው። እና ባሌ ምን እያሰበ ይሆን ቤቴን በስሜ ሆ

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Před 2 měsíci

      አግብቶሺ ተሆነ ቢዘገይም መውሠዱ አይቀርም አሥቢበት

    • @user-kc1sg7te3y
      @user-kc1sg7te3y Před 2 měsíci +2

      ክክክ ❤ ብትጣሉ አይበለዉና እካፈላለለሁነዉየሚለዉ😅

    • @user-mb8zn1zq4c
      @user-mb8zn1zq4c Před 2 měsíci

      @@user-kc1sg7te3y ገና መቼ አገባሁት ሳይኖረኝ ሲጀመር የወደፊቱን ነኮ ያወራሁት እንጅ የለም

    • @user-mb8zn1zq4c
      @user-mb8zn1zq4c Před 2 měsíci

      @@muhamedmuhamed5114 ለወደፊት ነው እንጅ አላገባሁም። ቤቴን ስጨርስ ሀገር ስገባ ነው የማስብበት ማግባቱን

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 2 měsíci +1

      ለገናው ድግስ ከሆነ ያው ያችው ነው ግን አግብተሽ ከሆነ እደዚህ የምታደርጊው አይቀሬ ነው ያገኛል አይቀሬ ነው🎉🎉

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso Před 2 měsíci +17

    ኧረ በፈጣሪ ሌላ ፕራንክ አልቆ ነው እንደዚህ አይነት በማይቀልድ ነገር የሚትመጡት? ጥሩ አይደለም ብቻ ለሌላውም ትምህርት ነው እሷ ግን በጣም ተከፍታለች።

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Před 2 měsíci +1

      ምነው ሞትም አለ እኮ ወይ ሀበሻ ማጨብጨብ ማሽቋለጥ ትወዳላቹ ዘላለም ለማንኖርበት መንገብገብ ዝንብለሽ አታሽቃብጪ የዘላለም ቤትሽን አስቢ ለዚች ለማትረባ አለም አትንገብገቡ

    • @SintayehuMekashaw
      @SintayehuMekashaw Před 2 měsíci

      ሚገርመኝ ደግሞ ስራቸው ፕራንክ መሆኑን እያወቁ ማይጠረጥሩት ነገርስ?

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Před 2 měsíci

      በጣም😂​@@SintayehuMekashaw

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 Před 2 měsíci +2

    አስከፊታል ይቅርታ ጠይቅ እውነት ነው ውብዬ ትክክል ናት 🥰🥰🥰

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Před 26 dny

    የኔናት ዉብዬ ወላሂ አሳዘነቺኚ እኛኮሴቶች ለቤታቺን ሟቺነን አይዞሽማማዬ😢😢

  • @tigistworkneh2835
    @tigistworkneh2835 Před 2 měsíci +2

    ከዩትብ ገንዘብ ለማግኘት እንደዚህ ማልቀስ በጣም ጎበዝ ናችሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 měsíci +4

    እንዲህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም
    ውብዬ ስታለቅሺ በጣም ነው አንጀቴን የበላሺን ❤❤❤ አንችም ብድርሺን መልሺ አርሳስተሺ😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci

      ሰላምየ ደምሪኝ

  • @MsrMso
    @MsrMso Před 2 měsíci +1

    ግን የልጅህን እናት እንደዚህ በአታስለቅሳት ይመረጣል ፍራንክ እስከሆነ ድረስ 😢😢😢

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 Před 2 měsíci +1

    የኔ ዉብዪ የኔእናት ማርያምን አስለቀሽኝ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ😢

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před 2 měsíci +1

    ግን ለምን ሳንተዋወቅ በዲንበር ሳንገናኚ ለምን ግን እንሰዳደባለን በየኮሜቱ ለምን ምንሁነን ነው ቀልዲ ጨዋታ እያለ ሳንተዋወቅ ማንነታችንን ግን እንሰዳደባለን ይገርማል😢

  • @MedinKiduse
    @MedinKiduse Před 2 měsíci +1

    እናት ሁሌም ለልጆ ነው ምታስበው😢 ወዲያው አትነግራትም እዴ ምን ሆነክ ነው

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 2 měsíci +1

    እርናሁዬ ውብየን የሚአስለቅስ ነገር አታድርግ ያውትምርትቤኖርውም ውብዬ የእውነትመስሎት😢😢

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 2 měsíci +2

    እናት ለልጆቾ እና ለቤቷ እሳቢናት👍👍👍

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv Před 2 měsíci +1

    ዉይ ይሄን ፕራክ ባሰራዉ ጥሩ ነበረ በተለይ በዚህ ጊዜ የቤት ኪራይ አስመርሯል😢

  • @TsehayTse
    @TsehayTse Před 2 měsíci +1

    ልቦና ይስጣችሁ ፕራን እያላችሁ ሰዉ የምታስለቅሱ

  • @SqqeSww
    @SqqeSww Před 2 měsíci +1

    ይከብዳል እደዚህ አይነት ብራክ ይቅርባችሁ ግን አስተማሪም ነው ሁለት ባለትዳሮት ለማንኛዉም ነገር ተመካክረው መሄድ እዳለባቸዉም ያስተምራል

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 2 měsíci +1

    አትለቅህም ጉድህ ፈላ ናሆም አለችህ ዉዴ ቀረና ጀግና ነሽ ያላንቺ ፈቃድ በጭራሽ መሆን የለበትም አሰከብሪይ ቤትሽን ዉብዬ በርቺ አሰመልሺ በተወደደ መሬት

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci

      እህትደምሪኝ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Před 2 měsíci +1

    ትክክል ነህ እኔም ገጥሞኛል ብቻ ግን በዝምታ አለሁ😢

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 2 měsíci +1

    ወይ ጉዲ ፕራኩ እደቀጠለ ነዉ ግን ዉቤ ለምን ታለቅሻለሺ ፕራክ ይሆናል ብለሺ አታስቢም ያዉ ብዙ ግዜ ፕራክ ስለምትደራረጉ ሊደረግ ማይገባ ጉዳይ ሲሆን ቀልዲ ይሆናል ብለሺ አስቢ አታልቅሺ😢😢❤❤

    • @HananBaharu
      @HananBaharu Před 2 měsíci

      አረ አውቀው ድራማ እየሰሩ ነው 😏

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka Před 2 měsíci +1

    ሴቶች ስንናደድ አይጣል ነው ለካ ናሆም ነው ስሙ እኔ ናሂ ነበር የማቀው በደንብ ተገኝተሻል ዛሬ 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @memeal9923
    @memeal9923 Před 2 měsíci +4

    Bet gaztenal alalachum befiit ??

  • @yasewchu
    @yasewchu Před 2 měsíci +1

    የኔናት አስለቀሺኝ የምር ውይይ ከባድ ፍራክ ነው ምላሹን ቻለው ባልየው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 měsíci +1

    🙄እኔ ብሆን አለቀልህ እረ እንደዚህ ዓይነት ፕራንክ አታርግ

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 2 měsíci

    ስታሳዝን የኔ እናት እረ ናሂ በቀርስ የዚህ ፕራንክ አሳዘነችኝ ውቧ 😢😢😢😢😢ደሞ እንቅልፌን አጥቼ አፌን ከፍቼ ማየቴ ጥሩ ትምህርት ነው ግን እናመሰግናለን

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v Před 2 měsíci +1

    ሴት ልጅ ለቤት ያላት ፍላጎት በጣም ከፍተኛ ነው 😔😔

  • @user-vb4mr6hm1t
    @user-vb4mr6hm1t Před 2 měsíci +6

    ዬ ሄሉ ዎድም ኮናዉ 😮😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Před 2 měsíci +1

    ሤትል ለቤት ለሀገር ለልጅ ለሁሉ መሠረትነች

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Před 2 měsíci +1

    ገናዛሬ ትልቅ ሰተትሰራህ እሳን የሚነካነገር ይሄን ያህል ስታለቅስ ዝምማለት የለብህም ነበረ እሺ

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před 2 měsíci +3

    እዉነት ነው ዉብዩ የቤት ከራይይ ይከብዳል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci

      ሀናየ ደምሪኝ

  • @የአሜን
    @የአሜን Před 2 měsíci +1

    የምር ስታለቅስ እባዬ መጣ እደዚ አይነት ፕራክ ይቅር😢

  • @user-is7kw6ij3x
    @user-is7kw6ij3x Před 2 měsíci

    በጣምአሥተማሪነው እኔይሄው8አመትየለፋሁበትንቦታሽጦበባሃር መጣእኔምዝምብየ በሠላምተገባ በሆላ ፍች ጠየኩት ተለያየን ምክንያቱምበተለይሥደትላይብዙዋጋእምንከፍለውሤቶቹነን 😢😢😢😢ወዶች የሥራችሁንይሥጣችሁበሥ

  • @lulumedia1695
    @lulumedia1695 Před 2 měsíci +1

    እንደዚ አይነት ፕራንክ አታደረጉ please

  • @user-ou7wv6nm2b
    @user-ou7wv6nm2b Před 2 měsíci

    እናትነት የልጃችን ተስፋ ነው አለች

  • @user-wn9xl4fp5v
    @user-wn9xl4fp5v Před 2 měsíci

    ወይኔ ስሜቱን ነው የጎዳኸው ምስኪን ሰው ከወለደ ስለልጁ ብቻ ነው የሚያስበው ❤❤

  • @Selamtube21225
    @Selamtube21225 Před 2 měsíci +1

    ሴት ልጅ ለትዳርዋ እኮ ትጠነቀቃለች እውነት ለኑሮዋ ትጨነቃለች

  • @user-bz5uf9mb2u
    @user-bz5uf9mb2u Před 2 měsíci +5

    ውብየ ለቅሶዋ ቅርብነው

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 2 měsíci

    የኔ ዉድ ዉብየ ሴት ልጅ ሁሌም ቤቴ ትዳሬ ልጀ ብላ ቢከፋት እኳን ችላ የምትኖር ነች ክብር ለሤት ልጅ ያስፈልጋል በተረፈ ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሠላም ያርግልን::

  • @user-cb2xx4wc3r
    @user-cb2xx4wc3r Před 2 měsíci +4

    የኔ ውድ ውብየ አሳዘንሽኝ የኔ የዋህ

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu Před měsícem

    ውይ የኔናት እኔንአሥለቀሠችኝ አይ እናት መሆን ለልጃችን አለች የነ ማር አፍፍፍፍ

  • @የአሜን
    @የአሜን Před 2 měsíci +1

    ውይ ናሂ አታስለቅሳት ውብዬ ውይ አሳዘነችን😢

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před 2 měsíci +1

    ኤጭ ነገ ፕራንክ ትላላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-pt4cz9zq5m
    @user-pt4cz9zq5m Před 2 měsíci +4

    የምረ ሴት ልጅ ጀግና ሴት ለቤቶ ሞች ናት ወላሂ እና እባክህ አታስለቅሳት❤❤❤

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj Před 2 měsíci +1

    አይ እናት ለልጇ ነው እኔም ህልሜ ወላሂ ለልጄ ነው 😢😢😢

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před 2 měsíci +1

    ሲጀመር ቤት የታላችሁ እናነው

  • @user-pd6zk2ej6f
    @user-pd6zk2ej6f Před 2 měsíci

    ውይይይ እኔ አፈር ልብላልሽ ውብዬ ምነው ናሆም እንደዚህ ስታለቅስ ቶሎ አትነግራትም

  • @ZabibaAbdo
    @ZabibaAbdo Před 2 měsíci +1

    እስቴ እንዴኔ ቤት የሚዉድ በተለይ ሴት እህቱች 😢😢😢😢

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Před 2 měsíci

    የኔ አብሮ ማልቀስስ ያረብ ናሂ ሁለተኛ ውብዬን እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርጋት 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-uo3tn1ty4o
    @user-uo3tn1ty4o Před 2 měsíci

    ቢቀረ.ምን አለበት ፕራንክ እያላችሁ ሰውን ማስለቀ .ቀልድ እኮ አይደለም የያዛችሁ .ትዳር ነው .ውብዬ ትክክል ናት እንዴት እንደዚህ ይደረጋል አንድ ነገር ብትሆን አንተ አይደለም የምትጎዳው

  • @mohemednasser192
    @mohemednasser192 Před 2 měsíci +1

    ናሂ መቼም ነገር ይወዳሉ ብለህ ልጅቱን ደም ታስለቅሳት 😄😄😄በማይቀለድ ነገር እኔ ብሆን ኮረቲ እጨብጥ ነበረ 😄😄😄

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Před 2 měsíci

    እረ. ናሁም. እደዚአታስለቅሳት. ወብዬን. የኔ እናት አይዛሽ. በጣም ነው የምደብረው. 😢😢😢😢😢😢

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Před 2 měsíci +4

    ያበደ ፕራን ነው

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 2 měsíci

    ኖሆም በጣምይደብራልአታሰለቅሳት ዉብዬየኔማር አይዞሽእዉትሽንነዉ ግንደሞ ትምርትአለዉ

  • @user-dp1jh3up8d
    @user-dp1jh3up8d Před 2 měsíci

    ሚስኪን አሳዘነችኝ የኔም ምኞት ቤት ነበር አሁን አልሀምዱ ሊላ ተጀምሯል በሰላም እድጨረስ ዱአ አድርጉልኝ

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před 2 měsíci +1

    ተው አታስለቅሳት

  • @user-jl2et8zx3w
    @user-jl2et8zx3w Před 2 měsíci

    እር አስጠላብህ ምንድነው እንዲህ እስከምታለቅስ ድረስ

  • @haneenmarsal4486
    @haneenmarsal4486 Před 2 měsíci

    እናት እኮ ለልጆወ ናው ያምታስበው 😭😭😭💔😭😭😭😭😭

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh Před 2 měsíci +1

    አታሳዝንህም ስደብር እሺ ቶሎ ንገራት እስትታመመ ነው ምትጠ ምብቀው??

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 Před 2 měsíci +4

    ዉብዬ ሰራልሸ ናሂ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mq8ji2uc3v
    @user-mq8ji2uc3v Před 2 měsíci +1

    ዉብየ ተገኝተሻል😢😢ቻይዉ ግን ስታለቅስ አዘንኩ😢😢😢❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 2 měsíci

    ኧረ ይደብራል ናሆም ዉብዬ የኔ ወድ አታስለቅሳት💜💜💜💜💜💜😭😭😭😢😢😢😢😢❤❤❤❤በጣም ያሳዘናቲ

  • @ቅምጥሎ
    @ቅምጥሎ Před měsícem

    ድምፃችሁ በጣም እድሰማ ቅጅት ተጠቀሙ