ቻሌንጅ ላይ ነን አሸናፊውነ እናንተ ተናገሩ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 249

  • @meskitube16
    @meskitube16 Před rokem +83

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የራስዋን ቅንድብ ስትሰራ በጣም ጎበዝ ናት አሸንፋሻለች😅

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před rokem +15

      መስኪዬ የኔ ቆንጆ በረታሽ ልጆችሽ ደና ናቸው 😘😂😂

    • @meskitube16
      @meskitube16 Před rokem +14

      @@SebleBekeleGizaw
      እየበረታው ነው ሰብሊዬ እግዚአብሔር ይመስገን ደና ናቸው💕

    • @feven292
      @feven292 Před rokem +3

      Meskiye thank you 😍

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Před rokem +4

      @@feven292 እንኩዋን ጌታ ረዳሽ እህቴ ጌታ በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድግልሽ

    • @feven292
      @feven292 Před rokem +1

      @@tsigeredagetachew6342 Amen Amesginalw yenekonjo

  • @hiwotberhnu5435
    @hiwotberhnu5435 Před rokem +22

    እሰይ እኛክርስቲያን ወጋችን ነዉ እንኳን ማርያም ማርችስ ሲባል ደስ ይለናል ኤልሳቤጥን የጎበኛች እናታችን ሁላችንንም ትጎብኘን ሰብልዬ በጣም አከብርሻለሁ ልችሽንም እደዛዉ ተባረኩ በቡዙ በጌታ

  • @user-ny3ix5qf3z
    @user-ny3ix5qf3z Před rokem +12

    ሠብሊየ የኔ ቆጆ ስታምሩ ወይኔ መታደል ነው እራስሽን የምታክል ልጅ አድርሰሻል የምር ይገርማል ፈጣሪ ይመስገን ማሪያም በሽልም ታውጣሽ በጣም ታምራላችህ

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Před rokem +27

    ስታምሩ እናት እና ልጅ ❤❤

  • @samigirma9476
    @samigirma9476 Před rokem +11

    ስብልዬ ልጅሽ wow ስታምር ፅድት ያለች ቆንጆ ልክ እንዳንቺ ደሞ ትመሳሰላላችሁ ተባረኩ

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před rokem +13

    ሰብሉ ሁለታችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሜሉ ብቻ ሳይሆን የኛም እናት ነሽ መካሪያችን

  • @tigisttemtime5247
    @tigisttemtime5247 Před rokem +5

    ቆንጅዬ ደስ የምትል ልጅ አለችሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ሙሉ ቤተሰቡ ዘመናችሁ ይባረክ🙏 እንኳን በዛችልሽ አሁንም በብዙ ትበርክት ትባረክ🙏

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před rokem +6

    እንኳን ማርያም ማረችሸ😍😍
    ዋዉ በጣም ደሰ ትላላችሁ
    ሰብለ እንኳን ደሰ አለሸ👍😁😁😁

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 Před rokem +1

    ማርያም በሽልም ታውጣሽ🥰ግን እራሷ ላይ የሰራችው በጣም ያምራል🥰ሰብሊዬ ያንቺ ቅድብ እንኳን አይመችም የሊማሊሞ መንገድ በይው😉😀ቢሆንም ግን አሳምራሻለች👌 ፌቪሻ ትሸለም!

  • @zaretube9076
    @zaretube9076 Před rokem +7

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ፌቩ ጥሎብኝ ስወድሽ እንኳን ደስ አለሽ ሰብሊዬ እችን የመሰለች ልጅ ስላለችሽ እድለኛ ነሽ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤

  • @fri8050
    @fri8050 Před rokem +8

    ሰብሊ መሳይ ልጅሽ ደስ ትላላችሁ አሸናፊ እናት!!!

  • @roziasfaw7228
    @roziasfaw7228 Před rokem +3

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል የሰራሽው

  • @elroe4069
    @elroe4069 Před rokem +13

    ልጅሽ አሳምራሻለች ዋው በጣም ጎበዝ ናት👏👍👍
    ታምራላቹ ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ይባርካቹ

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 Před rokem +1

    Febu grate job. You 2 are so sweet 😋 💕 💗 💓beautifulis mom and daughter..enkuwan maryam marcheshe yene konjo ..I love your mom she amazing person ❤️ 💕 💙

  • @genetworku168
    @genetworku168 Před rokem +1

    ሰብልዬ ምን ያህል እድለኛ እና ጠንካራ እንደሆንሽ ታውቂለሽ ? ግን ጌታ አሁንም ይባርክሽ !!!

  • @zemenaygashaw2054
    @zemenaygashaw2054 Před rokem +3

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ በጣም ነው ደስ የምትሉ

  • @hiwigebre6475
    @hiwigebre6475 Před rokem +1

    You both are lovely..... Fevu is the winner ...xoxo

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před rokem

    በጣም ቆንጆ ነው የራሶን የስራችው ያንቺ በደንብ አይታይም የኩሉም ከለር ይምራል እንኮን ማሪይም ማረችሽ አሽንፈሻል😊

  • @genettamiru2169
    @genettamiru2169 Před rokem +12

    ደስ ሲል ማርያምዬዬዬ❤ የአንድዬ እናት በሽልም ታውጣሽ😜

  • @nigistabesha1474
    @nigistabesha1474 Před rokem +1

    😍😍 you guys look alike ! So beautiful

  • @helenyabu5728
    @helenyabu5728 Před rokem +4

    እንኳን ማሪያም ማረቻት ሰብሊ እድለኛ ነሽ ጌታን

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Před rokem +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ውዴ።
    ሰብሊም እንኳን ደስ አለሽ።

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera

    ዋው በጣም እሚያምር ቅንድብ ኣሰራር! ስላሳየሽን እናመሰግናለን!!

  • @bezayetube
    @bezayetube Před rokem +1

    ወይኔ ስታምር😍 bless you

  • @nanyetata8071
    @nanyetata8071 Před rokem

    ውይ በወላዲት አምላክ ከእድሜ ልዩነት ውጭ የአንድ እንቁላል መንትዩች!!! ❤️❤️ምንአልባትም ልጅሽትጠይማለች፡ ወይ የአምላክ ሥራ!! 🙏🙏🙏

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 Před rokem

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ፡ በጣም ጎበዝ ነሽ የራስሽን ስትሰሪ እኔ በጣም ነው የምቸገረው ፡ ሰብሊም እንደዚህ ደመቅ ሲል የበለጠ ያምርብሻል

  • @eyerus9862
    @eyerus9862 Před rokem +9

    ሰብሊ በጣም እድለኛ ነሽ ግንኙነታችሁ በጣም ደስ ይላል ❤ 100% ፌቡ አሸንፋለች 💐እንኳን ብሰላም ተገላገልሽ!!!

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 Před rokem +3

    ዉብ አረገችሽ እኩያ ልጅ እንዲህ በረከት ውበት ነዉ ለቤተሰብ ተባረኩ ❤

  • @htw6038
    @htw6038 Před rokem +3

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ
    እንኳን ደስ ያለሽ ሰብልዬ : ታምራለች ልጅሽ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před rokem +5

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ለምልሙ

  • @najmaal9954
    @najmaal9954 Před rokem +4

    እንካን ማርያም ማረችሽ በጣም ነው የምታምሩት እናትና ልጅ ሰብልዬ ማሬ

  • @wagey6343
    @wagey6343 Před rokem +1

    ዋዋዋ.ልጅሸ.ስታምር..ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 Před rokem +7

    በጣም የምታምሩ እናትና ልጅ ደስ ስቱሉ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem

    Happy new year sister and your family 💕🙏🇪🇹

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ ጌታን እንዴት እንደምታምር ሞገሱ ነው ልጅሽን ወድጃታለሁ ሰብሊዬ

  • @elsabetgrmea9531
    @elsabetgrmea9531 Před rokem +1

    እንዴት እንደምታምሩ ወይ ልጅሽ እንዴት እንደምታምር ድሮስ በማን ወታ እናቶን መሳይ ፌፊዬ እንኮን ጌታ እረዳሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @edomeberhanu3567
    @edomeberhanu3567 Před rokem +2

    ሰብልዬ ስታምሩ♥♥ ልጅሽ አንደኛ ናት

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Před rokem +1

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ ፈቩ😘

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 Před rokem

    Ewye setamrro ehtmamshosh nawe yamtmselote sebli bless your family Lv 😍😍😍😍

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Před rokem

    የኔ ድንቡሼ እንኳን ማርያም ማረችሽ ስታምሩ እናትና ልጅ ሰብሊ አንችኮ ፍቅር ነሽ 😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @bettydan4693
    @bettydan4693 Před rokem +4

    በጣም ነው ደስ ምትሉት የሁለታችሁም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ፌቩ 😘

  • @merisol7220
    @merisol7220 Před rokem +1

    Enkan Maryam marechsh seble congratulations 👏 💐

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Před rokem +4

    ሥታምሩ የምር ❤️❤️

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የእኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ ቆንጆ የቆንጆ ልጅ❤️😘

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 Před rokem +1

    Seblyee lijsh enkuwan beselam tegelagelech. she is so pretty(doll face) she is mini you😍

  • @mishu372
    @mishu372 Před rokem +5

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቆንጆዎቹ እናትና ልጅ

  • @ea576
    @ea576 Před rokem +2

    እጆችሽ ይባረኩ ጎበዝ የኔ ቆንጆ

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 Před rokem

    Setamre lejeshe fegagetawa ersu egzabhre yetbekachu ❤❤❤❤

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem +4

    ስወዳችው ❤

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Před rokem

    Waw gobez lj nat bergtegnnet ashenafiwa esua nat

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 Před rokem

    yena konjo ekoya leje alechshe esey setameru benate wesete erasan ayewalew enam lek endachi uelejente leja ekuyaya nate metadel new temesegen fetariya tedesetu❤️👍

  • @almanal4373
    @almanal4373 Před rokem

    የኔዉድ እኳንበሰላም ማሪያምፈታችሽ

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 Před rokem

    ስታምሩ እናትና ልጅ ጎበዝ ናት ተሸንፈሻል ሰብልዬ

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 Před rokem +1

    She is talented ❤ Seble miss you

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Před rokem

    Metadelll neeewe lege derese geadena seehonnn tebarekuu

  • @user-zv3so6uf9t
    @user-zv3so6uf9t Před rokem +1

    የአራስ ወገብ ተንቀጠቀጠ ሰብሊዬ ፌቨን አንደኛ💪

  • @amen8410
    @amen8410 Před rokem +4

    ስታምሩ❤❤

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o Před rokem +4

    እናት እና ልጅ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @asteryemer8561
    @asteryemer8561 Před rokem +2

    She did wonderful ✅✅✅✅✅✅❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ❤️😘💚💛❤️

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 Před rokem +4

    የኔ ማሮች😍😍😍😍❤❤

  • @hiwot1237
    @hiwot1237 Před rokem

    Enkuwan mariyam marechesh faven enatena ljie betam taskenalachu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ feven ashenfalech gobez nat betam 👏👏👏👏👏👏👏

  • @wesenwesen9554
    @wesenwesen9554 Před rokem +2

    እንኳን ጌታ ረዳሽ የሰብልዬ ልጅ

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před rokem

    ውይይ ሰብልዬ ልጅሽ ስታምር አግብታ ይሆን

  • @hayah630
    @hayah630 Před rokem +2

    ሰብልዬ፡በጣም፡ውድሽ፡ነበሪ፡፡አሁን፡ደግሞ፡ይበለጠ፡ወደድኩሽ፡፡በዝች፡ምድሪ፡ላይ፡እንዳንች፡ይታዱለ፡ማን፡አለ?እንኳን፡ደስ፡አለሽ

  • @mariamawitadenew9693
    @mariamawitadenew9693 Před rokem +1

    Enkuan mariam marechish yene konjo

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 Před rokem

    ስንል የአያት ፕሮግራም አዘጋጂ እባክሽ

  • @elyanademise9227
    @elyanademise9227 Před rokem

    ሰብልዬ ስታምሩ እንኳን ማሪያም ማረችሽ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem

    ሰብልዬ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ አምሳያ ልጅሽ ናት ቀድማሽ እንዳታረጅ አስጠንቀቂ እንዳንቺ ትሁን እንዴ ሰብልዬ ስዕል ነው እንዴ የምትስልሽ

  • @merawit3
    @merawit3 Před rokem

    Anekun desai Alachua so beautiful 💕 you guys

  • @hanashimeles995
    @hanashimeles995 Před rokem +3

    በጣም ታምራላችሁ ተባረኩልኝ ለበረከት ሁኑ❤❤❤!!

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Před rokem

    ማሻአላህ ልጅሽ አንቺን በወጣትነትሽ ነች

  • @wintaalem5767
    @wintaalem5767 Před rokem

    Enkan mariam marechish ye wendimie mist 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eyerusalemdaniel2677
    @eyerusalemdaniel2677 Před rokem +3

    እናት እና ልጅ ስታምሩ

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys Před rokem +1

    Betam tamralech yene konjoooi 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 Před rokem

    wawwwwwwwww setameri sebeli lejesh konjo nat tadeleshal

  • @mekdeshaile2302
    @mekdeshaile2302 Před rokem

    Fevye betam gobez natttttt

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Před rokem +1

    ልጂሽ ደስ ስትል

  • @adiamlebassi2366
    @adiamlebassi2366 Před rokem

    Wow she did good job 👍

  • @tigisttsegaw9474
    @tigisttsegaw9474 Před rokem

    Love you so much mum and daughter ❤️ 💖

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Před rokem

    መታ ነው የምትመስሉት ደስ ስትሉ እኳን ማርያም ማረችሽ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +1

    እናት እና ልጅ ስታምሩ::

  • @sarajemalosman9301
    @sarajemalosman9301 Před rokem

    She is so cute I mean your doughter

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere5758 Před rokem

    ሰብልሻ ስታምሩ

  • @tigistasnake2019
    @tigistasnake2019 Před rokem

    ልጅሽ ስታምር

  • @abebatadesse4720
    @abebatadesse4720 Před rokem

    እንካን ማረያም ማረትሺ ደሲ ትላላችሁ

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Před rokem

    Metadel, ehetemamachoch naw mitemesilut. 🙏🏾💖🙏🏾

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před rokem +2

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቆንጆ 😍🙏በጣም ትችያለሽ ዋው 👍👍👍😍😍😍❤️❤️

  • @hkn7167
    @hkn7167 Před rokem

    Yen konjo setamr💋

  • @hiwotmekonen5273
    @hiwotmekonen5273 Před rokem +2

    ስታምሩ

  • @mimishu690
    @mimishu690 Před rokem

    ሠብሊ እፍርታም ቆንጅየዋ ልጅሽ ጎበዝ ናት እመኝ💕

  • @SaraSara-zp5mb
    @SaraSara-zp5mb Před rokem

    Damo kurte anchen naw yemetmasalaw🥰🥰🥰

  • @rouaya2923
    @rouaya2923 Před rokem

    መሸአላህ ሰታምሩ

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před rokem +1

    እኳን ማርያም ማረችሺ የሰብለ ልጁ

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ

    ስታምሩ እናትና ልጅ አንደኛ ነው ሰብሊ ሁለት ሺ አድርገሽ ስጫት በአረስ ወገቧ ሰርታሽማ አልተሰጠኝም ከለች ግን እኔም ቢሆን ሰጣታለው

    • @JitraXXX
      @JitraXXX Před rokem +1

      Betam new yemtamrut 10shi ber adrigiw 100% new yashenefechsh.

    • @JitraXXX
      @JitraXXX Před rokem

      Ashenfalch

  • @hanaali7723
    @hanaali7723 Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před rokem

    Enkuan mariam marches, both of look so beautiful.
    Please show us your full face so we can see the difference

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 Před rokem

    በጣም ነው የሚያምረው

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 Před rokem

    ትችላለች።ሰብልዬ ቆንጆ ናት እንዳንቺ

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 Před rokem

    የኔ ቆንጆ