ሰላም ዋጋው ስንት ነው? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 04. 2023
  • የሰላም ፅንስ ሀሳብ ከግጭት ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆን ማለት ሳይሆን በማንኛውም መልኩ ነፃ በሆነ መንገድ አለመግባባቶች ሲፈጠሩ አብሮ በሚኖረው ማህ/ሰብ መካከል በመተሳሰብ፣ በመደጋገፍ፣ በመወያየትና በመቻቻል በአንድነት መኖር መቻልና ችግሮች በሚፈቱበት ደረጃ ላይ ማድርስ መቻል ነው፡፡

Komentáře • 12

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 Před rokem

    በጣም በራሴ ያዘንኩበት ጊዜ ነው ይህንን የመሰለ ኢትዮጵያዊ እውነትንየሚያወያይ ፕሮግራም እስከዛሬ መኖሩን ባለማወቄ ብዙ የአዕምሮ ምግብ እንዳመለጠኝ ተሰምቶኝ ነው ። ወንድሞቼ እና እህቴ የጥበብ አምላክ በበለጠ ጥበብ ያክብራችሁ ።መምህር ብርሐኑ ብዙ የተከፈተ በር እንዲሰጥህ የመከሩን ጌታ አጥብቄ እለምናለሁ። መከሩ ብዙ ሆኗል እውነተኛ ሰራተኞች ግን የሉንምና።

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před rokem +1

    ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏
    ሰላማችሁ ይብዛ!
    ሀገረ ኢትዮጵያን"ሰላም" ያድርግልን!!

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    ናብሊስ ቆንጆ ዝግጅት ነዉ በርቱ

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před rokem

    ግሩም ነው። እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @addisdebay3099
    @addisdebay3099 Před rokem +1

    Bertulen ❤

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰገናልን

  • @theobservereffectexplained1102

    Love your enemies ❤

  • @Gehelenmariam
    @Gehelenmariam Před rokem

    Bera eko comdiyaneme Chemere newe...😂..we love you❤❤❤❤...thanks alot...God blessed you...

  • @nablismedia
    @nablismedia Před rokem

    when is the exact day and time this program transmitted on television?

  • @ggetachew17
    @ggetachew17 Před rokem

    ጥያቄ ነበረኝ ግን