Ethiopia - ሶርያን ያወደመው የአሜሪካና የሩሲያ ሴራ በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya ተረክ ሚዛን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 28

  • @samibelay4616
    @samibelay4616 Před 2 lety +5

    ሁሌም አድናቂህ ነኝ

  • @pac4894
    @pac4894 Před 2 lety +4

    ሰላም ከብዙ ቆየታ በኃላ እንኳን ተመለስክ ትረካዎችህ በአንተ ድምፅ ነው የሚያምሩት አትጥፋ

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 Před 2 lety +2

    በጣም ቆንጆ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አቀራረብ ነዉ። በተለይ ለክርስቲያን ሶሪያዊያን የበሽር መንግስት ገፊ አይደለም። በተከፋፈለቺዉ ሶሪያ በሽር አላሳድ በሳል መሪ ነዉ። የምዕራባዊያን እና የእስራኤል ሴራ ያለበት ለዘመናት አምባገበን የሚለዉ ትረካ ዉሃ አይቋጥርም። ለእነሱ የሶሪያ አምባገነንነት እንጂ የሳዉዲ አምባገነንነት አይታያየቸዉም። ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም የበሽር መንግስት አለመዉደቁ በተለይም አሸባሪዎች የእርዳታጎርፍ ከአሜሪካ እየጎረፈላቸዉ አለመሳካቱ የሚያሳየዉ የህዝብ ተቀባይነቱን ነዉ። የሶሪያ ህዝብ የበጥባጮችን ጩኸት ሰምቶመንግስቱን አለማፍረሱ የህዝቡን አስተዋይነት፣ 10 ፐርሰንት የማያልፈዉን አለዋይት ጎሳ የተገኘዉን የበሽርን መንግስት ከጎሳ ይልቅ ቅድሚያ ለሶሪያ የሚለዉን አቃፊነት አመላካች ነዉ። በዚህ አጋጣሚ ብልህ ህዝብ ያለባት ሶሪያ በእኔ እይታ ከሊቢያ እና ከየመን የተሻለች ሁና አግኝቻታለሁ። በሽርም አሸባሪዉን ደቁሶ መንግስቱን አፅንቶ በተቃራኒ የቆሙትን በአረሞቹ የተሸወዱትን ሰፊዉን የተቃዋሚ ህዝብ ምህረት አድርጎ ሰላማዊአቷን ጠንካራዋን ሶሪያ እንዲመልስ ምኞቴ ነዉ።
    ሶሪያ በወያኔና ሻዕቢያ ዘመን ኢትዮጵያውያን አሸባሪዎችን ደግፋ ኢትዮጵያን ማድማቷ እንደ ኢራቅ ፣ የመን ፣ሊቢያ ሁሉ እግዚአብሄር እንደተበቀላት ባምንም እንደ አንድ ኦርቶዶክስ አማኝ የ ቅዱስ ኤፍሬም ሀገር፣ የ ኣቡነ ሰላማ ( ከሳቴ ብርሃን) ሀገር ሶሪያ ሰላሟ ተመልሶ ሁሉም ሶሪያዊያን የሰላም አየር እንዲተነፍሱ ምኞቴ ነዉ። እርግጠኛ ነኝ ጠንካራዋ ሶሪያ አብባ ትመጣለች። peace to syria.
    በዚህ አጋጣሚ እኛም ከሶሪያ ትምህርት እንዉሰድ።። የትኛዉም የዉጭ ሀይል መንግስትን ብንጠላ ራሳችን ተፋልመን እንለዉጠዉ እንጂ ኑ ብለን አንጋብዝ። ያለ መታደል ሁኖ ወያኔን ስናስወግድ የመጣብን የባሰ ጅብ ነዉ። ይህን ጅብም ራሳችን ታግለን እንጣለዉ እንጂ የዉጭ ሀይል አንጋብዝ። የዉጭ ሀይል አሜሪካ ደጃፍ ሲጮኹ መዋል ኑ ሀገራችን በማፍረስ ተባበሩን እንጂ ሌላ መልዕክት የለዉም!!!

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 Před rokem +1

    God blessing sorya

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 Před 2 lety +2

    በጣም ቆንጆ ነው ሙዚቃውን ግን ትንሽ ቀንሰው

  • @shemseseid3791
    @shemseseid3791 Před 2 lety +2

    በአላሀ ስም

  • @georgeokbazgi2287
    @georgeokbazgi2287 Před měsícem

    Eshete Asefa, can I see you physically to express my admiration? I can't express my appreciation by writing here!!

  • @mesfinketema3506
    @mesfinketema3506 Před 2 měsíci

    ክላሲካሉ እንዳናዳምጥ ይረብሻል የተመጣጠነ አይደለም

  • @admassuhailu7180
    @admassuhailu7180 Před 2 lety

    i love your presentation. I hope one day you will enlighten us about our own previous and current dictators. It will help change our people's misery!

  • @mt3549
    @mt3549 Před 2 lety +2

    I like the way you tell the story but the background music is very distractive.

  • @natiman145
    @natiman145 Před 2 lety +2

    እሼ አሁን ነው የባነንከው እንደዚ ነው በምስል የታገዘ መረጃ ለሚያደምቁህና ለማደንቅህ አድማጮችህ ማቅረብ ይመችህ ለማነኛውም የረጅም ጊዜ ተከታይ ነኝ

  • @anteneh41
    @anteneh41 Před 2 lety +2

    ያሜሪካ ሴራ በሚለው ይተካ

  • @abubekertemam1390
    @abubekertemam1390 Před 3 měsíci +1

    ቃለ መሀላ ሲገባ የአላህን ስም ነው የጠራው የእግዚያብሄርን ስም አልጠራም እና ሲተረጎም እንደዚ ያሉ ስተትን ባትደግሙ ጥላቻቹን ጥግ ባታደርሱት ብናቀውም

  • @BiluSeid
    @BiluSeid Před měsícem

    በአላህ ስም ነው ያለው እሸቱ ለነገሩ አንድ ፈጣሪነው ያለው እሱም አላህ ነው

  • @tage7300
    @tage7300 Před 2 lety +1

    Ye mirabu alem yemiyadala ina wushetam mehonun alem yetereda aymeslegnim

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 Před 2 lety

    ይህ ተፈርቶ ነው ኢትዮጵያኖች የምንዋጋው ።

  • @gogglegoddgle4147
    @gogglegoddgle4147 Před 2 lety

    Bela man tv

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 Před 2 lety

    ጥያቄ ሂዝቦላህ አክራሪ አይደልም እንዴ እንዴት ለክርስቲያን ደግፈው ተዋጉ

  • @teklemariamsurafel3268
    @teklemariamsurafel3268 Před 2 lety +1

    200,000 civil new yemotew??? ante min ayn et worada sew neh??? at least before u come to this news presentation u should read news or history/....dedeb,,,,,,500,0000 sew new yemotew....kitihin tateb dedeb

    • @getachewhabtemariam9841
      @getachewhabtemariam9841 Před 2 lety +2

      ስድቡን ምን አመጣው ካልሰደብክ ስህተት ነው ብለህ የምትለውን ማረም አትችልም በዚህ ስነምግባርህ አንተ ብታቀርበው በእርግጠኚነት ስንት ስህተት በተገኘብህ ስድብ በዚህ ዘመን የእውቀት መገለጫ ከሆነ ቆዬ በል በቀጣይ ስድብህ እናገኚህ ተባረክ

    • @DJYONI_1
      @DJYONI_1 Před 5 měsíci

      @@getachewhabtemariam9841 Fetari yebarkih ye ewnet tiru sew neh salawkih akeberkuh 👏🤗

  • @user-wt8mn4rs2e
    @user-wt8mn4rs2e Před 2 lety

    Gin fetawe akerarbe adelm ewnt lmenager

  • @anteneh41
    @anteneh41 Před 2 lety

    ያሜሪካ ሴራ በሚለው ይተ

    • @mohamednurhasson1653
      @mohamednurhasson1653 Před rokem

      አሁን ግዜው የራሽያ ነዉ ከእንግዲህ ምርአብያን በስው አገር ገብተው አገር ማፍረስ no more

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Před 2 lety

    Ende debretsion nwaa lol

  • @ahmedinaminu9584
    @ahmedinaminu9584 Před 2 lety

    😂😂😂በእግዛብሔር ስም እምላለው? ዉሸታም