Best Gonder Song | ምርጥ የጎንደር ዘፈን | Ethiopian Traditional Music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Ethiopian Traditional Music | Best Gonder Song | ምርጥ የጎንደር ዘፈን
    ከወደዱት እባክዎ ሼር, ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
    If you like it, please don't forget to share, like, and subscribe

Komentáře • 279

  • @user-dy7db9gc5x
    @user-dy7db9gc5x Před 5 lety +17

    ጎንደር በመሆኔ እኮራለሁ እደሰታለሁ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ

  • @kidistengday8785
    @kidistengday8785 Před 2 lety +7

    ውድድድድድድድድድድ ጎንደር አደርሻለው የኔ እመቤት አገር

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 Před 5 lety +23

    ጎንደሬ ውድድድድ ከልቤ አማራነት ኩራቴ😘😘😘

  • @angoshalhssa1210
    @angoshalhssa1210 Před 5 lety +23

    እኔ ወሎየ ነኝ ጎንደሬወች ውስጤ ናቸው ♥♥♥

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Před 6 lety +16

    ምርጥ ዘፈን ጎንደሬዎች ሁሌም ፍቅር ናቸው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-nb4iu3hr8g
      @user-nb4iu3hr8g Před 2 lety

      1ج١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١١٠١١١١١١١١١

    • @ShakalpJojo
      @ShakalpJojo Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤አወ

  • @jameswalker3181
    @jameswalker3181 Před 5 lety +16

    I am Somali Christian and I love Ethiopia especially the Christians brethren God bless you in Jesus name.

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr Před 5 lety +13

    እኔስ በጎንደረ ልጆቺ ፍቅር ተሰቃየሁ እናቴን እፍፍፍፍ ብቻ በምን ቃላት ልግለጥላቺሁ

  • @iloveduniya307
    @iloveduniya307 Před 5 lety +13

    እፍፍፍፍፍ ጎንደሬ ስወድ ማነው ሚያስለምደኝ ጭፈራው ትግሬ ነኝ ውድድድድድድድድድድድድ

    • @skatmaletnefsyanmashenefne4682
      @skatmaletnefsyanmashenefne4682 Před 4 lety

      kelal eko new enam wello negn gn gonderegna betam new mchilew

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      በቦታዉ መገኘት ነዉ።

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w Před 2 lety

      @@skatmaletnefsyanmashenefne4682 የወሎ እና የጎደር እማ ምን ይለያል ብለሽ ነዉ አንድ ነዉ

  • @ayalew1265
    @ayalew1265 Před rokem +2

    እኔ ወሎ ለስታ ላሊበላ ነኝ ግን ጎንደሪወች እወዳቸውአለሁ ጀግነ የመሳፍት ሀገር የካሳ ሀገር ኑሩሉን

  • @abdoulayeguirou7749
    @abdoulayeguirou7749 Před 2 lety +3

    Je suis très contente de de écouter la musique etopiene malgré je comprends rien depuis Afrique de l'ouest précisément en Côte d'ivoire je vous aime tous mon coeur

  • @fhdhidhggdi4700
    @fhdhidhggdi4700 Před 5 lety +6

    የጎንደር ልጂ ነኜ በጣም ይመቸኛል ሙዚቃው

  • @jodahamed6664
    @jodahamed6664 Před 5 lety +5

    لكم التحي والتقدير أحبتي أخوكم من السودان الشقيق في 💪

    • @GONDARTUBE
      @GONDARTUBE Před 5 lety +1

      የሐገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ፣ ባህል ነክ ቪዲዮዎችን እለቃለሁ፣

  • @kassahuntadsual
    @kassahuntadsual Před rokem +1

    ጎንዳሬነቴ ሁል ገዜም ያኮራኛል ያኑራቺሁ

  • @gxggsyd991
    @gxggsyd991 Před 5 lety +24

    አማራ ነኝ ያውም የራያ ልጅ

  • @gulleddaadax1473
    @gulleddaadax1473 Před 5 lety +7

    Great Ethiopian people. I love Ethiopian song from somalia.👌

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 3 lety +1

    ሀገሬ ጎደር ክፉ አይካሽ ለራበዉ እንጀራ ለጠገበዉ ጥይት

  • @atsedmro304
    @atsedmro304 Před 6 lety +2

    እናታላም ጎንደር ውስጤ ነሽ ውድድድድ ሀገሬ የጀግና ዘር

  • @kidaneabraha9245
    @kidaneabraha9245 Před 4 lety +7

    God bless eritrean and etiopian people excellent culture excellent music excellent people

  • @abdullahaman2372
    @abdullahaman2372 Před 5 lety +13

    I am hadiya but i like amhara they are beautiful people

  • @user-pz7te2xv2w
    @user-pz7te2xv2w Před 5 lety +13

    ዉበት ሲለካ ጎንደርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ነዉ። ከካካካካካ።

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 Před 4 lety +4

    ባሀላችን ውበታችን መኩሪያችን !!

  • @sufiyanyibre2176
    @sufiyanyibre2176 Před 3 lety +5

    ጎደር በየምድር ሀገር ደስይላል ውዶቸ

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    😍😍😍 አማራነኝ ያውም ወሎዬ ጎንደር ውሥጤነው

  • @haftam-4384
    @haftam-4384 Před 4 lety +3

    አቤት ጎደር እዴት ያምራል ስሙን ሲጠሩት

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 Před 2 lety +8

    ሸዋ መንዝ እህታችሁ
    🇨🇬🇨🇬🕌☪️⛪️☦️✝️

  • @landhome3419
    @landhome3419 Před 5 lety +9

    Good Voice, I like Ethiopian Traditional Music b'se our culture "Rwandans" is the same of them.
    Thank you so much and be blessed.

  • @user-me7cp8or6g
    @user-me7cp8or6g Před 5 lety +6

    ጎንደር በመሆኔ እኮራለሁ ❤❤❤

  • @phone7894
    @phone7894 Před 5 lety +9

    ሀግሬ ውስጤ ነሽ ክፉ አይካሽ ውድድድድድድድድድ

  • @የስደትስንቄእመብርሀንእና

    ውቢቷ ጎንደር ሙሽራየ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛልኝ እምየ ጎንደር

  • @miyafarooq2750
    @miyafarooq2750 Před 6 lety +16

    ዋው ሀገሬ ጎንደር ውውውውውድድድድድ ነው ማረግሽ ኡፍፍፍ ክፍሽን አያሰማኝ

  • @omexhabeshawi6337
    @omexhabeshawi6337 Před 5 lety +7

    😍😙😚🌷❤🌷❤ Good job Amara konjo from graet Eri

  • @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ

    Gondera bemhona lezawem Amara ekoralhu betammmmmm

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ

    ዋውውው ኅደር በጠም እወደለሁ ምክነቱም የኅደር ልጅ ለከባ ነው እኔ ግን የስልጤ ልጅ ነኝ በናተቹ መልካም ገብቸ በሉኝ

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety

      ለመኖር ብዬ ልኑር ፍቅር መልካም ጋብቻ የሳራ የአብራሐም ይሁን ማርር

    • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
      @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ Před 5 lety

      ጎንደርነቴ ዉበቴ ኢትዮጵያነቴ ማንነቴ አመሰግናለሁ ማር

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 4 lety

      ዋውውውው

  • @user-do6pe3im6e
    @user-do6pe3im6e Před 5 lety +7

    ስሜ ደሜ አማራ ነው አማራነቴ ኩራቴ ነው

  • @Ad-zy2sb
    @Ad-zy2sb Před 5 lety +4

    ጎንደሬ ነቴ ኩራቴ 😍😍

  • @sabagondrwerta8259
    @sabagondrwerta8259 Před 6 lety +19

    ጎንደሬ መሆኔ ክብሬ ለኔ
    ውድድድ ነው እማርጋችሁ የኔ ሀበሻወች

    • @GONDARTUBE
      @GONDARTUBE Před 5 lety

      የሐገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ፣ ባህል ነክ ቪዲዮዎችን እለቃለሁ፣

  • @helimaahmed9869
    @helimaahmed9869 Před 6 lety +2

    ተመልኩት ጎንደር የጀግኖች ሀገር

  • @ShakalpJojo
    @ShakalpJojo Před rokem

    ❤❤❤❤🎉🎉ሀገሬ ጎንደር ሞቸ ነዉ የምወድሽ

  • @user-zs9dm1gw9z
    @user-zs9dm1gw9z Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰግን በናቴ ጎንደሬ በአባቴ ጎጃሜ ከፍቅር ሀገር ስለፈጠርኽኝ በአማራነቴ የማልደራደር በኢትዮጵያዊኔት የምከበር!!!!
    ሰላም አማራየ ክፉ አይንካብኝ

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety

      ישיוונז גטהון አሜንንን ፍቅር

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 Před 5 lety +2

    እስይ የኔ ቀብራራዎች ጎንዴሬ ነኝ ያውም የጋንት ልጅ

  • @ቤቲስደተኛዋቤቲ

    አማራ ነኝ ያዉም ጎንድሬ ነኝ

  • @ሰብለወንጌልካሰው

    ኩራቴ ናችሁ የኔ ማሮች

  • @meserethhile4041
    @meserethhile4041 Před 6 lety +28

    አገሬ ውቢቶአ ጎንደር ደብረታቦር እዴት እደናፈቅሽኝ መቸነው ያገሬን አፈር በግሬ የምረግጠው አይ ላያልፍ ኑሮ በሠው አገር ሁኖ በናፍቆት መገላታት

  • @raiorai8166
    @raiorai8166 Před 5 lety +3

    ታድየ ጎንደሬ መሆኔ

  • @wurkiegedamo9956
    @wurkiegedamo9956 Před 6 lety +4

    እናልለም ጎንደር አገሬ ስወድሽ። ሰላም ይብዛልሽ

  • @user-sq1ov6dx6z
    @user-sq1ov6dx6z Před 5 lety +8

    💚💛❤አማራባልሆንይቆጨኝነበር👍💟💖💜💗

  • @msaym5307
    @msaym5307 Před 5 lety +3

    Bamaranete Akoralehu

  • @user-qo9sm2ob8e
    @user-qo9sm2ob8e Před 6 lety +3

    የተድሮስ አገር ጎንደር ዉስጤናት አብሦም ለጋይት ልጆች💖💖💖💟💟💟💟💟💟💟

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 Před 6 lety +7

    Wawwwwwww des sil eko bahlcen አይ ጎንደር ሀገሪ ስታምሪ እኮ

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y Před 6 lety +15

    እናታለም ጎንደር ሠላምሽ ይብዛልን ኢትዮ ለዘዘዘዘዘላለም ትኑርልን

    • @user-vp1vx8jo2l
      @user-vp1vx8jo2l Před 6 lety +1

      ጎንደርነቴ ዉበቴ ኢትዮጵያነቴ ማንነቴ מן מה מת

    • @walelegnebelay1012
      @walelegnebelay1012 Před 6 lety +1

      ጎንደርነቴ ዉበቴ ኢትዮጵያነቴ ማንነቴ yseyseall

  • @beletugetachew5307
    @beletugetachew5307 Před 2 lety

    ውይን ሀገሬ ወድድድድድድድ

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m Před 6 lety +2

    አማራነት ውበት አማራ ፍቅር ነው።

  • @user-gm1ix1ps4l
    @user-gm1ix1ps4l Před 6 lety +8

    እኳንም የውቢቱ የዛች ኩሩ ጎደሬ። ሆንኩ

  • @BayuBayu-sg6lo
    @BayuBayu-sg6lo Před 2 lety +1

    ፈትህ፣ለጎንደር፣እና፣ለወሎ?

  • @tigraytube8615
    @tigraytube8615 Před 6 měsíci

    #Tigraian jawlery
    ጎንደሬ ነጭ ሻሽ ሲጠመጥም ነው የምናቀው ይሄ ጌጣ ጌጥ የ #ትግራይ ጌጣጌጥ ነው !!!!!

  • @user-hw5fh7py5z
    @user-hw5fh7py5z Před 11 měsíci

    Badaam wadhaale agari

  • @WeledetsadikGezachew
    @WeledetsadikGezachew Před 4 měsíci

    አይዞሽጀግናጀግናነውአይፈራም

  • @ሰብለወንጌልካሰው

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ክፋሽን አልስማ እምየ ሀገሪ

  • @Mohammed-ki9zl
    @Mohammed-ki9zl Před 5 lety +2

    ኅንደር በኩፍር የታውቀ ነው ግን የነጠቁ ሙስሊምም አላህ ፈጥሮልናል እንደ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በዲሩ ሁሴንአልሀምዱሊላህ

    • @hayaadem2365
      @hayaadem2365 Před 5 lety +2

      አሁን እንደዚህ ባትይ ኮመንት ባትስጭስ ዝም ብትይ ስድብም እኮ ክልክል ነው የፍለገ ይሁን ኦሮሞ የስው ስጋ የሚበላ እና ደም የሚጠጡት እነ ራያን አፍርተዋል አስተውይ

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 Před 5 lety +8

    እንኮን አማራ ሆንኩ የጅግና ሀገር

  • @habteweldeghabr9841
    @habteweldeghabr9841 Před 5 lety +3

    as seus sonhora es muito inteligente e perfeitir;;:: maravilho seus tuas delas obrando as atrair;:

  • @emabetassefa7836
    @emabetassefa7836 Před 6 lety +15

    ውቢቷ ጎንደር 😍😍😍😍😍😍😍

  • @z_heral_nomani2247
    @z_heral_nomani2247 Před rokem +1

    I was thinking the lady she's singing she told me come to the team to dancing together 😛💐🌹

  • @sars126
    @sars126 Před 6 lety +6

    ሀገሬ ኑሪልኝ ውድድድድድድ ጥግ ድረስ ❤❤❤❤

  • @gabrielmohamed9150
    @gabrielmohamed9150 Před 6 lety +2

    ምርጥ ዘፈን ከምን በላይ ይመቻቻል

  • @samrikifle8580
    @samrikifle8580 Před rokem

    Enatalem gonder nurilgn zelalem

  • @እግዚአብሔርእረኛነው

    እናት አለም ጎንደርርርርርር ♥♥♥♥♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦

    • @tekestt9185
      @tekestt9185 Před 5 lety

      Wwwowwwwwwwwwwwwwwww

    • @laki1118
      @laki1118 Před 5 lety

      የማርያም ልጅ ፋሲላዊት uyt

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 Před 5 lety +3

    አማራ ዉሰጤ ነው ግን first ኢትዮጵያ

  • @mammid601
    @mammid601 Před 3 lety +1

    የዚች ሴት ዲምፅ ይመቸኛል

  • @user-le2nu7sl7e
    @user-le2nu7sl7e Před 5 lety +2

    ሠፕፕፕፕፕፕፕ፡እዲህ፡ስታምሩ፡ደሞቸ

  • @asiintelaashewaa8834
    @asiintelaashewaa8834 Před 4 lety +3

    Ine yatewaladkut oromiya nw gin abbat ina enate goder bage mider nw yatawaladut inem yaw godere nagn malet nw

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety +2

      ጎንደሬነት የሚነጠቅ ነገር አይደለም ዘር ሀረግ ስነልቦና ታሪክ ስሜትና እምነት ነዉ።

  • @hjguj9396
    @hjguj9396 Před 6 lety +5

    የኔማርወች ስታምሩ

  • @xamsesaki1981
    @xamsesaki1981 Před 2 lety

    Wll hesti Laliye sosame pileese

  • @heartthrob8546
    @heartthrob8546 Před 5 lety +2

    አማራ ሰላሙ ይብዛልሽ

  • @mohammadabdallah5545
    @mohammadabdallah5545 Před 6 lety +1

    Ah ah ah ah éthiopien je t'aime les filles éthiopien et aussi j'aime les éthiopien Merci beaucoup ma belle 💏💘💘💘 👌👌👌👏👏👏👉👈

  • @abdul6628
    @abdul6628 Před rokem

    ግን ኡናትም ጎንደሬዎቹ ፍቅር ነቹ የመራ ክልል ተወላጅ አይደለውም ሂጄ ስለዬውት ነው i love yu ts people 😍

  • @tadetezeradessia7459
    @tadetezeradessia7459 Před 5 lety +5

    የኢትዮጵዩ አዲስ ይአምስሳ ምትክ

  • @user-vb8kj6sv1w
    @user-vb8kj6sv1w Před 6 lety +1

    ሁልጊዜም ሀገሬ ትናፍቂኝ አለሽ እድሜ ለስደት ለያየን😭😭የቤሩትእሩዝ ዘበኛ ሆነው😭😭አይይይ ፍፍፍፍፍፍ

  • @rftgg7221
    @rftgg7221 Před 6 lety +5

    ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛ 😍😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @dawitgirma700
    @dawitgirma700 Před 6 lety +5

    ምን ልሁንልሽ ጎንደር ...ሰላም ሁኝልን ዘላለም

  • @fishomissy8536
    @fishomissy8536 Před 5 lety +3

    atse tewodrose lenefsu emaysasa yeGondar lij kassa ebakh tenesa

  • @habteweldeghabr9841
    @habteweldeghabr9841 Před 5 lety +1

    esse os seus obras e profissso es muito de comida e refeicao as apetito ;;:eu mas nao compreendo esse seus linguas e soa ;;: eu sou muito amo amado querido as cantar e musica;;:

  • @dinakadri1460
    @dinakadri1460 Před 5 lety +1

    ነበረ አንድ ጀግና ሰዉ

  • @RashaHamad-wk6bg
    @RashaHamad-wk6bg Před rokem

    Adne❤❤❤❤❤

  • @ayalewkassa7517
    @ayalewkassa7517 Před rokem

    Love you so much God bless you 🙏

  • @phineaspadiopadio9022
    @phineaspadiopadio9022 Před 3 lety +1

    I'm wowed!! This's awesome guys

  • @andualemchekol3408
    @andualemchekol3408 Před 6 lety +2

    ስታምሩ

  • @habteweldeghabr9841
    @habteweldeghabr9841 Před 5 lety +2

    por pela seus dancos e cantas es muito maravilhoso;::

  • @tumeshana4900
    @tumeshana4900 Před 2 lety +4

    😍😍😍

  • @sharafalmawri6584
    @sharafalmawri6584 Před 5 lety +1

    Yasalam I wish to visit you soon

  • @wurkiegedamo9956
    @wurkiegedamo9956 Před 6 lety +2

    እናታለም። እናትየ። ጎንደር። ባልሆን። እዴት ይቆጨኝ ነበርርርርርር። እስክክክክክክስስስስስስ ማሮቸ

  • @masaratethuopia5296
    @masaratethuopia5296 Před 6 lety +2

    ዋው ስታምሩ

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 Před 5 lety +2

    U.N peace selam asqkebaree corps.

  • @fatumafatuma5405
    @fatumafatuma5405 Před 5 lety +1

    ውበቷ ጎንደር

  • @mrwho6276
    @mrwho6276 Před 5 lety +7

    ማነሽ ኘች ደግሞ ጎደር የኩፍር ሀገር ነው እምትይ አይገርምሽም ግማሹ ሙስሊም ነው ተከባብሮ ነው እሚኖር በዛም ላይ እደማነኛውም አገር ሙስሊም እደማነኛውም አገር ክርስቲያን አይደለም ሁለቱም ወገን ሀይማኖቱን አክራሪ ነው ይከባበራል ይጠባበቃል

  • @dagnehaile1503
    @dagnehaile1503 Před 3 lety

    AYYI GONDER ENDET ABTE LRGISH

  • @sarhope8468
    @sarhope8468 Před 5 lety +1

    oh right like this son

  • @user-jg9fx8re9w
    @user-jg9fx8re9w Před rokem

    Amara👍👍👍❤❤❤

  • @sandselsaied9380
    @sandselsaied9380 Před 3 lety +1

    ሁላቹሞፍስናቹወርኛብቻአፈብሉ

  • @fatemapraneh
    @fatemapraneh Před 8 měsíci

    Manzuma music