"እነሆ ንጉሳሣችን በሀዋሳ ” ጋዜጣዊ መግለጫ በመጋቢ በጋሻው ደሳለኝ መጋቢት 13 እና 14 2016 ዓ/ም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 29

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 5 měsíci +2

    እሰሰሰሰሰይ እግዚአብሔር ከፍፍፍፍ ይበል ❤ ክብር ሁሉ እንዲሁ ለወደደን ለንጉሳችን ኢየሱስ ተባረኩ ያባቴ ልጆች በርቱ❤

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤ ዋው በአዋሳ የጌታዬ ኢየሱስ ክብር ይገለጣል

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 5 měsíci +1

    ማነው እንደ እኔ የበጋሻውን ስብከት ለመስማት የሚጉዋጉዋ!? ልዩ ፀጋ አለበት::እኔ በጣም አቃቄር አውጪ ሰው ነኝ::ሁሉኑንም ሰው እኩል አልሰማም::በገሻውን ግን ለመስማት አላቅማማም::በርታ ወንድም በጋሻው በጌታ ፀጋ ና መንፈስ በርታ!ኢትዮጵያ ውስጥ ብሆን ጉባኤው ላይ እገኝ ነበር::ነገር ግን በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ::ወንጌል ነፃ ያወጣል የሰይጣን ስራ ይፈርሳል ትውልድ ከእስራት ይፈታል እየሱስ ጌታ ነው!

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele1957 Před 4 měsíci

    ኢየሱስ የሚለው ሰም በሰማይ በምድር ከምድር በታቾ ሁሉ ከሰም ሁሉ በላይ የሆነ ሰም ጉልበት ሁሉ የሚበረክከሐት ሰም ,,,,,, ሰምሀ ታላቅ የኔ ጌታ።

  • @saronanaye
    @saronanaye Před 5 měsíci +1

    መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይጠቀምባችሁ .በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ንጉሥ ኢየሱስ ብቻ ይንገስ🤴 ! ብዙልን ስለእናንተ እግዚአብሔር እጅግ አመሰግናለሁ 👏💞💞 We love you all aroma 's Soldiers ! dr እስማኤል❤, beki ❤ stay blessed ! Pastorye❤❤❤❤ አንተ ደግሞ እውይ ስስታችን ነህ ! ክፉ አይንካህ ! አንተና ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ በኢየሱስ ደም ይሸፈን . የእስራኤል ቅዱስ ከፊትህ ቀድሞህ ይውጣ ! እግዚአብሔር በብዙ ነዶ ይመልስህ 🎉🎉🎉 ❤❤❤. ተከናወን ! ከዚህ በላይ ኢየሱስ ኢየሱስን ሽተት ! ከዚህ በላይ ኢየሱስ ይታይብህ ! ❤ ሰው አንተን ስያይህ ከተሰቀለው ኢየሱስ ውጭ ለላ አይታየው።

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před 5 měsíci +1

    ተባረክልኝ ውድ በጋሻው ።እባክህ ይህንን ዝግጅት በመላው ኢትዮጵያ አድርግ።ከዛም ወደ አለም አሜሪካ አውሮፓ እስከምድር ዳርቻ ይሁን አሜን።፣

  • @brukti_
    @brukti_ Před 5 měsíci +1

    በረከታችን ኖት ❤ ተባረኩ 😇

  • @GetahunGech-ih8oq
    @GetahunGech-ih8oq Před 5 měsíci +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤

  • @akililuarba5710
    @akililuarba5710 Před 5 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ እንወድሃለን

  • @desta9900
    @desta9900 Před 5 měsíci +2

    ወንጌል ይቀጥላል👍

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 Před 5 měsíci +1

    እንወዳችኋን ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemaJoban-cj8cz
    @DemaJoban-cj8cz Před 5 měsíci +1

    Amen, Nigussachin bemelawu Ethiopia semay yinegissal

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 Před 5 měsíci +3

    እነሆ ንጉሳች ሞዓ አንበሳ !!!

  • @netsuh1952
    @netsuh1952 Před 5 měsíci +3

    የነገሰው ንጉስ ይከብራል

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 5 měsíci +1

    ወንጌል ያሸንፍል❤

  • @user-ie4zs9lx6m
    @user-ie4zs9lx6m Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤ ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል ❤

  • @alinassar-pp4lg
    @alinassar-pp4lg Před 5 měsíci +1

    Amen amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @MeshSeven
    @MeshSeven Před 5 měsíci +1

    Blessings

  • @wondwosensolomon8106
    @wondwosensolomon8106 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @GetahunGech-ih8oq
    @GetahunGech-ih8oq Před 5 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BehailuSime
    @BehailuSime Před 2 měsíci

    TbairkeJesase

  • @Marsiill
    @Marsiill Před 5 měsíci +1

    wede welaytta soddom entebikalen

  • @werkeyeseyfu
    @werkeyeseyfu Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mafiw
    @mafiw Před 3 měsíci

    ጥሩ ንግድ ጀምረሃል ብሮ😅

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 Před 5 měsíci

    ከቀኝ ወደ ግራ ግራ የገባቸው አህዛብ። ኤርትራ አያጋባህም ስማችን አትጥራ። ልቦና ይስጣቹ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 5 měsíci

    Ante yenechu alem ASHARO kene gesangesehe teneqelalehe !!!

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před 5 měsíci +1

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AdiseGyilma-gx4nx
    @AdiseGyilma-gx4nx Před 5 měsíci

    አሁን ላይ መምህር መባሉ ለምን?

  • @desta9900
    @desta9900 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤