ስለ ፍቅር የጎዳና ላይ ሩጫ በሀዋሳ መስቀል አደባባይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 37

  • @ALOsport-legend
    @ALOsport-legend Před 4 měsíci +3

    እየሱስ እየመጣ ነው ጎበዝ በጸሎት በርቱልን ተባረኩ።

  • @user-mk2pc4rc7n
    @user-mk2pc4rc7n Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ,

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 Před 4 měsíci +1

    ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ግን አላስፈላጊ ጭፈራዎች እያየን ነው የተከፈተው ዘፈን ይሁን መዝሙር እርግጠኛ ባልሆንም ከሰዎቹ እንቅስቃሴ ግን ጥሩ ነገር አልተማርኩበትም ማለቴ ከምጨፍሩ ሰዎች አንጻር ነው። ሌላው ቆንጆ ነው። ሌላው ያሳጀባችሁት መዝሙር ከሆነ አይቀር ሲዳምኛ ብታደርጉ ጥሩ ነበረ። ይህንን በሌላ እንዳትወስዱት እንዳካችሁ ይህንን አስተያየት የምትመለከቱ ሁሉ። ኢየሱስ ያድናል።

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Před 4 měsíci

      ዘፈን በለው መዝሙር እያሉ ሊነግሩን በመሀከሉ ኢየሱስ የሚል ስም ጣል ያረጉበታል እንጂ😭😭

  • @jesusistheway8969
    @jesusistheway8969 Před 4 měsíci +1

    Such a blessing jesus is lord, the Gospel forever

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 4 měsíci

    ክብር ምስጋና አምልኮ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ለርሱ ብቻ ይሁን ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ያሸንፍል❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልል

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 4 měsíci +2

    Eyesus yimetal amen

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 Před 4 měsíci

    ተባረክ በጋሻው ለ ኤግዚያብሔር ክብር ይሁን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt Před 4 měsíci

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 4 měsíci

    esy yebzalachewu tebarekow

  • @theblessedhand3780
    @theblessedhand3780 Před 4 měsíci

    እየሱስ ጌታ ነዉ !!!!

  • @eleni311
    @eleni311 Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኩልኝ ሰታምሩ 🙏❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 4 měsíci

    ኦ ኢየሱስ እንዴት ደምቃችሁ ነበር ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desta9900
    @desta9900 Před 4 měsíci +1

    ዋው ስታምሩ❤❤❤

  • @awramedia8561
    @awramedia8561 Před 4 měsíci +1

    MY መጋቢ ወንጌል ይቀጥላል

  • @adisswoldetsadik6520
    @adisswoldetsadik6520 Před 4 měsíci

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Před 4 měsíci

    Amen tebareku

  • @alinassar-pp4lg
    @alinassar-pp4lg Před 4 měsíci

    Amen amen Amen Amen ❤❤

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 Před 4 měsíci +2

    መቼም አስተያየቴን ታነቡታላቹ የሚል እምነት አለኝ! ይሄ ቪዲዮ አንዳች የሚያንፅ ነገር አላየሁበትም ባይሆን ተሰናክዬበታለሁ! የሆነ ከመንፈሳዊነት ያፈነገጠ አለማዊነት የተንሰራፋበት ድባብ ነው ያየሁት በግራ በቀኝ ተያይዘው ያኔ ሰልችቶን የመጣነውን ዳንስ የሚያስንቅ ሲደንሱ ነው የተመለከትኩት😭 እባካቹ የትኛውንም ነገር ስታረጉ ለጌታ ክብር ለሚመለከተው ህዝብ መታነፅ የሚሆን ነገር ልቀቁ!🙏

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 4 měsíci +2

      የክፍለ ሀገር ሠዎች እንደዚህ ነው የሚያመልኩት እንደባህላቸው እኔም መጀመሪያ ደንግጪ ነበር በኋላ ነው የገባኝ ቆየ እኮ አዲስ ሆኖብሽ ነው ትለምጅዎለሽ

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤ Glory to God ❤❤❤❤❤

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 4 měsíci

    Tebarekuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 4 měsíci

    ጉልበት ሁሉ ለዬሱስ ይበረከካል ።

  • @KaleabKassaye-ko5st
    @KaleabKassaye-ko5st Před 4 měsíci

    ድንቅ ጊዜ 😊❤❤❤😊

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 Před 4 měsíci

    Amen amen ❤❤❤❤

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 Před 4 měsíci

    Jesus is lord🙏🙏

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy Před 4 měsíci

    ማሳሰቢያ፦
    እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው ከዛሬ 507 አመት በፊት መምጣት ጀምረው በጀርመኑ አህዛብ ማርቲን ሉተር ጠንሳሽነት በፈረንጆቹ አቆጣጠር ጥቅምት 31/10/1517 ጀምሮ በግእዝ ተፅፎ የነበረውን ትክክለኛውን የኦርቶዶክስ መፅሐፍቅዱስ በትክክል ባለመፃፍ እና ልሳን ብለው የሰይጣንን መንፈስ ወርሰው እንደ እብድ የተሳሳተውን በአንደበታቸው በመለፍለፍ ሊያስቱ አሳቾቹ ጴንጤዎች እየሱስ ብለው መተው ቅድስት ኢትዮጵያን የመዓት እና የደም ምድር አደረጓት!!!

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamgebremeskel1179
    @selamgebremeskel1179 Před 4 měsíci

    Gita yesusssss ybrcachu bcha meqtel new kbry houlu le yesuss yehun

  • @wondwosensolomon8106
    @wondwosensolomon8106 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @sarahasaraha9959
    @sarahasaraha9959 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-me3kp4kf2f
    @user-me3kp4kf2f Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @naol22
    @naol22 Před 3 měsíci

    መዝሙርን Mass sport መስሪያ 😢
    አልገባኝም ? አጉል አቃቂራም ለመሆን አይደለም ይሄ ነገር ባለቤት አለው ከኛ በተሻለ መንገድ perform ሊያደርጉ የሚችሉ ሰዎች አሉት ለነሱ እንተውላቸው። እኛ የተጠራነው ፍሬን እንድናፈራ ነው ወንጌልን ኢየሱስን ለአለም እንድናሳይ ነው ያ ነው አጀንዳችን በቅንነት በዚህ ፕሮግራማቹ ላይ ወንጌልን አላየሁም 'ደስ ካለህ ተንቀሳቀስ' የሚለው መቼስ ወንጌል ሊሆን አይችልም ለfun ነው ሚመስለው ይታረም !

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 4 měsíci

    Eyesus yimetal amen