ፀሎቴ ጋ (Tselote Ga) Helina Dawit (ህሊና ዳዊት) New Gospel Video 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #mezmur #amharic_Mezmur #worship #gospel_song #helina_dawit

Komentáře • 618

  • @beteKal1040
    @beteKal1040 Před 2 lety +681

    ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ
    ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝ
    ሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ) ልራቅ ልረሳ
    በእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ
    ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው
    ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው*2
    አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል
    የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል
    ጠረንህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል
    በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል
    በብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል።
    አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ
    አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ
    ያለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ በፍለጋ ማን ሊጠጋህ
    አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ
    ውዴ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ
    ልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋል
    እንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋል
    በፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማል
    ሲያገኘው ደግሞ እናዳላዘነ ደስታው ይሞላል
    የኔ ግን አንተን ፍለጋ ሲጨልም እና ሲነጋ
    ገና እይፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረጋ ስትረጋጋ*2
    አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጉልበቴጋ
    አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጓዳዬጋ
    ❤️❤️

  • @rahelwendwesenofficial
    @rahelwendwesenofficial Před 2 lety +423

    ህሊና ዳዊት በእውነት መዝሙሩ ነክቶኛል። ለፀጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። የትውልድን ትኩረት ወደ ጌታ ፊት ዘወር የሚያደርጉ ሰማያዊ ቅኔዎችን አሁንም እግዚአብሔር ያብዛልሽ።ለበረከት ሁኚ።

  • @liyukebede3329
    @liyukebede3329 Před 2 lety +115

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩ ልብ ይነካል በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኪ

    • @GeletaZeleke-qq9zs
      @GeletaZeleke-qq9zs Před 4 měsíci

      እህቴ ኢየሱስ ይዎዲሻሃል
      ደግሞ ላንች ሞቶሊሽህ የል በሱ እሜኝ

    • @helenbraids8901
      @helenbraids8901 Před 3 měsíci +3

      ኢየሱስን ስለምናም መሰለኝ ስሙ በተጠራበት ሁሉ የምንሰማይ፣ አስሬ ጌታን ተቀበሉ ምናምን የማያምኑትን ንገሩዋቸዉ so annoying

    • @lil_519
      @lil_519 Před 2 měsíci

      ​@@helenbraids8901 Helen calm down Sele eyesus eko new yeteweraw lela neger atasmesyew

  • @Tom-jg4xn
    @Tom-jg4xn Před 2 lety +54

    በዚህ መዝሙር ጌታዬን ከረጅም ጊዜያት በኋላ ተገናኘሁት 😭😭😭

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn Před 2 lety +284

    አይ ጌታ፥ ቸር እኮ ነው። መዝሙር ድሮ ቀረ እንዳንል የሚያደርጉ ዝማሬዎችን ይሰጠናል። እህቴ ከፍ በይ፤ ጌታዬ ለመልእክትሽ አደባባዩን፤ ለልብሽ ትህትና ይስጥሽ።

  • @aklilgezahagn9552
    @aklilgezahagn9552 Před 2 lety +60

    ህሊናዬ ህይወትሽን ነው መሰል ምትዘምሪው ባንቺ እያለፉ ያሉ ቅኔዎችን ሰመቶ ብቻ ማለፍ አይሆንልኝም ... ወረት የማያጠቃቸው ነገርስ !!!! ከእውነተኛው ምንጭ ስለተቀዱ ይሆን !!!
    የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ !!!
    #ስስቴ
    #ይቅርታዬ
    #ይባሱን_ወደድኩ
    #ፀሎቴ_ጋ
    የቅኔው ምንጭ እግዚአብሔር ይባረክ !!!
    ቀጥዬልኝ !!!!

  • @bettyketema4394
    @bettyketema4394 Před rokem +28

    አንቺም ከሱጋ እንደቆየሽ ያስታውቅብሻል!! ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ 🥰🥰

  • @SamrawitAbebeSchneppenheim
    @SamrawitAbebeSchneppenheim Před 8 měsíci +18

    I am orthodox christian but i love Ethiopian protestant gospel songs ❤ thank you for singing the holy spirit

  • @robeleshetu3369
    @robeleshetu3369 Před 2 lety +71

    ዘማሪት ህሊና ዳዊት ከዚህ በፊት በድንቅ ድንቅ ዝማሬዎችሽ እጅግ እየተባረክን ነው ይህንን መዝሙር ስሰማ ነፋስ አልቀረልኝም።
    ✋ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!!!!!!!!!✋

  • @ketijesusofficial669
    @ketijesusofficial669 Před 2 lety +55

    አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል
    የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል
    ጠረንህን ለምዶ ከሩቅ ይለይሀል
    በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል
    በብዠታው መሀል እሱ አይደለም ይላል ።
    አንተ ለካ አንተ ለካ ያለሄው ፀሎቴ ጋ🛐🙌😭😭
    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።

  • @ትረካStorytelling
    @ትረካStorytelling Před 2 lety +75

    ወደ ጌታ የሚያሮጥ ድንቅ ዝማሬ ....🥰🥰🥰

  • @kalkidannigussieofficial3514

    I really love this amazing song! God bless you dear

  • @yosefalamrewofficial5013
    @yosefalamrewofficial5013 Před 2 lety +25

    ህሉዬ ገብቶሻል !!!!❤️🔥😭🙏

  • @tizitafeleke6208
    @tizitafeleke6208 Před 2 lety +21

    ምን ብዬ እንደምባረክሽ አላቅም ጌታ ይህን ራሱን ብቻ መፈለጉን ያብዛልሽ ያንቺን አይነት ጌታን በግላቸው የለመዱ ዘማሪያንን ያብዛልን፡፡😍😍😍

  • @rahelkufa7622
    @rahelkufa7622 Před 2 lety +2

    Geta eyesus zemenshn yibarkew yene konjo kefitu atetachi mezmurochesh hulu yebarkugnal sesete yewedegn yele wey yebsun wededkuh tselotega hulum barkewgnal wedshalew

  • @AbenezerDejene
    @AbenezerDejene Před 2 lety +40

    Such a beautiful song, bless you sister

  • @amya.9535
    @amya.9535 Před 2 lety +23

    አቤት ስወድሽ... እንዴት በመዝሙሮችሽ እንደምባረክ?.....ዘመንሽ ይለምልም .... ተባረኪ ህሊንዬ❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕🙏

  • @yeabsiradawit3176
    @yeabsiradawit3176 Před 2 lety +10

    Kerasesh alfesh lebzuwoch yemtterfi yene bereket yene stota ehte❤❤❤❤❤❤❤hluye zemensh ybarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qaroo5693
    @qaroo5693 Před 2 lety +12

    የእስራኤል አምላክ ከሰማዩ ጠል ያረስርስሽ ተባረኪ

  • @seblekasayeteklemariam7835

    በእውነት በዝማሬሽ ተነክቼአለሁ የስጦታው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ከዚ በላይ የቅኔ የዝማሬ መንፈስ ይሙላብሽ ❤🙏🙏🙏

  • @keneanabiy4548
    @keneanabiy4548 Před 2 lety +16

    የሚገርም ነው! የኔ አባት ሲቀባ ያውቅበታል! ኧረ ተባረኪ!

  • @MsKibre
    @MsKibre Před 2 lety +11

    የዓለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ በፍለጋ ማን ሊጠጋህ
    አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ 🙌🙌🙌

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu5325 Před 2 lety +16

    ቆንጆ ዜማ ደስ የሚል ኮርድ ፕሮግረሽን ስድስት ደቂቃ ከዜር ዘጠኝ ሰከንድ ሙሉ ያለማቋረጥ መዝሙር መስማት በሚያስቆጭበት ሰዓት ግዜን አቃጠልኩ በሚያስብልበት ወቅት እንዲህ ጥፍጥ ያለ የበቃ ስራ ስላቀረባችሁልን አንቺም አቀናባሪውም ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አይለያቹ እግዛብሄር ይባርካቹ የሃርመኒውፓርት ደግሞ ይጣፍጣል አሁን ይህን ስፅፍ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ጃሮዬ ላይ ስልጣን ተሰጥቷቿል ፍቃድን እንድትሰጡ የሚያስገድድ ምርጥ ውብ ሳራ ነው ፡፡ I LOVE IT …………………………………

  • @tegegnadugna689
    @tegegnadugna689 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እዉነትም የዳዊት ልጅ

  • @goodtime2226
    @goodtime2226 Před 2 lety +8

    ይህንን መዝሙር ስሰማ እንባዬ መዉረድ ጀመረ ግን መቆም አቃተዉ .... ዘመንሽ ይባረክ 🙏 ፊቱን የማያዞርብን እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @tiyabekele8908
    @tiyabekele8908 Před 2 lety +9

    ይሄን መዝሙር ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ሁሌ አዲስ እየሆነብኝ ባወኩህ ቁጥር እወድህና እዛው ቀራለሁ ኡፍ የኔ ጌታ እንኳንም ያንተ ሆንኩ ማለዳ ማለዳ አዲስ የሆንክ አምላክ ስምህ ለዘላለም ብሩክ ይሁን

  • @fasikabelayneh1885
    @fasikabelayneh1885 Před 2 lety +2

    Endew mn largishe heluye geta chreso brekrekkkk yargish yene konjo gena Bebezu tebkeshalew

  • @betelhemabute6434
    @betelhemabute6434 Před 2 lety +7

    የተባረክሽ ሴት ነሽ ሰለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏

  • @naifiteshale4124
    @naifiteshale4124 Před 2 lety +17

    Heluye i have no words beka geta yabezalish. Ur future is bright because ur the lover of his presence. This song is deep....😭😭😭

  • @workdukamo8085
    @workdukamo8085 Před 2 lety +2

    Wude geta ybarkish westin menfesn yemikesekis mezmur new kefbeye betselot ledekemu yemiyabertamezmur new wodeshalew❤❤❤❤❤

  • @zionhabt7215
    @zionhabt7215 Před 2 lety +16

    እህቴ በፀሎት የማይሰበር ምንም ነገር እንደሌለ የመሰከርሽልኝ መዝሙር ነው !! ፀሎት ነፍስን ያለመልማል

  • @betelhemtsion3357
    @betelhemtsion3357 Před 2 lety +6

    ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ
    ከእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ
    ከዛም ባለፈ ባአንተ በራስህ እደነቃለሁ
    ባወቅኮህ ቁጥር እወድህና እዛው እቀራለሁ😭😭😭
    .ዘመንሽ ይለምልም ህሊንዬ

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 Před 2 lety +34

    Essey! Amen! So timely! Bless you!

  • @gelilafeleke2666
    @gelilafeleke2666 Před 2 lety +68

    It's not just the song there's life in it. You're a blessing heluye🧡

  • @weallralone6742
    @weallralone6742 Před 2 lety +12

    I heard this song 1000times...what a masterpiece 😭

  • @user-pq7fe5kd9d
    @user-pq7fe5kd9d Před rokem +2

    god bless you more then blessing of every one I love your HELINA

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 Před 2 lety +3

    Following the announcement of Christ and woddkush yana sweetest smile Victory Over a new Girl more likely than ever moreover she yena Shetuuoo ..

  • @abeselometeshome2670
    @abeselometeshome2670 Před 2 lety +5

    በእኛም ዘመን እግዚአብሔር እየሰራ ነው

  • @lensagadisa7380
    @lensagadisa7380 Před 2 lety +2

    Zemri azimi Geta Eyesusin indezi gilechi letiwlid tirefi uuuuuuuf indaresereshin be itif tebareki

  • @wisdomwizjesus3304
    @wisdomwizjesus3304 Před 2 lety +3

    Hilinu Geta zemnshin yibarkewu🙏 mezmuru nektognal😭😍😍😍

  • @bereketdawit4688
    @bereketdawit4688 Před 2 lety +9

    አቦ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን በጓዳው ይጨርሰው እንዲህ ልብ ሚያሳርፍ መዝሙር መስማት እዴት ደስ ያሰኛል ጌታ ኢየሱስ እንዲ ያለ መዝሙር ያብዛልሽ ተባርከሽ ቅሪ በጣም ተባርኬለው ❤❤❤❤
    አንተ ለካ ያለኸው ጉልበቴጋ

  • @tirhasfesha5576
    @tirhasfesha5576 Před 2 lety +10

    ጌታ የሱስ ይባርክሽ የውስጤን ነው የዘመርሽው ይቺ መዝሙር ከተለቀቀበት ቀን በቀን ብያንስ 10 ግዜ እሰማዋለው ውስጤ ያለውን ይናገርልኛል ዘመንሽ ይለምልም

  • @danielbelsti9502
    @danielbelsti9502 Před 2 lety +6

    ህሊና፡ ተባረኪ፣ ይህን ፀጋሽን ጠብቆ ለማቆየት የሰማይ አምላክ እግዚያብሔር ይርዳሽ፡፡ ከእሱ ጋር የቆየ አሱን እሱን ይላል፤ ከዛም ባለፈ ፀጋዉን፣ ክብሩን፣ ቅድስናዉን፣ የዘላለም ሕይወቱን ይጠብቃል/ያስጠብቃል፡፡

  • @mehret7314
    @mehret7314 Před 3 měsíci +2

    ፀጋው ያብዛልሽ እውነትም እሱ ያላው ፀሎታችን ጋ

  • @hosaenabuzuneh5786
    @hosaenabuzuneh5786 Před rokem +3

    god bless you this is my favorite song it made me cry let god be with every where you go😭😊

  • @birukbeyene5538
    @birukbeyene5538 Před 2 lety +2

    Helina Dawit yemzmurochs melkt bwustesh God tlk ngr endaskmt yenagral, bmezmurochsh tebarkialw betam, God kezi belay Tsegawn yabzalsh enwedshaln🙏

  • @hanu_gos9147
    @hanu_gos9147 Před 2 lety +5

    Kezi mezmur ga endet aynet tselot tseleye endetenesaw weyyyyy God bless you helinaye!!

  • @ephremamognehegn7761
    @ephremamognehegn7761 Před 2 lety +7

    ጌታ ኢየሱስ ያብዛልሽ ይህንን የተትረፈረፈ ስጦታ ህሉ። የጌታን ሃሳብ ሁልጊዜ ዘምሪ። ትውልድሽን ውረሺ።

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o Před 2 lety +2

    Wow wow !!!ante leka ante leka yalehew gulebete ga ♥️denke mezemur brekerekeeeeeeeeeee beyelgne 1111🎈🎈🎈☝☝

  • @metadesermiaslemedo7848
    @metadesermiaslemedo7848 Před 2 lety +6

    I can't stop listen .....😭😭😭 powerful song😢😢😢😭

  • @deborahterefe9116
    @deborahterefe9116 Před 2 lety +5

    GENA BEFELEGA REKAHUGNE..
    Heluye betam Amazing song... ❤ Tebareki

  • @netsanetshamebo2324
    @netsanetshamebo2324 Před 2 lety +28

    This song made me cry...there is the presence of God in your songs. God bless you my sister

    • @haregmulat1gmail
      @haregmulat1gmail Před 2 lety +2

      የሚገርም መዝሙር መስማት ማቆም አቃተኝ ተባረኪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @afomiyagebre4416
    @afomiyagebre4416 Před 2 lety +2

    Oh geta hoy mn ayint mezmur new wod geta yemiwosed echin metfo alem chent asresto wod geta rehab ena temat wust yemisgba mezmur wuy geta yibarkesh berk byileng geta kbrun yiwusd

  • @user-tk9zo1wk9y
    @user-tk9zo1wk9y Před 2 lety +7

    የኔ እህት ለፀሎት ተንበርክኬ ነበር መዝሙሩን የሰማሁት ጌታን አግንቼዋለሁ ፀጋዉ ይብዛልሽ እወድሻለሁ፡፡

  • @betsegawdesalegn4330
    @betsegawdesalegn4330 Před 2 lety +14

    ህሉዬ ተባርከሽ ቅሪ የነብስ ምግብ የሆነ ድንቅ ቅኔ ነው የፀጋው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር እንደባለፀግነቱ መጠን ብርክ ያርግሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ።
    It's so wonderful
    It's too touched
    💥🙌

    • @astu1825
      @astu1825 Před rokem

      Are you the one that is
      touched or is it the song that is touched

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 Před 2 lety +21

    😭😭 I can't stopped listing to this powerful amazing song without tearing my tears 😭😭😭 I am so touched by this song
    ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ
    ከእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ
    ከዛም ባለፈ ባአንተ በራስህ እደነቃለሁ
    ባወቅኮህ ቁጥር እወድህና እዛው እቀራለሁ....
    ኦኦኦኦኦ 😭😭😭😭😭 እየሱስ በህልውናህ ውስጥ መሰወር ባንተ መደነቅ ይብዛልን!!!
    ህሊናዬ የፀጋው ባለቤት የሆነው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፍሬሽን ያብዛው ለምልሚልኝ ወደ ህልውናው ያሚያጠጋጋ ሰማያዊ ዝማሬ አሁንም በብዙ ይለቀቅልሽ የኔ እህት ተባረኪልኝ 🙏
    Thank you

  • @natuzer415
    @natuzer415 Před 2 lety +7

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እንዳንቺ ከጌታ ጋር ቆይተው አዲስ መንፈስን የሚያድስና እየሱስ እየሱስ የሚያስብል ዝማሬን ይዘው የሚመጡልንን ጌታ ያብዛልን
    ሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ)
    ልራቅ ልረሳ በእግሮችህ ስር መድሃኒትን
    ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው
    ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው

  • @bsa6720
    @bsa6720 Před rokem +4

    እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ይህን የመሰለ ዝማሬ ስለሰጣችሁን እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    በዝማሬዎቻቹ በጣም ተባርኬአለው።
    Be Blessed.

  • @senabedada5133
    @senabedada5133 Před 2 lety +3

    Betam akim alesh mezmurshm eyesus yishetal birk bey 💙💙

  • @eskindirsolomon2243
    @eskindirsolomon2243 Před 2 lety +1

    #ላገኝነው ደግሞ መሰለኝ…weyeni begeta men ayenete des yemile mezemure new anechi beruk sete zemenesh yebarek tebareki lemelemi

  • @jerrymelkamu6205
    @jerrymelkamu6205 Před 2 lety +7

    Tebarekilgnn heluyee
    Heart touching song❤🙏
    አንተ ለካ ያለከው ፀሎቴ ጋ!!!

  • @dawitnegash5333
    @dawitnegash5333 Před 2 lety +2

    Yemgerme mezmuren new tenberkekesh yagegeshewe bezew ketye

  • @efratamezgebe4976
    @efratamezgebe4976 Před 2 lety +2

    Heluye berkkk beylgn yene enat mesmat makom alchalkum geta tsegawn ahunm yabzalesh

  • @saronchala1617
    @saronchala1617 Před 2 lety +2

    Yene enat geta zemenshn ybarkk........🥰😘😘😘

  • @bettysha1784
    @bettysha1784 Před 2 lety +1

    heluye weddd yarkut mzmur zemaw lyricsu wow banch wst selalw tsega Eg/r yimesgen🙌🙌

  • @finotegebremichael8600
    @finotegebremichael8600 Před 2 lety +31

    Bless you my dear sister! I couldn’t stop listening to your song! When songs come from the throne room they bring us on our knees, bring us closer to the Lord of our soul! May you increase in the mighty power of the Lord! You are a blessing!

  • @yididyainpixel763
    @yididyainpixel763 Před 2 lety +1

    Yene wd geta eyesus ahunm chemro chemro ygegnlsh tsegawn yabzalsh😍🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @berdalts-2188
    @berdalts-2188 Před 2 lety +1

    uffffff ante leka yalehew tselote gar

  • @tiyokzenebe277
    @tiyokzenebe277 Před 2 lety +1

    Next move of chrstian song ...berechilen ensemashalen ...
    ሴሌብሪቲ mood ena sprit ayagegneshi

  • @bereketdeselegn8704
    @bereketdeselegn8704 Před 2 lety +1

    woyineeee Hiluyeeeee endet wust endereserese.......uuufffyyyy be tsegaw kefff beyilegn

  • @betelhembehailu816
    @betelhembehailu816 Před 2 lety +1

    Tebarki yne konjo ehet selanchi geta yebark

  • @nigstdaresma350
    @nigstdaresma350 Před 2 lety +3

    የተወደድሽ የጌታ ሴት ዘመንሽን በቤቱ ይለቅ ተባረኪ

  • @abenezertefera7927
    @abenezertefera7927 Před 2 lety +7

    የጸጋ ሁሉ አምላክ እርሱን ለመፈለግ ስለቀሰቀሰሽ ክብር ለስሙ ይሁን! ተባረኪ!

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 Před 2 lety +1

    heluye bezih zemen endezih wede geta yemisb mezmurn mekebel tlk edl new yesemay amlak abzto yibarksh!

  • @fitsumfekadu9227
    @fitsumfekadu9227 Před 2 lety +1

    Gebtot lesemaw Denk mezmur nw heluye stay blessed

  • @beimnttadessebeimnttadesse6851

    Anet leka yalhewu tselote ga Tsega yibezaleshi ♥️♥️♥️

  • @senaitshumeegato1803
    @senaitshumeegato1803 Před 2 lety +10

    ዋው ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏ጌታን የት ነህ ለሚል ፀሎትን በጋዳ ከእርሱ ጋር የፌሎሽፕን ህይወት በቤት አንደሚጀምር አቅጣጫን የሚያሣይ የሚባርክ ዝማሬ "አንተ ለካ አንተለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ አንተ ለካ ያለኸው ጋዳዬ ጋ"❤ፀሎቴጋ ❤😍 ተባረኪ የዝማሬ ፀጋ ይጨመርልሽ 🙏🙏

  • @protestantmezmurfullalbum

    ምን አይነት መባረክ ነው😍😍

  • @godisgood1673
    @godisgood1673 Před rokem +3

    ኡፎይ የኔ እየሱስ እረፍት ነህ,
    እህቴ ጌታ ይብርክሽ ❤❤

  • @abeni5862
    @abeni5862 Před 2 lety +1

    Tebareki betam ds ymil mezmur nw

  • @dagnachewalemu7686
    @dagnachewalemu7686 Před rokem +1

    Hilina tebareki...endezih miyazemrsh geta ybarek

  • @yohanessisay
    @yohanessisay Před 2 lety +2

    Getayesus abzeto abzeto yebarkesh yetsegaw hulu balebet semu yebarek men yebalal am so blessed 🙏🙏🙏

  • @iamblessed411
    @iamblessed411 Před 2 lety +2

    Berch betam now des yemil .west migeba mezmur now.God bless you and thank you sooo. Tebarek.....

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 Před 2 lety +5

    ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል አንቺን ስለሰጠን እግዚአብሔር ክበር

  • @jerrywolde7864
    @jerrywolde7864 Před 2 lety +1

    Uffff berek beyelegn ke abatesh ga bedenb teshasheteshal kalatochu leb yenekalu
    Tsegaw kezim belay yebezalesh ewedeshalew betam

  • @user-qb7cz8tq8o
    @user-qb7cz8tq8o Před 3 měsíci +1

    ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ውስጠን አጠብሽ በመዘሙርሽ ..😭😭😭😭❤❤❤

  • @yahava5
    @yahava5 Před 2 lety +2

    ህሊናዬ ዘመንሽ ይለምልም በቃ ዘምሪ አንቺማ ሌላ ምን ይባላል

  • @senaitsilas4364
    @senaitsilas4364 Před 2 lety +1

    አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል
    የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል
    ጠረንህን ለምዶ ከሩቅ ይለይሀል
    በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል

  • @merontemesgen5697
    @merontemesgen5697 Před 2 lety +1

    Anjet ars mezmur nw be ewnet geta yebarksh yene ehet ❤

  • @fevenmesfin6195
    @fevenmesfin6195 Před 2 lety +4

    Wow betam midenk mezmur nw betam nw yetebarekubet 😍🙌 geta abzto ybarkesh.

  • @ayelign
    @ayelign Před 2 lety +5

    I can't stop listening this song still now😍😍

  • @eyobedalem8439
    @eyobedalem8439 Před 2 lety +5

    i am blessed by this song i cant stop listnening

  • @merrymeron5275
    @merrymeron5275 Před 2 lety +2

    አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል :: ተባረኪልኝ

  • @rrttab9750
    @rrttab9750 Před 2 lety +1

    Tebareki wde be mezemuresh bexaaaam tebarekiyalewe

  • @kukusolomon6658
    @kukusolomon6658 Před 2 lety +2

    I don't know what to say.....I can't shop 😭😭😭😭 this is what I need to hear right now .bless u my dear .

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin9417 Před 2 lety +35

    ተመስገን ነው መዝሙር መስማት ጀመርን!
    የት ነበርሽ?!
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ።
    It's an amazing song!

  • @yoduyosa842
    @yoduyosa842 Před 2 lety +2

    Hluye slesetesh stota geta ykber dnk melkt nw zemensh ybarek

  • @tsegasolomon6200
    @tsegasolomon6200 Před 2 lety +1

    Nefs yemiyasaref mezmur tebareki! !

  • @destayedesta7592
    @destayedesta7592 Před 2 lety +1

    hilina tebarek.yidne silegabezken enameseginalen

  • @siraktsegaye365
    @siraktsegaye365 Před 2 lety +1

    yemigerm mezmure dese yelele betam berech helina