ጠቅላይ ሚንስትሩ "ጥንቃቄ በሞላበት የመሩት የዘር ማጥፋት ጦርነት"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • ጠቅላይ ሚንስትሩ "ጥንቃቄ በሞላበት የመሩት የዘር ማጥፋት ጦርነት"

Komentáře • 79

  • @gebreyesus8431
    @gebreyesus8431 Před měsícem +15

    ትግራይ ዉስጥ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ:- ሳባ የማርብል ፋብሪካ:- የዓዲግራት የመድሃኒት ፋብሪካ:- ዩኒቨርሲቲዎች:- ሆስፒታሎች:- ክሊኒኮች:- ትምህርት ቤቶች ወዘተ... አልወደሙም እንዴ?
    ከሁሉም በላይ በሚያሳዝን መልኩ የትግራይን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት መላ የጦብያ ወታደር በትግራይ ላይ መዝመታቸዉን አንረሳም::

    • @selamawitmehari1392
      @selamawitmehari1392 Před měsícem

      ትኽክል እዩ ዝርሳዕ አይኮነን ። ስርዓተ ነጥቢ አጠቓቕማ ግን አፍ እንተልህዎ ኡይ ክብል ኔሩ እዩ ።ንቐፃሊ አስተኻኽል ።

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo Před 29 dny

      ሥኽተት ሠኸት አይሸፍንም እርግማን የፈጣሪ ስለኆነ አድነነ ከመዓቱ ሠዉረነ በምሕረቱ በንተማሪያም ወላዲቱ

    • @EyobGebreyohannes
      @EyobGebreyohannes Před 29 dny

      አረመኔ ኤርትራውያን ወይም ጥቁር ጣሊያን የሚለውን ጨምርበት

  • @LegesTesfahunegn-zk3rh
    @LegesTesfahunegn-zk3rh Před 29 dny +2

    አይዞሽ ማርያማዊት ፍላጎትሽን እግዚያብሔር ያሳካል በርቺልን።

  • @abebabekele8292
    @abebabekele8292 Před 29 dny +2

    Yekeneyelna Ahwatna our Almighty God bless us all peace and love for all of us Amen 🙏 ❤

  • @STAMA123
    @STAMA123 Před měsícem +5

    ማርያማዊት አንቺን የሰጠን አምላክ ይባረክ ያንቺን ንግግር በሰማሁ ቁጥር ውስጤ ይፈወሳል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @abebabekele8292
    @abebabekele8292 Před 29 dny +1

    Hi Ms Mariamwit haftena thank you for all your hard work it is not easy to report on what's happening Aby's cruelty and his group our heart ♥ is broken 😢 in to pieces our beloved Almighty God protect us all Amen ♥

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 Před 28 dny

    ማርያማዊት እንደተለመደው እግዚአብሔር ህይወትሽን አብዝቶ ይባርክልንሽ። ቤተሰብሽንም ይባርክልሽ።
    ማሪያማዊት በጣም ድንቅ ስም ነው። አንድ ተጨማሪ ስም ልስጥሽ ወደድኩ። የዘመናችን "ዲቦራ" ብዬሻለሁ።

  • @selamawitmehari1392
    @selamawitmehari1392 Před měsícem +4

    የአንዳችን ልብ መድማት ለሌኛችን አንጀት አርስ ሆኖ እንዲሰማን ፖሊሲና እቅድ አሰናድቶ ተፍ ተፍ የሚል ታታሪ መንግስት ስለሆነ ያለን የምድራችንን መከራ እኩል በአንድ ድምፅ ጮኸን ማሰማት አንችልም መጠቀምያ ሆነን ቀርተናል ። እኔ ተስፋ ቆርጫለሁ ።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 27 dny

    Selam maryamawit ❤❤❤❤

  • @abebabekele8292
    @abebabekele8292 Před 29 dny +1

    We agree with you the devil's are real with all their Evil 😈 intentions 😢😅😢😂shameful thank you for Educating us Ms Mariamawit haftena yekeneyelna infinity you are one of the ingle ❤❤❤😊

  • @EfrataHaileslassie
    @EfrataHaileslassie Před měsícem +4

    መደወል ባለማቻሌ በጣም አዝኛለሁ አልገባም ብሎኝ ነው እንጂ ብዙ ሃሳብ ነበረኝ አንቺ ግን ከእግዛብሄር በታች እኛን አክመሽናልና ቤትሽና አንቺ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ክፉ ባንቺና በዙሪያሽ አይግባ

  • @FIRAOL612.abc12-_
    @FIRAOL612.abc12-_ Před měsícem +2

    ምን ብዬ ልግለጽሽ አንቺ ጀግና የህዝብ ልጅ።

  • @melgebrek4431
    @melgebrek4431 Před měsícem +2

    Great show. Thank you Maramawit.

  • @gebrehawaryameresa2610
    @gebrehawaryameresa2610 Před měsícem +4

    ገለልተኛ አጣሪ ይግባ እና የምርመራ ውጤቱ እናያለን።።

  • @abbydesta8011
    @abbydesta8011 Před měsícem +1

    AbiyAhmed must Go ‼️

  • @bbg8739
    @bbg8739 Před měsícem +2

    God bless you my sis you are the voice to voiceless

  • @Calvinbrooks2019
    @Calvinbrooks2019 Před 29 dny

    2 Thessalonians 1:6-8 affirms, “God is just: He will pay back trouble to those who trouble you and give relief to you who are troubled, and to us as well. This will happen when the Lord Jesus is revealed from heaven in blazing fire with his powerful angels.”

  • @berhanebairu4439
    @berhanebairu4439 Před měsícem +1

    Hi, I want thank you very much for your great, great contributions in fighting Genociders in our land

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe Před měsícem +3

    Please don’t repeat clips 3 times. Yes, you’re doing a good job, but remember we’re adults too. We can hear once and understand.

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 Před měsícem +1

    ሚርያማዊት ኡውነት የእግዝአብሄር ፍራት አለሽ ።
    ልኩ ልኩን ነው ምትናገሪው ያለሺው የኔ ማር ታዝንያለሽ በጣም መሪ ብትሆኒ እንደ እስራኤል ድሮ የነበሩ ሴቶች ጥሩ ነበር እግዛብሄር ይባርክሽ

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g Před měsícem +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-py3en5ht1l
    @user-py3en5ht1l Před měsícem +3

    Abiy must go Now ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 Před měsícem +1

    Tbarke 🎉🎉🎉🎉🎉🎉God bless you sister with your family 🎉🎉🎉🎉

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @abbydesta8011
    @abbydesta8011 Před měsícem +1

    I agree with you 🙏

  • @axamsam490
    @axamsam490 Před měsícem +1

    GOD BLESS YOU MY SISTER

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi Před 29 dny +2

    ሁለተኛዋ አስተያየት ሰጪ ብዙ አዎንታዊ ሓሳቦች ተናግራለች ሆኖም መከላከያ ወስጥ ያላችሁ የኣማራ ተወላጆች ኣሁን እየገደላችሁት ያለው ኣማራ እንጂ ትግራዋይ አይደለምና ኣቑሙ ስትል ትላንት የገደላችሁት ትግራዋይ ግን ኣያስኮንናችሁም ማለቷ ነው ። እሷም ሽንፍላ ሆነችብኝ !!

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 Před 29 dny +1

    Maryamawit enemy of evil Abiye

  • @baroktigraway9375
    @baroktigraway9375 Před 29 dny +1

    ይቅርታ ግን ማርያማዊት እህቴ ሜካፕ ኣያስፈልግሽም! እጅግ የተዋበ ልብ የተዋበ ፈገግታ ታድለሻል ለዛሽ ልብ ይጠግናል በመከራ ግዜ ኣንችን መስማት ይፈውሳል ሰላም ከነ መላው ቤተሰብሽ እንወድሻለን keep it up sis 💛❤️

  • @zelalemalemayehu6034
    @zelalemalemayehu6034 Před měsícem +1

    As much us possible make peace b/n tigray and amhara,around the boundaries,

  • @amanhaile6579
    @amanhaile6579 Před měsícem +1

    Maryamawit ❤👏👏👏👏👏👏

  • @fantayegebremariam8349
    @fantayegebremariam8349 Před měsícem +1

    ትክክል አባባል ነው

  • @letemeskelkahsay945
    @letemeskelkahsay945 Před měsícem +1

    👌🙏

  • @fisehagedamu3477
    @fisehagedamu3477 Před měsícem +1

    Yes

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před 29 dny +1

    ማሪየማዊት......ከአዳም ዘርበጣም ጨካኝም ደግም እኛዉ ን
    የገዛ ልጁን አምባ ወሕነነ የሚያሥር ቅም አይበሠብሥም ብሎ ፀብ ጠማቂ በኪሡ ትንሽ ዘዉድ ያለዉ ለመንገሥ አጋጣሚዉን የሚጠብቅ ሐዲሥ ክዳንን ከልቡ መቀበል ያዳገተዉ ኦሪት የቆለፈበት በድንቁርናዉ የሚኩራራ አኹን ደግሞ ድንቁርናዉን ዲጂታይዝ እያደረገ በኢዛና ዘመን ማምረቻ ማረሻ እያረሠ እማየ ራበኝ እያለ የሚተኛበት ሐገር በእንተርኔት እያሾመረ በድሮን የሚገዳደል ጥይት እንጂ ለመድሐኒት መግዣ የማያዋጣ ፓራዶክሢካል አይሁዳዊ........men and nations behave wisely once they exhoust their options.!

  • @letemeskelkahsay945
    @letemeskelkahsay945 Před měsícem +1

    🙏❤️💕🙏💕🙏

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 29 dny

    የድሮ ዘፋኖች ፤ዘፈናቸው ምክር አዘል ነበር የአሁኖቹ ግን የጥላቻ አዝማሪዎች እንጂ ዘፋኝ ማለትም ይከብዳል።በገንዘብ የሰከሩና ዘረኞች ብቻ ናቸው።

  • @user-hv4jd3zl8c
    @user-hv4jd3zl8c Před měsícem +1

    Mariyamawit gigina hafitina❤❤❤❤❤

  • @freweynihabte9109
    @freweynihabte9109 Před měsícem +1

    Yes yes Marymawt Birchti Amli Zimhrki Belh Gal Goyta

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 Před 29 dny +1

    Maryamawit you’re hurting the evildoers

  • @zelalemalemayehu6034
    @zelalemalemayehu6034 Před měsícem +1

    Your daughter's ,she is right

  • @user-vc6ip7re1x
    @user-vc6ip7re1x Před měsícem +1

    ጀግናየ በደንብ አርገሽ እማ ንገሪልኝ💪💪💪💪

  • @berhanebairu4439
    @berhanebairu4439 Před měsícem +1

    For me, 60s generations are triggers of development in the country and that is the reality not what you conclude, the problem in the country is structural

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem +1

    የትግርየም ወራሪይም መሪትም ፀለምትዌችም መሪየትም ዋልቃይትዋችንም መሪተይም አራያዎች ንም ለመዉረርንም ታጥቆንም ትግርየም ቢሄርንም ህዎሀትም ድራማዉ መስራትም በህዝብንም ፀለምትም በህዝብንም ዋልቃይትም በህዝብንም እራያም ላይም ገዳይዉንም ዘርዉንም አተባብሮንም ትግርየም ቢሄርንም ላማራም ህዝብንም ቢሄርንም ታጥቀዉ ለማጥቃትም በተናጥልም ባራያም በፀለምትም በዋልቃይትም ህዝብንም አማራም ላይም ደም ለማፍሰስንም በለዉ እያለም የትግርየም ሙድያም እየመጣም። ነዉ ጠላታችንም ቢሄርንም ትግርይም ተጠንቀቅዉት ህዝብንም ስሚንም በየምድርንም ፀለምትም ዋልቃይትም ዋሎም እራያም ሰቄጣም ዋፍላም ኮረም ህዝብንም ታጥቃችሁ ገዳይም ቡፕሄርንም ትግርየም ታጥዎም ለመጨፍጨፍንም የመጣም ቢሄርንም ትግርየም ናቸዉ ተነስዉ እራስልችሁንም አድንዉ ከገዳይም ካፈናቃይም ቢሄርንም ጠላትም እራያም ጠላትም ፀለምትም ዋልቃይትም ህዝብንም ለሊያፈናቀልም የተነሳውም ህዎሀትም። ትግርየም ቢሄርንም በልዉትነዉ. ምንለዉም ጠላታችንም ታህ6ም ህዎሀትም ታጥዎም በተፈናቃይም ስምንም ሙመጣዉ ገዳያችንም ጨፍጫፊያችንም ታጥቃችሁንም በልዉት ግንባርዉ ግንባርዉ። እያላችሁንም ሸኝዉት ወደማይመለስበትም አለም እየመታችሁንም ተህዎሀትም ታስጣቂይንም ጦርንም ነዉም።

    • @selamawitmehari1392
      @selamawitmehari1392 Před měsícem +3

      @@melkamumekonen4698 በምን ቋንቋ ነው የፃፍከው በሞቴ ?

    • @HaileGaregawi
      @HaileGaregawi Před 29 dny +2

      እባክህ በኣፍ መፍቻህ ቛንቛ ፃፈውና ቢቸግረን እንኳ ተርጓሚ ኣፈላልገን እንረዳው..!

  • @user-yp3on6qu6n
    @user-yp3on6qu6n Před 29 dny

    kehzbu gare

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 Před měsícem +3

    ዘረኛም ሃይማኖተኛ መሆን ይቻላል እንዴ?

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před 25 dny

    ማርያማዊት..
    ልጅ ነሽ ልጆች ቢኖረሽም.....አብዮታዊ መድረክ የሚባል በዘመነ መንግሥቱ አዲሥ ዘመን ላይ ነፃ ዓምድ ገደሉት ቀረ አበሻ በግልፅ አይችልም ጨለማ ተገን አድርጎ አሉበአሉታ,
    በዘመነመለሥ መጽሔቶች በነፃ ይታተሙና ይሠራጭ ነበር አመፅ መቀስቀሻነት ሢጠቀሙበት ወያኔ.መለሥ አገደዉ
    አነቺን ወድኩሽ በየዋሕነትሽ ይበልጥ ወድኩሽ
    አነዲት የዝና ነጋሽ ጎንዴረ ጎጃሜ ያገባች ድምፃዊት ካገኘሻት ጫቦዬሽን አገኜኹት ለምን እንደሚወደኝ ንገሪኝ በያት...ተወዳጅ ነሽ ታድለሽ!}

  • @tube-yn2ul
    @tube-yn2ul Před měsícem +2

    በቪዲዮ ቢሆን ታማኝነት ነበረዉ

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před 29 dny +1

    dear mariyamawit ,....you cant upgrade the human software,languge is nothing but the dictionary of our culture!?
    ጠገበ...ፀጊቡ.....አነታይ ማለቲኡ?

  • @AsefaKidanu
    @AsefaKidanu Před měsícem +1

    አሰፋ ኪዳኑ ይባሃል አበ ዩቱቪ ተመልከትኝ ሰልኬን ኢዛው አለሸ አድናቂሸ ነኝ ደውልልኝ ማርያማዊት

  • @user-bp7cb4ow7r
    @user-bp7cb4ow7r Před 3 dny

    የመጨረሻ ኩፉ ህዝብ ስለሆነ ነው የራሱ ፖለቲካ ድህነትና ኑሮ ኣናላይዝ ማድረግ ትቶ የኣውሮፖ ስፖርት ይተነትናል

  • @tewodrosmeseret4025
    @tewodrosmeseret4025 Před měsícem +3

    ኤርትራዊው የራሱን ጭቁንነት ሊያጋባብሽ አትፍቀጂለት

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 Před měsícem +1

    Finished bera eko enkan dess aleshe melekam sewe3 teruel sera sisera yasdeatwale ena

  • @BetiBabuedu
    @BetiBabuedu Před měsícem +1

    ከተሳታፊ ጋር

  • @user-py3en5ht1l
    @user-py3en5ht1l Před měsícem +1

    Abiy Ahmed must go now 🎃🎃🎃

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Před měsícem +1

    ሴትየዋ ውሽታም ናት የትግራይ ተወላጅ አይደለችም የብልፅግና ካድሬ ናት 🤑

  • @user-pp4fg9fl4r
    @user-pp4fg9fl4r Před měsícem +2

    Wonderful leder Abiy.❤

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe Před měsícem

      Ieder? ምንድነው ?😂😂😂

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 Před měsícem +2

    ማሪያማዊት፣ አብይ ከሰማይ ወይ ከጫካ የመጣ አይደለም። ህወሓት መልምሎ ከተራ ወታደርነት እስከ የቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ቦታ እየገመገመ ሾሞ የደረሰው ሰው ነው።የህዋትን ህገ መንግስት አንድ አንቀፅ ሳይቀይር እየተገበረ ነው ፣ የሚያገበግባችሁ ያቺው አንድ ወንበር ናት።

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq Před měsícem

      ከኣንቀፁ ኣንድ ጀኖሳይድ ፈፅም ጨፍጭፍ ቤት ኣፍርስ ኣዲስ ኣበባ እንዳትገባ የሚል እስቲ እዚህ ለጥፈው።

    • @biniamgmichael-rh4bf
      @biniamgmichael-rh4bf Před měsícem

      ተሸካሚ ሻንጣ, ህወሓት እንዴት ቢያ*ክክህ ነው😂😂😂

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 Před měsícem

      ህውሃት ለመግስትነት አላበቃውም እናንተ ናቹ ኦሮማራ ብለህ አምጥተህ የተከልከው ወዴት ተጋጠጋ ኃጢአትህን እማ እዛው ራስህን ቻል የምን ህገ መግስት ነው የሚያከብረው ምርጫ ለምን ተደረገ ብሎ ጦርነት የከፈተው የምን ሕግ ነው አብይ የሚያከብረው ቢሆን እማ ሀገር አትታመስም ነበር የሞኝ ዘፈን መልሶ መላልሶ ህወሓት ትላልህ እኛ ኢትዮጵያውያን ህውሃት ቢመጣ ደስ ነው የሚለን ህውሃት ህውሃት እያልክ አታላዝን አንተ ሻቢያ ነህ ለናንተ መዳኒታቺ ነው ድሮ ቀረ በህውሃት ስም የትግራይ ህዝብን ማጥቃት

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes Před 29 dny +2

    የትግራይ የጀኖሳይድ ጦርነት ወደ ኋላ ተመልሸ የኢትዮጵያን ታሪክ ስመለከት የአድዋ ጦርነት በጣሊያን እና በኢትዮጵያ መካከል የተደረገ ጦርነት ነው ብየ አላምንም። ጣሊያን እና አፄ ምንሊክ ከትግራይ ጋር ያደረጉት ጦርነት እና በትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ የፈፀሙበት እንደሆነ አድርጌ እንዳስብ አድርጎኛል ። ምክንያቱም አሁን በትግራይ ህዝብ ላይ የተደረገው የጀኖሳይድ ጦርነት በጣሊያን ቦታ ጥቁር ጣሊያን የአሁኖቹ አረመኔ ኤርትራውያን እና በምንሊክ ቦታ አማራ እና ኢትዮጵያዊያን ሆነው በአይናችን በብረቱ በትግራይ 😕ላይ ጀኖሳይድ ፈፀሙ። ኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ ነገር የለም ታሪክ እራሱን ነው የደገመ ።

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo Před 25 dny

      በሐዘን አነብኩ
      መጥፍ ሪቪዢኒሥት ነኽ ዕቡይ በትግርኛ ነዉ በበትረኻቂ,,,ተረዲካ?

  • @tabsdoj4849
    @tabsdoj4849 Před měsícem +2

    ለወያኔ ስልጣን እኮ ነው የሚያንገበግባት...27 አመት ወያኔ ሲጨቍን የት ነበርሽ....

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp Před 29 dny

      እውነታውን ለመረዳት ፍቃደኛ ያልሆንክ ሽ የተበደሉትና የተገፉት የጭቁኖች ድምፅ ለሚሆኑት እንቅፋት የሆንክ ደደብ ነህ ማርያማዊት ስለ ወያኔ መች አወራች? ወያኔ ደግማ ጀግና ነው ቢወራለትም ኢዱን ኢህአፓን ጀብሓን ደርግን ሻዕብያን ቅንጅትን በፖለቲካውም በወታደራዊም ታግሎ አሸንፎ አሻፈረኝ ያለውን ቀጥቅጦ ስልጣን ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሔር ብሔረሰብ ያስረከበና ኢህአድግን የመሰረተ ጀግና በ27 አመታት የኢትዮጵያ ህዝብን ለመምራት ባገኘው እድል በሰላም በልማት በኢኮኖሚ በዲፕሎማሲ በእኩልነት በፖለቲካና ዲሞክራሲ ትልቅ አሻራውን ያስቀመጠ የጀግኖች ጀግና የሆነ ፖርቲ ነው አሁንም እንዳየከው ጠላቶቹ ጊዜ አገኘን ብለው በሰላም የተሰጣቸውን ስልጣን ተጠቅመው ወራሪዎች ተሰባስበው ወያኔን አጠፋነው የተበተነ ዱቄት ነው ካሁን በኃላ ወያኔ የሚባል የለም ከተባለ በኃላ ያው እንደምታየው ነው እና አትደንግጥ

  • @Samitrghh
    @Samitrghh Před měsícem +4

    የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

  • @lemlemwoldegerima3598
    @lemlemwoldegerima3598 Před měsícem +1

    ❤❤❤