Fikeraddis Nekatibeb - Zim Elalehu 𞥑 ዝም እላለሁ -New Ethiopian Music 2022(Official Live Recorded Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 11. 2022
  • #ethiopian #newethiopianmusic #ethiopianmusic #habesha #habeshamusic
    ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ - ዝም እላለሁ
    ግጥም - ፀጋዬ ደቦጭ
    ዜማ - አበበ ብርሀኔ
    አሬንጅመንት - አቢሲኒያ ባንድ
    ሙዚቃ ቀረጻ እና ሚክሲንግ - ዳግማዊ አሊ
    ሪ-አሬንጅመንት - ሬቮሉሽን ባንድ

Komentáře • 735

  • @bdhdbdh1434
    @bdhdbdh1434 Před 3 měsíci +7

    ይሄ ሙዚቃ ለኔ ነው የሚመስለው ሁሌም ዝምተኛ ነሽ ይሉኛል ሁሌም አንደኛ ነሽ❤❤❤❤

  • @freeferede72
    @freeferede72 Před rokem +4

    ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ምርጥ በጣም ደስ ይላል💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @solomonseid4557
    @solomonseid4557 Před rokem +116

    ሁሌም አንደኛ እኮ ነሽ አቤት ድምፅ እንዳበበ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ሀገር ወዳድ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ

  • @kisanetghebre8901
    @kisanetghebre8901 Před rokem +7

    ኣሰይ ናይ ልበይ ፍቅረኣዲስ ሽኮር😘💗💗💗

  • @tube984
    @tube984 Před rokem +7

    እድሜሽን ሳብ ጤናሽን ሙሉ ያድርግልሽ ... ፍቅርየ ትለያለሽ።

  • @marthatemeseghen4612
    @marthatemeseghen4612 Před rokem +1

    ፋቅራዲሰዬ ድጋሚ ሰለተጫወትሸዉ በጣም ደሰ ብሎኛል ሌላም እንጠብቃለን

  • @mulukentigabuchanie9155
    @mulukentigabuchanie9155 Před rokem +2

    ቃል የለኝም!!!! እጂግ ያማረ ስራ ነው፡፡ ፍቅርአዲስ ግን ፍቅር ነሽ!! ዋዋን ትችያለሽ!!

  • @davek6792
    @davek6792 Před rokem +1

    ፍቅርዬ ዝም ነው ያስባልሽን ድንቅ ብቃት ማትተኪ ንግስታችን ነሽ

  • @solomongetachew5220
    @solomongetachew5220 Před rokem +3

    ፍቅርየ በወሳኝ ሰአት ደረሽልን ጀሮችን ሊሸብት ነበር

  • @bravofeleke4919
    @bravofeleke4919 Před rokem +40

    ፍቅር ከነ ሙሉ ብቃትሽ !! ' ወላንሳይ ' አልበም በካሴት ስለሆን እንደዚህ በተሻለ ጥራት ቢስራ
    ሙሉ ባንድ ምርጥ ስብስብ ናችሁ እናመስግናል።

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před rokem +2

    ከዚህ ሁሉ አመት በኻላ ድምፅሽ በልዩ ለዛ በስሎ መምጣቱ ድንቅ ነው ጎበዝ በርቺ

  • @Brukhhh
    @Brukhhh Před rokem +7

    ሁሌም አንደኛ እኮ ነሽ አቤት ድምፅ እንዳበበ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ሀገር ወዳድ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ!!!

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Před rokem +53

    ፍቅረ አዲስ ይሄን ቪዲዬ ሳያዉ በቃ በጣም ነበረ የተቆጣጣረኝ እንደዚህ ያሉ ዘመን ተሻጋሪ ስራዊችሽን በእንደዚህ ብታቀረቢልን ሙዚቃ ለተጠማን አሪፈ ማስተገሻ መፈወሻም ነዉ

  • @temesgenmellese318
    @temesgenmellese318 Před rokem +2

    በጣም ቀጣም ገራሚ ችሎታ ከአመት አመት እጅግ የሚደንቅ ነው እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ

  • @mikinebere4355
    @mikinebere4355 Před rokem +2

    Fikirrrrrrrrrr eko nesh abet leza....yan deg zemen wodehuala...

  • @man-kt4hp
    @man-kt4hp Před rokem +5

    ፀጋየ ደቦጭ ምርጥ ግጥም ነው።ፀግሽ ግጥሞችህ በጣም ገራሚ ናቸው
    በርታ እንወድህ አለን።
    ለኢትዮጵያ ሙዚቃ በረከት ናችሁ

  • @adisuadmasu9348
    @adisuadmasu9348 Před rokem +3

    ፍቅር እጅግ በጣም ትለያለሽ እኮ አንቺ ጠፍተሸብን የዘመኑ ዘፈን ጆሯችንን አደኖቀረን እኮ አትጥፉብን የድሮ ብራንዳችን ነሽ🥰🥰🥰🥰

  • @hanan-zc2dl
    @hanan-zc2dl Před rokem +15

    መርጥ ግጥም ፀጋዬ ደቦጭ መርጥ አባታችን ነዉ
    ዜማስ ቢባል አበበ በርሃኔ
    አንቺ ደሞ ድንቅ ሴት አቤት ድምፅ ማዲጎን አስታወስኩኝ እየሰማሁሽ እናተ ድምፅ መረዋ ናቹሁ
    በተረፈ እንወድሻልን የፒያሳ የጣልያን ሰፈር ልጆች
    አንቺም ተወጅናለሽ እናቃለን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwotyeshila
    @hiwotyeshila Před rokem

    የኔ ማር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ የሚለው ቃል አይገልፅልኝም አዲስዮ

  • @MusemaMusema-zg6yt
    @MusemaMusema-zg6yt Před rokem +1

    ፍቅር አድስ የዕድሜ ልክ ተወዳጅ የፍቅር አቀንቃኝ ድምፃዊ ናት ለኔ❤❤❤

  • @rutzelalem6617
    @rutzelalem6617 Před rokem +5

    እውነት ነው በዚህ ጊዜ ስትናገሪም በጥሩ የሚተረጉም ሰው እጅግ በጣም ትንሽ ሰው ዝም ስትይ ደግሞ ተንኮለኛ እኔ የሚገርመኝ በዚያን ጊዜ ይህንን ጥልቅ እውቀት ያለው ዘፈን መዘፈኑ ነው:: ከእነ ቤተሰቦች ሰላም እና ጤና ይስጥልን::

  • @brookhailemaryam6847
    @brookhailemaryam6847 Před rokem +3

    ከ 25 አምስት አመት በኃላ በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው የተጫወትሽው የሚገር ም ነው ዋው እንደ አዲስ ነው ደጋግሜ የሰማውት

  • @buzuayewteshome3514
    @buzuayewteshome3514 Před rokem +8

    ይሄ ዘፈን ውስጤ ነው ይገርፀኛል ለእኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ደጋግሜ እሰማዎለሁ ኡፍፍ ፍቅራዲስዬ እይወትሽ ይለምልም
    እድሜሽን ያርዝመው ከማይጠገቡ ዘፈኖችሽ ጋር የፍቅር ሰው

  • @dilubizuneh1901
    @dilubizuneh1901 Před rokem +2

    ከአስናቀ ገብረየስ ጋር የሠራሽው ካሴት ምርጥ ነው። ቢቻል ከአስናቀ ጋር ከዘፈንሻቸው ሁለት ዘፈኖች አንዱን እንኳ እንዲህ አብራችሁ ብታቀርቡት እንዲህ ደስ ያሰኝ ነበር።

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před rokem +2

    ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ሙዚቃ ስወድሽ ❤😘

  • @53067
    @53067 Před rokem +2

    ዘመን ተሻጋሪ ማለት እንዲህ ነው አሉ እንጂ እነሙጃዎች ፕፕፕፕፕ ፍቅር ልዮነሽ የኔ ብርቱ አበሲት

  • @dawitenegusehailu5634

    የምንግዜም ምርጥ ለኛም ትውልድ የተፈጠርሽ ነሽ አንቺ

  • @rooooification
    @rooooification Před rokem +13

    ዋው ፍቅርአዲስ !!! ጀምሮ እስኪያልቅ እጄን ኣፌላይ አድርጌ ነው የጨረስከት። ምርጥ ብቃት!! ባንዱም ዋው ! ምን ልበል ቃል አጠረኝ !!

  • @keziratueb7419
    @keziratueb7419 Před rokem +258

    አኛ እድለኞች ነን ልጆች ሆነን የሠማነውን ድምጽ ከ 20 ዓመታት ቦሀላ በተሻለ ብቃት ድጋሚ ለማድመጥና የፈጣሪን ስራ ለመታዘብ እድሉን አግኝተናል ክፉ አይንካሽ ፍቅዬ ❤️❤️

  • @dagimirtu3658
    @dagimirtu3658 Před rokem +2

    በጣም የተዋጣለት ሙዚቃ ነው እጅግ የተዋሀደ ሙዚቃ ለሁላችሁም ምስጋናችን የላቀ ነው

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Před rokem

    እውነትም ፍቅር አዲስ እንደ አዲስ አስደመምምሽን እኮ እንቢ አላረጅም ማለት እንዳንቺ ነው ነፍ አመት ኑሪ

  • @limitless5690
    @limitless5690 Před rokem

    ፍቅር እንዲህ አይነት ድምጽ በዘመናት አንዴ ነው፤
    እናም በዚህ ስጦታሽ መስራት ያለብሽን ያህል የሰራሽ አይመስለኝም
    እባክሽን በርች ና ስራዎችሽን በቀሪው ዘመንሽ ስሪንል።

  • @wendesoneshetu5677
    @wendesoneshetu5677 Před rokem +5

    በጣም ይገርማል አሰደናቂ ነው በየትኛውም ሚዲያ ላይ ሰለዚህ ዘፈን ስታነሺ ሰምቼ አላውቅም ነበር በጣም እምወደው የቆየ ስራሽ ነው በርቺ

  • @eyasumesfin4355
    @eyasumesfin4355 Před rokem +63

    በዚህ ዘፈን ሀይለኛ ትዝታ አለብኝ
    በድጋሜ ስለሰራሽልን ምስጋና ይገባሻል!!

  • @leulhail7949
    @leulhail7949 Před rokem +10

    የሆነ ጊዜ አቤ ኢንተርቪው ሲደረገ መዝፈን እንደ ንግግር የሚቀላት ሲል ነበር፡፡ድንቅ አዚያዜያም ፍቅር…Thank you!!!

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 Před rokem +6

    ድምፅሽ ግን በጣም ይገርማል ይመችሽ ያገር ልጅ ❤️

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 Před rokem +5

    ፍቅር አዲስ 1ኛ ባንዱ 1ኛ ጥሩ ስራእንኳንም እንደገና ሰራሽው ምክኒያቱም ይህ ትውልድ ሊሰማው ብቻ ሳይሆን ሊማርበት የሚገባው ስራ ግጥም እና ዜማ የጠገበ ስራ ነው

  • @user-ev5cn2pi5q
    @user-ev5cn2pi5q Před rokem +1

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ሰውድሽ ፍቅር

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 Před rokem +4

    ሚገርመው ዘፍነሽ ብቻ አይደለም ስታወሪ እንኳን ድምፅ ደስ ሲል ማርያምን በጣም ነው ምወድሽ የኔ ትዝታ ነሽ ፍቅር 😍😍😍

  • @abelsisay574
    @abelsisay574 Před rokem +2

    ዝም እላለሁ!! this Is Me!! Thank You Fiker!!!

  • @sultansermolo5396
    @sultansermolo5396 Před rokem +79

    ይህንን ሙዚቃ በዚህ ድንቅ የአጨዋወት ብቃት፤ የድምጽ ጥራትና ውህደት አዘጋጅተው ላቀረቡልን ለፍቅርአዲስ፤ለባንዱ አባላት፤እና ሳውንድ ኢንጂነር ዳግማዊ አሊ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡
    We have to give a great thanks to Fikradis,the members of the band,and sound engineer Dagmawi Ali !!

  • @azahel6144
    @azahel6144 Před rokem

    ኢትዮጲያዊቱዋ ጄሎ ነሽ እዉነትም ፍቅር አዲስ ነሽ

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 Před rokem +59

    በእናንተ ድንቅ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች ሌሎች በዝርፊያ ከበሩበት። እንደዚህ የቀደሙ ስራዎቻችሁን እያቀረባችሁ የድካማችሁ ፍሬ ይድረሳችሁ። ጊዜ የማይቀይረው የተለየ ክህሎት ታድለሻል። ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ!

    • @resercherrespondant6638
      @resercherrespondant6638 Před 9 měsíci

      እንደ ሀገር መከራ አለብን ዘፈን ትተን በመንፈሳዊ ቅኔ በመዝሙር በመንፈሳዊ ተግባር እርስ በእርስ እንነጋገር

  • @abebechasfaw3486
    @abebechasfaw3486 Před rokem +1

    ድንቅ ብቃት ነው ያለሽ ፍቅር የኔ ምርጥ የልጅነቴን ትዝታ መለስሽው::እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ እንጠብቃለን ካንች❤❤

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Před rokem +18

    ፍቅርዬ ድምፅሽ እኮ በየ ሆስፒታሎች ቢሰማ በሽተኞች ይደናሉ
    ወላሳዬ የሚለውን የልጅነት ትዝታዬን ዝፈኝልኝ ገራሚ ዘፈን ነው🥰🥰

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Před rokem

    ሁሌም አድናቂስ ነኝ ፍቅራዲስ ከ #Skynet_Tube

  • @samriworku3514
    @samriworku3514 Před rokem +1

    ይሄ ዘፈን ለኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ድርስ በጣም እወደዋለሁ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም እንወድሻለን

  • @yefkrsew39
    @yefkrsew39 Před rokem

    ፍቅር ሁሌም እንደስምሽ ፍቅር ነሽ ከ20ሀመት በፊት በከፋኝ ጊዜ ይኤን ዘፈን ነበር የማዳምጠው ትዝታዬ ተቀሰቀሰ ሁሌም እወድሻለው

  • @henaalem7124
    @henaalem7124 Před rokem +3

    በጣም የምወደው ዘፈን ነበር ይበልጥ ደግሞ ወደድኩት!!!!!👌👌👌

  • @hananbk37
    @hananbk37 Před 11 měsíci +2

    Wow just wow. Cant stop listening. This is what we call real music, real voice, talented singer. Its Gold 👏🏽

  • @alem23able
    @alem23able Před rokem +20

    አቤት ስወድሺ ፍቅርየየየ😍
    አንች ብቻ ዝፈኝው ዘፈኑን👌
    ውድድድድ ማደርግሺ ምርጥ ድምጻዊ!

  • @miliyongetachew1719
    @miliyongetachew1719 Před rokem

    ፍቅርዬ የኔ ምርጥ ትችያለሽ እረጅም እድሜ

  • @mengistutube2512
    @mengistutube2512 Před rokem +1

    ውይይ ፍቅት እኔስ ምን ላድርግሽ ትዝታየን ቀሰቀስሽብኝ እንደ ዎይን እያደርም ምትጣፍጭ ሰው

  • @birhanubelaineh7543
    @birhanubelaineh7543 Před rokem

    ዋጥ ባደርግሽ የኛ ብርቅ!!!! የባንዱማ ኡፍፍፍ ኦርጅናሉን ቁጭ !ትንፋሻችሁ እጅ እግር ነፍሳችሁ ከፍ ይበል!!! እናመሰግናለን ! የመጨረሻዋ ሳክስም አዲስም ብትሆን ነፍስ ታቀልጣለች!!!

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 Před rokem +5

    የኔ አንደኛ አሁን ይሄን ዘመን የማይሽረው ብቃትና ትሎታ በምን ቃላት ነው ሊገለፅ የሚቻለው የሙዚቃው ልእልት እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ያድልሽ ሙዚቃ ሲነሳ ያለ ፍቅራዲስ የማይታሰብ ነው የመድረኩ ድምቀት የመድረክ ስራዋና ሲዲው ላይ ምንም ልዬነት የሌለበት ብቃት ትለያለሽ🙏🙏🙏🙏

  • @fayee6732
    @fayee6732 Před rokem +3

    ድምፅሽን ስሰማው ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል ። ብዙ እጠብቃለሁ

  • @hailemikayelebekele5184

    አንቺ ጀግና የሆንሽ ምን ቃላት ይገልፅሽላ ኑሪልን ፍቅር

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před rokem +26

    The beauty, the lyrics and the voice lasts forever. ሁሌም አዲስ!

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +7

    ድምፅ መርዋዋ መድረክ አያያዝ ከአንቺ ውጪ ወደውጪ የኔ ቆንጆ እንደ ጥዋት ፀሀይ ተወዳጅ እንደ ጨረቃ ድምቀትን የሰውን ፍቅር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጤና ኑሪልኝ ከነ መላው ቤተሰብሽ

  • @zewdulema1210
    @zewdulema1210 Před rokem

    ከዚህም በላይ የመስራት አቅም አለሽ ለኔ ድንቅ ስርቅርቅ የሚል ድምፅ ያለሽ ብቸኛዋ ድምፃዊት ነሽ:: ምርጥ የመድረክ አቅራረብ ያለሽ ልዩ ፍልቅልቅ እና ግርማ ሞገስ ያለሽ አርቲስት ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ግን ጠፍተሻል አሁን ጊዜው የክሊፕ ዘመን ላይ ነን እና ብዙ ስራዎችሽን በዚህ መልኩ ይዘሽልን ብቅ ትያለሽ ብዬ አስባለሁ ብዙ ትዝታዎቻችንን እያስታወሽን ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ::

  • @ashagirekassaye5997
    @ashagirekassaye5997 Před rokem +3

    ፍቅር ምንም ገራባ የሌለው ዘፈኖችሽን ስሰማቸው ስራ ይዤ እንኳን ቀጥ ነው የምለው ።ሌሎችንም እነደገና ስሪአቸው እባክሽ!

    • @solustions3611
      @solustions3611 Před 4 měsíci

      የ አረንጓዴ ተክል ወዳጅ comment🤪

  • @eyobmarkos5197
    @eyobmarkos5197 Před rokem

    የልጅነት ትውስታችን ዋው ፍቅር አዲስ

  • @selamawitankito9997
    @selamawitankito9997 Před rokem +4

    በዚህ ዜማ እኔም አሁንም "ዝም እላለሁ"❤❤❤🙏

  • @betselotaregay8182
    @betselotaregay8182 Před rokem

    Abet dmtes Abet wubet....fikirye yene konjo selamun hulu yabzalish....lijneten asataweskut ya degu zemen....❤❤❤

  • @tedahaile1409
    @tedahaile1409 Před rokem +1

    በጣም የሚገርም ብቃት ከረዠም ጊዜ በኋላ ያውም መድረክ ላይ ዋው

  • @eyosiyasmisikir
    @eyosiyasmisikir Před rokem +1

    ዝም እላለው ፍቅሯ ትለያለሽ ክፍ አይንካሽ!!

  • @fasilhenok1997
    @fasilhenok1997 Před rokem +2

    ይህንን ሙዚቃ በዚህ ድንቅ የአጨዋወት ብቃት፤ የድምጽ ጥራትና ውህደት አዘጋጅተው ላቀረቡልን ለፍቅርአዲስ፤ለባንዱ አባላት፤እና ሳውንድ ኢንጂነር ዳግማዊ አሊ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ እና ሌሎች የድሮ ስራዎችሽን ስርሊን!!!!!!!!
    We have to give a great thanks to Fikradis,the members of the band,and sound engineer Dagmawi Ali !!

  • @napimedia5551
    @napimedia5551 Před rokem +1

    My heart 💜 hulme 1gna neshi berchilgni 💪👉👑💍👑

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 Před rokem +1

    ፍቅርዬ የኔ ማር እዴት እደምወድሽ ትዝታዬን ነው ምትቀሰቅሽብኝ ለኔ ሁሌ አደኛ ነሽ ሚኒሶታ የመጣሽ ጊዜ ሳይሽ ክሬዚ ነው የሆንኩት 😘😘

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 Před rokem +2

    ፍቅር አዲስ በጣም ተወዳጅ ዘፈኖችሽ በአዲስ መልክ በመስራትሽ በጣም ተደስቻለሁ

  • @yusufkahalid5072
    @yusufkahalid5072 Před rokem +3

    የምንናፍቀው ዘመን ይህ ነበር አሁንማ በዚህ ዘመን መኖርም ያስጠላል

  • @eyobget4812
    @eyobget4812 Před rokem +8

    ምርጥ ፐርፎርማንስ ፍቅራዲስ ከአሪፍ የተዋጣለት ባንድ ጋር 👏👏👏

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +1

    ፍቅርዬ ስወድሽ ከልክ በላይ ያለማጋነን ባች ሙዚቃወች ብዙ ትዝታ አለብኝ በተለይ ስለናት የዘፈንሽው ምግዜም ስሰማው አልቅስ አለሁ ምክንያቱም የናቴን ውለታ ሳልከፍል እናቴን ሥላጣሁ

  • @tigestteklu6314
    @tigestteklu6314 Před rokem +1

    ፍቅርዬ የኔ እንቁ አይኑ የሚለውን ብትዘፍኚው እንዴት እደምወድሽ ኑሪልኝ

  • @betelhemwoubshet1983
    @betelhemwoubshet1983 Před rokem +6

    The one and only ፍቅርአዲስ 😍😍😍 ኑሪልን ❤

  • @masslyrics218
    @masslyrics218 Před rokem +1

    Dagmawi ali again😘

  • @2000mrjohn
    @2000mrjohn Před rokem

    አሪፍ ስራ ነው። የ1982 አልበምሽን እንደገና ብትሰሪው የበለጠ ያምር ነበር

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 Před rokem

    ወላንሳዬ እንደገና ቢሰራ እንዴት ደስ እንደሚል።

  • @hruhatvafrica9700
    @hruhatvafrica9700 Před rokem +6

    I'm surprised by the subtle voice that I heard as a 12-year-old child. Even today, when I listen to it at the age of 30, it soothes my soul. What a blessing your voice is. I feel lucky. We will always love you. fibkeraddis

  • @mahidersahilu5834
    @mahidersahilu5834 Před rokem

    Fikrye hulem yene adegna😍😍 zefenochesh hulu tizetawoche nachew ke lejenete eskahun deres she amet nurelegn fetari ke kifu yitebekush love uuu😍😍😍😍😍

  • @aynublen514
    @aynublen514 Před rokem +1

    ፍቅርዬ የኔ ሴት እንዴት እንደምወድሽ እኮ

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 Před rokem +1

    ምርጥ ስራ በአሪፍ አቀራረብ .... ብዙ ዘመን ወደኋላ የሚመልስ ልዩ ነሽ እናመስግናለን

  • @abushephream3322
    @abushephream3322 Před rokem +1

    አረ በጣም ሚገርም ባንድ ድምፅ ድጋሚ ሙዚቃ ሥላሥደመጣቹን እናመሠግናለን አሥር ሚሆን መልቀቅ አለብሽ

  • @genizemzem7910
    @genizemzem7910 Před rokem

    ምንም አልእልም ይህን ጣፋጭ የኔ አስተማሪ እስኪ ይማሩብሽ

  • @mamila295
    @mamila295 Před 7 měsíci

    ፍቅር አድስ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአለም ምርጥ ድምፅ ካላቸው አርቲስቶች መካከል አንቺ አንደኛ ነሺ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Před rokem

    ፍቅር እኮ ውስጤ ነሽ ❤❤❤

  • @user-mw4op3zr5v
    @user-mw4op3zr5v Před rokem +4

    ኦ በጣም አሪፍ ትዝታን ቀስቃሽ ስራ ነው፡፡ እንዲህ እንዲህ አይነት ስራ እየወጣ ወጣቱ የቀድሞ ስራዎችሽን ማወቅና የአንቺን ብቃት ማወቅ አለበት ሁል ጊዜ አፍሮ ቢት ተብሎ ጆሮ ከሚያዶነቅር የመሳሪያ ጋጋታና ከአይሆኑ ግጥምና ዜማ ደርድር ይጠብቀን በርቺልን፡፡

  • @bisratdaniel8916
    @bisratdaniel8916 Před rokem

    Nurilen, edimena tena yistesh... ye Hager balewileta.... nesh, Ethiopiya tamesginishalich, Fiker

  • @tsehayshiferaw4962
    @tsehayshiferaw4962 Před rokem

    እባክሽ ፍቅር በካሴት ያሉትን ዘፈኖችሽን እንደገና ብትሰሪልን

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703 Před rokem +33

    Fikerye You are a true legend your voice gives me goosebumps I grow up listening to your music so natural vocal Ethiopia 🇪🇹 will prevail!!

  • @russommehreteab3861
    @russommehreteab3861 Před rokem

    ፍቅር ኣዲስ ነቃኣ ጥበብ መቸም ከድሮ ጀምሮ ያንቺን ሙዚቃ በጣም ነው የምደው ድምጽሽን ደሞ ኣይቀየርም በጣም ነው የምወድሽ ኣድናቂሽም ነኝ ኤርትራዊ ነውደሞ እኔ
    እግዝኣብሄር ጤና ይስጥሽ ለዘላለም ኑሪልኝ ኩፉ ኣይንካሽ እህት ኣለም

  • @welloDK
    @welloDK Před rokem +9

    ከኢትዮጵያ ሴት ዘፋኞች በደረጃ አንደኛዋ ፍቅርአድስ ነቃጥበብ ናት !!!

    • @Minilik_the_2nd
      @Minilik_the_2nd Před rokem

      She have great voice but don't dear to put her on #1 rather reserve it to the legend aster awoke

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q Před rokem

      አስቴርም የሳ አድናቂ ናት

    • @bineluda7558
      @bineluda7558 Před rokem

      በትክክል👍👍👍👍👍👍👍

    • @romanabahiru1744
      @romanabahiru1744 Před rokem

      😁😁😁 Aster Awoke,Ejigayehu, you know this 2 names?I think you don't now nothing.

    • @welloDK
      @welloDK Před rokem

      @@romanabahiru1744 Haha....You also don't know noting about Fkiraddis ! The one which is best for me may not be best for you and vice versa. I knew both Aster and Jiji but for me the lie hundreds and thousands miles behind the iconic fkiraddis.

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 Před rokem

    ዘመንሽ ይድመቅ እህታለምየ

  • @lawyerzelalemteka
    @lawyerzelalemteka Před rokem +4

    ለብዙ ዘመናት የከረመ ድንቅ ብቃት !! ምርጥ !!

  • @emu4969
    @emu4969 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ አለባበስማ 1ኛ ማንም አይደርስብሽም የኔ ምርጥ!!

  • @zekarias_wolde
    @zekarias_wolde Před rokem

    የድምፅ 🥰ንግስት 🥰ነሽ👌✌👋...ሁሌም ይገርማል

  • @abnetdesalew1762
    @abnetdesalew1762 Před rokem

    የማያረጅ ድምጽ ፍቅር አዲስ ነቃ ጥብብብብብብብ

  • @maaziyerayaliji2441
    @maaziyerayaliji2441 Před rokem +2

    የኔ ትዝታ እኔም አለሁ ዝም ብየ ሁሉም ችየ 😥

  • @samueladamu7945
    @samueladamu7945 Před rokem +7

    How can I give a million likes for such a Magnificent performance! Bravo FA and the Band.

  • @adugnaabate507
    @adugnaabate507 Před rokem +2

    የድሮ ስራዎችሽ እንደአዲስ ስሪልን ፍቅር እባክሽ