Fikeraddis Nekatibeb - Zoma - New Ethiopian Music 2020 - Live Nigat Concert
Vložit
- čas přidán 2. 10. 2020
- New Ethiopian Music 2020 | Ethiopian Music 2020
Song : Zoma
Artist : Fikeraddis Nekatibebe
℗ © Copyright: Ethiopian Music. Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. - Hudba
የማይቀየር ድምፅ ያለሽ ምርጤነሽ
ሁሌም አዲስ ተሰምተው የማይጠገቡ ዘፈኖችሽን ደስ ይላሉ።
What a voice and confidence she is really a legend, Thumbs Up.
ስምሽ ፍቅር ስራሽ ፍቅር እንዴው ስወድሽ የኔ መረዋ😍❤
እውነት ነው ፍቅር ነሸ ጎበዟዋ ነፍጠኛ
ይህን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ከምስክ በላይ በጣም አዳምጬዋለሁ እሪትሙ ትንሽ እዚ ላይ ተበላሽቷል ድምጷግን እንዳለ ነው ፍቅር ናት እንደስሟ
I’ve been obsessed with this song since it came out, and she kills it each time singing it live. I fall In love, even more every time I hear the song!
Same here
instablaster...
Absolutely true, may God bless everybody for your observation; speechless I am 💚💚💛💛💘💘🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻flag Ethiopia I am born to die.
Social ~on 4
Fact
My favourite Ethiopian female singer, she has a legendary voice, moreover she possesses the techniques to utilize it.
Love from Sudanese fan.❤
የኔ ውድ
ድምፀ መረዋ
የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር።💓💓
የምን ቂጥ ኮረቻ
I don't understand language but i am listening every day this song. I love so much.
I really like this song ንቅሳት ጌጥ እንጂ መች መለያ ነበር 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
የምትገርም ሙዚቀኛ እኮ ነች የማይደበዝዝ ድምፅ።።ኑሪልን
she is a matchless singer, an extraordinarily gifted one. people may try to imitate her, but the way she gushes out the melodies of her songs, the vibration of her voice, her emotions that are generated from the bottom of her heart, the natural beauty she is endowed with is so special. She will remain one of matchless iconic singers of Ethiopia. Her husband is also an extraordinarily gifted melody and lyrics producer. God bless them...
''atirsagn . . . 1998 '' was my favorite song from her. 22 years later, i am still in love with Fiqir Addis
ተው እንጂ ትዝታ አትቀስቅስ እረ በመሸሻ ሞት ክፉ ነህ
me too
Me too. It's my to go 🎶; she's a legend.
ፍቅር የ በጣም እንወድሽለን አትጥፊብን በአድስ ስራ እንጠብቅሽአለን
W wwww beautiful
ፍቅር ሁሌም አንደኛ ነሽ ። የሚገርም ድምጽ የሚደንቅ የዘፈን ችሎታ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ።
የዚችሴት ድምፅ ጭራሽ መድረክላይ ስትዘፍን ይብሳል መረዋነቱ ድምፅዋ ሲያምር ፐ ፐ!!!
የሌለ ፍቅር የሚያስዝ ዘፈን
በጣም የኔድባ
በትክክል እናቴዋ።።።።።
የኔ ልእልት ስወድሽ❤❤❤❤
The beauty of east Africa salam to our brothers and sister in Ethiopia from mogadishu city somalia
መድረክ ላይ የድምጿ ውበት ይጨምርብኛል ! ፍቅርአዲስ ንግስቷ 🙏❤🙏
Wdshalrw
አንች የሀገሬ ንግስት ክፉ አይንካሽ
ተማሪ እያለሁ ቴንሽን ሲይዘኝ በዚህ ሙዚቃ ነበር ፈታ የምለው።
የማይቀየር ድምፅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
ዋዉ ከላይ የለበሽው 😍🥰🥰💕❤️
Fiqr I love you and your songs. You are the legend of music.
ብራቮ ፍቅርኣዲስ ንፍዕቲ ዘይ ቅየር ድምጺ 💕💕💕💕❤️❤️🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️
Hi kongit i am Ethiopian i fall in your love
Hi kongit i am Ethiopian i fall in your love
ወይዘሮ ፉቅር አዲስ ድምፅሽ ከዜማው ጋር እጅ ወደላይ ምርኮኛ ነኝ ያሰኛል ❤❤❤❤😍😍😍 በነገራችን ላይ ይህን ዳሌ በሀበሻ ቀሚስ ቢሆን በጣም ውበት ይሰጠው ነበር
ቀሚስ ትክክል
የሚስትህን ዳሌ ተመልከት 😂እዚ ምን አገባህ
@@abduendris2046እኮ😂😂😂😂
ምርጫዬ ነሽ ፍቅርዬ ልዩ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ውድድድድ
የኔ ቆነንጆ ሁሌም ፍቅር ሁሉሜ የልቤ ንግሰት ሺአመት ኑሪልኘ ከነመላ ቤተሰብሸ ሁሌ አንደኛ ውድድድድድድድድ እሰቲ እደኔ የሚወዳት በናታችሁ ላይክ አርጉኘ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
Fikre endet endemiwedish eshi !!!!!!!!!!!!❤️❤️❤️
U r a legend ❤
ደስ የሚል ድምፅሽ ዘፈኒሽ ማረከኝ ማሪዋ
በጣም ተገረምኩ እጅግ እጅግ የሰው ስሜት የሚኮረኩር ድምፅ አለት። እኔ 24ሰአታት በድምጣት አይሰለቸኝም
This is a real gift 😍👸 we need a new album feker 😊ASAP!
ወይ በቀን አትመጣ አትከሰት በአካል
ሌት የማያስተኛዉ ትዝታህ ይተካል😍
የኔ ልዩ ሁሌ አደኛ ነሽ አዲስ የኛ መመኪያ ነሽ ስወድሽ እውውውይይይ እሕሕሕሕ ቃል ያጥረኛል 💕💞💞💞💞💕💞💞💞💞❣️❣️❣️💋💋❣️❤️❤️❤️😘😘😘❤❤💕💕💞💞💞💞💃💃💃💃💃❤️💃
l would like to appreciate fiker adis neka tebibe ,specially her heartily song ,it is common at stage and her original lyric music .any ways thank you fiker adis
ንግስቷ ፍቅርዬ ቆንጆዎች ናቾው ሥራዎችሺ ሁሉ 👌👌
Wow it's magic voice,❤❤❤🙏😍💋
ልረሳህ እልና ልተውው እልና ያገርሸብኛል ፍቅር እንደገና 😢😢💔💔
እጅግ ደስ ትያለሽ እግዚአብሄር በስጠሽ የተፈጥሮ ድምፅ ዘና ብለናል
ግሩም ነው፡፡ ድምጽሽ ልብ ያሸፍታል፡፡ እውነትም ፍቅር
ጥሌ የመሰከረላት!
አስደናቂ ድምፅ!!
ጎንደሬ መሆን የበዛ መታደል ነው
ኡፍፍፍፍ ይህን ሙዚቃ ስወድልሽ ፍቅር
እኔም
Waw what a perfect voice and stage management. Yameral feqeraddis
Her power and confidence 😍👏👏🇪🇹
Fikir Adis ♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷
Amazing voice as always , band appreciated too
ፍቅር አዲስ ሁሌም ጎበዝ ድምፀ መረዋ ነሽ ይገርማል በ2013 እዚህ ጀርመን መጥተሽ ነገሮች ሳይሳኩ በመመለስሽ ሁላችንም አዘንን በወቅቱ በነበረው በሌባ እና ነፍሰ ገዳይ መሪዎቻችን የተነሳ ማለት ነው አንቺማ ሁሌም በውስጣችን ነግሰሽ ትኖሪያለሽ በዚህ አጋጣሚ ለባለቤትሽም ለ አቤ የከበረ አድናቆቴ ይድረሰው ካለሁበት ከባህር ማዶ 😭💚💛❤️
ምንም ጊዜ ላይ አንደኛ ነሽ እኮ😍😘😘😘
ፍቅር አድስ አንደኛ ለእኔ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ልዩ ሁሌም አዲስ
No words for your amazing stage performance just incredible😍😍😍😍
Yene fikirrrr l love you 😘💋💋💋💋💋💋
Fall in love this music...
Fail
Fall in love with this music!!
Outstanding, timeless DIVA!
አቤት ድምፅ፣ስወድሽ ፍቅር❤
ስወደው ሙዚቃእን ማር እድሜጤናሽን ይስሽ በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤
Anch fiker ye honsh artistachn. Sew edmew sechemir eyedekemw ena eyareje yimetal. Yanchis yelele nw..love you.....❤❤❤
ፍቅሪ ኣዲስ የኔ ቆንጆ ያንቺዘፍንና በጣም የምወደው የኣበበተካ ዘፍንብቻ ነው ማዳምጠው
My sweet ur the best always,love u and ur job hulemm andenga God bless you!!
Yana konjo sewoideshe fikerya emmm ❤❤❤❤💋💋💋💋💋
She killed it as always amazing job
This is my favorite songs 💖💖💖💖😍.love it dear.
ግድ የለሽም ጎንደር በቀሚስ በጣም ያምራል።
ከካይ ያለው ሙሉ ቢሆን እንዴት እደሚምር
Hirut ,, beta !!
Gonder be Qemes yamral !!
እሶም ጎደሬ ናት ሢቀጥል ዘፈኑም ለግዴር የተዘፈነ ነዉ
I love you from 🇪🇷
እንኳን ዘፍና ለቅሶዋም ያምራል
ፋቅራዲስ ምርጥ! አንደኛ👏👏👏
አለባበስሽ ሙሉውን አገር በሃል ቢሆን እንዲት ታምሬ ነበር ከዘፈንሽ ጋር
You are just amazing, መድረክ ለዬ ድምፅሽ የበለጠ ገዳይ ነዉ❤❤❤
I'm speechless She is amazing God is beautiful 😍💖
She will never get old
የኔ ቆንጆ ፍቅር😍👌👌👌
Fikr adis ede semeshe new demesteshe meleso yadesale.enji ayategeme ❤❤❤❤❤❤
Love you from Israel ❤️❤️
What a base line (Thanks Dagmawi)
Yn fkr sewdsh eko nefff amet nurilgn GONDER💖ETH
ፍቅር ፍቅራችን ውዷ እና እንቁዋ የሰፈራችን ፈርጥ አንች ትለያለሽ። በድምጸ መረዋነት ፍቅርን ጠርተን በእስክስታዋ ንግስት እንዬ ታከለ ሁለት የደንቢያ ፈርጦች የቆላድባ ልእልቶች እንወጃችኋለን ሺ አመት ኑሩልን።❤❤❤❤
እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን በጣም ነው እምወድሽ
Chirs ! ፍቅረ አድስ ብቻ ኑሪ : እኑር ምንም ማለት አይችልም በቃ ! አመሰግንሻለሁ : ❤❤❤
ጨዋታዋ ትግስቶ ሁለመናሽ የሜምረ ምረጥ ባለሞያ
Beautiful Love your voice ❤
ሽ አመት ኑሪ ማሚ ውድድድ ፍቅር ❤❤
Fiker adiss u r so. Amazing ammmmuuuaaa
ባለቤትሽ. እኮ መስክሯል መረዋ ነው ብሎሻል
Sad that I can only give you one Like per video!
If Eurovision was like this I'd definitely watch :)
nice song i love it . What a great performance !!
አቤት ድምፅ ❤
አቤት ድምፅ ፍቅርአዱስ ስወድሽ የእኔ ምርጥ!
I am so crazy about your music, Great job!!!
Kkkkk😅
I knew this was how you played this rhythm on the drums👊🏾💯...love it
This the very traditional of beats to this Azmari songs folk songs of Amhara music
ቅንብር ማያስፈልገው ድምፅ 👏👏👏👏
Fikir I admired you so much. LUCKY
tetamyamral. fikr. addis. ❤️❤️❤️
Live long.
Fiqir Addis, Nakatibeb.
ለማነው አሽክላው ለማነው ወጥመዱ
የወደቀ አታውቂም በገዛ ፍቃዱ
I love you Fikeraddis ♥♥♥♥
👍👏🏽👏🏽 I like the top she’s wearing tho
ፍቅር በጣም አድናቂሽ ነኝ ወድሻለው ❤️
Yene mar betam new yemwedeshi 😍😍