ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ 'በድንገት' | Fikeraddis Nekatibeb "Bedinget" Lyrics Video

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 05. 2024
  • ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ 'በድንገት' | Fikiraddis Nekatibeb Bedinget Lyrics Video !
    በፍቅር ፈገግታ
    ደምቃ አሸብርቃ በምታማልል ጨረቃ
    በድንገት
    ልቤ ያጣልህ ጉልበት
    የድንገት
    የቅፅበት የአፍታ ፍቅሬ
    ልባም ነህ
    የህይወት ፍሬ ፍቅሬ
    ስንተያይ ፈዘን ቀረን
    አልቻልንም አይን መስበር
    ሁሉም ነገር ጓዳ ሆነ
    ሲያልቅም ሆነ ሲጀመር
    ይሄ መውደድ በርትቶ
    ተው ስንለው ካልተረታ
    አበጀህ ፍቅሬ ሆዴ
    መያዝህ ጋሻ መከታ
    ላላላላላ
    አዋዋሉ ልቤ ልቤ
    ቢራቢሮ ነው አመሉ
    ይማረካል ይማረካል
    ለሳር ለቅጠሉ ሁሉ
    እስክናርፍ አንድ አበባ ላይ
    መፅናቱን እስከምንፀና
    በመላ ውደደኝ ፍቅሬ
    ሽፍንፍን ሁንልኝና
    ህይወት ውዴ ውድ ናት
    ምትክ የሌላት ሸክላ
    በስህተት እንዳንሰብራት
    ይኑረን ጥላ ከለላ
    ልናስቀረው ካልቻልን አሁን
    ያንን የቅፅበት ፍቅር
    ከመሆን አትርፈኸዋል
    የስጋት የፀፀት ክምር
    Please note that this channel is not monetized. Any ads you may see are placed by CZcams, and any revenue generated from these ads goes directly to the original content owners, not to us.
    We are committed to sharing content purely for educational, informational, or entertainment purposes without any financial gain. Our aim is to provide value to our audience without the influence of monetary incentives.
    If you are the original owner of any content used on this channel and would like your video to be removed, please contact us at on telegram @ela4ever, and we will promptly address your request.
    Thank you for your support and understanding!
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #ethiopianmusic #fikiraddisnekatibebl #bedinget #በድንገት#ፍቅርአዲስ #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #yileyal #Tizita #Yenehun #Asketiye #Fikrehoy #Sasbew #Mayaye Degemgem #Endatitelaw #Keftogn #Welini #Lijinet #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords #yileyal #Yene_Hun #Keftogn #Asketiye #Fikrehoy #Tizita #Sasbew #Mayaye #Degemgem#Endatitelaw #Welini #Lijinet
  • Hudba

Komentáře • 76

  • @musiqawi
    @musiqawi  Před měsícem +27

    ግጥም፦ ተሻገር ሽፈራው
    ሙዚቃ ቅንብር፦ቴዲ ማክ
    'በድንገት'
    በፍቅር ፈገግታ
    ደምቃ አሸብርቃ በምታማልል ጨረቃ
    በድንገት
    ልቤ ያጣልህ ጉልበት
    የድንገት
    የቅፅበት የአፍታ ፍቅሬ
    ልባም ነህ
    የህይወት ፍሬ ፍቅሬ
    ስንተያይ ፈዘን ቀረን
    አልቻልንም አይን መስበር
    ሁሉም ነገር ጓዳ ሆነ
    ሲያልቅም ሆነ ሲጀመር
    ይሄ መውደድ በርትቶ
    ተው ስንለው ካልተረታ
    አበጀህ ፍቅሬ ሆዴ
    መያዝህ ጋሻ መከታ
    ላላላላላ
    አዋዋሉ ልቤ ልቤ
    ቢራቢሮ ነው አመሉ
    ይማረካል ይማረካል
    ለሳር ለቅጠሉ ሁሉ
    እስክናርፍ አንድ አበባ ላይ
    መፅናቱን እስከምንፀና
    በመላ ውደደኝ ፍቅሬ
    ሽፍንፍን ሁንልኝና
    ህይወት ውዴ ውድ ናት
    ምትክ የሌላት ሸክላ
    በስህተት እንዳንሰብራት
    ይኑረን ጥላ ከለላ
    ልናስቀረው ካልቻልን አሁን
    ያንን የቅፅበት ፍቅር
    ከመሆን አትርፈኸዋል
    የስጋት የፀፀት ክምር

  • @moresh966
    @moresh966 Před 20 minutami

    በፍቅር ፈገግታ ….
    ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥሁት ፍቅር እረ ፍቅር ነሽ እረጅም እድሜና ጢና ለአንችና ለቤተሰቦችሽ ላላላላላላላላላለ ይመችሽ

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Před měsícem +14

    ፍቅር እስኪ በጣም የድሮ ዘፈኖችሽን በደንብ ያልተደመጡትን ይህኛው ትውልድም ያልሰማቸው እንደ አዲስ ስርልን🙏🏼

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb Před měsícem +5

    አይ ፍቅራዲስ በህዝብ ልብ ውስጥ ንግስ ብለሽ ይሄው አሁንም እንደዛው አለሽ በተለይ የአቤ ውድ በመሆንሽ ደግሞ እንዴት ንግስትነቱ እንደጨመረ ልንግርሽ አልችልም እረጅም እድሜ ጤና ለአንቺም ለአቤም ለመላው ቤተሰቦችሽም እንዲሁም እንቺን እያደነቀ ለዚህ ለበቃው የኢትዮጵያ ህዝብም ይስጥልን

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie2063 Před 29 dny +6

    አስቴር አወቀ እና ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ እንኳን ድምፃችሁን በዘመኔ አጣጣምኩት።

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat9727 Před 13 dny +1

    አንደኛ የምወድልህ ዘፈን እስክንጃጅ ሁሌም እንደአዲስ ነው የማዳምጠው በተረፈ ሁሉም ዘፈንህ ዋው ነው

  • @kgdima8518
    @kgdima8518 Před 16 dny +2

    I'm Oromo. She is my favorite. Although I am way younger than her but she is my crush❤❤❤❤❤❤😅❤

  • @yadesashigute
    @yadesashigute Před měsícem +3

    በቃ አንቺ ፍቅር ናሺ ኢኮ ራጅም እድሜ ኑረልኝ ቃል የላኝም ❤️❤️❤️❤️❤️100%+100% =ፍቅር ናሺ

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 Před měsícem +3

    እያደር የበለጠ የሚጣፍጥ ድምፅ ባለቤት ነሽ❤

  • @samggjudy7
    @samggjudy7 Před 5 dny

    አድናቂሽ ነኝ :: ይህ ዘፈንዋ አይመችም - የምለው የለኝም:: አሁን ስለ ስንት ዘፋኝ እንዲያ ማለት የሚቻለው ማን ነው ?! እንዲህ ... እንዲያ የሚለው - ገደል ይግባ ። አንቺ ጠንክረሽ ቀጥይልን ...

  • @mychannel89608
    @mychannel89608 Před 27 dny +1

    የድሮ ስሜታችን ቀሰቀስሽው ደሞ❤ወዳጅሽ ነኝ ከመቐለ😘

  • @user-ew7jt9sr7z
    @user-ew7jt9sr7z Před měsícem +7

    ያበደ ነው ከለንደን በትዝታ ወደ አገሬ ውብ ኢትዩጲያ ዘረኛ እና ተረኛ ይውደም ዘረኝነት ጥንብ ነው

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 Před měsícem

      እኔም ከዚሁ ከለንደን ነው ሰላም ነሽ እንተዋወቅ።

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 10 dny

    What a deal. Thank you so much Fikir!

  • @birhanuabdela5575
    @birhanuabdela5575 Před měsícem +1

    Big time love for one Ethiopia ❤️🇪🇹

  • @KaletsidkLiy-rj1qj
    @KaletsidkLiy-rj1qj Před 20 dny

    አሮጌው ስራሽም እንደስምሽ አዲስ ነው። በርችልን!

  • @helenshiferaw1966
    @helenshiferaw1966 Před 16 dny

    አሄሄሄ....ሆሆሆሆ .....ላላላላላ....ባባባባ ....ታታታታታ........በጣም በዛ

    • @TigistBelete-wx2wz
      @TigistBelete-wx2wz Před 5 dny

      የእርሳን ያክል ዝፈኝ ቅድሚያ መፃፍ ስለቻልሽ ብቻ አትኮምቺ

  • @TadesseTesfaye-zw7wq
    @TadesseTesfaye-zw7wq Před měsícem +1

    ድምፅሽ ሁሌ አዲስ በጣም ይገርመኛል

  • @WeldeTinsae531
    @WeldeTinsae531 Před 24 dny

    ፍቅርዬ ምንም ማለት አልችልም ሁሌም አንደኛ

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Před 21 dnem +1

    የሚገርም ሙዚቃ

  • @user-zh6ed7vx4q
    @user-zh6ed7vx4q Před 13 dny

    የኔ ማረ ሜድኬሸን እኮነሸ

  • @user-jb4hz2ft2s
    @user-jb4hz2ft2s Před 28 dny

    የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤ ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ

  • @betremussiegetinet
    @betremussiegetinet Před 12 dny +1

    ይሄ ትራክ የየትኛው አልበሟ አካል እንደሆነ የሚነግረኝ🙏

  • @EmebetKelkaye
    @EmebetKelkaye Před 11 dny

    Yejoro kuke❤🎉

  • @YfghGyji-ei9uf
    @YfghGyji-ei9uf Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤ወድድ. ነወየማረግሽ ህድሜ ይስጥሽ

  • @biruktawittesfamariam-vz4tr

    Wow, the best singer

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před měsícem +2

    ፍቅር ኬኮ❤❤❤❤❤❤

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 Před 29 dny +1

    Fkrya sewodshi❤❤❤❤❤

  • @teddybest02
    @teddybest02 Před 14 dny

    ያበደ ነው

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před měsícem +1

    ይመችሽ....... አቦ......።

  • @user-kj4fz5fc9s
    @user-kj4fz5fc9s Před 9 dny

    I love you fkr

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 Před měsícem +1

    ፍቅር አለምየዋየ የወንዜ ልጅ ታላቄ የማከብርሽ እህቴ ሰሌሙን ከነመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ያድርግልሽ ።ረጅም እድሜና ጤናም ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ጋር እንድትሰጥሽ ሎዛየ ትስጣቹህ ። ስለስራዎችሺስ አድጌባቸው የለ !!!! ምን ልልኑሬ ። ደሞ ምን እናታለሜ ? ብቻ ኣምጡልኝ ከጎንደር ያሙያሙ ሳብ በለው የሎሚነህ አረ ወዲያ ምኑን ልግለፀው ሀውልት ለሆነው ጉሮሮሽ ? ተክልየ እንትፍትፍ ብለው አደል የሰጡሽ? ሎዛየን ፍቅር ።

  • @aanianaani8179
    @aanianaani8179 Před měsícem

    Wooooow

  • @user-iz7ls8vh1b
    @user-iz7ls8vh1b Před 27 dny +1

    ለምን የድሬ ዘፈነችሽ በእሁኑ በኣዲስ ሕዝብ ኢትደግሚውም ምክንያቱም ተሰምቶ የማይጠገብ ስራዋችሽ ለኣዳሱ ትውልድ ማቅረብ ኣለብቭበተረፈ ጌታ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እስከነ ቤተሾቤችሽ

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 Před 27 dny +1

    Can you share us this collection album pls? I couldn't find it on youtube.

    • @musiqawi
      @musiqawi  Před 27 dny

      Sure stay tuned. we will be uploading all the tracks from the album.

  • @user-zs4xl4iw7n
    @user-zs4xl4iw7n Před měsícem

    እንደት እንደምወድሽኮ

  • @AseKes
    @AseKes Před měsícem +1

    Waw

  • @sarichomysong3351
    @sarichomysong3351 Před 14 dny

    This for you G

  • @EaAy-bx2qu
    @EaAy-bx2qu Před měsícem

    Bewnet Gena snsemashi. Enaten tastawshign aleshi ena 2mother neshi

  • @efoyAddis
    @efoyAddis Před měsícem +2

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ermiasalex9318
    @ermiasalex9318 Před 23 dny

    ለ H.I.V የተዘፈነ የቆየ ሙዚቃ ነው

  • @sentayehuabraham5199
    @sentayehuabraham5199 Před měsícem

    Wow

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bv3et6jb1n
    @user-bv3et6jb1n Před měsícem

    ❤❤

  • @tsinatsetegn627
    @tsinatsetegn627 Před 28 dny

    mezfenim mezenetim tichyalesh

  • @fithawokegetu309
    @fithawokegetu309 Před 21 dnem

    Cute

  • @EkramMohamed-ro2zw
    @EkramMohamed-ro2zw Před 14 dny

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 13 dny

    ለዶላር ነጋዴ የመደር ዱርየ የምትዘፍን ወራዳ አይደለችም ቀሪ እድሜዋን አጣጥማ እንዳትኖር ምቀኛኝነት ነው

  • @user-fy3xn8se2z
    @user-fy3xn8se2z Před měsícem

    💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Meleymeleyna2127
    @Meleymeleyna2127 Před 20 dny

    🥰🥰🥰

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před měsícem

    ከምር ትችያለሽ 👈

  • @selamawitlulu8967
    @selamawitlulu8967 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤😍🥰🥰🥰🤩🤩🤩😍😍😍😍

  • @hayatuSeid-v4w
    @hayatuSeid-v4w Před 6 hodinami

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 Před 21 dnem +14

    ይልቅ ፋኖን የሚያበረታታና ቀስቃሽ ዘፈን ማውጣት አይሻልምን ? አሁን ማለዘኛ ወቅት አይደለም !! ሁልሽም ተነሽና ስለ ወገን ማሰብ ይሻላችኋል !!! የአማራ ፋኖ ያሸንፋል !!!

  • @kidesthmichael588
    @kidesthmichael588 Před 8 dny

    ምንም ማድረግ ይቻላል አይመለሰ

  • @machjchdiy4915
    @machjchdiy4915 Před 27 dny

    የጴንጤ ዘፈን ነው የሚመስለው። ከአዳራሽ የተባረረ ሙዚቀኛ ነው እንዴ የሰራው😀😀

    • @musiqawi
      @musiqawi  Před 27 dny

      ይሄ ሙዚቃ ለHIV በጣም በተስፋፋበት ወቅት ግንዛቤ ለመስጠት የተሰራ ነው!

    • @misterelemma7141
      @misterelemma7141 Před 25 dny

      😂😂

    • @B34456
      @B34456 Před 15 dny

      ዱዝ

  • @YousfAhmed-ce2wd
    @YousfAhmed-ce2wd Před 16 dny

    እረ ነውር ፊሪ አንቺ ባልቴት እኔና አንቺ 1ኛ አቤታዊት ሰራዊት ሀረር ቅጥር ነን

  • @user-ud9cc1go9g
    @user-ud9cc1go9g Před 27 dny

    Wow

  • @AseKes
    @AseKes Před měsícem +1

    Waw