EOTC TV | ሢመተ ኤጲስቆጶሳት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 07. 2023
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvchannel
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    pCknRF0MtB...

Komentáře • 158

  • @zeinambaideen2236
    @zeinambaideen2236 Před rokem +24

    ጌታ ሆይ የሰውን ልብና ኩላሊ የምትመረምር አንተ የሆነውን የሚሆነውን ያልሆነውን የምታውቅ አምላክ ነህና ለቅድስት ቤተክርስቲያን የሚበጀውን ለመንጋው መልካሙን እረኛ አንተ ስጠን እመ አምላክ አትተይን ያለአንቺ ማን አለን❤❤❤

  • @littleethiobaby3985
    @littleethiobaby3985 Před rokem +25

    ኦርቶዶክሳውያን እያለቀስን እንፀልይ የሚመጣው ያስፈራል እናልቅስ በጥልቅ ሀዘን ለቅሶ ውስጥ ሆነን ለእግዚአብሔር እንንገረው ፍልስታ ማርያምን ለኦርቶዶክስ የምንፀልይበት ይሁን::

    • @jeffkelly4024
      @jeffkelly4024 Před rokem

      😭

    • @asdfasdf8659
      @asdfasdf8659 Před rokem

      Yes we being cowards have destroyed the church. And let the bishops and the gov destory our church a lot of punishment is coming

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před rokem +15

    የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን😢😢😢

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Před rokem +4

    የአብይ አህመድነ የሽመልስ አብድሰ ጳጳሳትን እኛ አንፈልግም
    እኛ ዘራችን ሰማያዊ እንጅ ምድራዊ አደለም 😢😢😢😢

  • @אשנאפי
    @אשנאפי Před rokem +10

    የኦሮሞና የትግራይ የሃይማኖት አባቶች ታሪክ ይቅር የማይለው አሳፋሪ ተግባር ፈፅመዋል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +7

    ልብሰ ተክህኖውን መልበስ ብቻ ሳይሆን ፍቅርና ስላሙን እግዚአብሔር ያላብስችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před rokem +14

    እባካቹ አባቶቻችን አባት ሁኑን እግዚአብሔር እንጂ ማንም አትፍሩ እኛም ልጆቻቹ ከጎናቹ ነን ሹሞታቹ በመንፈስ መቅደስ ይሁን መልካሙን ይግጠማቹ አሜን

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 Před rokem +11

    😭😭😭😭ምንም አልተዋጠልኝም 😭😭😭በጉልበት ነው ሁሉም ነገር የሆነዉ 😭😭ስንት ልጆች አስገደሉ 😭😭እናትና ያለ ልጅ ያለ ጠዋሪ አስቀርተዉ ዛሬ ግን ጳጳስ አደረጋቹ 😭😭😭😢የታሰሩትን ማነዉ ሄዶ ያየዉ አሁንም እስርቤት አይደል ያሉት 😭😢😢😢😢

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail Před rokem +6

    እግዚአብሔር ሆይ ልብና ኩላሊትን የምታውቅ አንተ ነህ ለበጎችህ መልካም እረኛን ስጥ😭😭💔😭💔💔💔😭💔😭💔😭

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem +8

    በዞህ በሃሰተኛ ሹመት ደማቸው የፈሰሰው ንጹሃን ነፍስ በመሰዊያው ስር ትጮሃለች አግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

    • @Zeyen427
      @Zeyen427 Před rokem

      እግዚአብሔር ይስጥህ የልቤ ነው የጻፈው 😢😢😢😢😢😢

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 Před rokem

      Texeyaqi ye fano qas😂

  • @tigsttesfalem7945
    @tigsttesfalem7945 Před rokem +3

    ወገኖቼ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሒሔር አለ የሚበጀንን ነገር የድንግል ማርያም ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጠን :የሁሉም ነገር መፍተሄዉ ጸሎት ነዉ በጸሎት እንበርታ:ልብና ኩላሊት የምመረምር አንድ እግዚአቢሄር ነዉ

  • @אשנאפי
    @אשנאפי Před rokem +9

    ሙዳዬ መጽዋት ለቤተ ክርስቲያን ሳይሆን ለተቸገሩ ሰዎች ብቻ መስጠት ነው

    • @abogida
      @abogida Před rokem

      Andand demo tru lemesrat sil mayakewn shtet yseral

    • @emebetmikru6036
      @emebetmikru6036 Před rokem

      ንጹሕ ካህናትም ከዚህ በኋላ ምን እንደሚደርስባቸው እናስብ ደግሞም ተባብረን ሰለራሳችን ማድረግ ያለብንን እናድርግ እንጂ ከቤተክርስቲያን እንዳንሸሽ

    • @emebetmikru6036
      @emebetmikru6036 Před rokem

      አቤት አባት ማትያስ አቤት አቤት አቤት ይህ ኦርቶዶክስ ነው

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem +2

    አቤቱ ይህ ታላቅ ቆብ አንዲህ ይትያትር መስርያ ሆኖ ከማየት በላይ ምን መራር ሃዘን ይኖራል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172

    አባ ክንፈ ገብርኤል( ብፁእ አቡነ ገሪማ) 2007 ዓም በሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ መምህር ሆኖ አስተምሮኛል። ብጹእ አባታችን በረከትዎ አይለየኝ። እንኳንም ለዚህ ትልቅ መዓርግ አበቃዎት።

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ከዚህ ክፉ ዘመን ሰውረን የአምላክ ኣገላጋዮች ናቸው ብለው ጥርያቸውን ተቀብለው መስውውዕትነት ስለከፈሉ ቅዱሳን አንጅ አነዚህ ከጌታ ይልቅ ሰውን ለማስደሰት ከሚሰሩ ይህን ድርጊታቸውን የተቃወሙትንም ለማሳመን የሽንገላ ቃላትን ምላስ የሚጠቀሙ የዘመኑን መቅረብ ጠቋሚ ከሆኑ በቤትህ አየኖሩ አስጸያፊ ነገር ኢፈጽሙ አባቶችን ከአንግዲህ አንዴት ነው አባ ብለን መጥራት የምንችለው

  • @arsesur598
    @arsesur598 Před rokem +2

    አለማፈራቸሁ እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጥ

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 Před rokem +1

    ብፁአ አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን🙏💚💛❤

  • @melkamalemayehu5365
    @melkamalemayehu5365 Před rokem +1

    አቤቱ ይቅር በለኝ የጎረምሳ መአት ጳጳሳት እ/ር እባክህ ምህረትህ በኛ ላይ ትሁን በጣም ያሳዝናል ምእመን የሚጠበቅብንን እናድርግ አስራት በኩራት በግፍ ለተፈናቀለ በግፍ ለሞተው ወገናችን እናድርግ ምክንያቱም አባቶቻችን ተው ሲባሉ አልሰሙንም

  • @ethopa
    @ethopa Před rokem +6

    ይህ ኦርቶዶክስን አይመለከትም።
    በስሙ የምነግዱ ስብስብ ነው ከላይ እስከታች ያላችሁ አስራት በኩራት ነው ደሞዛችሁ ያንደግሞ እናውቅበታለን

  • @yidenekuabegazecookingandm8621

    ይህን የዘር ሹመት ከሚታሳዩን የቤተክርስቲያንን ትንሣኤ አሳዩን
    ይህ ለእኛም ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ሹመት ስላልሆነ

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Před rokem +12

    አምላካችን ሆይ ያባቶችን ድካም የሰዎችን መንገላታት አይተክ ምንም ሀጥያተኖች ብንሆንም ስለናትክ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለክ እነዚ የተመረጡ አባቶች በመንፈስ ቅዱስክ ሙላቸው

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Před rokem +1

    እባከ የሁ ጌታ አባቶቻቺንእና እግራችንን ጠብቅልን በርከታቺሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Před rokem +1

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ መርጠህ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ ምን እከፍልህ አለሁ አቤቱ አመሰግንሃለሁ አባቶቻችንም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @tenayezerihun9894
    @tenayezerihun9894 Před rokem +1

    ስልጣን በሰው ህይወት ደም መፍሰስ አንተ አስበን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የንጹሀን ደም እየጮህች ነው ቤተክርስቲያንን አስባት ኢትዮጵያን መከራዋን አሳጥርላት እንደኛ በደልና ሀጺያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት!!!

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ጥሩዉን ዘመን ያምጣልን ይቅር በለን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před rokem +3

    ከቅኖና ውጪ የተደረገ ሹመት አልቀበል በዘር በፓለቲካ የመንግስትን ስምምነት የፈፀማችሁት እስቲ ለምንድን ነው ያሳዘነኝ ህዝብን እንደዛ እንዲገደል ካደረጋችሁ በኋላ ከስራው ተፈናቅሎ ስው እናንተ ለሳጣን ብሎ የተሾመ ጳጳስ እጅ ቡራኬ አልቀበልም ቤተክርስቲያኔን እንዲህ በዘር ስለከፋፈላችሁ አዝናለሁ በእውነት አዝናለሁ ፍርዱ ከሱ ነው እኛማ በሀጢያታችን ፋንታ ይህው እያየ ነው

  • @bealemsitayehu261
    @bealemsitayehu261 Před rokem +1

    የምድዋይ ምጽዋት ሹመት የይሁዳ ሹመኞች ሹመቱም ንብረቱም ያልፋል ጌታ ሆይ አቤቱ አሁን አድን አሁን አቅና

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před rokem

    አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ማረን ይቅር በለን አባቶቻችን ጠብቅል ካንተ የተላኩ ሆነው መጋውን ይጠብቁን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንል እመብርሃን አማምላክ አንቺ ጠብቅን አባቶቻችንም ለእውነት ለክርስቶስ ለቤተ ክርስቲያን የሚቆሚ አድርጊልን ድንግል ሆይ አደራሽን

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Před rokem

    የሆነ ደስ የማይል ነገር አለዉ። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @user-cx7ci5qw4h
    @user-cx7ci5qw4h Před rokem

    ኦፍፍፍ ግደታ ሹሙኝ ጳጳስ ማለትከናተ ከአባቶቻችን እንደተማርንው በዚህ አለም የሞተ በእግዚአብሔር ህይው የሆነ ገዘብ ስልጣን ሀብት የማይመኝ ነው በዚህ አለም የሞተ ምንም ነገር አያስፈልገውም እስከተጠራ ድረስ ራሱን ለእግዚአብሔር አሳልፎ የሰጠ ነው ስለቤሔር አያወራም ቤሔሩ ሰማያዊ ብርስቶስ ስለሆነ አይይ እኔ መቸም እግዚአብሔር ያልመረጠውን ጳጳስ አባቴ ብየ ቡራኬ አልቀበልም አልሳለምም።😢😢😢

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 Před rokem +5

    ትላንትና ደም ያፈሰሱት ዛሬ እንዴት ሹመት ይሰጣቸዋል::
    ለምን በግዴታ ሹመት ይሰጣል? ደማቸው ሰማይ ቤት ወደ እግዚአብሔር ይጮሃሉ። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢። ሌላው ክልል እንደዚህ ሹመት አይፈልግም? ነገ አንዱ ክልል ተነስቶ እኔም ኤጲስቆጶስ እንዲሾም እፈልጋለሁ ቢልስ። መልስ አላችሁ ለዛ ጥያቄዬ???? እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem +1

    እባካችሁ አባቶቻችን በጎቻችሁን ጠብቁ ይህዬ ከእግዚአብሔር አምላክ ይተሰጣችሁን አደራ ጠብቁ እናተ በእግዚአብሔር ፈት የሞታው መሆናችሁን አስቡና በፈራ እግዚአብሔር እኛን ኃጢአኞችን መለሱን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማርነ ይቅር በለን

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem +1

    በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን👏👏

  • @user-dh5ky2ir1i
    @user-dh5ky2ir1i Před rokem

    አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር አንተ ለመንጋው የሚራራ የሚገደውን የሚበጀንን እረኛ ስጠን

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 Před rokem +1

    አባቶቻችን ስናምናችሁ ጣላችሁን ስህተት መሆኑንም ማመናችሁ ለየዋኁ ምዕመን መልካም ይሆንለታል ግን ደንግጦ ከበረት እንዳይወጣ በቂ መግለጫ በየጊዜው ቢሰጥበት በማለት ሐሳቤን አቀርባለሁ አንድ ሰው የዘራው ይህን ሁሉ አፈራ ይህ ሁሉ ሲዘራሰ የት ይደርሳል

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 Před rokem

    ለቤተክርስቲያን ለሕዝበ ክርስቲያን ሰላምን ፍቅርን የሚሰብኩ አባቶችን ያድርግልን ቸር እረኛ ያድርግልን🤲🏾🤲🏾🤲🏾 እንዚ ረባሽ ሽማግሌዎች ሲወስድልን ቤተክርስቲያን የምታስከብሩ ያድርጋችሁ

  • @FevenWendesen-iw3pr
    @FevenWendesen-iw3pr Před rokem

    መንጋውን በታማኝነት ይመሩ ዘንድ እ/ ር ፀጋውን የብዛላቸው ለእ/ር መንፈስእንጂ ለስጋ ፈሽቃድ ስልጣኑን እነዳይጠቀሙ መንፈስ ቅዱሰ ያግዛቸው

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před rokem +3

    እኔ ግን ምንም አልተዋጠልኝም 😭😭ሻሸመኔ ያሁሉ ሰው የሞተው የተጨፈጨፈው ይችን አንዲት ሐይማኖት ለማስጠበቅ ነበር የሞተ ተጎዳ እናተ እማ ከእግዚአብሔር ይልቅ አብይ የሚባል ሳጥናኤል ፈርታችሁ ዘረኞችን ሾማችሁልን😭😭😭😭😭
    =>የያዕቆብ አምላአክ እባክህ ክንድህን ዘርጋ ቤትህን ያረከሱ ያዋረዱ ቅጣልን ዝምታህ እጅጉን አስፈራኝ😭😭😭

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb Před rokem

    አምላክ ሆይ የዘመናት ጌታ እኮ አንተ ነህ በጉልበት የተሾሙትንም እድሜ መንጠትና መንጠቅ አንተ ታውቅበት አለህ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem +3

    አነአቡና አብርሃም ኣቡና ናትናኤል ይህን ከምታደርጉ ወደአንዱ ገዳም ገብታችሁ የቀረ የህይወት ዘመናችሁን ከጌታ ጋር ብታሳልፉ ምን ያህል ታላቅ ተጋድሎ ትፈጽሙ ነበር ህዝቡም ይከተላችሁ ነበር በአውነት በአንባ ያልዕለትፈ

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před rokem

      Merte layi tekmto mefreji kelale nwe kensu mechmre egna ankme eski kechalchui abatochi le ethapia tslyui weyi zeme blyi. Hulume feraji hone

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 Před rokem +2

    Its very very sad the world in this state 😭 well i guess the consequences we all have to be apart of. 💔

  • @amahaselase1856
    @amahaselase1856 Před rokem +2

    በጠቅላዩ እና በአሳራጁ የተሾሙ የዘር ጳጳሳት

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይወቅ😢

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 Před rokem +1

    ስንት ደም አስፈሰሰው አስገድለዉ አሳስረዉ ቆብ ተጫነላቸዉ😂😂😂😂

  • @seblewongelbekele575
    @seblewongelbekele575 Před rokem +1

    May God help you my fathers, bless your heart and your soul orthodox forever and ever Aman🙏

  • @girmayukubekidane2705

    እግዚ አብሄር ዘበንኩም ይባርክ
    የሰላም ደስታ ፍስሐወሃሴት ዘበን እንዲሆን ስለ እኛ ሃጥያታሽን ጸልዩልኝ
    ዕድመን ጥዕናን የሃብኩም
    ጸጋኡ የብዝሐልኩም
    ፈጣሪ

  • @gulehworkwoldegebrieel4841

    የሕዝብ ደም በእጃቸውላይ እያለ ሹመት

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před rokem +2

    ለምን ነበር ምዕመናኑ የተገደሉት 😂😂😂

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem +1

    እርግጥ በቅተው ኑው?? ሳዊርስ ናቹው እሚታዩኝ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ፍቅርችሁን መከባበራችሁን ያብዛላችሁ!!!

    • @seblea920
      @seblea920 Před rokem

      መጀመሪያ የራሳችንን ጉድፍ እናዉጣ ማንፈራጅ አረገን ፈጣሪ እንደስራቸዉ ይስጣቸዉ

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Před rokem +3

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላከ ሆይ እንደ ድሮው የቅድሳን አባቶቻችን ቅባ መንፈሰ ቅድሰህን ሞልተህ በጎችህን እንዲሰበሰቡ አጽናቸው ቃል በገቡበት እንዲኖሩ ብርታት ሰጣቸው እመ አምላከ በአማላጀነትሸ አንድ እንዲያደርገን ለምኝልን አሜን።

  • @user-cd9pn6xo8r
    @user-cd9pn6xo8r Před rokem +1

    ሲመቶች ኬክ ቆራሾች እንኳን ደስ ያላቹ አቦ የምትገቡበት ሁሉ እግዚአብሔር ኮቴያችሁን ይስበርልን ገዳይ አንፈልግም

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem

      😂መርቆ መርገም በአንድ መስመር

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 Před rokem +4

    የንጹሐኑ ደም ወደሰማይ ይጮሃል

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem +3

    በስረኣተ ኦአሮሙማ ወይስ በስረኣተ ቤተክርስትያን

  • @user-nc8mi1xh8j
    @user-nc8mi1xh8j Před rokem

    Egziabher lib yestachu aschegariwoch

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 Před rokem

    Yaa Goftaa Galanii ulfii siifii haa Ta'uu

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před rokem +1

    ለራሳችሁ ተመልከቱት ማን እንዲያይላቸዉ ነዉ

  • @zekaryaskendu4949
    @zekaryaskendu4949 Před rokem +1

    በጣም ያሳዝናል እሊህ ሁሉ መነኮሳት ለሹመት ለስርቆት እንደሚተጉት እንደታዘዙት ለጸሎት ቢተጉ ሀገራችን ወደነበረችበት ክብሯ ትመለስ ነበር ከፈተናም ትድን ነበር ታዲያ ምን ይሆናል እነሱ ከዓም ናቸውና ዓለም አሸነፈቻቸው

  • @bereketdemeke-pk2pb
    @bereketdemeke-pk2pb Před rokem +1

    አባ ለመሾም ስንት ነው የከፈሉ 10000000 ነው

  • @haimanoteliyunesh1055
    @haimanoteliyunesh1055 Před rokem +2

    ከእንግዲህ መቼም አስራት በኩራት የሚሰጥ ኦርቶዶክሳዊ እርሱም የቤተክርስቲያናችንን ስርአት አፍራሽ እና ተባባሪ ነዉ!! ቤተክርስቲያን እንዳትዘጋ ሙዳይ ምፅዋት ብቻ እባካችሁ አስራታችሁን ለ ተቸገረ ስጡ ማንንም ....... ማደለቢያ አይሁን ብራችን ስንት የቆሎ ተማሪዎች እና የኔታዎች/ለቆሎ ተማሪ አስተማሪዎችአሉ እሚበሉት አትዉ እየተንክራተቱ መንደር ለመንደር በዉሻ የሚነከሱ ለነሱ መስጠት ያንንም በምታምኑት ሰዉ ወይም እራሳችሁ በግንባር በመሄድ መስጠት ነዉ እኔ በብሔር የተሾመ አባት አላዉቀዉም የለኝም እኛ ክዘር ነፃ ነን ስንዱዋ እመቤት ተዋህዶ እምነቴ ከአንቺ በፊት ያርገኝ ጥቅመኞች ሳያጠፉሽ በፍት እግዚአብሔር እባክህ ተነስ ስለ ምዕመኑ ስትል ሲኖዲዎሳችን የመንፈስ ቅዱስ ታዛዥ እንጂየአንድ መንግስት ታዛዥ አድለም እስኪ አባቶቻችን ንፁሀን ሀይማኖታችንንመልሱልን ሞት ትፈራላችሁ? ከሞታችሁ እኮ ቆይታችሗል ምክንያቱም መነኮሰ ሞተ ነዉ እዉነት መነኩሴዎች ከሆናችሁ:::;

  • @salamuapp3510
    @salamuapp3510 Před rokem

    Amena🙏

  • @Shumetiebelaye7515
    @Shumetiebelaye7515 Před rokem +2

    የትኞው መጽሐፍ ቅዱስ ነው በዘር በቋንቋ ጳጳሳትን ሹሙ ምረጡ የሚለው ይሄ የክልል ምክር ቤት አይደለምና አባቶች ፅናትን ለምእመናን እንዳለፈው ጊዜ ብታሳዮ ኦርቶዶክስ ከፖለቲካም በላይ ናት

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 Před rokem +1

    Uuuuuuuuufffffffff Tewaahidoo koo 😭😭😭😭😭

  • @gm3419
    @gm3419 Před rokem +1

    የብሄር ኮታ ጳጳስነትን ግን እንደምን አይታችሁት ይሆን?!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem +1

    ወይኔ በህይወቴ ሙሉ እንደዚህ ፕፕስን በፊት ለፊት አይቼም አላውቅም!!!

  • @aklileworkhabtu2136
    @aklileworkhabtu2136 Před rokem +2

    May God help your lifetime prayer to bring peace and prosperity to our planet.

  • @user-gs8mq9bt5e
    @user-gs8mq9bt5e Před rokem +1

    1,ብፁዕ አቡነ ገሪማ -
    የጌድኦ አማሮና ቡርጂ ኤጲስ ቆጶስ።
    2,ብፁዕ አቡነ ገብርኤል -
    የምዕራብ ሸዋ ኤጲስ ቆጶስ።
    3,ብፁዕ አቡነ ጢሞቲዎስ -
    የኮንታ ዳውሮ ኤጲስ ቆጶስ።
    4,ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ -
    የምስራቅ ወለጋ ኤጲስ ቆጶስ።
    5,ብፁዕ አቡነ በርተሎሜዎስ -
    የድሬደዋ ኤጲስ ቆጶስ።
    6,ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም -
    የቡኖ በደሌ ኤጲስ ቆጶስ።
    7,ብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ -
    የሆሮ ጉዱሩ ኤጲስ ቆጶስ።
    8,ብፁዕ አቡነ ዳንኤል -
    የምዕራብ ወለጋ ኤጲስ ቆጶስ።
    9,ብፁዕ አቡነ ኒቆዲሞስ -
    የምስራቅ ሐረርጌ ኤጲስ ቆጶስ።

  • @seblewongelbekele575
    @seblewongelbekele575 Před rokem

    Ethiopian orthodox forever Amen 🙏

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 Před rokem

    👍👍👍

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před rokem

    Sele hulume ngre egezbehre yimesegne egzabher kenate GA yihune

  • @mikiyasabossa7378
    @mikiyasabossa7378 Před rokem +8

    ከቅዱስ ስንዶስ ወደ ብሔርብረሰቦች ሲኖዶሰ😢😢😢 በጣም ያማል እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ለበጎ ያድርግልን

    • @aberabeyene4132
      @aberabeyene4132 Před rokem +1

      አንተን ማን ፈራጅ አደረገህ ??
      ይልቁኑ ፀልይ።

    • @Myen0912
      @Myen0912 Před rokem +1

      የአማራውን ድርሻ ወሰዱት አይደለ❓
      ያማል😭😭😭

    • @solomonadugna8115
      @solomonadugna8115 Před rokem +1

      ገና ነህ በመንፈስ ቅዱስ። ሁሉም ነገር በአንድ ቋንቋ? ቤተክርስቲያን አለም አቀፋዊት ናት ሲባል ምን ማለት ይሆን? ፭ቱ ኤርትራን ጨምሮ ፮ቱ ኦሪየንታል ቤተክርስቲያን በአንድ ቋንቋ ነው የሚያመልኩት?

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před rokem +1

    አሜን ፫ ብጹአን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @DenkinshDemena-sd5vq
    @DenkinshDemena-sd5vq Před rokem +1

    መጨረሻየችሁንያሳምርላችሁለአብይተላላኪጉቦኛመዳሀኒያለምአያድርጋችሁ

  • @ydenekalteshome-yd2hz
    @ydenekalteshome-yd2hz Před rokem +6

    በጣም ያሳፍራል በውነት የማቅለሸለሽ ስሜት ተሰማኝ እውነት የተቀረበት ውሸት የነገሰበት ገና መከራችን ይቀጥላል

    • @aberabeyene4132
      @aberabeyene4132 Před rokem +1

      አንተን ማን ፈራጅ አደረገህ ??
      ይልቁኑ ፀልይ።

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před rokem

      ክፉ መመኝት ጥሩ አይደለም ደግ እናስብ

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 Před rokem

      Oromo ye oromon qas masqel mesam Tegray ye tegre qes masqel mesam Amhara ye amhara was masqel mesam 😂gurage wezet

    • @solomonadugna8115
      @solomonadugna8115 Před rokem

      የሚያቅለሸልሽህ ክፉ መንፈስ የመኖሩ ምልክት ነው።

  • @אשנאפי
    @אשנאפי Před rokem +2

    ከሁለት ሺህ ዓመት በላይ የቆየ ሰርዓተ ቤተክርስቲያ ህግ ፈርሶል ሰለምቹቱና ለሆዱ ያደረ ጳጳስ ምን ያደርጋል❗❗❗

  • @jeffkelly4024
    @jeffkelly4024 Před rokem

    🙏♥️

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem +1

    ለነገሩ አባ ማትያሥስ በወያኔ አንጅ መች ቀኖናን መሰረት አድርገው የሾሙ ገና አሳችርው አንዳሉት ከሁለተኛው ጳጳስ ጀምሮ ተበላስትዋል ብለዋል

  • @zewdemebrahtu
    @zewdemebrahtu Před rokem

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻💐💐💐

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem +3

    በስረኣተ ብልጽግና የተሾሙ

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Před rokem +3

    ለብር እሩጫ አሁን እናተ እያስተማራችሁ ምእመን እያመጣችሁ ቆይቶነው እረዳ ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ መንፈስ ቅዱስ ሳይሆን አብይ ነው የሚመራው አለቀ ።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem

    ፀጉር ሙልጭ ተደርጎ ይላጭ አልነበረም ዱሮ????

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 Před rokem

    እንግዲህ ቅዱሳን አባቶች የ ሃውርያትን መንገድ አስተማሩ። በጫካ ለጫካ በገዛ ፈቃዳቸው ከሚጰጵሱ እንዲህ ህጉን ተከትሎ ስርአተ ቀኖናውንም ባይጠብቅም መሄዱ መፈጸሙ ጥሩ ነው። ቤተክርስትያን አስተምራ አስገዝታ የእሳት ቆብ ሰጠች። ያንን ቢያፈርሱና ወደዘረኝነታቸው ቢመለሱ እርሱ እግዚአብሔር ይቀስፋቸዋል። እየሱስ እንዲከተሉት የጠራቸው ሁሉ ጻድቃን አልነበሩም በይቅርታ የተመለሱ እንጅ። አባቶቻችን ህገ እግዚአብሔርን ስለተከላችሁና ጦርነትን ስላበረዳችሁ አመሰግናችዋለሁ። ለዚህ ቀን ከ50 በላይ ሕይወትን ብ።ክ።አታለች። የሰማእታቱን ነፍስ ይማርልን።

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 Před rokem

    ከዚህ በኋላ ጸሉተ ሃይማኖት ይጸለያል ወይስ ይዘላል እንተ ላዕለ ጉባዔ ዘሐዋርያት ወይሰ እንተ ላዕለ ኩሉ ምን ይባላል

  • @yohanismobile
    @yohanismobile Před rokem

    Wanti guddaan harka uummataat jira. Qeyee ofiitti waan ta'uu qabu kan murteessu, abbaa qeyeeti. Phaaphaasii sabni hin beekne, sabnis isa hin beekne, gonkuma fudhatama hin qabu. Kanaaf, eenyuyyuu komachuudhaa mannaa, hundi qeyee ofiitti abbaa haa ta'u. Abbaan qeyee isaa yoo kabachiise, wanti uummanni hin feene oddoo 'Xaqlaay Beetakinatiitti' hafuu danda'a.
    Jabaan Waaqa!

  • @teta8527
    @teta8527 Před rokem

    manen letageleglu yehon?

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem +5

    ንፁህ ኦሮም ሾማችሁልን? ግን ንፁህ ደም የክርስቶስ ብቻ ነው፡ ቤተክርስቲያናችንን የፖለቲከኞች መፈንጫ የጎጠኞች መጫወቻ አደረጋችኋት።

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 Před rokem +3

    አታደንቁሩን። እግዝአብሔር ዘረኞችን ምረጡልን አላለም።ይህ በእግዝአብሔር ፅዩፊ ምርጫ ነዉ። ለካስ በእሮምያ የቤተክርስቲያ መቃጠል የእነዝህ እጅ አለበት። የእሮሞ ቤተ መንግሥትም ቤተ ክህነትም ይፈፀማል። ዝም ብላችሁ የአብይን የንጉሳችሁን ስም ጥሩ። በእግዝአብሔር ስም አትነግዱ።

  • @DavidDavid-eo1lz
    @DavidDavid-eo1lz Před rokem

    የሃይማኖት መሪዎች ሳይሆኑ መሬት እንዴት ለም የኦሮሞን መሬት ለመስረቅ የተስባስቡ የአማራ ሳይንቲስቶች ይመስሉኛል

  • @genetkadida8682
    @genetkadida8682 Před rokem +1

    ይህ ሹመት ፖለቲካዊ ሹመት ነው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem

    ስለሁሉም እግዚአቤሔር ይመሰገን በረከታችሁ ይደርብን ምእመኑን የምጠብቁ ፈጣሪ ያድርጋችሁ😢😢😢

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před rokem

    ደጋግሜ ብለው የማይሰለቸኝ ፣በእጅጉ ያማል በ " ቋንቋ " ሰበብ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ተዋህዶን ከቀድሞው ሰበላው " ት ሕ ነ ግ " መንግስት በከፋ መልኩ በከፋ የ " ብልፅግና " መንግስት ( መናፍቃን ) መሪነት እየገዘገዟት ይገኛሉ።እንዴትስ በዘር የተተበተቡት ከተሾሙት በስመ " ጳጳስ " መስቀሉን መንሳት ይቻላል?????እንዴት አንድ አባት ለመስቀሉ ቀና ማለት ተሰናቸው???እንዴት ለፈጣሪ ቃል ራስን መስጠት ተሳነ፲???? ያማል፲!!!

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem +3

    በቃ ፓርላማና ቢተክህነት አንድ አይነት ሆኑ ማለት ነው በብሄር ተዋጾ መዋቀር ተጀመረ ነገ ደግሞ ትናንት ትግራይ ላይ የተመረጡትን ለመሾም አክሱም ይሄዳሉ ማለት ነው ይች ናት ሲኖዶስ 318ቱ አሃቲ ቅድስት ቤተክርስትያን ብለው ያስረከቡን ሃይማኖት

  • @elda554
    @elda554 Před rokem

    😢😢😢😢

  • @hadynalab9668
    @hadynalab9668 Před rokem

    ሰሙ እናተን የመሰለ እርጉማን የዘር ግንዳችሁ ይበጠስና አባት ብዬ እሔ የደም መስቀላችሁን ብሳለም ቀኜ ይክዳኝ አባት ከናንተ የለኝም አሳፋሪ ዘር አሰዳቢዎች ዘረኛ በጎጥህ ተሽሽገህ ቄስ ባይ ነጋዴዎች እንድታውቀው እኔም ብሆን ከሰሜን ነኝ ጎጥ ግን አይገድበኝም ትግሬ መሆን ሌላ። በዘር መነገድ ሌላ የእግዚአብሔር አገልጋይ ሰራ ኢሔ አይደለም የእግዚአብሔር ልጀ ጎጥ የለውም ውሽታሞች እንደ ንፋሰ በኖ እንደጠፋው መንግስታችሁ እናንተም በናችሁ የምትጠፉባት ግዜ እሩቅ አይሆንም እርጉሞች እግዚአብሔር ቤቱ ቁጭ ብለሽ እያንዳንድሽ የእጅሽን ታገኛታለሽ አይዞሽ እናንተ ብሎ አባቶች። የበላችሁበትን እጅ ነካሾች መረገም ነው እንጂ ኢሔ እድገት ከመሰለሽ አዳሜ የእጀሽን ከጎንሽ ታገኛታለሽ ምድረ እጀ ነካሽ ሁላ እባቦች። አይዞአችሁ መስሏችሁ ከሆነ ከጎንሸ ታገኛታለሸ እያንዳንድሽ ዘረ ቢሶች። ወድቃ የማትቀረው የደሙ የቃልኪዳኑ ሐይማኖታችን ትፋረዳችኋለች ጊዜው ደሞ ሩቅ አይደለም!!!

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Před rokem +1

    የብልጽግና ካድሬ ጳጳሳት ናቸው መቼም ቢሆን አስመራጮቹም ሆኑ ተመራጮቹ ተቀባይነት የላቸውም !

  • @user-cx7ci5qw4h
    @user-cx7ci5qw4h Před rokem +1

    የቤሔር ጳጳሳት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😢

    • @aberabeyene4132
      @aberabeyene4132 Před rokem

      ማን ፈራጅ አደረገን ??

    • @user-cx7ci5qw4h
      @user-cx7ci5qw4h Před rokem

      @@aberabeyene4132 ተቃወሞ እና ፍርድ ለይ።እኔ አርፈረድኩም ነገር ገን ከቅኖና ውጭ ስለሆነ እቃወማለሁ እተቻለሁ ምክኒያቱም ሀይማኖቴ ሲነካ ያመኛል

  • @user-cx7ci5qw4h
    @user-cx7ci5qw4h Před rokem +2

    ቅኖናችነን ጣሳችሁት ልባችነን አደማችሁት😢😢😢

  • @user-jb5rk5zv2g
    @user-jb5rk5zv2g Před rokem +3

    የመንግስት ካድሬዎች ስብስብ እና ሆድ አደሮችን ሰብስባችሁ ሾማችሁልን ለምን አብይና ሽመልስ አያደርጉላቸው አስኬማውን ይህ ሁሉ ግብግብ እና ስልጣን ፍለጋ ለገንዘብ ነውና ኦርቶዶክሳውያን በእግዚአብሔር እና በቤተክርስቲያን ስም የምትሰጡትን ለተራበ ለተጠማ ስጡት እሱ ነው ጽድቅ ይችን የመሰለች እውነተኛ እምነት አርመጥምጣችሁ እንድጠላት አደረጋችሁ ምድረ የካድሬ ስብስብ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @bealemsitayehu261
    @bealemsitayehu261 Před rokem +1

    አለም የዘር ሹመት ሰልችቶናል ዘር የማትመርጥ ጌታሆይ ቶሎ ና አንተ መልካም እረኛ ነክና የኬፋ የአኘሎስ አትበሉ የሚለያይ መንግስት አይፀናም ሃይማኖት ወይስ ፖለቲካ ሰለቸን ኡፍ ኡፍኡፍኡፍኡፍ እናንተን ላለማየት የት እንሂድ ልቦና ይስጣችሁ

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 Před rokem

    Wegenocheay keteri 14 jemereay aseke ahune yalekesekubete ayeneay litefa newu anekelefe atahu agezeabher libenena kulalitene yememeremeri amelake newu senawuke besehetete sawuke begedefete yeseranewune heteyate selegha demune yafesesewu selegha yetesekelewu selegha segawu yekoresewu yealeme beaza medehene aleme yekeri belene😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔