Menelik II - PART 1. ምኒልክ ፡ ክፍል ፩ ትረካ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 07. 2020
  • ምኒልክ ፡ ክፍል ፩ ትረካ ባጳውሎስ ኞኞ ተደርሶ በወንድወሰን ገሰሰ ተተርኩዋል፥፥ በአፄ ምኒልክ ህይወት ዙርያ የሚያጠነጥነው ድንቅ መፅሃፍ በተለይ በዚህ ቀውጢ ሰአት ያለውን የታሪክ ብዥታ ያጠራ ዘንድ በክፍል በክፍል በማቅረብ በቀላሉ በስልካችን ላይ ልናዳምጥና ልንረዳ እንችላለን ; እንደምትደሰቱበት እንተማመናለን። አስተያየት ካለዎት እንቀበላለን

Komentáře • 50

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Před 2 lety +51

    ታሪክ ማወቅ አንፈልግም ግን ስለ ዘረኛ የሚወራበት ቦታ እየተጋፈን እንዳምጣለን የታሪክ አተላ ማለት እኛ ነን የምር ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ እኔ ታሪክ መስማት ማወቅ ዉስጤ ነዉ በጣም

    • @user-qf5ei4rz2g
      @user-qf5ei4rz2g Před 2 lety +2

      እውነት ብለሻል እግዚአብሔርን እኔ እራሱ ታሪክ በጣም ነው የምወደው

    • @tselotshafi2339
      @tselotshafi2339 Před rokem +1

      Ymr minilik zarem Nigus nw Kalsh ewnetm ye tarik atela nesh

    • @user-wd5ol6ec8t
      @user-wd5ol6ec8t Před 11 měsíci +2

      አዎ ንጉስ ነው!!

    • @WifiCent
      @WifiCent Před 2 měsíci

      የአፄ ቴድሮስ ታሪክ​@@user-qf5ei4rz2g

  • @amenkugnbelayine7496
    @amenkugnbelayine7496 Před 9 měsíci +1

    በጣም የምፈልገው ታርክ ነበር አመሰግናለሁ ለላ እንደነ ላላቹ አድማጮች እዝ ታረክ ውስጥ ብዙ የምያኮራን የሚያስተምሩ እና አንድ የሚያደርገን ነገሮች የሞላበት ነውና በተቻለን መጠን መጥፎ የሆኑትን እንዳይ ደገሙ በማድረግ ጥሩ የሆነውን ይዘን እንቀጥል የምል እምነት አለኝ ምክንያቱም እነሱ ሳይማሩ እንደዝህ አይነት ትልቅ ታሪክ ከሰሩ እኛ ተምረናል ሰልጥነናል የምንል ሰዎች ሀገርን ማፍረስ የለብንም አባቶቻችንም ዋጋ የከፈሉት አንድ ለማድረግ እንጂ ለማፍረስ አደለምና

  • @mekdimekdi2347
    @mekdimekdi2347 Před rokem +5

    ትሩ አቀራረብ እናመሰግናለን ታሪክ ማወቅ ሟች አምላኪ አያስብልም ማንነታችንን አውቀን ኮርተን መቀመጥ ከሆነ የነሱ ታሪክ መስራት ጥቅም የለውም እነሱን ጀግናችን አድርገን እኛም ታሪክ እንስራ የታላላቆቹ ልጆች ነን 💪💪💪

    • @Ethiopi134
      @Ethiopi134 Před rokem +2

      አባት ቢሞት ልጅ በአባቱ መጠራቱን አያቆምም በላቸው

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 Před 2 lety +5

    እምዬ ሚኒልክ!
    ደግ ንጉሳችን!

  • @user-mi2nl4tw3n
    @user-mi2nl4tw3n Před 3 lety +10

    አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ይጠብቃት ኢትዮጵያን

  • @eskinderestifanos3230
    @eskinderestifanos3230 Před rokem +3

    Betam Enameseginalen !
    The Great of all the time! King Minilik! not only Ethiopians, but all Blacks people lived in this planet earth pride

  • @mulusew5121
    @mulusew5121 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mekdi1921
    @mekdi1921 Před rokem +4

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ👏👏

  • @genetlema862
    @genetlema862 Před 2 lety +3

    የሚገርም ታሪክ ነው እናመስግናለን

  • @hajrawane2544
    @hajrawane2544 Před rokem +3

    እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @mayakeya648
    @mayakeya648 Před 4 lety +7

    ማለፊያ ነው፡፡እናመሰግናለን፡፡

  • @user-wd5ol6ec8t
    @user-wd5ol6ec8t Před 11 měsíci +2

    ስፈልገው የነበረ ታሪክ 🥰🥰🥰

  • @fateseid4780
    @fateseid4780 Před 2 lety +3

    የሚገርም ታርክ እናመሰግናለን

  • @samueltilahun1428
    @samueltilahun1428 Před rokem +1

    Betam amsgenalehu ,emiye minilik lezihm nw emiye yetbalut ye ewnet yegbachewale 1 Ethiopian asrkbewnal mnm enkua eigna yetblashe ena yalhone tarik eyseman simachewn yalagbab benawesawm esachew gn Le wonbr sayihon Le Hager tewadkewal

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 3 lety +5

    አመሰግናልሁ ወንድዬ

  • @user-nt8dk5mt6q
    @user-nt8dk5mt6q Před 2 lety +2

    👍👍👍👍👍

  • @manenet2867
    @manenet2867 Před 4 lety +8

    በእውነቱ:ውብ:ነው! ይበል:ብለናል..!!

  • @zeedzeed627
    @zeedzeed627 Před 2 lety +2

    💗💗💗💗

  • @YostenaBelaye-jg9uy
    @YostenaBelaye-jg9uy Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @meklitabebe8662
    @meklitabebe8662 Před rokem +1

    👏🏿👏🏿👏🏿

  • @2aynalem
    @2aynalem Před rokem +1

    አንባቢው ድንቅ ነው ።አጃቢው ሙዚቃ ግን ዚበዛ አደንቋሪ ነው ።

  • @verahaile7521
    @verahaile7521 Před 2 lety +5

    በጣም ጥሩ እንባበብ አለዎት:: ታሪኩም ተስማምቶኛል ግን ሙዚቃው ትንሽ አልተስማማኝም:: ቢሆንዋሽንት እመርጥ ነበር:: በዛ ላይ ሙዚቃው በሩቁ ቢሆን ::

  • @ayelebashaw3496
    @ayelebashaw3496 Před 2 lety +2

    በጣም ጥሩ

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 Před 2 lety +5

    ታሪክ ከማወቄም ሌላ የእርስ በእርስ ግጭት ለካ ያኔ ነበር የጀመረን ብዬ ተገርሜያለው

    • @enenegni882
      @enenegni882 Před 2 lety

      የርስ በርስ ግጭት ቢኖርም ለኢትዮጵያ ሲባል ግን አንድ ናቸው ከትግራይ ክልል በስተቀር
      ትግራይዋይ ግን ጠላትን ጎዝጉዛ ነበር የሚቀበሉት

    • @aminaethio2971
      @aminaethio2971 Před 2 lety

      @@enenegni882 የተካኑት በባዳነት ነው ምን አለ ዘረቸው በጠፋ ወይ ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ አስተግፍረላህ

    • @enenegni882
      @enenegni882 Před 2 lety

      @@aminaethio2971 የክፋ ዘር እኮ አይጠፋም ውዴ እነሱ ጋ አያገናኘን እያሉ ዱአ ማድረግ ነው እንጂ

  • @behailumamo1021
    @behailumamo1021 Před rokem

    🇪🇹

  • @selametadessa9761
    @selametadessa9761 Před rokem +3

    ታርክን ማወቅ ግድ ይላል

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 Před 3 lety +4

    እስኪ ልጀምረው

  • @MohammedIbrahim-dk6ol
    @MohammedIbrahim-dk6ol Před 2 lety

    Warare

  • @PrinceinAddis
    @PrinceinAddis Před 9 dny

    ድምፅህ አሪፍ ነው ሙዚቃው ግን ይረብሻል፣ ቃናው ኢትዮጵያዊ አይደለም

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 Před 2 lety

    Habeshas 🦁Habeshas🦁

  • @tselotshafi2339
    @tselotshafi2339 Před rokem

    Ye tariku wanaw kumneger atsewochu mn yahl chekagn Ena aremene mehonachewn nw

  • @kuratlema
    @kuratlema Před rokem +2

    ይህን፡ድንቅ፡መሪ፡የሚታይ፡የሚጨበጥ፡የሰው፡ቅርጽ፡ፍቅር፡የሆነ፡ከወሬ፡ብዛት፡ይልቅ፡እውነት፡ብቻ፡እውነት፡ለማጥፋ፡መጋጋጥ፡ቅጥፈት፡አስገራሚ፡ድሪቶ፡አልበዘም!??

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Před 2 lety +1

    ክፍል ሁለት አጣሁት አልተጫነም እንዴ🙄🙄??

    • @wendwesen1
      @wendwesen1  Před 2 lety

      czcams.com/video/WbfFpRLyeKw/video.html

  • @user-kb3ft1tt5o
    @user-kb3ft1tt5o Před 8 měsíci

    1849

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik Před 2 lety

    The music is annoying

    • @husenmenza
      @husenmenza Před rokem

      min temirachu yehun weys alsemachum?yehun ayi ethiophia koshesha mechem ye zimb mesebsebia aydel