Minilik part 2. አጤ ምኒልክ ክፍል ሁለት ትረካ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 07. 2020
  • በዘመናችን ያለዕውቀት የሚደረጉ የታሪክ ክርክሮችን እና ብሽሽቆችን ለማስታገስ ይረዳ ዘንድ የታሪክ መፅሃፍትን ማገላበጡ በእጅጉ ይጠቅማልና ይህንን የደራሲ ጳውሎስ ኞኞ መጽሃፍ ሳነብ ብዙ ሰዎችን እኔን እንደጠቀመው ይጠቅማል ብዬ በትረካ መልክ አዘጋጀሁት። በብዙ ክፍሎች ጨርሼ ለማቅረብ እሞክራለሁ

Komentáře • 16

  • @meronfeleke8403
    @meronfeleke8403 Před rokem +5

    ትህትና እና ስነምግባር የተላበሱ እንደ ገዢ ሳይሆን አባት የሆኑ ንጉሥ 💚💛❤️ እምዬ ምኒልክ 👑

  • @mahderemar6470
    @mahderemar6470 Před rokem +7

    በጣም እናመሰግናለን !!! ከዚህ ትረካ እጅግ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ፣ በድጋሚ አመሠግናለሁ !!! ሌሎች መጽሐፍትን እንዲሁ ብትተርኩል የሚል ጥያቄ አቀርባለሁ !!!

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 3 lety +12

    እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ እምዬ ሚኒልክ የንተ ልጅ ስልሆንክ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 2 lety +3

    ይሄ ልጅ መፅሀፍ ቅዱስ የተረከው ነው በጣም ደስ ይላል ትረካው

  • @user-qz6gx3jq9g

    እናመሰግናለን ወንድምአለም ክበርልን❤❤❤❤

  • @birhanalemu608
    @birhanalemu608 Před rokem +2

    betam tiru now astemari now

  • @user-hg5qe1tk3l
    @user-hg5qe1tk3l Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን ወንድማለም

  • @user-mi2nl4tw3n
    @user-mi2nl4tw3n Před 3 lety +3

    አመሰግናለሁ

  • @user-qo2wl3sc7t

    እናመሰግናለን

  • @kesisserebeazezew7287

  • @manenet2867
    @manenet2867 Před 4 lety +6

    ውድ:ወንድሜ:ወንድወሰን{{ወንዴ}}..!

  • @kassaleykun7880

    ያው ቋሚ ገባሪዎቻችን ተዳዳሪዎች መሆናቸው ግልጽ ሊሆንላቸው እና ሊሆንልን ይገባል

  • @Ahmed-wr9xi
    @Ahmed-wr9xi Před rokem

    Galla tilalle Gadwal giba nafxanya qoshaasha

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 Před 3 lety +3

    አመሰግናለሁ