ታላቁ የህዳሴ ግድብ ዛሬ ላይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ታላቁ የህዳሴ ግድብ ዛሬ ላይ

Komentáře • 130

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 Před 3 lety +5

    ማሻአላህ አባይ ኬኛ አላህ በስላም ለህዝቡ የምደርስ ያድርግህ ተስፋችን ነክ ሳኡዲወች እንካን በአተሰበብ መድረሻ አሳጡን ግን አይናችን ህልውናችን ነክ ሰላምክ. ብዝት ይበልልን አተን በክፉያየ አይኑ ይፍሰስ

  • @redisirgaga5311
    @redisirgaga5311 Před 2 lety

    ኡስታዝ ጀማል ኢትዮጵያዊነትና አባይን ለአለም ያስተዋወቀ ኩሩና ሀገር ወዳድ ጀግና ሰው

  • @mikds-vt6yp
    @mikds-vt6yp Před rokem

    ይኸን የግድቡን ቦታ ባይኔ ወደውኑ ብሞት አይቆጨኝም ፈጣሪየሆይ ይዳየው እርዳኝ🙏🙏🙏

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +6

    ኢትዮጵያዊ ተስፋ አይቆርጥም ምንም ችግር ቢገጽመን ባአላህ ፍቃድ እናልፈዋለን የጀመርነው እናስጨርስዋለን እምዬ ሀገሬ ጨለማሽ ተገፎ ብርሀንሽ ይበራል 🎆☀🌍የአፍሪካ ኩራት ያለም ፈርጥ ትሆኛለሽ አይዞሽ ሀገሬ ምንም ባልጠቅምሽም አልተወውም እወድሻለው ማለቴ ሰላምሽ ይብዛ ዘላለም ኑሪ ሀገሬ💚💛❤!!!

    • @batirumulta6381
      @batirumulta6381 Před 4 lety

      አሙነኝ እናቴ ላቺነው ስደቴ' አላህ ሆይየሀገሬ የወገኔ ክፉን አታሰማ; አበ

  • @SamiraSamira-lf1hr
    @SamiraSamira-lf1hr Před 5 lety +4

    አልሀምዱሊላህ እኔም በጣም አሳስቦኝነበር ብዙህልም አለኝ አገራችን ተቀይራ ማየት ምኞቴነው አላህ ያሳካልን ጠንክሩ እንጠንክር እየተጋገዝን አንድ እንሁን እህት ወንድሞች

  • @aa-qd9ec
    @aa-qd9ec Před 3 lety

    አባይግድብ መጨርስአለበት ያረብ በሰላም ትለቅልን መኞቴነው

  • @user-cf8vy1ih4k
    @user-cf8vy1ih4k Před 3 lety

    ኢሸአላህ አብሸሩ የሀገሬህዝቦች ግብጾች አያሸንፈንምኢሸአላህ አላህኸኛጋነው

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Před 3 lety

    IT'S OUR DAM OUR LAND OUR MONEY AND THE WATER IS GIFT FROM GOD AND OUR LIFE.

  • @nobody7146
    @nobody7146 Před 3 lety

    እኔ ግብፃዊ ነኝ ሙስሊም ነኝ ውሃ ለሁሉ እንደሚሆን ላስረዳህ እወዳለሁ ግድቡ ኤሌክትሪክ እንዲያመነጭ አስቸኳይ ፍላጎትዎን እናደንቃለን ግን ብዙ እንጎዳለን በአባይ ውሃ ሙሉ በሙሉ ላይ እንገኛለን ፡፡ እዚህ ግብፅ ውስጥ የውሃ ድህነት እንዳይሰማን እና ጦርነትን እንደማንወደው የግድቡን ሐይቅ ለአስር ዓመታት እንዲሞሉ ለተወሰነ ጊዜ እንዲያቀርቡልን ብቻ ነው የምንፈልገው ነገር ግን ለዚያ ተዘጋጁ

  • @ከፈንኪስየለውም

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ከፍፍፍበይ ኢንሻአላህ የመደምቅመሞች ሊያልፍልነው

  • @redisirgaga5311
    @redisirgaga5311 Před 2 lety +1

    የኢትዮጵያ ድንቅ ሰው

  • @user-dy9xe9iq4e
    @user-dy9xe9iq4e Před 4 lety +2

    በርቱልን የኛ ጀግኖች ሀገር ስገባ ለማየት ጏጉቸ አለሁ

  • @meseretgetahun5183
    @meseretgetahun5183 Před 3 lety +1

    ደስ ሲል እንጨርሰዋለን

  • @ssaa-xc4sn
    @ssaa-xc4sn Před 3 lety

    የረብአባይንእምንጨረስያረግን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ci5wi5lc9g
    @user-ci5wi5lc9g Před 5 lety +3

    ትልቁ ጀግናዉ ስመኝ የጀመረዉን መጨረስ አለብን ስመኝን የበሉት ጂቦች እግዚአብሔር እቅልፍ ይሳችሁ

    • @loveYou-ru8oq
      @loveYou-ru8oq Před 5 lety

      አሜን

    • @loveYou-ru8oq
      @loveYou-ru8oq Před 5 lety

      መች ሰላም ያገኛሉ መሰለሽ ለጊዜው ሰላም የሆኑ ይመስላቸዋል ግን ከፈጣሪ ዘንድ ከባድ ቅጣት ይጠብቀዋል ነፍስን ያለምንያት ያጠፋ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 Před 4 lety

      😭😭😭አሜን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l Před 5 lety +25

    አለም አይሳለቅብንም እደጀመርነው እጨርስዋለን

  • @vipx5902
    @vipx5902 Před 2 lety

    ዋዋዋው።መሻአላ።ብያለሁ።ጦሩ።አብቅቶ።እምንጠቀም።ያድርገን

  • @loveYou-ru8oq
    @loveYou-ru8oq Před 5 lety +18

    አብዬ እኛ ወላሂ አንመጥንክም አሰቃየንክ ነፃነት ያለመደብን በዱላና በእስር በጥይት እየፈራ የኖረ ህዝብ አሁን ነፃነት ስታውጅ ሁሉም በአፉ መፃዳዳት ጀመረ ብቻ አላህዬን የምለምነው አንተን ከክፉ እንዲጠብቅልኝ ለሀጋራችን ደሞ የተመኘከው ያቀድከው ከግቡ እንድታደርስ ሀገራችንም በደስታ የምንኖርበት ቀን ቅርብ እንዲያደርገው የኛ ሰው በሞቀበት ጣዱኝ ነው ለማመስገነም እንደዛ ለመዝለፍም እንደዛ ስለዚህ ጠንክር የለውጠን ጥቅም የተረዳ ከጎንክ ይሆና ያልገባው ዝምታ አያስፈልግም በሚገባው መንገድ እንዲገባው ማድረግ ነው አለቀ።ሀገራችን አማን ሳላም ጥጋብ ደስታ ያድርግልን

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Před 2 lety

    አረ የሰው ያለህ የወገን ያለህ እባካችሁ ድረሱልን በሳኡዲ እስር ቤት ለምን ሰቃይ ወገኖቻችሁ

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 5 lety +2

    አለሃምዱሊላህ እንሻአላህ እንደጀመርነው እንጨርሰዋለን አባይ የሁላችንም ናት የአላህ ያግዘን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ከክፉዎች ሴራ ይጠብቅልን

  • @user-wy9jc9pv1n
    @user-wy9jc9pv1n Před 3 lety

    ማሺአላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @redisirgaga5311
    @redisirgaga5311 Před 2 lety

    እኛም ከጎንህ ነን ኢመንሻላህ አለህ ይጠብቅህ

  • @adreesahmed8574
    @adreesahmed8574 Před 4 lety

    Abaye yehulachenim tesfa nwo Ena. Enshaalah balah fekadi encherswalen.

  • @rozateka5865
    @rozateka5865 Před 4 lety

    ውይ መልካም ግድብ መድሀኔ አለም ይርዳችሁ ሰላም ያውርድለን አድነትን ፈጠሪ ይሰጠን

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +18

    የአባይ ግድብ መጨረስ አለበት

  • @sartg7872
    @sartg7872 Před rokem

    በርቱ

  • @user-cz8jr4sg8o
    @user-cz8jr4sg8o Před 4 lety

    ያስጀመረን ጊታ ያስጨርሰን የከፍታችንን ማማ ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገሬ ኢትዮጲያ ታፍረሽ ተከብረሽ ኑሪልን

  • @derejeboku7791
    @derejeboku7791 Před 5 lety +3

    እግዚያቢሄር ይረዳናል እኛም እንጨርሰዋለን!!!

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v Před 5 lety +2

    እንጂነር ስመኘው እየጠራህነው አባይ አባይ የበርሀው ጀግና ነፍስህንይማርው አይን ሳይ አንተነህ የምትታየኝ

  • @mulugeremew8084
    @mulugeremew8084 Před 5 lety +15

    አደጀመረን እጨረሰዋለን ግማሺን ሰረቶ መተዉማ ዉረደት ነዉ አለም እዳየሰቅብን በረተን እጨረሰዉ

  • @user-vx8vh1kx6j
    @user-vx8vh1kx6j Před 3 lety

    ማሻአላህ አላህ እዳስጀምረው ያስጨርሰዋል

  • @user-uy5yu1mt1t
    @user-uy5yu1mt1t Před 4 lety +1

    ማሻአለህ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌😢

  • @user-ft8bu7yc9q
    @user-ft8bu7yc9q Před 4 lety

    አላህ ግዜውን ያሣምረውና አረብ አገር ያለነውውም ላባይ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን አባይ ደማችነው ሂወታችንን እሠጣለን

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 Před 5 lety +10

    ምንም ይሁን ምን ይሄ ግድብ የሁላችን ተስፋ ነዉ ዘር ወለም ሳይለይ ሁላችንም እንሳተፋለን
    አሁንም ከእናተ ጎን ነን እንከፍላለን እንደጀመርነዉ እንጨርሳለን

    • @loveYou-ru8oq
      @loveYou-ru8oq Před 5 lety

      እስኪ እንጀዋር ኬኛ ብለው ካልመጡ

    • @diacell6601
      @diacell6601 Před 5 lety

      ክክክክክ

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 Před 5 lety +1

      @@loveYou-ru8oq @ኬኛ ማለት ችግር አያመጣም የሁላችንም ስለሆነ

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Před 3 lety

    Etopiyaya 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @mohamedmostafa4437
    @mohamedmostafa4437 Před 3 lety

    nise dam
    it will look nice also when it crach in ground with fighter's

  • @HhHh-xn9jy
    @HhHh-xn9jy Před 4 lety

    አብሽር

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 Před 5 lety +2

    ጀግና ቢሞትም ስሙ ይጠራል አይዟችሁ በርቱ

  • @user-dx6op1kt8l
    @user-dx6op1kt8l Před 5 lety

    ተመስገን ጌታዬ

  • @retareta8675
    @retareta8675 Před 5 lety +20

    ዛሬም ከጎናችሁ ነን እጨርሰዋለን አይዟችሁ

  • @32yearsago85
    @32yearsago85 Před 5 lety +4

    R.I.P Meles'ye☹❤ante neberk tilik hasab yeneberek.. You'll be remembered for Generations!!!

  • @zeynbea7131
    @zeynbea7131 Před 3 lety

    ማሸአላህበጣምደስይላል

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +31

    እንደ ጀመር እንጨርሰዋለን የህዝብ የአገር ጥቅም ነው

  • @user-ff6wk2hd6d
    @user-ff6wk2hd6d Před 3 lety

    ማሻ አላህ

  • @user-tt3bu1rp4n
    @user-tt3bu1rp4n Před 5 lety +4

    የአባይ ግድብ መጋተት የሁላችንም ጥያቄነበ. አልሀምዱሊላ እካንም ኸይር ሰማን

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 Před 5 lety +3

    Bertu Ethiopia 😘😘😍

    • @aselefechalemuphone8845
      @aselefechalemuphone8845 Před 4 lety

      BertuEthiopia❤❤❤💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞❤💪💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Před 3 lety

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-gx7ot1cu7p
    @user-gx7ot1cu7p Před 5 lety +7

    እያዳዱ አሻራዉን ያሳረፈበት መታወሱ በጣምደስይላል

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 Před 5 lety +3

    ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከመለስ በኃላ ተንሸራተተ የግብጽ መጫወቻ ሆነን ቀረን

  • @user-qy4ou9cu3m
    @user-qy4ou9cu3m Před 4 lety

    እደጀመርነው ከግብ እናደርሳለን ኢንሸአላህ አገራችንን አልምተን እኛም ከሰውቤት ስራ ወተን ባገራችን ዘና ብለን የምንኖር ያርገን አብያችን በርታልን ፈጣሪ ያግዘን በርቱቱቱቱቱልን

  • @elenifeyisa2696
    @elenifeyisa2696 Před 3 lety

    Meles zenawi

  • @abdusemanseman6374
    @abdusemanseman6374 Před 5 lety

    እደጀመረነው እጨርሰዋለን አብሽ ኢትዮጵያ ልጆች

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 3 lety

    እልልልልልልል ልኢትዬፕያ ለዘላለምትኑር

  • @hoi4943
    @hoi4943 Před 4 lety

    እጨርሠዋለን

  • @redisirgaga5311
    @redisirgaga5311 Před 2 lety

    እንጨጨጨጨጨርሰዋለለለለለለለለን

  • @user-nb1yj7hs8z
    @user-nb1yj7hs8z Před 4 lety

    ያረብ አገራችንን ከምቀኞች ይጠብቅልን

  • @solomontadele9166
    @solomontadele9166 Před 5 lety

    May God bless those who started it!!

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @FA7AL
    @FA7AL Před 4 lety

    🇪🇹 🇶🇦

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 Před 4 lety

    እንገዲባን ኢትዮጵያ ዲሀ ሀገር ነንን ስለዚህ አባይን ገዲበን ሀብታም እንሆናለን ካርብሀገር ከሰውቤት እየተጮቆነ መስራትን እናቆማል አብይ በርታ የኛ ጀግና

  • @tsegenetmedia6822
    @tsegenetmedia6822 Před 5 lety +9

    የታላቁ መለስ ራዕይ ነው እንጨርሰዋለን

  • @user-nv8wp1gd1t
    @user-nv8wp1gd1t Před 5 lety +2

    አላሃምዱሊላህ የሱዳን መዳሜ ተቋርጥዋል መገንባት አትችሉም ብላኝ ተስፋ አስቆርጣኝ ነበር

    • @fatumayusof1652
      @fatumayusof1652 Před 3 lety

      ጀን ያቋርጥሺበያት መዳምሺን ምቀኛነገርናት አላህ ማአአነ የሰው አልነካነም በራሳች መሪት አላህ በሰጠን ዝናብ ሊከለክሉን ይፈልጋሉ አይችሉም ሀይዋናት ቅጥ ይበሉ ኢሻአላህ እጨርሰው አለን

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 5 lety +4

    አብይ፣ከመጣጀምሮ፣ሰላባይ፣ሶወራ፣ሰምቸአላውቅም፣ለምን፣ትኩረት፣አይሰጠውም

  • @emebetewalamo4314
    @emebetewalamo4314 Před 5 lety

    እስይ እሰይ መጒተት ምንም አይደለም ከልቆመ ማለቁ አይቀሬ ነው እኔ ግን የቆመ መስሎኝ ፈርቼ ነበራ ጥሩ ነው

  • @user-gx7ot1cu7p
    @user-gx7ot1cu7p Před 5 lety +2

    በጣምደስብሎናል ሰመኘዉ በቀለ አልሞተም ብየ አልኩ መጨረሻዉን ይሳምርልን

  • @tigraytigraytigraytigeray3066

    egzabhar yrdan endatajmarma mahashe aben reyhen fetsmw ydarsale

  • @hayathayatmohamed871
    @hayathayatmohamed871 Před 5 lety

    wow masha Allah yameral

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast Před 5 lety +3

    እኔ ብሬን መልሱልኝ በቃ አልፈልግም😞 ምነው ጥንታዊ የፈረሰ ፕራሚድ መሰለ ደሞ🙄 ???
    ወይ ቶሎ ጨርሱና ግብፆችን እናሳርርበት!

  • @user-og4vc5qu7q
    @user-og4vc5qu7q Před 4 lety

    ኢኔም የወር ደመውዜን እልካለሁ እኔት ብቻ በርት ባባይ ድርድ የለም ግብፅም ጦር ካንሳቺ አላህን ይዘን ድምጥማጧን ነው የምናጠፈት እብጪር ወገኔ ግን መዘናግት የለብንም እስራው በተሠማሩት ና
    በፕሮጀክቱ ጥፈት እንደይደርስ ቅድመያ ጥንቃቄ በነቃ መልክ መካሂድ አለበት ኦጂነር ስመኛው በቀለንም ብንጥብቀው ኖሮ ዘሬን አናጠውም ነበር

  • @bismilahddd1491
    @bismilahddd1491 Před 4 lety +1

    የመለስ ማስታወሻ አባይ

  • @user-gx7ot1cu7p
    @user-gx7ot1cu7p Před 5 lety

    ዋዉ ደስይላል

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 Před 5 lety

    እማምላክ ትርዳን ይጨረሣል ብቻ ዘረኝነትን ሙጥጥ አርገን እናጥፋማ ሥንተባበር እንበረታለን

  • @yonasdawit3965
    @yonasdawit3965 Před 5 lety

    Do any one know,how to buy the renaissance dam ethiopia bond online !?

  • @yeshihargzerfa3236
    @yeshihargzerfa3236 Před 5 lety +3

    አይ አባይ አባይ መቼ ይሆን አልቆ ዬማዬው አብይማ ስለአባይ ወሬ ም ዬለም ብቻ ወደ አረብ መሮጥ

  • @yingesmihret5005
    @yingesmihret5005 Před 5 lety

    % awetate yeteganene new sera tesertal

  • @bluxmrux4771
    @bluxmrux4771 Před 5 lety +1

    wawwwwwwwww dese dese dese belonal ye Ethiopian korrrrrrrraaaaaaatttttt

  • @user-fv7cs4fq2q
    @user-fv7cs4fq2q Před 5 lety +2

    በሳዉዲ አረብያ የአባይ ሎተሪ ተብሎ 40srከፈለናል የት እንደገባ ማወቅ እንፈልጋለን ሌቦች

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun9972 Před 4 lety

    ግድብ ሰትሰሩ ኣሰቸጋሪ ይመሰልላል እግዚአብሔር ይጠብቃል ውዶች

  • @hoi4943
    @hoi4943 Před 4 lety

    በሳውአረቢያያለነውምየራሣችንንድርሻእንውጣለን

  • @user-oi8ch1zu3n
    @user-oi8ch1zu3n Před 5 lety +2

    ተሎ ተሎ በሉ ሳንሞት እድናየው አፍጥንውት

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 Před 4 lety

    Cogratulaton félicitations pour une vie meilleur

  • @MaMa-fe4ue
    @MaMa-fe4ue Před 4 lety

    አሳቡውገደለኝእደውመቸተሞልቶነውደስየሚለኝ

  • @destahaile4895
    @destahaile4895 Před 5 lety

    ለምን ድምፁ ጠፋ አባይ እያልኩ ብዙ ሳስብ ነበር እግዝአብሔር ይመስገን ለፍፃሜዉ ያብቃልን

  • @tedrosalem7218
    @tedrosalem7218 Před 5 lety

    ማለቅ ያላቓል ግን በመሬቴ ነው ብሎ ልዩ ጥቅም የሚል ኣውራ ዶሮ ብቻ ኣታሰማን

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 5 lety +1

    yemin Gideb new ? !!!!!!
    Gideb Gedel yegiba !! ahun Ethiopia Gedel satigeba
    Ethiopian lematref enirebareb !!
    ahun Gideb yemelut ,,be Hageretu lay yanjabebewin adega
    lemadbesbes new !!!!
    le Gideb Gize yelenim !!!!!

  • @almazwolde7089
    @almazwolde7089 Před 5 lety

    ጠላቶቻችን ይፈሩ እንደ ተጁመረ ያልቃል፡

  • @user-gl7qp8nt3j
    @user-gl7qp8nt3j Před 3 lety

    እናዋጣል እሽ

  • @misbahaman4280
    @misbahaman4280 Před 5 lety

    Yamen chares hezeb yadrgan

  • @ethiopia2602
    @ethiopia2602 Před 5 lety +1

    አስረዱኝ የህዳሴ ግድብ ለምን ጠቀመ ለምንስነው

  • @dhjjgdd9099
    @dhjjgdd9099 Před 3 lety

    በርቶ በክባባዴ መሳራ አስጥብቆ ክፍጣርጋ

  • @elsanegusu5606
    @elsanegusu5606 Před 5 lety

    Bemsratu des belgnem injener semgnw kemot behwala btam tesfa korch neber gen gedbu alko yesu sem ednor yerdal hulachenem lensatef yegbal

  • @barakajemal3309
    @barakajemal3309 Před 5 lety

    Abayi gidibe mache nw mialkw

  • @tamertesera8648
    @tamertesera8648 Před 4 lety

    የት ነው ገንዘብ ማውጣት የሚቻለው?

  • @user-ff6wk2hd6d
    @user-ff6wk2hd6d Před 3 lety

    ኑ ቤተሠብ እንሁን

  • @ghebremedhinzerai8053
    @ghebremedhinzerai8053 Před 4 lety

    የኢንጅነር ስመኘዉ በቀለ ግድያ ተጠያቂው ማን ነው ለምን ሚጢር ይሆናል ኣቢ ከግብጾስ ጋር የተፈጸመ ነውን ኢንጅነሩም ቢገደል ግድቡ ለመደፋነቅ ነውን? ? ለምን ደሮ እንደገድሉት ገዳዩ ተይዘዋል በፍርድም ቃሉ ሰጠተዋል ሳይባል የኣደባባይ ሚስጢር ይሆናል ኤረ ንቁ? ? ? እንዴ

  • @ahmedoumer6135
    @ahmedoumer6135 Před 5 lety

    ምን አለ ዝምምም ብትሉ መቸም አያልቅም ምክንያቱም ሀገራችን ሌባ ህዝብ ነዋ የሞላት ነገ ይህ ግድብ።ቢያልቅ ምን ይበላሉ። ሚስኪኑን ገበሬውን ግደሉት ይግህ ችግር የደረስው 1 ሰውኳን የተማረ ሰው። ስለሌላት ነገም ችግር ይፈጠራል ምክንያቱም የተማረ አካል ስለለን ችግሩን በወቅቱ አይታይባቸውማ

  • @danielthomas6583
    @danielthomas6583 Před 5 lety

    Thx to galoch ye Egypt ket lashoch it will never finished

  • @user-cu3on4um1s
    @user-cu3on4um1s Před 2 lety

    ቶቶለብላቹህህዝቡንአስደስተት

  • @sofyamohammed9410
    @sofyamohammed9410 Před 5 lety

    endtjmar encharsawaln egnam kagonachu nan

  • @yaareedisraelahmara6950

    Egypt from j war
    Ooromo
    Muslim
    Networks
    Stand up Christian

    • @siifanharmeekoo665
      @siifanharmeekoo665 Před 5 lety

      ክክክክ ተነስተን ወዴት እንህድ ??
      ቆርቆሮ

    • @yaareedisraelahmara6950
      @yaareedisraelahmara6950 Před 5 lety

      Siifan Harmee koo እትዮጵያዊት የአባ ጋዳ ልጅ j war be mencha seleshe yane tawareyalesh Christian lematefat new yetenesewu gebashi kalamenshi degemo Muslim oromo temelekechi kalegebash j - war-war bemencha seyasemetashi tayaleshi