ዘጋቢ ፊልም - ባህር ዳር በውበት ልክ Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 07. 2022
  • ዘጋቢ ፊልም - በውበት ልክ #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 192

  • @ethiopiatesfaye9534
    @ethiopiatesfaye9534 Před 2 lety +13

    ወርቅ አገር ለምለሚቱ ጎጃም ውቢቱ ባህርዳር።
    ከዓለም 10ኛ ከአፍሪካ 1ኛ ተብላ በዓለም ደረጃ መዳቢዎች የተሰየመች ምርጥ የሰው ልጆች መኖሪያ ከተማ!!! እመሪልን አንች የኢትዮጵያ የውበት ፈርጥ። እንወድድሻለን።

  • @mekonnenlimenh
    @mekonnenlimenh Před 2 lety +15

    ባህርዳርየ የኔ ውብ ከተማ

  • @hawi5630
    @hawi5630 Před 2 lety +13

    ከኢትዮጲያ ከተሞች በፅዳት እና በዉበት ቀዳሚዋ ከተማ ዉቢቷ ባህር ዳር ዋዉ

  • @mine33083
    @mine33083 Před 2 lety +18

    This is where I’m going to retire! God has blessed me with a wildly successful career here in the US and I want to contribute in building ERI AND Bahardar Even though I’m Eritrean Bahirdar is where my heart is.

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 2 lety +6

    ውቢቱ ባህርዳር ሁሌም የምጉበኝሸ ሰላማችሁ ይብዛልን።

  • @workyeskitchen8370
    @workyeskitchen8370 Před 2 lety +23

    ወላጆች ልጆቻቸውን ቁሻሻ በየቦታው መጣል እንደሌለባቸው ማሰሰተማር አለባቸዉ እንዲሁም በየትምህርት ቤት💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    ሀሐመሰ

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 Před 2 lety +11

    እባካችሁ ጣናን ዙሪያ አስውቧት መንገዶችን ሆቴሎችን መዝናኛ ወችን ብትሰሩ ጎብኝው በሀርዳርን አይለቅም ነበር ሰላም ላይም ጠንክራችሁ ስሩ ሀገር ሰላም ሲሆን ሁሉም ለመምጣት የጎመጃል በርቱ ፈጣሪ ሰላሙን ለሀገራችን ያድልልን።

  • @hmhm9241
    @hmhm9241 Před 2 lety +45

    የአማራ ህዝብ አባይን ከመነሻው እስከ ግድቡ በሆቴሎች ፣ መዝናኛ ቦታዎች ፣ የልጆች መዝናኛዎች ፣ ውብ የሆኑ መዋኛዎች ከዘመነዊ ጀልባዎች ፣ የብርቱኳን ፣ አፕል ፣ ሙዝ ፣መንጎ ፣ቴምር ለእይታ ውብ የሆኑ ፍራፍሬዎችን ክእና ውብ መንገዶችን ብትሰሩ ኢትዮጵያን ብቻ ስትሆን ለአለም ትጠቅማለችሁ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 2 lety +11

    ባህርዳር 💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @ambachewalamrew7101
    @ambachewalamrew7101 Před 2 lety +38

    If I ever decide to spend my retirement days in Ethiopia, without a doubt it will definitely be in Bahirdar!! I love Bahirdar!!

    • @getayalewe1009
      @getayalewe1009 Před 2 lety +3

      are you amhara? just to know.

    • @prideofegypt388
      @prideofegypt388 Před 2 lety +4

      @@getayalewe1009 no Ethiopian

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +2

      Ethiop ❤️🇪🇹🇪🇹❤️🙏🏼🙏🏼📚

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 Před 2 lety

      @@prideofegypt388 🤣🤣🤣🤣no Egypt 😁😁😁

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 Před 2 lety +1

      Me too the Beautiful city Bahirdar, Amhara Ethiopia 💯

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 Před 2 lety +10

    The Beautiful Amhara people , Bahir dare one of Amharas Beautiful cites , God Bless Amhara people , Ethiopia. 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fkr2212
    @fkr2212 Před 9 měsíci +3

    ውቢቷ ባህር ዳር ላያቸው ከምፈልጋቸው ከተምች አንዷ ናት ❤❤❤

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 Před 2 lety +7

    በጣም ደስ ይላል, ወንዶችም ሴቶችም አብረው ሲሰሩ.
    ትልቅ ስራ በርቱ!!!

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 Před 2 lety +4

    ባህዳር የበላሁት ማንጎ የትም አልበላሁም ሀገራችን ትባረክ የባህርዳር ውበት ደሰታን ይሰጣል ደስ የሚል ሀገር ነው እነደወጣቶችዋ ብዛት ብዙ ሊሰራባት ይገባል

    • @user-fd9gr1xd4l
      @user-fd9gr1xd4l Před 7 měsíci

      😅😅❤እውነትነው አቦካዶም 😅

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ፍቅር ለህዝባችን ያድልልን🙏🏿 በርቱ👏🏾👏🏾👏🏾

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 2 lety +9

    በርቱ.ጀገኖች

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 Před 2 lety +25

    When I went to Ethiopia 11 years ago, I've visited Bahrdar and stayed at Kuriftu hotel and Awassa at Haile Gebreslass hotel, it was beautiful and breath-taking experience especially Bahrdar with Tana but when I came back to Ethiopia last year couldn't visited either one of them due to the peace distraction which was very disappointed, most of the times couldn't leave Addis Abeba except visited Adama. Pls keep your cities peacefull for visitors, we really want to visit Bahrdar in our next visit. All my family and friends are planning to visit Ethiopia next year if Gorgera and Winche open if there's no distraction, also Arba- Minch is which really want to visit on my next trip. Ethiopia prevail and peace for the whole world 🌎

  • @adanemolla1365
    @adanemolla1365 Před 2 lety +10

    ETV thanks for this Documentary also who participate in this doc. I love it .I LOVE BAHIR DAR.

  • @amanuelakalu5590
    @amanuelakalu5590 Před 2 lety +6

    ወደ እትዮጵያን ስመለስ እግዚአብሔር ከፈቀደ በዝህ ከተማ ነው የምኖር

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před 2 lety +1

      ችግር የለም አብረን እንኑር ክክክ እኔም በጣም ነው ምወዳት አንድ ሳምንት ተቀምጨባት አቃለሁ

    • @amanuelakalu5590
      @amanuelakalu5590 Před 2 lety

      @@eyrusfeker4790
      ደስ ይለኛል እንግዲህ ፈጣሪ ይጠብቀን ስንመለስ እንገኛሌን በፊት ስለመለወቀት ከተማዋን አንቺ ስለአሌሽ ብዙም አያስቸግርም 🙄😀

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před 2 lety +1

      @@amanuelakalu5590 አዎ ችግር የለም አረ

  • @hiyawmekonen6037
    @hiyawmekonen6037 Před 2 lety +2

    የውበት ጥግ ነች ባህር ዳር
    ለመኖሪያም ለመዝናናት እምነትን ለማጠንከር .......

  • @MaikDesta
    @MaikDesta Před 2 lety +6

    I was in Bahirdar with my family last month and loved it. It is our Geneva!!!!

  • @Joseph_habesha
    @Joseph_habesha Před 2 lety +6

    Wow, beautiful city bahirdar 👏🏽👋🏼❗️

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 2 lety +11

    What a beautiful city! I went there for vacation with my wife just for 2 days and can you believe it we spent 7 days there. The most impressive thing was hotels. They are very clean and standard. Very clean. Food, people, nature, shopping centers (Merkato off course) I love everything about Bahirdar. I wish I could visit again

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 Před 2 lety +6

    ጎበዞች ስራስሩ ወሬ አይለውጥም

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 2 lety +6

    Connect Bahir Dar and Gondar with an express way.

  • @The-righteous-will-prevail

    ከአዲስ ፡ አበባ ፡ የሚበልጡ ፡ የሚያምር ፡ የአየር ፡ መንገድ ፡ ክፈቱ። ባለ ፡ ሀብቱ ፡ ያዎጣ ፡ እንደ ፡ ወርቅነህ፡ አላሙዲን ፡ አይነት ፡ አውጥተው ፡ ይገንቡ።

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 Před 2 lety +6

    Great documentary EBC!!! Impressive projects and amazing enthusiasm from the people of baherdar excellent!!! Beautiful city ❤❤❤

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 Před 2 lety +7

    Good job! በርቱ!!

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Před 2 lety +15

    ከተጋችሁ ፡ ከአዲስ ፡ አበባ ፡ ማስበለጥ ፡ ትችላላችሁ ፡ በፌቅ ፡ በገንዘብ ፡ ገቢ ፡ በቀረጥ ፡ ውብ ፡ ውብ ፡ ፎቆች ፡ እና ፡ ከአዲስ ፡ አበባ ፡ የሚበልጡ ፡ ቆጆ ፡ መኖሪያ ፡ ቤቶች ፡ ገንቡ ፡ ለባለሀብቱ ፡ ስጡም ፡ ግልብጥ ፡ ብሎ ፡ ሀብታም ፡ የሚመጣው ፡

    • @abualu8425
      @abualu8425 Před rokem

      አዲስ አበባ በስፋት ነዉ እንጂ በተፈጥሮ ፅዳት ማንም አይስተካከላትም

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před 2 lety +4

    Waww beautiful it looks like Asmera Eritra I Love it I will visit I only know Addisabeba as I grow up in Addisabeba keep it up the good job thanks for sharing 👍👍👍❤️❤️

  • @user-dk6bq7px2i
    @user-dk6bq7px2i Před 6 měsíci +1

    ባህርዳር አገረ ናፈቀሺ ኞን❤❤❤

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety +4

    ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹

  • @girmawoldeamanuel9184
    @girmawoldeamanuel9184 Před 2 lety +7

    Great city ..!!!!

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před 2 lety +6

    Beautiful city! Yes, all Amara people have to focus on developing more green land, city plan, education and technology. Not only on Politics! Most Amara people are educated so use the knowledge to change every Amara Cities and the rest society! TPLFs don’t want to see every Amara to grow b/c that was their target for their last 50 years! So the regions individuals have to work or have responsibilities to create a secure/safety system for the next Ethiopian generations. We Ethiopians we have a beautiful country if we all focus on unity and work together for a better changes.🙏💚💛❤️

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 Před 2 lety +4

    ሀገርማ ሰቶን ነበር ግን እኛ ፈጣሪንም ሀገርንም ምናምፅ ክፉ ህዝቦች ሆንን እንጂ

  • @soltray8427
    @soltray8427 Před 2 lety +2

    Wonderful job. ! I can’t wait to come and see this city .

  • @agareth1659
    @agareth1659 Před 2 lety +6

    ዉቢቷ ባህር ዳር ጎጃም ምድረ ገነት💚💛❤❤❤

  • @solsoadmasu9197
    @solsoadmasu9197 Před 2 lety +10

    ዳርቻዎቹ እኮ በትልቅ አለማቀፍ ዲዛይነሮች በጥናት ቢሰራ ከተፍጥሮው ውበት ጋር ዘመናዊ ቢደረግ በሀገር ውስጥ ቱሪስት ብቻ ሀብታም የምትሆን ከተማ ትሆን ነበር።ኬንያ ሊዝናና የሚሄደውን እንኳን ማስቀረት ገቢው ታላቅ ነው

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 Před 2 lety +5

    ውቧ የአማራ መዲና

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy Před 8 měsíci

    ውይ ባሀረ ዳረ ስታምረ ማሻአላህ አደቀን ሄጀ እደማያት ተስፈ አደረጋለሁ ❤❤❤

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 7 měsíci

    የኔ ቤት ከባህሩ አጠገብ ሆነብኝ እንጂ ጥሩነበር አዲሱ ሀገሬ መኖሪያየ ለካ ታምራለች❤❤❤❤

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 Před 2 lety +4

    This city is blessed with so many things. The people of Bahrdar are taking care of God-given natural beauty. The trees have been taken care of.

  • @MsScarygoat
    @MsScarygoat Před 2 lety +4

    Keep up the good work,
    They should do something about the view, you can't see the lake because of the trees.
    Viewing the lake will change the city big time.

  • @Amudajkon
    @Amudajkon Před 2 lety +17

    No entiendo el idioma amárico, pero por las imágenes entiendo que se trata de un proyecto para las mejoras de la infraestructura en la ciudad de Bahir Dar. Deseo de todo corazón que puedan realizarlo totalmente. Saludos desde Barinas, VENEZUELA 🇻🇪🇻🇪🇻🇪

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +3

      Ethio. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @Amudajkon
      @Amudajkon Před 2 lety +2

      @hana y sara Gracias por responder!

    • @1hagerachin
      @1hagerachin Před 2 lety +1

      Gracias, bahir dar es una ciudad magnifica

    • @Amudajkon
      @Amudajkon Před 2 lety +1

      @@1hagerachin Gracias a usted.

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 Před 2 lety

    ሥልጣኔ ማለት ተፈጥሮን መንከባከብ ማለት ነው! ክብር ቅድስት ሐገራችንን ዳር ድንበሯን በደማቸው አጽንተው ላቆዩልን አሁንም ባሉበት ዘርፍ እንደነዚህ ድንቅ ግለሰቦች ወርቅ ጊዜያቸውን ውጤታማ ተግባር ላይ ለሚያውሉ ሁሉ ኢትዮጵያውያን ይሁንልን።ባህር ዳር የሁሌም ህልሜ አንች ነሽ።

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +2

    በርቱ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 Před 2 lety

    ውብና ማራኪ ባህር ዳር!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před 2 lety +2

    ከተማዋን ለማስዋብ የሚደረገው ጥረት የሚደነቅ ነው ሆኖም የትራፊክ ፍሰቱ እንዲታረም Lane እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ መረሳት የለበትም አበባ የተተከለበትን ቀለም ቦታ በቀለም ማሸብረቅ ብክነት ካልሆነ ምንም ጥቅም የለውም በተረፈ በርቱ።ባህር ዳር ከየትኛውም የአኢትዪዽያ ከተሞች የሚበልጥ ትልቅ የቱሪስት አቅም አላት ግን ለማሳመር ኘሮፌሽናል ዲዛይነሮች የሚያስፈልጉ ይመስለኛል።

  • @tensygeta2983
    @tensygeta2983 Před rokem +3

    ለምን ነው የጤሥ አባይ መንገድ አሥባልት አይሆንም

  • @marselad9953
    @marselad9953 Před 2 lety +3

    Baher Dar is the beauty of Ethiopia

  • @meron7439
    @meron7439 Před rokem +1

    የባህርዳር ከንቲባ ዶክተር ድረስ በርታ ባህርዳርን ኒዮርክ አርጋት 👈👈👈

  • @tootaskitchen7158
    @tootaskitchen7158 Před 2 lety +1

    እዴት ያምራል ዘገባው በእንግሊዘኛም ብታረጉት በጣም አሪፍነው እዲሁም በተለያየ ቋንቋ👍👍👍👍

  • @Lemishe
    @Lemishe Před 2 lety +8

    የአማራ ህዝብ ዘላለማዊ ጥላት የትግሬ ዘርና የራሱ ባንዳው አማራ ነው

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 Před rokem +1

    👏🏿👏🏿👏🏿💪🏽💪🏽💪🏽love the presentation and happy to learn that the residents of Bahir Dar are happy. Love ❤️ peace ☮️ and happiness to all. God willing, I will join you soon 🙏🙏🙏UNiTY my brothers and sisters We can do it‼️

  • @habibatube3955
    @habibatube3955 Před 2 lety +2

    በሀርዳር ❤️🌷🌷

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Před 2 lety +2

    KEEP YOUR CLEAN, GREEN AND NICE ATHMOSPHERE LEGACY, MY BEAUTIFUL ANCESTORY COUNTY BAHIR DAR// AMHARA TOWN

  • @BLUE-kj7hy
    @BLUE-kj7hy Před 2 lety +1

    Beautiful city keep going ...

  • @hmhm9241
    @hmhm9241 Před 2 lety +5

    እስትራትጅግ ቦታ እንደ መሆን መጠን 30℅ እንኳን አለደገችም የሰዝናል የአማራ ዲያስፖራ ለምን የአባይ ደርቻ እንደማያላማ ነው የሚገርመኝ አማራ አይደለሁም ግን ሁሌ የአባይ ደርቻ አይለማም የሚል ሀሰብ ይሰመኛል

    • @user-uv5rk1vb5i
      @user-uv5rk1vb5i Před 2 lety +6

      የአማራ ዲያስፖራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ይጩህ

    • @debreworkabebe1170
      @debreworkabebe1170 Před 2 lety

      I don't think you need to be Amhara to invest in Bahrdar. Just be ETHIOPIAN!

    • @ab6488
      @ab6488 Před rokem

      አባይ እኮ ብሄር የለውም ወዳጀ የአማራ ምናምን አትበል አባይን የፈጠረዉ እግዚአብሔር ነው

  • @The-righteous-will-prevail

    ባሕር ፡ ዳር ፡ ከአዲስ ፡ አበባ ፡ ትበልጣለች።

  • @adenalebachew2150
    @adenalebachew2150 Před 2 lety +1

    ውቢቶዋ ስወዳት ባህርዳርየን

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 Před 2 lety +2

    My beautiful City 💚

  • @user-xh2zi3mc8j
    @user-xh2zi3mc8j Před rokem

    ውቢቱን በሐረዳረን ጠብቋት ከአዲስ አበባ አስበለጧት አሳምሯት ወገኖቸ የቱሬስቱች ሁሉ መዳረሻ ናት እና አገራችን ኩራታች ዞሮ መግቢአቸን ናተና ኮራሁ ባችሁ ❤❤❤❤

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 Před rokem

    በርቱልን ሁላችሁም ስራ ፈጠራ ለይ ትኩረት አድርጋችሁ ህዝባችን ወደ ሌላ ክልል ስራ ፍለጋ ሄደው ከመገደል አድኑት ።በርቱልን

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot Před 10 měsíci

    Imiss you Bahir dar 💝💝💝💝✝️💒🙏

  • @ebrosaudis7778
    @ebrosaudis7778 Před 2 lety +1

    በርተቱ በርቱ ወደኋላ የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 Před 2 lety

    ማሻ አሏህ ያረህማን ስጦታ

  • @jamelahjamelah2699
    @jamelahjamelah2699 Před 11 měsíci

    ዋውውዷባህርዳር

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před 2 lety +1

    የምድር ገነት ባህር ዳር እደጊ ተመንደጊ :: በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @zeed7938
    @zeed7938 Před 2 lety +2

    My future city

  • @shallomperets962
    @shallomperets962 Před 2 lety +2

    ሀገሬ እናቴ

  • @ethss_elearning-mk8ep
    @ethss_elearning-mk8ep Před 8 měsíci +1

    Waan garii hojjachaa jirtan bay'ee nama gammachisaa wanta isiin hojjachaa jirtan. Itti fufaa kanatu barbaadama biyya kenyaatti. Immoo kanarra darbee waan guddaa akka hojjatan nan dheega. ❤❤❤❤❤ i love bahirda and also the people ❤❤❤❤

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 2 lety +1

    Beautiful city. Should have been the capital of Ethiopia. Keep it green, walkable, & livable city. Move farms away from the lake coastline.

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 2 lety +1

    ጐሽ አንበሶች በርቱ!

  • @eyobtesfa3648
    @eyobtesfa3648 Před 2 lety +8

    ውብ ናት ባህርዳር ።

  • @mohaahmed8749
    @mohaahmed8749 Před 2 lety

    Masha'allah

  • @truthfactory8139
    @truthfactory8139 Před 2 lety +4

    What a beautiful city.
    I feel sad that they are using Zenbaba to clear the roads. Where i live in the UK the local council or Kebele has street cleaners and they use very powerful big brushes , metregya. They also have small cars which they drive on the side f the road that clears up the street. I wish i can take 500 of those metregya to donate to this city. I hope some day i can help them.
    i hope they can modernize the cleaning system with modern clearing cars like they do in the west. In the mean time i wish they start thinking and investing new tools that can help them in their clearing work.

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Před 2 lety

      I agree with you, as I live in Australia it makes me sad to see specially the womens doing hard work I think they are happy to get job no matter what tools they use God bless them ❤️🙏

  • @shallomperets962
    @shallomperets962 Před 2 lety +1

    ሀገሬ

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 2 lety +6

    ውብ ከተማ ባህርዳር

  • @Bocaca49
    @Bocaca49 Před 2 lety +7

    I need to visit Ethiopia, especially to observe the miracle of the Tana river . The people of are Ethiopia beautiful , kind . TPLF vampire was sucking their blood 🩸

    • @zerihuntedla1697
      @zerihuntedla1697 Před rokem

      U mean Tana lake, the river is Abbay.but admire ur appreciation of beautiful City of Bahir Dar.

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Před 2 lety +2

    ዘንባባውን ወደ መጥረጊያ ቀይሩት በርቱ

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 2 lety +6

    Make the people and businesses to pay for cleaning the city.

  • @tube2611
    @tube2611 Před 2 lety +2

    መዲናቺን በሐር ዳር ዉብ ናት

  • @harunetiyopya
    @harunetiyopya Před 2 lety +1

    SHEF TURKISH RESTAURANT IN BETHEL IN ADDIS ABABA The Best of Ethiopia

  • @lubie31
    @lubie31 Před 2 lety

    betam betam desyilal beewnet...bahirdar

  • @kinghailu9959
    @kinghailu9959 Před rokem

    This kind of project shows Ethiopia is going to the right direction. We need infostructures not a bunch of politician with CZcams talk show.

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 2 lety

    😍😍

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 2 lety +2

    GOOD job if you do it without corruption

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608 Před 2 lety +2

    waw Baher Dar web ketema fetari kefeked hagere segeba layshi emegalew edeg bey yemerbshi ke Abiy ena zemedochu ayen yawtashi

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 Před 2 lety +5

    ቆሻሻ መንገድ ላይ ባለመጣል ብንተባበራቸው መልካም ነበር።

  • @senit.k5262
    @senit.k5262 Před 2 lety

    Wow btfl

  • @abayweldeghergis7874
    @abayweldeghergis7874 Před 2 lety +1

    ታና ዓይግ!

  • @diboratsegaye4791
    @diboratsegaye4791 Před rokem

    💚💚💛💛❤❤

  • @tigestlig3496
    @tigestlig3496 Před 2 lety +1

    ዉቢቷ ባህርዳር

  • @dreamtube4737
    @dreamtube4737 Před 2 lety +3

    Bahirdar yegna wub ketema

  • @shubafikru8548
    @shubafikru8548 Před 2 lety +2

    Hi hi

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Před 2 lety +3

    ከዘንባባው መጥረጊያ መስራት አይቻልም?

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 Před 2 lety

      Metregeye Tefto aymeslegheme Addisabeba mengest hulunime yesetale Guwant, uniform, samuna Lelame I don’t know if it’s different

  • @ab6488
    @ab6488 Před rokem

    ገና መልማት ይቀለታል በርቱ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před 2 lety

    ቢዲR my love

  • @Mankush995
    @Mankush995 Před rokem +1

    በቀን ሁለት ጊዜ መጥረግ ብቻ ሳይሆን ጰሰውንም ቆሻሻ በመንገድ ላይ መጣል ሀላፊነት የጎደለው ያልሰለጠነ ሰው መሆኑን ማስተማር ያስፈልጋል።
    በተረፈ ዛፎች መስመራቸውን ጠብቀው ካልተተከሉ ውበታቸው ልክ በወፍ ዘራሽ እንደበቀለ ሆነው የጫካነት መልክ ይኖራቸዋል።
    የመጨረሻው አስተያየት የዘንባባ ዝንጣፊ ለመጥረጊያነት መጠቀም አጥጋቢ ውጤት አያመጣም።

  • @zahraibrahim3298
    @zahraibrahim3298 Před 2 lety

    B d r 🥰🥰🥰🙏