የባሕር ዳር መሰረተ ልማት ትሩፋቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የባሕር ዳር መሰረተ ልማት ትሩፋቶች

Komentáře • 31

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Před 9 měsíci +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ይህንማ ሳልጎበኝ አልቀርም ።በመቀጠል ጭስ አባይንም ብሰሩበት እጅግ በጣም የገቢ ምንጭ ይሆናል በጣም ድንቅ የተፈጥሮ ስጦታ ነው ስሩበት።
    ወሎም ይህ እንደሚመጣ ተስፍ አለኝ
    የወሎ ሀይቆች ቢሰራባቸው አስቡት እንደት የገቢ ምንጭና ልዩ እንደሚሆን።

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před 6 měsíci

    I look forward to revisit Bahir Dar--- a lovely and friendly city.
    God bless Ethiopia and the good works of every Ethiopian.

  • @abichuethio
    @abichuethio Před 9 měsíci +2

    በርቱ ሰርታችሁ ስላሳያችሁን።

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 Před 3 měsíci

    Bahirdar is Kigali of Ethiopia!!! Congratulations!!!!

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 Před 3 měsíci

      ተሆነ ደስ ይለናል፣እርሳው ፖለቲካውን፣ወባውንም ቢታሰበት፣ ማጥፋት ይቻላል፣ክረምት ላይ በዘመቻ በመርጨት።

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp Před měsícem

    ሰላምለሀገራችን

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 3 měsíci

    የቤት ነገር ይታሰብበት፣ቤት ሸቀጥ ተመሆን ይላቀቅ፣ተደላላ አውጡት፣ አንድ ሰው ተአንድ ቤት በላይ መያዝ የለበትም፣ነጋዴ ተቤት ንግድ ይውጣ።

  • @abelyilkal5188
    @abelyilkal5188 Před 9 měsíci

    The unnoticed benefit of greening a city is that it will reduce አቧራ pollution

  • @JemalEndris-xd8tw
    @JemalEndris-xd8tw Před 9 měsíci

    በሩቱ

  • @SamsungAs-bp1wg
    @SamsungAs-bp1wg Před 9 měsíci

    Dele lemekelakeya shefetana yeseltan temegna hezebachen lekachewho chaka gebwe

  • @Auiopui
    @Auiopui Před 9 měsíci +3

    ድል ለኣማራ ህዝባዊ መከላከያ ሃይል ፋኖ

  • @hemenamen8710
    @hemenamen8710 Před 9 měsíci +1

    ብልጽግና በባህርዳር ሲሰበሰብ የፋነኑት ደሞ ይህን መከረኛ የአማራ ገበሬን በቤተክርስትያን ሰብስብው የገበሬውን ልጅ ደግሞ በየጫካው እያንከራተቱ በአማራ ህዝብ ይቀልዳሉ ይህን ቀልድ የሚያስቆም ተው የሚል ጀግና ብልህ እንደ ምንይልክ ጥበበኛ ሰው ጠፍቶ እርስ በእርስ እሬሳ እየነገዱ በሚኖሩ ሰዎች እንዲህ በአማራ ምድር የአማራ ደም በየቀኑ ይፍሰስ ሰው ጠፍቶ ?ወንድ ጠፍቶ እንደ ጣይቱ ጀግና ሴት ጠፍቶ ነው እንዲህ እርስ በሳችሁ የምትገዳደሉት?ተው ተው በናንተ ሞት በናንተ ደም ጠላት እየከበረ ነው ጠላት ከተማውን እየገነባ ነው ።ተው ዛሬ ክላሽ ተሸክማችሁ ስትፋንኑ አትኑሩ

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 Před 9 měsíci

    በተመልካች ድርቅ የተመታ ጣቢያ😂

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Před 6 měsíci +1

    አታፍሩም ካሜራው አለ ስትሉ ስንቱ መኪና ኽጉን ጥሶ ሲኼድ እያዬነ ነው በተለይ አንድ አሽከርካሪ አለ አንድ ቀን መብራት ጠብቆ አያውቅም ታዲያ ካሜራው መቸ ተያዘ ውሸታሞች አት ቀደዱ😅

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 Před 9 měsíci

    ቸገሩ ሀዋሳ ወይም ኦሮሞ በተሄድ ነዋሪዎች ከ ሁሉም ቤሄር የተወጣጣ ነው አዲሰ አበበ አዳማ ድሬዳዋ ነገር እንድ አማራ ስደተኞች ናቸው ሌላው ወድ እንተ እንዲምጣ አትፍለጉም እኔ አዲሰ አበበ ተውለጄ ያደኩት ።ብዙ ሰውችም እንድኔ እንሚታዝባቹ ሙሉ እምነት አለኝ። ለነገሩ በደግምት በጥንቆላ ህይወት ለማጣት ካለሆነ አዚያ መቶ ለምኖር ይፍራል።

    • @user-ue1gx3ku5d
      @user-ue1gx3ku5d Před 9 měsíci

      ትሰማለህ ወይም ትሰሚ አለሽ የጥንቆላ እና የድግምት ስራ መለያ ሊሆን አይችልም አማራ በሁሉም ሀበሻ ቤት ያለ ችግር ነው እሒ የሰይጣን ስራ አደለም በሀበሻ በነጮች ይብሳል እሒም ነው እያባላን ያለ እንጅ አማራ ላይ አሁን ከአለው የፀፅታ ችግር ውጭ የሁሉም መኖርያ ነው መዳኒአለም ምስክሬ ነው የትግራይ እንዲሁም የኦሮሞ ተወላጆች ብዙ ሰወች አሉ እኔ ከተወለድሁበት ሀገር በጦርነት ውስጥ እንኳን የሌላ ክልል ተወላጆች መሆናቸው ትዝ ብሎን አያውቅም ምክንያቱ ዘር የለንም ሁሉም በመዳኒአለም እረቂቅ በሆነ የእጅ ጥበብ የተሰራ ፍጡር ነው

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před 9 měsíci

      ይህ ያንች ከጥላቻ የመነጨ አስተሳሰብሽ ነው እኔ ባህርዳርን ከምወዳቸው ሰወች ጋር ለመጎብኘት የዘወትር ምኞቴ ነው😢

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m Před 9 měsíci +1

    ህዝብ አማራ ስለሆነ ብቻ በየቦታው ይታርዳል እናተ ከተማ ታሳምራላችሁ

    • @SamsungAs-bp1wg
      @SamsungAs-bp1wg Před 9 měsíci +1

      😂😂😂😂 mebetachen new bhagerachen ashebary edemilwe aydelem b.d.r edemtayat amerobatale 😂 fano mhayem yechen meder kegedeh ayrgetem ezaw kebetuon yetbek 😂😂😂

    • @kkenso7571
      @kkenso7571 Před 9 měsíci

      Le a hiya mar ayirmatm😂😂

    • @mekke6544
      @mekke6544 Před 9 měsíci +1

      ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል።አንዱ አራጅ አንተነህ ።ጅራታም ጅብ ነሃ!!!ማታ ጅብ ቀን ቡዳ።

    • @SamsungAs-bp1wg
      @SamsungAs-bp1wg Před 9 měsíci

      @@mekke6544 leke ede fano ewnteshen new altsasatesheme kkkkkkkk fano mahayem shefeta sebseb new

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 Před 9 měsíci +1

    የአማራ ህዝብ ነቀርሳዎች

    • @mekke6544
      @mekke6544 Před 9 měsíci

      እብድ፣ወፈፌ!!!