የአባይ ዘመን - የህዳሴው ግድብ ጉዞ . . .

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #etv የአባይ ዘመን - የህዳሴው ግድብ ጉዞ . . .
    #EBC
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 77

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r Před 4 lety +22

    ማናባቱ ያቆመናል ብቻ 1እንሁን ዘገኖቼ በድህነታችን አንገት ደፍተን አንቀርም የኛ መለያዬት ለግብፅ ይጠቅማልና አስቡበት አባይ አድዋ ነው እናሸንፋለን✊✊✊✊✊💪💪💪💪💪💪

  • @jemalali3772
    @jemalali3772 Před 4 lety +3

    አላህ ይርዳቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እንደጅመርነው እንጨርሰዋለን ይንሻህ አላህ

  • @user-mz7sy6gf1j
    @user-mz7sy6gf1j Před 4 lety +23

    በዘር ተከፋፍለን ግብፅ ቀን ተቀን እየዛተች ነው አንድ እንሁን አንድ ስንሆን እንከበራለን

    • @fawziyaadeno2139
      @fawziyaadeno2139 Před 4 lety

      ያርብ የሰከዛሬውን
      ሰቃያችን አሰሰልፈናል

  • @younus9477
    @younus9477 Před 4 lety +1

    አልሀምድሊላ ለዝህያበቃንአንጨርሰውአለን ማንምአያገባው አባይደምአችንነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 Před 4 lety +3

    Our brother's we really appreciate you guys working hard day and night keep up good job stand together yes we need change Ethiopian- practically develop country and greatest generation

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 Před 4 lety +12

    ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይስጥል፣ ከጉድ አወጣህን!!!

  • @biniamasefaassefa3473
    @biniamasefaassefa3473 Před 4 lety +8

    የዉስጥ ችግራችን እንዳለሆኖ እንዳገባደድነው እንጨርሳለን ።

  • @bari9513
    @bari9513 Před 4 lety +1

    አባይ ማለት ለኛ ኢትዮጵያዊ የህልውናችን ጉዳይ ነው የመኖር ወይም ያለመኖር ስለዚ ማንም ፎከረ ማንም ባንዳ ሆነ በደማችን እንገነባዋለን ብቻ አንድ እንሁን ከዛ ወደ ብልጽግና

  • @alemetcha9051
    @alemetcha9051 Před 4 lety +4

    Great job God bless Ethiopian

  • @fekertube5418
    @fekertube5418 Před 4 lety +1

    እውነት እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እኛ ያለ ፈጣሪ ማንም የለንም

  • @hailumulugeta6785
    @hailumulugeta6785 Před 4 lety

    በጣም ከርተናል እናደንቃችጝለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ :: አለን ከጎናችሁ ነን: በርቱ::

  • @saeedmagellan4838
    @saeedmagellan4838 Před 4 lety +12

    ግብፅ ምታለቅሰው ለሚቀርባት አፈር እንጂ ለውሃው አይደለም በ 2010እ-አ ግብፅ ለሳውድ አረቢያ 20 ሚልየን ቶን አፈር ነው የሸጠችው እንደዛው ለዱባይ 35 ሚልየን ቶን አፈር ነው የሸጠችው ያውም ከራሷ አልፎ ተርፎ ይግባቹ ለምን እንደምትጮህ

    • @go408
      @go408 Před 4 lety +3

      ለግልጽነት ያህል፤
      አባይ ከኢትዮጵያ በጀርባው ተሸክሞ የሚሄደው ለምለም መሬት ለሱዳንም ሆነ ለግብጽ አምላካዊ ስጦታ የነበረው ሁለቱም ሀገሮች በየሃገራቸው በወንዙ ላይ ግድብ ከመገንባታቸው በፊት ነበር፡፡ ባሁኑ ወቅት ከዉሃው ጋር የሚፈሰው ደለል ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል፡፡ ደለሉ ግድቦቹን ስለሚሞላ የግድቦቹን የሃይል ማምረት አቅምና የግድቦቹን የሥራ ዕድሜ ይቀንሳል፡፡ ይህን ለመከላከል በየጊዜው ደለሉን ከግድቦቹ ማጽዳትን ይጠይቃል፡፡ ይህም በጣም ትልቅ የገንዘብ ወጪን ያስከትላል፡፡ የሕዳሴው ግድብ መገንባት በተለይ ለሱዳን ከሌሎቹም ጥቅሞች በተጨማሪ ወደ ሱዳን የሚፈሰዉ ደለል በሕዳሴ ግድብ ጀርባ ስለሚያዝ ትልቅ ፋይዳ አለው፡፡ ይህንንም ተግዳሮት ለመቅረፍ ክግድቡ በፊትና አካባቢ የመሬትና የአካባቢ እንክብካቤ ሥራ በሰፊው መሰራት ግድ ይላል፡፡

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 Před 4 lety

      You are right.

    • @josephminda8645
      @josephminda8645 Před 4 lety

      really? can't imagine!!!!

  • @user-og4vc5qu7q
    @user-og4vc5qu7q Před 4 lety +2

    መለስ ዜና በአባይ በልባችንን። አንረሳም
    አባየ ግን ተጠናቀቅ በርታ

  • @user-to2ei2rl7w
    @user-to2ei2rl7w Před 4 lety +2

    የፈለገ አድርጉኝ አባይ የኢትዮጵያ ነው ድርድር አያስፈልግም ለድርድር መቅረብ ባሁኑ ሰዓት ሀፍረት ነው ፍሬው በሚታይበት ጊዜ ድርድር ትልቅ ሀፍረት ነው
    ሠላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ምኞቴ ነው ያባይን ፍሬ አሁን ለኢትዮጵያ ወዳጆች

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 Před 4 lety +1

    Weynea agerea! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹From now on we stand together !

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 4 lety +1

    በአባይ ግድብ አንዴራዴርም ዴማችን እስጣለን ብዙ ተለፍቶበታል ብዙ ዴም አፍስውለታል ከትንሺ እስከትልቅ መስእዋት ተከፍሎበታል ማን አባቱ☝☝☝☝💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    ብቻ ከዘርኝነት ፅድት ብለን እጨርስዋለን

  • @abdullahaman2372
    @abdullahaman2372 Před 4 lety

    We love you our heroes .
    We have hope on you guys for tomorrow to make better Ethiopia

  • @fatimaahmed9935
    @fatimaahmed9935 Před 4 lety

    አለሀምዱሊለህ ላዝህ ለአበቃን አላህ

  • @fff8854
    @fff8854 Před 4 lety

    አላህ ኢትዮጲያን እና እዝቦቿን ይጠብቃት አቅሙን ይስጠን ከጥላት ተንኮል ይጠብቀን

  • @abrahamfentekassa8764
    @abrahamfentekassa8764 Před 4 lety +1

    ከዚህ በሁዋላ ይሄ ንግርት ተቀይሮአል፡ እንዲህ የሚለው" አባይ ማደርያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል"
    አሁን አባይ ማደርያ ተሰርቶለታል ፡ በግድቡ አድሮ ግንዱንም ቁጭ አድርጎ ቀስ ብሎ ይሄዳል።

  • @webdev4786
    @webdev4786 Před 4 lety +2

    how about thanks to meles zenawi... he deserves it.

  • @user-ik4mb4ud1g
    @user-ik4mb4ud1g Před 3 lety

    የምርአንድ የሚያርገን አባያችንንን

  • @ayelechalemu7035
    @ayelechalemu7035 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን የአባይ ግድብ ሥራ አልቆ ውኅው ሲፈስ ብእውነት በአይናችን አበቃን አሁ ደግሞ የምንጠብቀው ይውኅትንና የረባሾን ኣሮሞ በጠቅላላው የኢትዮጽያ ሰላምና የተጎት በሞላ የአትዮጽያ ሕዝብ መልሳ ማቅቕቅም ነው እንዲሁም ደግሞ ለዶ/ር አቢት ታላቅ ድጋፍና ምሥጋና እናደርጋለን እግዚአብሔር ኢትዬጵያን ይባርክልን አሜን

  • @yosiefabraha9519
    @yosiefabraha9519 Před 4 lety +3

    Great job

  • @hailumulugeta6785
    @hailumulugeta6785 Před 4 lety

    ከአሁን በጟላ ግብፅን አንፈራም ሁልጊዜም ፈርተን አናውቅም ግን ተገዥ ባንዳዎችን ችላ ማለት የለብንም : :ግብፅም------ቱርክን ትሞክር ባይሳካላትም ::

  • @maithaalktbe2177
    @maithaalktbe2177 Před 4 lety

    ግብጦች እናታቸዉን አዲናት ኢትዮቢያ

  • @christouma8686
    @christouma8686 Před 4 lety

    አግዚብሔረ።።።ይመሥገን።አምላከ።።ግብፅ።ዝምበይየትአልቹkkkkkkkkkkkkkkkmmmmmmmm

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh Před rokem

    መሸ አለሀ አለሀ ይገወቹ

  • @natiyeeglije8741
    @natiyeeglije8741 Před 4 lety

    በርቱልን

  • @jayj099
    @jayj099 Před 4 lety +3

    You must finish this dam with out any strings for the sake of our poor who need help. God bless Ethiopia

    • @temutemu724
      @temutemu724 Před 4 lety

      Abay la Ethiopia wubat naw yigabal inqxilalen ansqomim

  • @kidanemihret2998
    @kidanemihret2998 Před 4 lety

    God give strength and age to see the end to it and produce energy

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 Před 4 lety +2

    there is no one in the world can stop the Unstoppable. we started and we going to finish it. 👆

  • @hossanbeto7betigusolomon435

    መቸም በሆነ አበይ ስነሳ ማሌን መሰተዎሳ ጀግን ህሉማኛ

    • @user-xr6pr2ir5t
      @user-xr6pr2ir5t Před 4 lety

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-rz7df8kl4u
    @user-rz7df8kl4u Před 4 lety

    ያረብ ግብፅንምአላህአፎንይያዜት ትደግሀገሬያረብ ግንመቸነውእሚያልቀው አባይተገድቦ

  • @dawitdubela7806
    @dawitdubela7806 Před 4 lety

    Its my generation ADWA, my DAM!!

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj Před 4 lety

    ግብፆች ደማችንንጠጡ ስጋችንንበሉ ይከንሁሉ ግፍ እንዴት ይከፍሉትይሆን

  • @awwraa1394
    @awwraa1394 Před 4 lety

    እምየ ኢቶዩቢያ አባይ እደጀመረንህ፡እጨረሰሀለን

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 Před 4 lety

    በስማም እንዴት ነው የሚወረወረው ውሃው

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 Před 4 lety

    The tree plantation must focus Around the Dams. We built Dams are we make them to be used for longer years? We for get about them Give one and give 3 need more trees planting billion trees bad good grasses.

  • @zeinbqasem4530
    @zeinbqasem4530 Před 4 lety

    የኢትዮጵያጀግኖችአገርየምትወድትውድወንድሞችበረቱጌታይረደቹሁለጠለትሞትናይሁንለአገሬብልጵግነይሁንአሜን።

  • @emabethako5720
    @emabethako5720 Před 4 lety

    💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🙏

  • @christouma8686
    @christouma8686 Před 4 lety

    ወወወወወወእልለ።አባይአፍ

  • @Sharjha
    @Sharjha Před 4 lety

    ትግል

  • @gta5gamingstudio674
    @gta5gamingstudio674 Před 4 lety

    We will finish it...

  • @bhesiamkmal1055
    @bhesiamkmal1055 Před 4 lety

    እን እኮ ያሙጋሩመኝ አበይን ከኢትዮጵያ ህዝብ በለይ የግብጽ ህዝብ ያቀውል አሁንም ድሩድሩ ወጋ እንደያስክፈለው ገና ብዝ ህደስ ግድብ አለን ቡያንስ 33 ግድብ ይቀራናል

  • @emabethako5720
    @emabethako5720 Před 4 lety

    🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 Před 4 lety

    አብዪ እንወድሀለን

  • @tesfaabteshome6465
    @tesfaabteshome6465 Před 4 lety

    Selam selam

  • @melakuhailu3011
    @melakuhailu3011 Před 4 lety

    አባይን ለመገደብ የማንንም ሃገር እውቅናን ማግኘት አይጠበቅብንም፡- ነገር ግን ዓለም አቀፍ ህጎችን ከማክበር አኳያ ለህግ ተገዢነታችንን ያሳየንበት፤- እልህ አስጨራሽ ድርድር ነበር፡፡ ለዚህም እንደ ዋነኛ መከራከሪያ የነበረው የታችኛው ተፋሰስ ሃገራት የሚባሉት ሱዳንና ግብፅ በቅኝ ግዛት ወቅት የተስማሙበት ስምምነት ሲሆን ይህ ስምምነት በ 1929 እንዲሁም 1959 እ.ኤ.አ. የተደረገ ሲሆን ይህ ሁሉ ስምምነት ሲደረግ ዋነኛውን የዓባይ አመንጪ ሃገር ያላካተተና የታችኛውን ተፋሰስ ሃገራት ጥቅምን ብቻ ያስተገበረ ስምምነት ዛሬ ላይ በአዲስ ምዕራፍ እንዲለወጥ አስችሏል፡፡

  • @getachewdagne9164
    @getachewdagne9164 Před 4 lety +1

    inde jamarinawu incarsaleni

  • @christouma8686
    @christouma8686 Před 4 lety

    ግበፅ።።ዋዋዋዋkkkkkkkkkkkk

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r Před 4 lety

    አባይ ተጠናቀቀዴ❓

  • @gta5gamingstudio674
    @gta5gamingstudio674 Před 4 lety

    You know, we will die for it....right

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 3 lety

      I will come from North Pole to die for Abay, period!!!

  • @user-cb3qp9wr3h
    @user-cb3qp9wr3h Před 4 lety

    አንድ እንሁን እንተ ባበር

  • @natiman5850
    @natiman5850 Před 4 lety

    Gena le metett le irrigation entekembetaln! Nile is Ethiopia Ethiopia is Nile

  • @akililuabrham6746
    @akililuabrham6746 Před 4 lety +1

    የተበቱ ማን ይነከል

  • @ameneyobmahi6662
    @ameneyobmahi6662 Před 4 lety

    katelbet yethiopia amilke ka gonchu yehune !

  • @samuelgashekabato5425
    @samuelgashekabato5425 Před 4 lety

    Iniseralen inifetsimewalen. Geta yiredanal.

  • @user-gn7gb9db9g
    @user-gn7gb9db9g Před 4 lety +1

    አበይ ቀራ በመለስ ጊዜ

  • @user-ik2ul2up4y
    @user-ik2ul2up4y Před 4 lety

  • @zewdegetunnue9469
    @zewdegetunnue9469 Před 4 lety

    Jj

  • @bhesiamkmal1055
    @bhesiamkmal1055 Před 4 lety

    እን እኮ ያሙጋሩመኝ አበይን ከኢትዮጵያ ህዝብ በለይ የግብጽ ህዝብ ያቀውል አሁንም ድሩድሩ ወጋ እንደያስክፈለው ገና ብዝ ህደስ ግድብ አለን ቡያንስ 33 ግድብ ይቀራናል