በድብቅ 4 ሚስት እና 9 ልጆች ያሉት ግለሰብ ሲጋለጥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2023
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 149

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Před 7 měsíci +17

    ምንጊዜም ሴት ልጅ መማር መስራት አለባት ራስን መቻል የመሰለ ነገር የለም

  • @MesheshaAyechew-rw8mx
    @MesheshaAyechew-rw8mx Před 7 měsíci +17

    አዎ ነጻነት የተፈጥሮ ስጦታ ነው የአገሬ የኢትዮጵያ ወጣት ሴቶች ተማሩ ከትዳር በፊት የአንድ ሙያ ባለቤት ሁኑ። በራሳችሁ ተማመኑ በኛ ዘመን ዝምታ የጥሩ ጠባይ መገመቻ ነበር። ትዳር ግን የሁለት የሴትና የወንድ ጥምር ነው። በጋራ ሀሳብ ይወሰናል።
    በተለይቅድመ ተውውቅ የተደበቀ ፀባይ ለማቅ ይቻላል። ልጂ በናትና በአባት ማደግ አለበት ብየ አምናለሁ።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 7 měsíci +6

    ገመቹ ኮመንቱን አነበብኩት አብዛኛው አድማጭ ድጋፉን ለባላቸው ሰጥቷል አብዛኛው ስሜት ይሰጣል ወንድ ህጻናትን ደፍሮ በነጻ በሚለቀቅበት አገር ቤቱን ሳያጓድል የተፈረደበትን ፍርድ አድማጮችሽ ተቃውመዋል። ለአስተማሪነቱ ማስደንቀጡ መልካም ቢመስልም ንብረቱ ባክኖ እሱም ለእስር መዳረጉ በተራ ሰው እይታ ግር ይላል። ይህን እንዲያጠሩ የተለያዩ ባለሙያዎችን ጋብዘሽ ብታወያይ መልካም ይሆናል።

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před 7 měsíci +12

    ጎበዝ ነው ሁሉንም መከባከብ ከቻለ የስንቱን ሴቶች አገባሻለው እያለ እድሜአቸውን የሚጨርስ አለ አያችሁ 12 አመት ብቻ ፍርዱ

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před 7 měsíci

      ደውይለት በቃ አንቺንም ያግባሽ

    • @KokebaGoraw
      @KokebaGoraw Před 5 měsíci +1

      12 አመት ብቻ ተፈረደበት ነው ያለችው ምነው አልሽ አንቺ

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h Před 7 měsíci +8

    አላህ ፈቅዶለታል አታሽሟጡ እሡ ሙሥሊም ተሆነ ይፈቅዳል ማሽአላህ❤❤😂😂😂

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 Před 6 měsíci +1

      Muslims Bihon debeko nw ende ymiyagbaw

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn Před 6 měsíci +1

      ዝሙታሞች እንደናንተ የተግማማ የለም 1 ሠው 7 ጉድጓድ ውስጥ እየገባ ቱ እናንተን ማሠብም አልፈልግም።

    • @ribka9596
      @ribka9596 Před 16 dny

      ሂጂና 5ተኛ አርጎ ያግባሽ🙄

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Před 7 měsíci +14

    ሴቶች ብዙ ግዜ ብር የለዉን ሰው የያሉ ለዛም ብሩን ብቻ የገበሉ የሰዉዬን መንነት ሰየገቡ

  • @Romana7777
    @Romana7777 Před 7 měsíci +7

    እኔ ግን ይሄ ሰው አጠፋ የምለው ነገር በፎርጂት ወረቀት ማግባቱን ነው።
    በተረፈ ዲቃላ አሳቅፎ አላውቅሽም ብሎ የሚክዱ ወንዶች በሞሉበት አፍሪካ ሃገር ላይ ሁሉንም በተሟላ ኑሮ ለማኖር መሞከሩ እና ደግሞ ልጆቹ በእንጀራ አባት ከሚያድጉ ጥሩ ነው ሐይማኖት ከሌለው ። ሐይማኖት ካለው ክርስቲያን ከሆነ ግን ከአንድ ሴት በላይ ሃጽያት ነው ። እኔ ከአንድ ሴት በላይ ወይም ከ አንድ ወንድ በላይ ያለ ግንኙነት አልደግፍም ።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 7 měsíci +2

    ግለ ሰቡ የሰራው ስህተት በጣም ክፉና ነውር ነው ብዙ ጊዜ የምታቀርቡት ስለ ውንዶች በደል ነው የሴቶችን ክፉ ስራም ብታቀርቡልን መልካም ይሆናል በጣም በሴቶች በደል ላይ የተነጣጠረው አስትያየት የሴቶች አክቲቪስት ያስመስላችሗል የመጨረሻ ግቡም ጤናማና ትራዲሽናል ጋብቻን አጥፍቶ ተመሳሳይ ጾታዎችን ግሎሪፋይ ስለሚያደርግ አስቡበት።

  • @user-wl4np4uv3y
    @user-wl4np4uv3y Před 6 měsíci +2

    ግን ካላጎደለባቸው ምንችግር አለው ያገሬ ወንዶች በየቦታው እየወለድ እየጣሉ አደለ እንዴ

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před 6 měsíci +1

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 Před 7 měsíci +4

    ታዲያ ምን ችግር አለ ሁሉም ችሎ ካኖረ።ስጀምር ሴቶች ብር ያለዉ ብቻ ይሁን እንጅ ምንም አያጣሩም።ስንቶቻችን በየቦታ የተጋደሙ አይደሉም ምን ታካብዳላችሁ ለዝህ ዱቄታም ፍት

    • @ryhxgy
      @ryhxgy Před 7 měsíci

      ትክክል

  • @FatimaMohammed-ws5is
    @FatimaMohammed-ws5is Před 6 měsíci +1

    እውነት በጣም አስተማሪር ነው እኔ ከልጅነተ ጀምሮ የማንም ጥገኛ መሆንን በጣም እጠላለሁ እናመሰግናለን ጡሩ ትምርት ነው

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 Před 7 měsíci +6

    የኛ ወንዶች ሲኖራቼው እድህ ናቼው በድህነት ቂጣቼውን እየቆሉ ማንም እፍ ብሎ ሲያልፋቼው ነው የሚወዱት

  • @Davidm127
    @Davidm127 Před 7 měsíci +2

    ይገረማል የምር በዚህ ታሪክ የማቀው ሰው አለኝ

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol Před 7 měsíci +21

    ታዳ ምንችግራ አለው ሁሉንም ካሰተዳደረችው ስንቱ ክ20በላይ ሴትላይ ምንም ወጭ ሳያወጣ ገና አገባችሀለው እያለእ የሴቶችን ያበላሹ እያሉ አግብቶ ወልዶ እያሥተማራ እያሥተዳደረ ያለን ሰው ማስራ አይክብድም

    • @user-uf9qf9sp6k
      @user-uf9qf9sp6k Před 7 měsíci

      እኮ 😂😂

    • @dawg929
      @dawg929 Před 7 měsíci

      እኮ ተካበደ። ተሸወደ እንጂ ሳይፈርምላቸው አራቱንም ይዞ መኖር ይችል ነበር። ጥሩ ጠበቃ ቢኖረው አንድ ቀን አይታሠርም ነበር

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 7 měsíci

      😂😂

    • @hewansibhatu7413
      @hewansibhatu7413 Před 7 měsíci +1

      Esir bet hedesh agbew

    • @shewarkabtadesse6941
      @shewarkabtadesse6941 Před 7 měsíci +1

      4 gawa mesto anche nesh enda😅😅😅😅😅

  • @tup6492
    @tup6492 Před 7 měsíci +2

    awun mindinew 😳 tifatu ba igawi agibto ba sirat iyastedadere. Jegna new getan ❤❤❤❤

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu Před 7 měsíci +4

    አይሴቶችሰንባል፣ብርሰንል፣የዉሰጡንማንነት፣አናይም፣አይዘንድሮ😢😢😢😢😢😢

  • @muhammadhussien228
    @muhammadhussien228 Před 7 měsíci +8

    እረ ጀግና ነው ማስተዳደር ከቻለ

  • @user-nu9el1nj6b
    @user-nu9el1nj6b Před 7 měsíci +3

    አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን 😢😢

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 6 měsíci +1

    የባከነ ትውልድ ። ክርስናችንን አጥብቀን የማንም መቀለጃ እንዳንሆን።

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 4 měsíci +2

    Fear God and keep his commandments.

  • @user-ed9zg6bt7i
    @user-ed9zg6bt7i Před 7 měsíci +8

    አሁን ቢፈታቼው ማነው የሚያስተዳድራቼው አሁን ልጆቹን የበደላቺሁት እናንተ ናቺሁ እርሱ ሳይሆን ክፉዎቺ ግን ተመቺቷቼው ነበር የሚኖሩት አይ ቅናት

  • @asseb5268
    @asseb5268 Před 7 měsíci +5

    አሸባሪና ፋሺዝም መንግስት ያለባት ሃገር
    በየቀኑ ሠዎች በማንነታቸው የሚገደልባት ሃገር ‼️
    የባሰ እያለ...👆
    4ት ሚስት ማግባቱ ምንድነው ወንጀሉ⁉️

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y Před 7 měsíci +7

    ወድልጅነዉ አለመናገር መብቱነዉ ካስተዳደራቸዉ መዉለድ ማሳደግ ከቻለ ምችግር አለዉ

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Před 7 měsíci +3

      እና ይሄ ህግኮ ለኛ ለሙስሊሞችነው ለሌላው በድብቅ መሠለኝ የሚቻለው በይፋ ማግባት አይችሉም ከ1በላይ

    • @user-zw6gl5hm6y
      @user-zw6gl5hm6y Před 7 měsíci

      @@Ekram-dh4jg አይዋ እኮ እዚህጋ ጠቅልለዉነዉ ሚወሩት እኛንም ይጨምራል ብየነዉ

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y Před 7 měsíci +15

    እኔ አልገባኝም በገዘብ አቅም ካለዉ ሁሉንም ማስተዳደር ከቻለ ምን ችግር አለዉ ቢገባ

    • @haymanotandebet159
      @haymanotandebet159 Před 7 měsíci

      Be muselem heyimanot newa esu emifekedew

    • @sofyasoso3084
      @sofyasoso3084 Před 3 měsíci

      ችግሩማ ሙስሊም አለመሆኑ ብቻ ነዉጅ ማስተዳደር ከቻለ ይመቸዉ ከዝሚት ማግባቱን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Před 7 měsíci +3

    ወይ ጉድ ኣራርቆ መዉለድ ማለት እንዲህ ነዉ😂😂

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před 6 měsíci

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @susutube2726
    @susutube2726 Před 6 měsíci

    ይዛሬው ሀሳብ የም ር እውነተኛ ታሪክ ነው ይችሴት እኔ ነበርኩኝ ግን አልሀምዱሊላህ ልክ እንደህልም የሚመስል ከእንቅልፌ ነቃሁኝ ለሱ እሚመቸውን እንጅ ለኔ እሚያስፈልገኝን ባህሪ እርግፍ አድርጌ ትቸነበር ያልሽው ነገርትክክል ነው #ጎረቤት ጏደኛ የሆነ ባል መሆን አይችልም #perfect ቃል ነው የውስጤን ነው የተናገርሽው

    • @fedillafedo260
      @fedillafedo260 Před 6 měsíci

      ooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo

  • @NatanemAraya
    @NatanemAraya Před 7 měsíci +1

    የኔ ህይወት እኮ ነው የሚመስለው ራሴን ለባሌ አሳልፌ የሰጠሁት ስረገጥ ነበር እግዚአብሔር ይምስገን አሁን ከዛ እየወጣሁ ነው ። አብረን ያፈራነው ሀብቱ ንብረቱ ትቸለት

  • @kuralove2988
    @kuralove2988 Před 7 měsíci +1

    ጀግና በ... ነው ማለት ነው

  • @almaz2abebe842
    @almaz2abebe842 Před 7 měsíci

    amelke hoye men gudd now egzhoo😢😢😢

  • @tsi119
    @tsi119 Před 7 měsíci

    Wey gud 😢😢😢

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Před 7 měsíci +1

    Dear Bisrat, our society favor men in general esp if he is rich. Women, in the other hand, are the victims. No body give them a shoudèr to cry on and make them stand on their feet. I feel sorry for the wives. I guess it is what it is. Keep your head up, ladies!!! Tomorro is another day.Thanks🎉🎉🎉

  • @TamirDebeb
    @TamirDebeb Před 6 měsíci

    😢😢😢😢በትክክል ይህ ነገር ጥሩ ትምህርት ነው❤❤

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 Před 7 měsíci

    ሰላም

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 Před 4 měsíci

    ተራኪው በጣም ደስ ይላል ብስራትም ደስ ትላለች

  • @betidereje270
    @betidereje270 Před 7 měsíci

    Selam selam😢😢😢😢

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 7 měsíci +1

    አንድንዶች ገንዘብ ካልቸገራቸው በቀር ምን እየተካሄደ ነው ?ብለው አይጠረጥሩም ቢያዬም የማይናገሩ አሉ ብዙ መስራት የማይወዱ ሰነፎች አሉ።
    ሰውየው ግን ዘመድ አዝማድ ፣ጉአደኛ የለውም?ይህን ያክል መሸፈን መቻል ትልቅ የውሸት ጥበብ አለው።ሽማግሌ ፣ሚዜ የሚይዘው የማያውቃቸውን መሆን አለበት ።ያሳዝናል ።
    ሁለታችሁም ምርጥ ሀሳብ ነው የምትሰጡ 👏👏👍

  • @user-ep7jd9cy4b
    @user-ep7jd9cy4b Před 7 měsíci +1

    ዛሬ ገና አቅለሸለሻቹኝ በጣም በረዳቹብኝ

    • @user-ep7jd9cy4b
      @user-ep7jd9cy4b Před 7 měsíci

      የሰውየው ቀሽምነት አለመናገሩ ብቻነው እየነገራቸው ቢሆን ከአርባ ሴት ምናልባት ሶስቱ እንቢ ቢሉ ነው አሁን እንቢ ያሉት ብሩን ስለሚካፈሉ ነወ😅

  • @gigike1500
    @gigike1500 Před 6 měsíci

    Kormaw!!yihen seytan erasu yiferawal😢😢😢

  • @user-uf9qf9sp6k
    @user-uf9qf9sp6k Před 7 měsíci +3

    እና ወና ልጆችን እና ምስቶቹን ከታከበከበ ምን ችግር አላው ሆ 😂😂😂ሴት በዝቶዋል

  • @user-uc6sr6ls9t
    @user-uc6sr6ls9t Před 7 měsíci +1

    ነገሩ ጥፋት ነዉ : ነገር ግን ስንት ሌላ ባለጌ ወንድ አለ ህፃናትን የሚደፍር የእበት ትል . ከዚህ የበለጠ ወንጀል ስርቶ ከ 5 አመት በታች ብቻ የሚፈረድበት ::

  • @ryhxgy
    @ryhxgy Před 7 měsíci +1

    ታዳ ሳይቸገሩ ካስተዳደራቸዉ ምችግር አለ 🙄

  • @kirasKasiya
    @kirasKasiya Před 6 měsíci

    ልጅ ማሳደግ እኮ የስራዎች ሁሉ የበላይ ስራ ነው የልጆችን ማንነት መቅረፅ ይህን ለምትሰራ ሴት ክፍያዋ ...ወንዱንስ ማን አሳድጎት ብቻ ዝም ይሻላል

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 7 měsíci

    ሰላም ውዶቼ በጣም ነው የምወደቹ ስቀጥል አይ እነዝህ ወንድ የምበሉት ፍጥረት ምን አለባት መልካም ነገር ብትሰሩ እስከመቼ ነው እንሰሳ የምትሆኑት እባካቹ ሴቶችዬ እረሰቹን አስከብሩ

  • @AmehaHabib-br3qq
    @AmehaHabib-br3qq Před 7 měsíci +7

    እኔ የምገርመኝ ይህ ግለሰብ ሃብት ንብረት ኖሮት ማስተዳደር በበቅ ሁኔታ ከቻለና ይህንም አምነው ገብተውበት ምንም ሳይጎድላቸው እያኖሬንነው ምስቶችም እንደዚህ ግፍ ፈጽሞብናል ብለው ሳያመለክቱ በራሳቸው ፍቃደኝነት በተመቻቸንኑሮ ከኖሩ ችግሩ ምንድነው ይህ እርኩሳዊ ቅናት ነው አሁን ልጆቹንም ለአደጋ የተጋለጡት በእናንተ ጣልቃ ገብነት ነው በሙስልም እኮ አቅም ካለው ማስተዳደር ከቻለ ከሶስት እስከ 4

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 Před 7 měsíci +7

    ምን ችግር ኣለው እስላም ኣራት ያገባ የለ እንዴ ብዙ ልጆች ም ይወልዱ የለ እንዴ ህይወታችን ተበላሸ ግን ኣይሉም እልቅንስ የሰውየውንም የሴቶቹንም ህይወት ኣበለሻሻችሁት

  • @hanamareyamgetnet2333
    @hanamareyamgetnet2333 Před 17 dny

    አይ ሴቶች 😢😢😢

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 6 měsíci

    ድል ለጀግናው ፋኖ!!❤

  • @kuri847
    @kuri847 Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @user-rd3fq1tx3t
    @user-rd3fq1tx3t Před 7 měsíci

    😢😢😢😢

  • @user-ko8vm6rp7e
    @user-ko8vm6rp7e Před 2 měsíci

    Ereee ewnet new ! Ene yederesebig betam kebad new 💔guwadegaye sew astewawkag agbichew yhew mekera ayalehu 😂

  • @AmehaHabib-br3qq
    @AmehaHabib-br3qq Před 7 měsíci +5

    ግለሰቡ በጋብቻብላይ ጋብቻ በምል እንጅ መክሰስ ያለበት ይህን ይህን ያህል ፍርድ በእሱ ላይብመወሰኑ አግባብ አይደለም ለአራተኛው ሚስት ከፈታችው ብጋብቻ ላይ ጋብቻ ፈጸመ ከተባለ መፍታትና የሞራል ካሳ ብቻ ነው የምገባት ይህን ያህል ማግነን አግባብ አይሆንም ከዝህብበላይ ግድያ የፈጸሙ እንኩዋን ይህን ያክል ጫጫታና ፍርድ አያገኙምና አግባብነት ይሌለው ነው ብዬ አምናለሁ

  • @dawg929
    @dawg929 Před 7 měsíci +4

    ምን አረጋቸው? አንድ ቀንም መታሠር አልነበረበትም። ደርቦ አገባኝ ካለች ፍቺ ትጠይቃለች እንጂ ሠውየውን ማሠር ግፍ ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 6 měsíci

    😢

  • @user-ng3mm5yl7c
    @user-ng3mm5yl7c Před 6 měsíci

    ግን ለሁሉም ፍቅር መሥጠቱን አትርሱ ሥንት ሠው ነው ሚሥቱን የሚገለው ቢያንሥ ለሁሉም እኩል አርጎ ይዧቼዋል ሥንት ሠው ነው ድቃለ እዬወለዱ አባት አልባ ህፃን የሚፈጠረው እናም አራት ማግባቱ አይገርምም ዋናው እኩል ማዬት ነው

  • @jkedja
    @jkedja Před 6 měsíci

    ማስተዳደር ይችላል ወይ በቂ ገንዘብ ይኖረው ወይስ እንዴት ኑሮውን ቻለው???

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Před 7 měsíci +6

    እኔ በጣም እሚገርመኝ ሙስሊሞች 4ማግባት ይችላሉ ማስተዳደር ከቻሉ እኩል ሲባል የሚማችሁ አንድ አግብቶ በድብቅ 10 ሲይዝ ኖርማል የሚመስላችሁ ሰወች ግን ደናናችሁ ወይ 😢

  • @MahirFedilu-pp4cj
    @MahirFedilu-pp4cj Před 7 měsíci +1

    ስንትና ስንት ሰዎች በየቦታው ቅምጥ አስምጦ ሚያጭበረብር እያለ ይህ ሰው አራቱንም ማስተዳደር ከቻለ እንደኔ ወንጀለኛ ነው ብዬ አላምንም

  • @glad5038
    @glad5038 Před 7 měsíci +9

    ማስተዳደር ከቻለ ያግባ ዝሙት ከመስራት ይሻለል ወንጀለኛ አይየለም መለቀቅ አለበት

  • @zaytunaadam595
    @zaytunaadam595 Před 7 měsíci +9

    እኔ አድናቂው ነኝ ሁለንም እኩል ማስተዳደር ከቻለ ጎበዝ ነው እንደወጀል ተደረጎ 12 አመት መፈረድ የለበትም ኤኔ ሴት ደፍሮ ቢሆን እኮ በዚ ደረጃ አይቀጣም

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 Před 7 měsíci +2

    የ24 አመት ልጅ ምን አባቷ የ45 አመቱን ጎልማሳ አገባች አፍቅራዉ😂😂😂😂😂😂

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds Před 6 měsíci

    ወይጉድድድድድየባስአለው

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p Před 7 měsíci

    Lemini yiferedibetali kechale yasitedadirachwe arifinwe

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 4 měsíci +1

    People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ.
    Pray and believe the bible.
    Heaven and hell are real places. ❤

  • @user-cl6ln5fd1u
    @user-cl6ln5fd1u Před 7 měsíci

    ethuopia Wust New gin 😢😢😢😢😢

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Před 7 měsíci +1

    አኛ አትዮጵያ ኞች inkwanm ሃብታም አርጎ አልፈተረንም

  • @Gabriel-pv6sq
    @Gabriel-pv6sq Před 7 měsíci +1

    What reason to lie 😢

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 Před 7 měsíci

    ነብስ ያጠፋም 12አመት አይታሠር ሀገራችን 😅😅😅😅😅ሙስሊም ከሆነ በስርአት ካስተዳደረ መብቱነዉ ብዙተባዙ ዝሙትአልሰራ በስርአት አግብቶነዉ ፅኑእስራቱ ምንይሁታል ሴቶች ብርእያያችሁ አይናችሁ አይታወር በደብአጥኑ ሰዉየዉን ሂወትሳይበላሽ ሳትሰበሩ💔😥

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 Před 7 měsíci

      ማግባቱን ያግባ ነገርግን ነግሮ የመረጠውን መንገድ ያመነችውን የመረጠችውን ቢያገባ ምንም አልነበረም እሱግን እውነታውን ደብቆ ሴቶቹ ሳያውቁ ሆነእንጂ ።

  • @emajudinJemal
    @emajudinJemal Před 5 měsíci

    Isu dirijet iyakafatalachaw lijochun private school iyastamara naber. Sintu ale aydele ka 10 set aswalido yamikid. Tinish takabafe

  • @AsterDrajee-lo4ew
    @AsterDrajee-lo4ew Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮mmmmeee

  • @Meron292
    @Meron292 Před 7 měsíci +1

    Dispora wondenew yetem sete eyskmete yemhede. Melake eymsele yesinte sete emba ede yalbachew.......
    Minew esum keza new ende meta?

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před 7 měsíci

    የገዘብ ነፃነት የሄወት ነፃነት ነው

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Před 7 měsíci

    በለውውውውውውው
    አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው ማለት አሁን ነው ።
    ምን አይነት ልክፍት ቢለከፍ ነው በሚስላይ ሚስት ላይ ፊጥ ያለው ???
    ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Před 7 měsíci

    ይቅረ ይበለን

  • @jkedja
    @jkedja Před 6 měsíci

    ነገሩ ድራማ ነው እውነተኛ ኑሮ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Před 7 měsíci +4

    ፍርዱ ተገቢ አደለም በጣም ተጋነነ የገደለ ሀያ አመት እየታሠረ አገባ ቡሎ 12አመት አልበደላቸዉም አማልቶ እያኖራቸዉ ነዉ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 7 měsíci

    ብር ስበዛ አይምሮ ይደፊናል የሀፊታምነገር፡ስራው የወረደነው

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Před 7 měsíci

    😱😱😱😱😱😱😱😱😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @seadamohamed495
    @seadamohamed495 Před 7 měsíci +3

    ማስተዳደር ከቻለ ያግባ 😮😮😮😮😮

  • @user-qk4bd2xk8e
    @user-qk4bd2xk8e Před 7 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ryhxgy
    @ryhxgy Před 7 měsíci +5

    ታዳ ዝሙት ካልሰራ በህግ ካገባቸዉ ምኑነዉ ችግሩ

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 Před 7 měsíci

    ታላጎደለባቸው ምን ችግር አለው ፉርዳችሁ ይገርማል

  • @user-fl8tw6fv5r
    @user-fl8tw6fv5r Před 7 měsíci

    SNT wenjel eyale esun tasralachu?

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 6 měsíci

    ግን እኮ በሙስሊሞች ህግ ሁሉንም ካስተዳደር ይቻላል!! በክርስቲያን ግን ፍፁም ክልክል ነው. ሌላው ሴቶች ለምንድን ነው ከወንድ እጅ የሚጠብቁት. ፍቅርም ሳይኖሬቸው እኮነው ያስተዳድረኝ እንጂ ብለው አብረው የሚኖሩት. 😮

  • @SultanSalamo-vs4kn
    @SultanSalamo-vs4kn Před 7 měsíci

    ሴትኀት መለት የተጠበቀ መልበስ መለት ነው

  • @sofyasoso3084
    @sofyasoso3084 Před 3 měsíci

    ቆይ ጥፍቱ ምንድነዉ 4 ሴቶችጋርኮ ቢዘሙት ምንም አይባልም ጋብቻ ወንጀል ሁኖ የሚታይበት ዘመን ዝሙት ቢሠራ ባልታሰረ ነበር ጥሩ ነዉ የሰራዉ ባይ ነኝ በዛላይ ይረዳቸዋል

  • @Lore9072
    @Lore9072 Před 7 měsíci +3

    ታሪክ አፃፃፍ ላይ ልተሰሩበት ይገባል። በ"ግን" ተጀምሮ በ"ግን" ያልቃል

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 Před 7 měsíci

    Ye Habesha wendoch Mechem tinish siyagegu yikunetenetalu mistin askemto ezam ezam merot yiwedalu lili gobez nech deresechibet bizuwoch ehitoch endezih yisheeedalu ensemalen bizu balehabtoch endezih yishewdalu setochye bakışı yet eyameshe sigebam hone silkun off bemiyadergbet wekt ena business trip eyale beyegizew siweta mebanen alebachihu degmo erasachihun atitalu zinth belu lebabsu tekuwakalu hulem lebetachihu mebrat hunu

  • @lbabalbaba1114
    @lbabalbaba1114 Před 7 měsíci

    Sewyew menem alagwadelebachewm lchochun Beane srat tastemral yastedadiral mentions new muslim kehone deg aderege

  • @matusala8322
    @matusala8322 Před 6 měsíci

    4 ምስት 9 ልጆች?
    የሰው ህይወት ደንታ የለለው መንግስትና ህዝብ!
    ለራስህ በቀን ሁለት መብላት ያልቻልክ 9 ልጆችህን ማን ይቀለባል:
    ያንተ/ያንቺ መከራ ለትውልድ ከመሻገር አርፋችሁ ተቀመጡ ወይም ኮንዶም ተጠቀሙ::

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd Před 7 měsíci

    ❤❤🎉😢😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abed4668
    @abed4668 Před 6 měsíci

    Seweyew dureye yemeslal

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd Před 7 měsíci

    😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢❤❤🎉🎉😢😢

  • @bizuneshbefikadu3823
    @bizuneshbefikadu3823 Před 2 měsíci

    አንባቢው ታናድዳለህ አልተዘጋጀህም

  • @GosayeEskinder
    @GosayeEskinder Před 7 měsíci

    የምር በጣም ጎበዝ ሰው ነው ምክንያቱም ሰው አንድ ቤት እንኳን በገንዘብ በግዜ አጠቃቀም እና ሚስቱን ለማስደሰት በማይቻልበት ዘመን ይሔንን እንዴት እናደሰበው እንኳን መገመት ከባድ ነው እንኳንስ ለማስተዳደር ይቅርና

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 Před 7 měsíci +6

    ምንችግር አለው ሀብት አለው በስራአት ያስደድራል

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 Před 7 měsíci

    እረ ሰዎች ዉሸት ነው ታሪኩ ይች ልጅ ሌላ u tube ላይ ስትተዉን አይቻታለሁ አትሸወዱ 😅😅😅ክህሎት media ላይ ጥሩ አርቲስት ናት ዉሸታሞች.

    • @semirasemiraaragaw995
      @semirasemiraaragaw995 Před 7 měsíci

      ታሪኩ እውነት ነው ግን ሰዎቹ እየተወኑ ነው

  • @ntsuzewdu6510
    @ntsuzewdu6510 Před 7 měsíci +1

    ያንተስ ከፍ

  • @edrisassen
    @edrisassen Před 7 měsíci +3

    በሙስሊም መስተድድድር ከቻለ 4 የተፍቅድ ነው ባላላ እምነት ግን ቅምጥ መስቀመጥ ችግር የለውም በህግ ማገባት ግን የስስራል 🙄🙄

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Před 7 měsíci +1

      😂😂😂 Ere bakish agibto ke 4 set gar zimut new

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Před 7 měsíci +1

      ​@@user-iu5zd5iu9l😂😂😂 አሀ በይፋ ማግባት ዝሙትነው በድብቅ ማተራመስ ግን ፅድቅነው አይይይ ላለመሸነፍ የምትወሩትንኮ አታቁም ህሌናችሁ እያወቀው

    • @user-kd6jd9yo1i
      @user-kd6jd9yo1i Před 7 měsíci

      አረተይ አገለባበጥሺዉ ዝሙት ወይም
      ብልግና ችግር የለዉም እያልሺነዉ እኮ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 7 měsíci +2

      ወሬኛ ገንዘብ አምላኪ ሸረአው የሚፈቅደው በዝህ አይነት መልኩ አይዴለም ሁለተኛዋን ወይም ሶስተኛዋን ሲያገባ ሚስትና ልጅ እንዳለው በግልፅ ተናግሮ አምና ከገባችበትጅ ሌላ ህይወትየለንም እያለ በውሸት የሰውን ህይወት ማበላሸት አይዴለም ስለሸረአ ቅደም ተከተሉን ሳታውቁ ፈተዋ ለመስጠት አትቸኩሉ

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Před 7 měsíci

      @@zeharahassen7810 ኧረ ከመዘባረቅሽ በፊት ያለችው ተረጂ እና ለፈተዋው ትደርሻለሽ እሷ እደሚፈቀድ እንጂ ያወራችው ያሳውቅ አያሳውቅ እሚለው ውስጥ አልገባችም