ለለማጅ የዋይፐር ማብሪያ ማጥፊያ አጠቃቀም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 43

  • @user-qm6eq1jz4t
    @user-qm6eq1jz4t Před 2 lety +7

    ወንድማችን መድሀኒአለም ይጠብቅህ ❤

  • @dktube21
    @dktube21 Před rokem +2

    በርታልን ወንድማችን!!!

  • @user-wf6wo1sy5t
    @user-wf6wo1sy5t Před 2 lety +3

    Arif ሀሳብ ነው ምታመጣው ብሮ
    አንድዐነገር ስራልን እባክህ 🙏 መኪና ባትሪ ሲበላሽ እንዴት እንደሚመነጨቅ አሳየን

  • @yemserachyegetalij1707
    @yemserachyegetalij1707 Před 2 lety +1

    ወንድማችን ተባረክ

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጣህ በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @henoksisay9713
    @henoksisay9713 Před 2 lety

    thx bro በጣም ጠቃሚ ትምህርት እየሰጠሀከኝ ነው አመሰግናለሁ

  • @hayleab8668
    @hayleab8668 Před 2 lety

    Bro yanten vedioch eyayew naber menja fikaden yawetahut ahun hulunim fetena be arif huneta new yalefkut betam betam new mameseginew beratilgn

  • @amanuelsolomon2540
    @amanuelsolomon2540 Před 2 lety

    ሰላም ከቤ የሰራሖው ቪድዩው ያበደ ነው። ግን የደረቅ ጭነት መኪና እና የሐይሩፍ መኪና ቪድዩ ስራልን።

  • @sdds7438
    @sdds7438 Před 2 lety

    ወንድማችን አንኳን በሰላም መጣህልን ክስንት ግዜ ተገናኘን

  • @legessefentahun7906
    @legessefentahun7906 Před 2 lety +1

    እንኮን ደህና መጣህ አትጥፋ።

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 Před 2 lety

    ሰላም አሪፍ ትምህርት ነው።፧🙏🙏🙏

  • @user-sz3py3ly6d
    @user-sz3py3ly6d Před 10 měsíci

    በርተ👍

  • @haregadama3316
    @haregadama3316 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው ብሮ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @kimoabadir1148
    @kimoabadir1148 Před 2 lety

    ሰላም ወንዲሜ ሰለ መንጃ ፍቃድ ሊጠይቅህ ነበር

  • @truthtube5255
    @truthtube5255 Před 2 lety

    ድንቅ ስራ እየሰራክ ነው ብሮ ግን ህዝብ 2 ወይም የFSR አነዳድ እስክ በቀጣይ አሳየን

  • @solomontesfaye6452
    @solomontesfaye6452 Před 2 lety

    thank you bro

  • @Auron2009ia
    @Auron2009ia Před 2 lety

    አመሰግናለሁ

  • @tarejetare7611
    @tarejetare7611 Před 2 lety

    Tertalin broye

  • @Asiatube
    @Asiatube Před rokem

    በሰላም ነው ወይ የጠፋኸው ወንዲማችን

  • @biyaruk
    @biyaruk Před 2 lety

    Tnx bro

  • @ፀፀረት
    @ፀፀረት Před 2 lety

    በርታ ወንድም !

  • @jhonnyzone9598
    @jhonnyzone9598 Před 2 lety

    I appreciated you very well😎

  • @Hamudi-bx6ct
    @Hamudi-bx6ct Před 2 lety +1

    What is the difference between code 2 and code 3

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y Před rokem

    ወሳኝ ትምህርት ነዉ.

  • @adu319
    @adu319 Před 2 lety

    Awtomat mekina yebnsil metnu bemn enkotateraln?

  • @yisakgetachew2180
    @yisakgetachew2180 Před 2 lety

    ወንድሜ ጠፋታል እባክህ ላይትንግ ሲስተም ከእነ ከባቲሪ እስከ ሙሉው ዝርጋታዉን ብታዛጋጅልን ።

  • @FootyLegendsChronicles

    Kebe,selam,,
    Private enditastemregn neber,,
    Endet anten ማግኘት እንችላለን

  • @abeltsegaye6120
    @abeltsegaye6120 Před 2 lety

    Qute car bale 4 egr bajaj anedad asayen pls🙏

  • @payt_
    @payt_ Před rokem

    sile mirror atekakem lemn aseralinm?

  • @gudetawuli8436
    @gudetawuli8436 Před rokem

    መኪና ስናሽከርክር በቀኝ በኩል ለማቆምም ይሁን ስንነዳ እንዴት መቆጣጠር እንችላለን?

  • @dereje8434
    @dereje8434 Před 2 lety

    ስለሳይክል አሰራርና እንዴት መንዳትእንደምንችል አስተማሪ ቪድዮ ብትሰራልን

  • @alemituhailemariam5132

    እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ውሃ ራዳተር እና ሪዘርቫየር እንዴት እናስገባለን መጠኑም ጭምር ነና ጥንቃቄዎችስ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም

  • @abelkebere9397
    @abelkebere9397 Před 2 lety

    ሰላም ወንድሜ ጥያቄ ነበረኝ የሀይሱዚ እና የቤት መኪናን ለመንዳት ምን አይነት መንጃ ፍቃድ ማውጣት አለብኝ እና በስንት ወር ያልቃል

  • @dawittube6216
    @dawittube6216 Před 2 lety

    አባቴ 😍😍😘😘😘 ብዬሻለሁ

  • @hanubaba1992
    @hanubaba1992 Před 2 lety +1

    የተሳቢ አነዳድ አሳየን

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 Před 2 lety

    ወንድሜ መንጃ ፍቃድ እንድያውጣ ፈልጌ ነበር ከቸልክ አሁን ኢትዮ ላይ የለውን ዋጋ ንገረኝ

  • @addisalem8872
    @addisalem8872 Před 2 lety

    አድራሻህ??

  • @yebuzelij2341
    @yebuzelij2341 Před 2 lety

    መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ወይም መንጃ ፍቃድ ተቆጣጣር እንድ ጥያቄ ጠይቁልኝ ጉዳዩ ምንድነው ካላቹ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት የግድ ማትሪክ እና ኢንትራንስ ያስፈልጋል። በአሁን ግዜ የ10ኛ ክፍል ማትሪክ ቀርተዋል እና እኔ 🛺የባጃጅ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ሄርኩ ። ስሄድ የማትሪክ ወረቀት አምጣ አሉኝ። ማትሪክ ቀረ እኮ ደሞም እኔም ማትሪክ አልተፈተንም ካርድ ተሰቶን ነው። ወደ 11ኛ ክፍል የገባነው አልኳቸው ። ምን ልንግባባ አልችልም። እነሱ ማትሪክ አምጣ ይሉኛሉ ። እኔ ደግሞ ማትሪክ አልተፈተንኩም እላለው ።እዚጋ ነው።የኔ ጥያቄ ጠይቁልኝ የምላቹ? መንጃ ፍቃድ ቦታ ማትሪክ አምጣ ተባልኩ። ትምህርት ሚንስቴር የ10ኛ ክፍል ማትሪክ ቀረ ይላል። እኔ ደሞ የዘንድሮ አመት ማትሪክ ፈተና አልተፈተንኩም እና እባካቹ🥺🥺 ሁለቱ መስሪያ ቤት ጠይቁልኝ እንዲ ብላቹ የዘንድሮ አመት ማትሪክ ፈተና ያልተፈተኑ 🛺የባጃጅ መንጃ ፍቃድ አያወጡም ። 🙏 አመሰግናለው

  • @zulayka4658
    @zulayka4658 Před 2 lety

    እስቲ አቡዳቤ ያላቹ መኪናአስሞክሩኝ

  • @agtutor33
    @agtutor33 Před 2 lety

    ስለ ሞተር ጠለቅ ያለ ትምህርት ብትሰጠን

  • @TemesganGudeta
    @TemesganGudeta Před 4 dny

    Qute አነዳድ