ለለማጅ /የግንባር መብራት, ፍሬቻ ማብሪያ ማጥፊያ አጠቃቀም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 44

  • @user-dm6qf9hu4o
    @user-dm6qf9hu4o Před 2 lety +2

    የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን!!! ደሞ አምሮብሀል እሺ!!!!!

  • @sosenametenu5859
    @sosenametenu5859 Před 2 lety +5

    ሰላም ጂጄ ቲዩብ አንድ አስተያየት ነበረኝ በተለይ እንደ እኔ ያሉ አዲስ የመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ማንዋል መኪናን በቶሎ ለመልመድ አዳጋች ከሆነው ዋናው ጉዳይ አንዱ የፍሪሲዮን እና የነዳጅ ፔዳልን በትክክል እንዴት መጠቀም እንደምንችል አለመረዳት ሲሆን በዚሁ ላይ ቪዲዮ ቢሰራ ብዙዎች ይጠቀሙበታል ብዬ አስባለሁ። ተያይዞም ከአጠቃቀም ጉለት ጋር ለምን የመኪና ሞተር ይጠፋል( መኪና ለምን ይዘላል) የሚለውም ቢገለጽ መልካም ነው እላለሁ!

  • @user-qm6eq1jz4t
    @user-qm6eq1jz4t Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ ብሮ

  • @HonaMan-qz5ny
    @HonaMan-qz5ny Před 2 měsíci

    harde top መኪና ብታሳየን

  • @abubekermusa3214
    @abubekermusa3214 Před 2 lety +2

    thank you. ye menged tiranisport fatana men aynet now

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 2 lety +1

      Ke foog light wuchi hulunim fitesha lay taberalachi

  • @kirasoltube
    @kirasoltube Před 2 lety +1

    Wowe bro yabede new berechi

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před 2 lety +3

    የጠፋ ሰው እንኮን ደና መጣህ ❤❤❤❤

  • @demissshiferaw1811
    @demissshiferaw1811 Před rokem

    በጣም ሁላችንም አናመሰግንሃለን፣ ግን ማጥበብ አና ማስፋት መሪ አሰጣጡ ላይ አብዝሃኛው ለማጅ መሪ ነው ችግሩ ምክንያቱም ወደ ተፈለገበት አቅጣጫ ለመሄድ መሪ መቆጣጠር አለብህ። ስለዚህ መሰናክልም ጠርዝም ስንሰራ ሲሰፋብን አና ሲጠብብን አንዴት ማስተካከል አንደምንችል ብትሰራልን። አመሰግናለሁ

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 Před 2 lety

    በስላም ነው የጠፋህው 😦👍

  • @lemlemsani790
    @lemlemsani790 Před rokem

    Thank you bro taseletenalehi ende

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 Před 2 lety +1

    Welcom 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mesrahussain5504
    @mesrahussain5504 Před rokem

    Thank you brother 💖💖

  • @awwal1234
    @awwal1234 Před rokem

    Thank you brother
    Ehe negar selawki manfiqad ye wosedkeny sew neny

  • @alemazfayisa1323
    @alemazfayisa1323 Před rokem

    Gobasi woo nurelin👍💕

  • @tarakagnadem5157
    @tarakagnadem5157 Před rokem

    ጅጀ በጣም ጎብዝ አሰተማሪ ነህ ተመችቶኛል የት እንደምትገኝ ፣ ብትነግረኝ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ፈልጌ ነበር ከአንተ
    መማር እፈልጋለሁ።

  • @babyfantastic
    @babyfantastic Před 10 měsíci

    አሪፍ የመንጃ ፍቃድ ትምህርት ቤት ጠቁመኝ እስቲ🙏🙏

  • @linaninalina376
    @linaninalina376 Před 2 lety

    Waw Amazing thanks

  • @alexh.k8889
    @alexh.k8889 Před rokem

    ሌላ ምንም አልልህም ጌታ ይባርክህ ተባረክ

  • @mohammedyimerSeid
    @mohammedyimerSeid Před 19 dny

    1:06

  • @Zedozidan
    @Zedozidan Před 2 lety

    Welcome JIJE🤗

  • @gebregziabher-yu7lu
    @gebregziabher-yu7lu Před 3 měsíci

    ትለያለህ ወንድሜ

  • @adumuluneh7368
    @adumuluneh7368 Před rokem

    Yemeberat melektu sitefa yemen cheger new ?

  • @alexh.k8889
    @alexh.k8889 Před rokem +2

    ያንተን ፕሮግራም በመከታተልና በመተግበር ብቻ መኪና መንዳት ችዬ መንጃ ፍቃድ ሳወጣ ምንም አልተቸገርኩም እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @user-zm5ej5vd1z
    @user-zm5ej5vd1z Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ግን ለለማጅ ትልቁ ችግር መሪ መመጠን ይመስለኛል እና እስቲ የሆነ ነገር በለን

  • @mohammedyimerSeid
    @mohammedyimerSeid Před 19 dny

    የሀይሮፍ አነዳድ አሳየኝ

  • @squatmt
    @squatmt Před 2 lety +1

    Enkuan dena Metah bro mert sera nw

  • @user-tl3ix2xg8x
    @user-tl3ix2xg8x Před 11 měsíci

    የመሪ አያያዝ ሚዛኑ ከበደኝ

  • @selamhagos829
    @selamhagos829 Před 2 lety +1

    Herzlichen wilkommen

  • @serred1773
    @serred1773 Před 2 lety

    ከበ ሰላም ነው ጠፋ

  • @zerihuntesfaye9862
    @zerihuntesfaye9862 Před rokem

    እባክህ ካወካቸው ሀሉክስ ሪቮ ላዬ ECO mode እና PWR mode አለው ጥቅምና ጉዳታቸው እንዲሁም እንዴት እና መቼ መጠቀም እዳለብን ንገረኝ

  • @BIruk-fx12
    @BIruk-fx12 Před rokem

    መኪና ይዘልብዣል ፍሬን ስዬዝ እስኪ ስለዚህ ቪዲዮ ስራይን ከቻልክ

  • @alu8473
    @alu8473 Před 2 lety

    👍

  • @wondiyehaile7076
    @wondiyehaile7076 Před rokem

    automatic mekina eyenedan daget bigetmen mekinawn akumen new ke D wede L yemenkeyerew ?

  • @fasicamelese7708
    @fasicamelese7708 Před 2 lety +1

    የት ልናገኝህ እንችላለን plzzzzz

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya1013 Před 2 lety

    የምፈልገውን ቻናል አገኘው ዛሬ ✌

  • @peacock_12
    @peacock_12 Před 2 lety

    ❤❤❤🙏

  • @birukdemssie1149
    @birukdemssie1149 Před 2 lety

    በልደት ካርድ ብቻ መንጃፍቃድ ማውጣት ይቻላል? ያለ መታወቅያ

  • @finot2023
    @finot2023 Před rokem

    አረ ከቤ በናትህ አትጥፋ የት ሄደህ ነው የጠፋህው?????

  • @mohammedyimerSeid
    @mohammedyimerSeid Před 19 dny

    የሀይሮፍ አነዳድ አሳየኝ

  • @mohammedyimerSeid
    @mohammedyimerSeid Před 19 dny

    የሀይሮፍ አነዳድ አሳየኝ