አሪፍ መልዕክት ከእህታችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ምክርም ትምርትም

Komentáře • 40

  • @Medtube1988
    @Medtube1988  Před měsícem +19

    እሙ ቢላል ፣አማረኛ ፊደላትንና ቃኢደቱ ኑራንያ መማር ለምትፈልጉ መመዝገቢያ ቻናል ስልክ 00252940780579 እሙ ቢላል ለሴቶች
    t.me/umbilal4455

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk Před měsícem +20

    ውድ እህቶቼ እውቀትን አገናችሁበት ቦታ አትማሩ
    ምክኒያቱም አቂዳና መንሀጃቸው ከተበላሸ ሰዎች አሉና
    ለምሳሌ አህባሽ
    ኢኽዋን
    ጀምእያ
    ሌሎችም አሉ
    ስለዚህ የድን እውቀት መማር ስንፈልግ አቂዳና መንሀጃቸው ከተስተካከለ ሰዎች እን ማር
    እነዛም የተስተካከሉት በቁርአንና በሀድስ አረዳድ የሚያስተምሩ አህለል ሱና ወል ጀምአዎች ሰለፊዮች ብቻና ብቻ ናቸው
    ኢንተቢሁ ኢንተቢሁ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před měsícem +3

    እህታችን ስለምክርሽ ጀዛኪላህ ኸይር ስደተ ገንዘብማገኘትብቻሳይሆን ብዙነገር አስተምሮናል ድናችንንም አስተምሮናል አልሀምዱሊላህ

  • @zinet4861
    @zinet4861 Před měsícem +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ያኡም ቢላል ❤❤🎉🎉🎉ዌል ካም 🎉🎉 ጀዛኪ አላህ ኽይር ውዶ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 22 dny

    ስላም አለሽ ሳብ ላይክ🎉🎉🎉

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u Před měsícem +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በትክክል ያልሽዉ ሁሉ ትክክልነዉ ሀታ ሀገር ሳንገባ ግን የልጂነት እዲሜ ሲሄድ መሰላቸቱ ለመስራት አቅማችን አልቋል አብዘሀኞቻችን ደክመናል በልጂነት በስንመከር አንሰማም ነበር ብቻ አልሀምዱ ሊላህ

  • @ggoo3232
    @ggoo3232 Před měsícem +3

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-eg3xl6et7z
    @user-eg3xl6et7z Před měsícem +2

    በትክክክልልልልልልልል

  • @saraendris8485
    @saraendris8485 Před měsícem +2

    እህቴ ጀዛኪ ሏህ ከይር ቢያንስ ራስን መሆን ካሁን ቡሀላ እንጀምራለን ማለቴ ለራስ መኖር

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před měsícem +2

    አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላምገባሽ

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l Před měsícem

    ትክክል ሳህ እውነትነው የተግባር ሰው ይበለን ጀዛኪላህ ኸይር❤የኔእህት

  • @zinet4861
    @zinet4861 Před měsícem +2

    ሙሉውን ሰማሁት ስልውተመቼኝ❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Před měsícem +1

    ሹክረን ውዷ እህቴ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před měsícem +1

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @KsaaKsaa-l9j
    @KsaaKsaa-l9j Před měsícem +1

    🌹🌹🌹

  • @ሶፊያSofiኢቱብ
    @ሶፊያSofiኢቱብ Před měsícem +7

    ወላሂ ልጆቸ ናፈቁኝ ከወጣሁአ13መቴ በስደት ያረቢ እስኪ ዱአ አድርጉ ሀባይብ❤❤

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd Před měsícem

      አላህ ያገናኛሽ ዱንያአይሞላም እናስበቡንአድርሽ ለመሄድሞክሪ

    • @ሶፊያSofiኢቱብ
      @ሶፊያSofiኢቱብ Před měsícem

      @@GggGggg-cg3wd እሽ ኢንሻአላህ ዉደ

    • @user-zo9ms5ps7o
      @user-zo9ms5ps7o Před měsícem

      ያረቢእኔምልጀንወልጀከላኩዋትአመቴበናፍቆትአለኩኝ

    • @ሶፊያSofiኢቱብ
      @ሶፊያSofiኢቱብ Před měsícem

      @@user-zo9ms5ps7o አይዞን አላህ እርዝቃቺነን ደብሮ ላገራችን ያብቃን ሀባይብ

    • @user-zo9ms5ps7o
      @user-zo9ms5ps7o Před měsícem

      @@ሶፊያSofiኢቱብ አሚንያረብ

  • @user-eg3xl6et7z
    @user-eg3xl6et7z Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @toybaseidyoutube
    @toybaseidyoutube Před měsícem +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @aseyahusen4432
    @aseyahusen4432 Před měsícem +1

    ❤❤❤👍👍👍

  • @KsaaKsaa-l9j
    @KsaaKsaa-l9j Před měsícem +1

    🌹🌹🌹