የምድረበዳው ዳዊት / Yemidrebedaw Dawit # / By Yared Maru /Ethiopian Protestant old Gospel song /

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አንድ ቀን ግን በሳኦል እጅ እጠፋለሁ አትበል ፣
    ባለራዕይው ዳዊት በርታ ጌታም አለ ካንተ ጎን ፣
    እመን ብቻ እንጂ አትፍራ ከእግዚአብሔር አፍ ትእዛዝ ወጥቷል ፣
    ሞትህ ሳይሆን የመክበርህ የመንገስህ ዝና ይሰማል !

Komentáře • 21

  • @bayikwogesh6630
    @bayikwogesh6630 Před 4 lety

    ያሬዶ እዬን መዝሙር ስሰማ ብዙ ወደ ዋላ ተጉዤ ብዙ ነገር አስብና እምባ ይቀድመኛል : በዚህ መዝሙር ብዙ የማያልፉ ሚመስሉ ቀናት በጌታ አለፉ እግዚአብሔር ይባረክ🙏🙏🙏 May God bless you

  • @jdudjjfjfj768
    @jdudjjfjfj768 Před 4 lety

    በጣም የምወደው መዝሙር ያሬዶ
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jemanehjanbo2317
    @jemanehjanbo2317 Před 4 lety

    wow semechew yemaltegebew zemare pastor yared zemeneh yibarek tebarekeligne

  • @davesolchannel3402
    @davesolchannel3402 Před 4 lety

    ያሬዶ ብሩክ .🙏🙏🙏
    አሜን አሜን ተባረክ

  • @mahiethio7636
    @mahiethio7636 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @aidabelay7590
    @aidabelay7590 Před 3 lety

    Amen Amen

  • @wendmagegnehuberihun8750

    ድንቅ ዝማሬ

  • @pastorgediontegene3401

    Amazing songs be blessed men

  • @efratatesfaye7645
    @efratatesfaye7645 Před 4 lety

    አሜን አሜን

  • @mercy1526
    @mercy1526 Před 4 lety

    Please add your old songs to your channel I and my husband love you and your songs are so blessing

  • @yeniwelde2760
    @yeniwelde2760 Před 4 lety

    Amen blessed !!

  • @pastordanielbekele2511

    ተባረክ

  • @dawitkidane4321
    @dawitkidane4321 Před 4 lety

    Amen 🙏

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 Před 4 lety

    Keep it up Yaredo! Stay blessed!

  • @aljazeeradibora726
    @aljazeeradibora726 Před 4 lety

    Wowo

  • @selamalemu4944
    @selamalemu4944 Před 4 lety

    God bless u 😇🙏

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Před 4 lety +1

    ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፡- ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።
    እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ።
    አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ።
    በለሱ ጐመራ፥ ወይኖችም አበቡ መዓዛቸውንም ሰጡ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።
    በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥ ቃልሽ መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና መልክሽን አሳዪኝ፥ ድምፅሽንም አሰሚኝ።
    መኀ፦2:10-14
    እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር ያሬድዬ እንደ ቃሉ የሚዘመር መዝሙር እንዲህ ይባርካል ተባረክልኝ ያሬዶ

  • @Amanuelsounds
    @Amanuelsounds Před 4 lety

    Yaredye god bless you❤

  • @jerrydadi9749
    @jerrydadi9749 Před 4 lety

    Amen amen

  • @tsehayesida7041
    @tsehayesida7041 Před 4 lety

    አሜን

  • @asmaredesta2418
    @asmaredesta2418 Před 4 lety

    Amen amen