Yared Maru ላመሰግንህ ተራው ከደረሰኝ / Lameseginih Teraw kederesg- Ethiopian Protestant New Gospel song 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 12. 2019

Komentáře • 46

  • @rahelberhane3346
    @rahelberhane3346 Před měsícem +1

    Amennn eleellllll❤❤❤❤❤

  • @user-tt8cj3fx9i
    @user-tt8cj3fx9i Před 4 lety +2

    ያሬድ በጌታ የተወደድክ ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Před 4 lety +5

    እርሱም መልሶ በፊቱ የቆሙትን፡- እድፋሙን ልብስ ከእርሱ ላይ አውልቁ፡ አላቸው። እርሱንም፡- እነሆ፥ አበሳህን ከአንተ አርቄአለሁ፥ ጥሩ ልብስም አለብስሃለሁ፡ አለው።
    ዘካ 3:4
    አክሊልን እንደ ለበሰ ሙሽራ፥ በጌጥ ሽልማትዋም እንዳጌጠች ሙሽራ፥ የማዳንን ልብስ አልብሶኛልና፥ የጽድቅንም መጐናጸፊያ ደርቦልኛልና በእግዚአብሔር እጅግ ደስ ይለኛል፥ ነፍሴም በአምላኬ ሐሤት ታደርጋለች።
    ኢሳ 61:10
    በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
    መዝ 23:5
    ፓስተር ያሬድዬ እኛን ሚስኪኖችን እድፋሙን ልብስ አውልቆልን ያስጌጠን ጌታ እኮ ነው እንዲህ በፀጋ እሸብርቀህ ስትቀኝለት እንዴት ደስ ይላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው።

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Před 9 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ ያሬድዬ ትልቁ ትዝታችን ነው ልጅ እያለሁ ኢትዮጵያ እያለን ኦሪጂናል ኦዲዮውን (ቁ.1 አልበም) የሰማነው በ1998 ዓ.ም / 2006 ነው በብዙም ተባርከንበታል

  • @tigtsegaye914
    @tigtsegaye914 Před 4 lety +2

    Geta Keberelge …..Bless u more & More Yardo

  • @meserethailemariam1446
    @meserethailemariam1446 Před 5 hodinami

    Amen 🙏

  • @musiehadishmezmur2581
    @musiehadishmezmur2581 Před 4 lety +2

    Amennnnn geta kiberiligne tebarekk yaredo.

  • @chernetsolomon3273
    @chernetsolomon3273 Před 3 měsíci +1

    ያሬድዬ እንዴት እንምወድህኮ!!!❤

  • @NuhaminElias-yg5xw
    @NuhaminElias-yg5xw Před 3 měsíci +1

    በጣም ልጅ እያለው ነበር ይህን መዝሙር የሰማዉት እናም አሁንም ድምረስ በጣም ነው ምባረክበት እግዚአብሔር እንዴት እኮ ጸጋውን እንዳበዛልህ 😍 አሁን ይብዛልህ ተባረክልን እንወድሃለን 😍

  • @frehiwotzelalem2438
    @frehiwotzelalem2438 Před rokem +2

    ተባረክ ያሬድዬ ወንድሜ

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 Před 3 lety +1

    ተባረክ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Před 7 měsíci +2

    አሁን በቶፒክ ቻናል ላይ የነበረው ልዩ ዕትም አልበምህ የለም ስለዚህ unlisted አድርገሀቸው የነበሩትን ሁሉ ፐብሊክ (public) ማድረግ ትችላለህ

  • @betaabera3352
    @betaabera3352 Před 3 měsíci

    አቤት ድምጽ አቤት መንፈስ አቤት ቅባት👏👏❤❤

  • @Bethlehem-by-grace
    @Bethlehem-by-grace Před 4 lety +1

    Lameseginikk ..... I love this song❤😇

  • @frehiwotzelalem2438
    @frehiwotzelalem2438 Před rokem +1

    ላመሰግንህ ተራው ከደረሰኝ

  • @hawenifiraolwako7030
    @hawenifiraolwako7030 Před 3 lety +1

    OMG brother yared my God bless you abundantly....

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 Před 4 lety +1

    My God Bless you. yaredo wow l lave this Song❤haleluyaaaaaaaaaaaa lamesegeneh teraw kederes❤eseyyyyyy

  • @abrehamashereka7902
    @abrehamashereka7902 Před 4 lety +3

    አብዝቶ ጌታ ይባርክህ ለበረከት ሁን ለምን በካሴት የነበሩትን መዝሙሮች ለህዝብ በረከት እንዲሆኑ አትለቃቸውም ብዙ ዝማሬዎች እእዳሉህ፠አኸውቃለሁ በእቅፍህ ውስጥ አለሁ ከለላዬ አንተ እኔ ምን ያሰጋኛል የሚለው ለወቅቱ የሚሆን ዝማሬህ ሌሎችም ተባረክ ብሩክ ነህ

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Před 7 měsíci

      እሺ በዩትዩብ ተይዘው ነበር አሁን ተለቀውልኛል እና እለቃቸዋለሁ አመሰግናለሁ 🙏

    • @redasirak5608
      @redasirak5608 Před 5 měsíci

      ተባረክ።

  • @raheldaba
    @raheldaba Před 4 lety +1

    Amen amen hallelujah hallelujah praise God I am so blessed by this song. God bless you

  • @frehiwotzelalem2438
    @frehiwotzelalem2438 Před rokem +1

    ጌታ ጌታ ክበርልኝ እሰይ

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 Před 4 lety +1

    Amen
    Amen
    Amen !!!!!

  • @jhonytube2513
    @jhonytube2513 Před 3 lety +1

    ጌታ ክበርልኝ

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398

    Amennnnnn.ellllllellllellllellll.halalya🎷🎸🎸🎷👏👏🎸🎸🎸
    geta.kibarlin
    geta.yebarkchu💒
    geta.yebark.yaredo.ewodslw

    • @nemobin1449
      @nemobin1449 Před 4 lety

      Wawooo yahuwe ye abatoch amlak yibarki zamani yibarek

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 Před 3 lety +1

    ኣሜን

  • @wondimufeyisa6165
    @wondimufeyisa6165 Před 3 lety +1

    ተባረክ ያዬ

  • @frehiwotzelalem2438
    @frehiwotzelalem2438 Před rokem +1

    እልልልል እልልልል እራሴን ቀባኸኝ በዘይት

  • @sinaabadi3912
    @sinaabadi3912 Před 4 lety +1

    Zemenh yelmlem pastor!

  • @masiratwoldigiors203
    @masiratwoldigiors203 Před 4 lety +1

    Amenn

  • @senayetyemam6277
    @senayetyemam6277 Před 4 lety +1

    amennnnnn

  • @fevensempire8224
    @fevensempire8224 Před 4 lety +1

    May God bless you.

  • @kalkidanyohannes5905
    @kalkidanyohannes5905 Před 3 lety +1

    Be blessed!

  • @senayetyemam6277
    @senayetyemam6277 Před 4 lety +1

    amenñnnnn

  • @ritagetchwe6710
    @ritagetchwe6710 Před 5 měsíci +1

    My favorite song our blessed yaredo we love you

  • @merilove6747
    @merilove6747 Před 4 lety +1

    Geta abzeto yibafkk