Ka 9 amat bafit bazy mazmur etsinana neber geta simu tibarakh ka 8 amet buhala enenim geta gobegnegn balejim barakagn.lane bicha sayhon labizu.och matsinanet mikinyat honali geta yibarkh
Before 7 years i use to listen this music 😢😢😢 t ahunim esemawalew betam ewedewalww egziabher bebizu negrr barekegn kibir hulu le egziabher yihun yarediye bebizu tebarek❤❤❤❤
ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን ዝማሬ ስሰማው ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ዛሬም ደጉንና ቸሩን ጌታ እያገለገልክ አለህና እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ፀጋውን ምሕረቱን አሁንም ያብዛልህ የምታገለግልባት ቤተ ክርስቲያን ተባርካለች!
Ka 9 amat bafit bazy mazmur etsinana neber geta simu tibarakh ka 8 amet buhala enenim geta gobegnegn balejim barakagn.lane bicha sayhon labizu.och matsinanet mikinyat honali geta yibarkh
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
@@sebleyeyeshilij5929 ፡፡፡፡
Ameeeeen Ameeeeen ameeee 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😥😥😥👨👩👧👦👨👩👧👦👨👩👧👦👨👩👧👦👨👩👧👦👨👩👧👦👨👩👧👦👨👩👧👦
Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙዝር
ያሬዶ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክህ ።አሁንም ለአንተ ፀጋ አብዝቼ እግ/ርን እለምናለሁ እንዳይወስድብህ አሁንም አብዝቶ እንድጨምር፣ እንዳይበዛ፣ እንድያለመልምህና እንዲያበረተህ
ይሄን መዝሙር ስሰማው እንባዬን መቆጣጠር አልችልም በቃ ዘመንክ ይባረክ ምን ይባላል ሌላ
Me three that’s true it’s very powerful
By the way I heard this song 15 or 16 years ago but still new to me
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
ያሬዶ ተባረክልን አሜን ።
❤❤❤አንተ የተባረክ የጌታ ባሪያ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው ❤❤❤❤ይህን ዝማሬ በጣም እወደዋለው እግዝአብሔርን የምመስል ማንም የለም አይኖርም 👏🇪🇹 ዝማሬው ማለዳ ካስታወስኩት ቀኑን ሁሉ የትኛውንም የአለም ስርዓት እንዳላስታውስ ይረዳኛል ❤❤ በአንተ ውስጥ ሆኖ የባረከን የጌታችን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን ❤❤አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን ወዳጄ አንተም በብዙ ተባረክልኝ 🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢ፀጋህ ይብዛልህ አመን አመን 😮❤❤❤ 🎹🎹🎹🎹🎼🎼🎼🎧🎧🎧🎤🎤🎤🎤🎤
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ዛሬም በአዲስ መንፈስ እየሰማሁ እጽናናለሁ ተባረክልኝ ያሬድ።
Yaredo geta bante muzmur bezu astemerognal atsnantognal. Miss u
that's amazing lyrics and I was listened seven years ago.
Amen Amen Amen Amen tebareku 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Aye mezmur geta yebark
ያሬድዬ ተባረክልኝ ዛሬም የምባረክበት ዝማሬ
ያባቴ ብሩክ ይህንን መዝሙር ሁሌ እፅናናበታለሁ በኢየሱስ ስም ተባረክ መፀሀፍ ቅዱስ ሲናገር ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው ይላል በኢየሱስ ስም ተፈወስ😭😭😭
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
አሜን አሜን አሜን ጌታ ዛማንህን ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልኪ ታባረከልኝ 🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️😭😭
Amennnn 🙏
ይህንን መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ጌታን ሳልቀበል ጀምሬ ነው የምሰማው አሁን የጌታ ብቻ ነው የወደደን ጌታ ይባረክ ያሬድዬ ፀጋይ ይብዛልህ አይንህን ደነህ ዳግም የልመናህ ድምፅ ተሰምቶ ለምስጋና እንደምትቆም አምናለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው❤
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee Ameeeeeeeeee tebareki tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
nebsen yemiyaresirs tebarek wendeme🥰🥰🥰🥰
አሜንንን አሜንንን ታባረክ ❤️❤️❤️❤️
ተባረክ ያሬድ ፣ አመልክሀለሁ የኔ ጌታ የሚል የመዝሙር ቪዲዮውስ ? እሱም በጣም ናፈቀኝ
Yared Maru አመልክሃለሁ New Ethiopian Protestant Gospel song 2020
czcams.com/video/7O9yRl_Bpq8/video.html
Geta berkbyaregek Ulame Adese new mezmuru God bless you more and more🙏🙏🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ
አሜንንንን ያሬድ እግዚአብሔር አምላከ ይባረክ ❤️❤️
Amennnn 🙏
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
የኔ ወንድም መዝሙሮችህ ውስጤ ናቸው።
Bedemet bedemet yemuetgeb mezemew wow God blessed brothers 🙏 ❤
Amen tbareki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው ጌታ ልብን ያያል እንደሱ ማን አለ
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
Yaredoye Eneda Egezeyabeher yal manem yelme 😭😭😭😭👏👏
Amennnn 🙏
ስምች ማልጠግበው መዝሙር ነው እግዚአብሔር ጽጋ ይጨመርህ 🙌🙌🙌😭😭
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
ይሄን መዝሙር ስሰማው አይኖቼ በእባ ሞለኝ ልብን ይቆጣጠራል ዝም ብሎ ይባርካል
እውነትህ ነው#እደ_እግዚያቤሔር_ያለ_ማንም_የለም!!
WOW! no word, just Thank you God! God bless you, always new and fresh Song
Amennnn bless you too brother 🙏
አሜን❤❤❤❤❤❤
Waqaayyoo barafii jirenyaa kee haa ebbisuu ebbifamii
አሜን😭
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው
የልመናዬን ድምፅ የሰማው ።.......በጣም የምወደው መዝሙር ነው እያለቀስኩ ነው ምዘምረው ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤🙏🙏🙏🙏
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
Geta eysusi zamanihin yebarik tsagawun yabizalk hiwotin miyadis mazimur new zamarewochik ba mulu dink nachawu endenit ayinat zamar yasinasalin geta eysusi tabarekilgn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Elelelelelelele amen amennnnn
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
አሜንንንንተባረክ
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲📖👈 lelelelele lelelelelele manefase qedus haleluya ufffffffffffff haleluya geta eyesus yibark tabarku bbzuuuu
Zemeneh benato yelemlem tebarkh
አሜን አሜን 😢❤❤
ይህ መዝሙር ከብዙ አመታት በፊት በካሴት ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ!ዛሬም እንደ አዲስ እሰማዋለሁ። ቡሩክ ነህ ወንድሜ!
Amennnn 🙏🙏
@@yaredmaruministry5761❤ተባረክህ ❤
😢halelluyaaa እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው
የልመናዬም ድምፅ የሰማው❤
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ያሬድዬ እውነት ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው ? የልመናን ድምፅ የሚሰማ መልሱ ማንም ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እልእልእልእል
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ
አሜንን 🙏🙏🙏
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
Zemeneh bebato yelemeleme amen
እንደ እግዚአብሄ ያለ ማን ነው የልመናዬን ድምፅ የሠማው እልልልልልል ክብረ ለአንተ ይሁን እየሡሥ
Amennnn Amennnn Emuye 🙏
አሜን ❤❤😍😍😍
ይሄን መዝሙር ስሰማው በጣም ያስለቅሰኛል እግዚአብሔር ። ተባርከሐል
ያሬዶ እ/ር አምላክ ይባረክህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ዘመንህ ይባረክ እኔ በተለይ በጣም ነው የተባረኩበት ዘሮችህ ምድርን ይወረሱ ብዬ ባረኩህ አሜን
Amennnn Amennnn 🙏🙏🙏
አሜን ሰምቼ የማል ጠግቦው ዚማሬ ዘመንህ ይለምልም ምስጋና ከ አፊህ አይታጣ ብሩክ ሁን ❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ በጠም ነው የምወዲክ💖💖💖💖💖
አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
Elelelelelele
Tebarki
Ameeeeenn Ameeeeen
Wow God bless you my pastor.
Amennnn Astuye blessed sister 🙏
ተባረክ
አሜንንንንንንንንንንን ተባረክ ባብዙፀጋ ይጨምር በዝመሬወቺ ሁሉም እንዴ ተባረክናን ተባረክህ
End አግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ሁሉ ለሰው ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Elelelelelelele esey Geta hoy tebarek ❤💕
Amennnn 🙏
አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ!!
Amennnn 🙏
Before 7 years i use to listen this music 😢😢😢 t ahunim esemawalew betam ewedewalww egziabher bebizu negrr barekegn kibir hulu le egziabher yihun yarediye bebizu tebarek❤❤❤❤
አሜን እህቴ ዳናይት ደስ የሚል ምስክርነት ነው አሁንም ሁሌም ተባረኪልኝ ❤️🙏
@@yaredmaruministry5761 God bless you more and more🥰🥰
😢❤
Amneeeen
Amen amen 🙏
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
Gete...yeberake...poseter...yerda
AMEEN EBBIFAAMA❤❤
ልልልልልልልል: ምሰጋና: ጨመረልኘ: ያሬዲዬ: ወንድሜ: በብዙ: ብርክ: በልልኘ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው።የእግዚአብሔር ስም ከፍ ይበል። ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ።
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
Bless you dear!
ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን አሜን አሜን እልልልልልል ጌታ ይባርካችሁ 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️👍
Ameeeeen🤲🤲🤲🍇❤
Amen 😭😭😭😭
ያሩ የግዚኣብሄር ሰው ተባረክ 😍😍😍😍😍😍
እግዚአብሔር. ቀድሞ በራስህ መዝሙር ትንቢት አርጎልህ ዛሬ ሰሰማው ይገርማል ጌታ ይባረክ እልል እልል እልል አሜን አሜን ።እንደ እግዜር ብሔር ያለ ማንም።
Waqaayyoo dhumaa kee haa bareechuu
He changed my griefs to happiness , there is no one like God! Amen brother! May the lord protect you from the new prosperty gospel!
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
YAREDEYE YENE WENDEM
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው
1 ዉርደተን በክብር ለውጦልኝ
2 የልመናዬን ድምፅ ጌታ ሰምቷልና
3 ጮኸተም በፍቱ ዋጋ አግንቷልና
4 ሀዘን ትካዘዬን ከውስጠ አራቀው
እውነት እልሀለው አንተ መልካም የጌታ ባሪያ ነህ ልብ ቅኒ እንደሆነና የጌታ ሞገስ በላይ እንዳለ በመድረክ ስትዘምር ይታወቃል ይህ መዝሙር በእርግጥ የ90ናዎቹ ነው ግን ዘመን ተሻጋሪ ስለሆነ አሁን አሁን ብሰማ ድካምን የምያጠፋ ከሰው ይልቅ ኢየሱስ ለእኛ ምን ያህል ቅርብ እንደሆነ በዘመናችን ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ያለ እንደማይኖር የምነግረን የምሰብከን መዝሙር ነው ዛሬ ቀን 16/07/2016 ማለዳ ነው ድንገት በአፈ ይህ ዝማሬ መጣ ሁለም እወደዋለው እሰማዋለው ለስራ ጓደኛየም ይህን መዝሙር ዘመርኩለት በዝህ መዝሙር የተነሳ ግታር ገዝተን ዝም ብለን ጌታ በዝማሬ እናምልክ አልኩት እሱም እሽ አለኝ ቀኑን ሙሉ እየሰማን ነው ።አምነዋለሁ ጌታየን ❤❤❤❤የሆነ ውርደተን የምጠበቅ ነገር በክብር ልለውጥልኝ ነው ❤❤የን ቀን በዝህ ዝማሬ በአካል ተገናኝን ጌታ እናመልካለን ❤❤ለምስጋና እደውላለው ያረዶ ❤❤ ከዲላ
AMEN AMEN !!!!! Enida Egizyaber Yale Manow
You are amazing l am pray for you brother more more lord bless you
Amennn amennn amennn amennn amennn amennnn amennn geta yibareki ahunemi moti bayiwoti yichamerebi ❤❤❤❤❤🙏🙏
igzeabiher kekofu Hulu yitbikik yarede melikam sw
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው የልመናዬን ድምጽ የሰማው አሜንንንን!! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዶ እንደገና በዕጥፍ ቅባት በሚደንቅ ክብር ስለሚመጣው የእግዚአብሔር ፀጋ ጌታን ስላንተ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይለምልም
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
Yarado am always blessed with this amazing song 🎵 stay blessed abundantly 🙌
Amennnn Bubusha 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን
👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen.amen amen amen halelulya geta zemkn hulu yibark tebark☝☝🙏🙏
ዝማሬው የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነው ....
እውነት ነው
Ameeeeeeeen!!!
እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ለቅሶን በሳቅ የሚቀይርልን የኛ እየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነዉ ? የኔ ዉድ የኔ ፍቅር ጌታዬ የምድረበዳ አባቴ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔 እፍ 😭😭😭😭😭
እውነት ነው ስሙ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አቤት በዚህ መዝሙር ያለው መንፈስ። ነፍስንና መንፈስን የሚያድስ የሚያረሰርስ ነው ፓስተር ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ
Amennnn Amennnn 🙏
ማንም የለ እንደ እግዚአብሔር ያለ ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ 🙏
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html
Remain blessed our blessing beloved brother yaredo 🙌🙏❤️
እሜንንንንንንንን!!!!
czcams.com/video/sJA3w41-wno/video.html