ጌታ ኢየሱስ Pastor Tamrat Hayele

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 11. 2019
  • ሆሳእና ቤተ ምሕረት Pastor Tamrat Hayele
    Published November 4 ,2019
    authorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © pastor Endal Woledgorgis ministries
    #pastorendalewoldegorgis
    Follow us on Facebook: / endalewoldegorgis
    Subscribe us on CZcams: / @pastorendalewoldegior...
    God Bless You
  • Hudba

Komentáře • 452

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191

    ኢትዮጵያ በክርስቶስ ወንጌል ትሞላለች.!!

  • @user-em7zd8wr7h
    @user-em7zd8wr7h Před 4 lety +153

    ኤርትራም በወንጌል ትሙላለች በጌታ በየሱስ ስም 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-sz7ne2qf2y
    @user-sz7ne2qf2y Před 4 lety +47

    የምወዶት እና የማከብሮት አባትኖት እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 Před 3 lety +4

    የመንግስት ወንጌል ከኢትዮጵያ ተነስቶ አለሙን እንደሚያዳርስ በመንፈስ ያየ ብቻ አሜን ይበል ሐሌሉያ!!!!!!!

  • @user-gf1fe6kn4r
    @user-gf1fe6kn4r Před 4 lety +34

    በእናንተ ዘመን ክርስቲያን ስለሆንኩ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ባባቲ ኑሩልኝ መውደዴን በምን ቋንቋ ልግለፅሎት

    • @pastorendalewoldegiorgismi8191
      @pastorendalewoldegiorgismi8191  Před 4 lety +10

      ጌታዋን ያከበረች ብፅሒት ድንግል ማርያም ጴንጤ ነበረች bless you.!!

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r Před 4 lety +2

      Pastor Endale Woldegiorgis Ministries Ameen Too You Enduye😍😍😍

    • @hanaeseye204
      @hanaeseye204 Před 4 lety +2

      አሜን ጌታያባሪካቹ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety +6

    ደስ የሚል ጉባኤ እርጋ ያለ ውስጥ የሚገባ መዝምሙር ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @user-kn8um9ks6y
    @user-kn8um9ks6y Před 4 lety +5

    ጋሺ ታምራት ዘመንህ ይባረክ....አንተ ማለት ለእኔ ብዙ በመዝሙሮችህ የተባረኩህ በዝማሬወችህ እየተባረክሁ በይበልጥ ጌታን ታሳየኝ ነበር..ያኔ ጌታን ሳውቅ ጌታን ባወቅሁበት ምድር ብዙ አማኝ ሳይኖር እንኩዋን ያንተን በቅባት የዘመርሃቸውን ዝማሬወችህን እየሰምሁ እፅናና ነበር...."ወንድም ጋሼ፤ ታሪኬ ፤ሰው ከንቱ፤ አድራሻየ የመሳሰሉ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬወችህ በብዙ ተባርኬባቸዋለሁ...ብቻ ተባርክልኝ ጌታ እየሱስ አሁንም ይጠብቅልኝ እላለሁ ጋሺ ታሜ ውድድድድድድ ነው ማደርግህ

  • @aster2317
    @aster2317 Před 2 lety +2

    ይሄን የመሰለ የአምልኮ ስርአታችን ጌታን መውዳችን ይመለስልን

    • @bezawitberhanu5448
      @bezawitberhanu5448 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ኧረ አሜን እኔ ናፍቆኛል

  • @namrudyelidu8101
    @namrudyelidu8101 Před 4 lety +17

    ዘመኔ አይበላም ዘመናቹ ይባረክ

  • @tsegayohannis3454
    @tsegayohannis3454 Před 4 lety +6

    ኡፍ አሜን እየሱስዬ ክበርልኝ የማይታለፈውን ባንተ አልፌአለው ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው አባታችን ፀጋው ይብዛሎት

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 Před 4 lety +5

    ጌታዬ እየሱስ መድሀኒት ተባረኩ ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር እወድሀችኋለሁ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Před 4 lety +10

    እልልልልልልል ጌታ ኢየሱስ መድሀኒቴ መካሪ ወንድም ወላጅ አባቴ የሆነልኝ ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያውቅ ጸባይ አመሉ አባቴ ኢየሱስ እወድሀለው ያቺ አንተን ያገኘውበት ቀን ትባረክ ሀሌሉያ።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 4 lety +8

    የወንጌል ኮኮቦቻችን አንዱና በህይወት ያለ እውነተኛ ሃውልት የእግዚአብሔር ሰው መዝሙረኛው ፓስተር ታምራት ሃይሌ እጅግ በጣም ረዥም ዕድሜ ኑርልኝ!!

  • @elzabethgenero1587
    @elzabethgenero1587 Před 4 lety +4

    ጌታ እየሱሴ መድሃኒቴ መካሪ ወንድም ወላጅ አባቴ የሆነልኝ ሁሉ በሁሉ ቆርቁሮኝ አያውቅ ፀባይ አመሉ ስሙ ይባረክ

  • @ethiopiaeritrea7586
    @ethiopiaeritrea7586 Před 3 lety +3

    ጌቲ እየሱስ መድሀኒቴ
    ፈጣሪ ወንድም ወላጅ አባቴ
    የሆነልኝ ሁሉ በሁሉ
    ቆርቁሮኝ አያዉቅ ፀባይ አመሉ
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ky1vh1mp3e
    @user-ky1vh1mp3e Před 4 lety +64

    እንደዚ አይንት መንፈስ ያለበት ጉባዬ ውስጥ መገኝት እንዴት እንዳማረኝ ውይ ተባረኩ

  • @sultanabate1967
    @sultanabate1967 Před 4 lety +25

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አበተችን ታምራት ኃይሌ በዚህ መዝሙር ነው ጌታን የገኘሁት ማለት እችላለሁ ህይወቴን የሥራ መዝሙር ነው

  • @genetabay9150
    @genetabay9150 Před 17 dny

    እስይ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውሎት

  • @abrahamgenamoabrahamgenamo5267

    እግዚያብሔር ፍቅር ነዉ ፓስተርታምራት በጣም ነው የሚወደክ እግዚያብሔረ እድሜና ena ጤና ጨምሮ የስቴክ ፓስቴር እንዳለ አንተንም ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @yadidiyafikir3441
    @yadidiyafikir3441 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Geta yegabekil

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 Před 4 lety +5

    Ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeen hallelujah pastor tamerat gets abizito abizto yibarikot ጌታ ራዥም እድሜ ይስጦት አሜን

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Před 9 měsíci

    ውውውውው ምን አይናት አምልኮ ነው በጌታ ተባረኩልኝ እልልልልልል

  • @dudum9358
    @dudum9358 Před rokem

    Amen amen amen amen amen minim yemayitegeb amleko zemenih yebarek Pastor Tamirat🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @qufakamalakamala9888
    @qufakamalakamala9888 Před 4 lety +4

    የተረጋጋ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ጉባኤ ተባረኩ

  • @bezasleshi6342
    @bezasleshi6342 Před 4 lety +24

    እየሱስዬ ክበርልን መልካም ወዳጃችን !!!
    የምንወዳችሁ የእግዚአብሔር ሰዎች ተባረኩልን እንወዳችኅለን ለምልሙልን

  • @dudum9358
    @dudum9358 Před 2 lety

    Zemenachew yebarek 🙏🙏❤️❤️❤️ amen amen amen amen 🙏👏👏👏 keber Le Geta Eyesus yehun .....🙏🙏🙏🙏

  • @user-of5cq1ih9h
    @user-of5cq1ih9h Před 4 lety +5

    ዋዉ ዋዉ መዝለል የሌለበት የመንፈስ አምልኮ
    እግዚአብሔር በስንት ከመዝለል ያላቀን את 🙏🙏🤩🤩

  • @user-wn2je4dz1h
    @user-wn2je4dz1h Před 4 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው am❤❤

  • @MitikuDesta2070
    @MitikuDesta2070 Před 4 lety +11

    Pastor Tamirat Haile Geta zemeniwon yibarikih

  • @user-yz7jm2vc9o
    @user-yz7jm2vc9o Před 4 lety +8

    ወዉ ጌታ ኢየሱስ መድኃኒቴ እሰይ ጌታ ይበረክ 😭😭😭😢😢❤❤❤

    • @bahaaezzedine9585
      @bahaaezzedine9585 Před 3 lety

      🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏

    • @bahaaezzedine9585
      @bahaaezzedine9585 Před 3 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @joejoe7788
    @joejoe7788 Před rokem

    Amen.amen.tabrek.gash.tamrat

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 Před 4 lety +1

    Ameeeeeeeeeeen misigana kibir yihunilet yigebawali yigebawali yigebawali halaluyaaaaaa

  • @user-ji2no2pd5k
    @user-ji2no2pd5k Před 4 lety +9

    ይኤንዉ ነዉ ክርስትና ብዙ ዘመናዊነት ያልተሟላበት እንዘመኑ ዘማሪዋች። ይኤነዉ በቀጥታ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ ተባርኩ

  • @bereketagafariofficial4267

    ፓስተር ታምራት my favorite Pastor and singer all the time.

  • @mesetawetdeneke8033
    @mesetawetdeneke8033 Před 4 lety

    Pastor Tamerat tabareki uuuffff abatachn tabarekiiii

  • @user-rf6ts3bq5t
    @user-rf6ts3bq5t Před 4 lety +6

    ይኤ መነፈቅ በኢትዮጵያ በሁሉ ቤተክርስታያን ላይ ይምጣ አሜን አሜን አሜን አሜን እሳይ እሳይ

  • @mirathhh1836
    @mirathhh1836 Před 4 lety +4

    Wowowowwooowowowwoowow ameeeeeeeeeeeeeeeennnnnnn ameeeeeeeeeeeeeeeennnnnnn uuuuuuuffffffff uuuuuuuuuuufffffffff 😭😭😭ለእግዚአብሔር ክብር ይገበዋል አሜን ይገባሃል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ሁለቹም ታበረኩ በጣም ደስ ትላላችሁ እዎደችሃለሁኝ ✅✅✅✅❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖👏👏👏👏👏

  • @yenasera4842
    @yenasera4842 Před 3 lety +1

    Amen amen

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 Před 4 lety +8

    እንዱዬ አንቴም ጌታ አብዝቶ ይባርክ ታባርክ አሜን

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen amen

  • @eseyasabera9481
    @eseyasabera9481 Před 4 lety +1

    Geta yebareki yeni abate ney

  • @haniye7691
    @haniye7691 Před rokem

    Ameeeeeee Ameeeeeeeen Ameeeeeeen Tabaraku zamanachu bageta beti yilaki እሰይ 😭

  • @MarekosYegeta
    @MarekosYegeta Před 25 dny

    Amennnnn kibir Hulu la eg/ri yihunlet haleluya

  • @adanech1990
    @adanech1990 Před 4 lety +5

    ጌታ እየሱስ ማድሃኒት ማካር ዎንድም ዎላጅ አባቴ ♥️

  • @lidetalemayehu6499
    @lidetalemayehu6499 Před rokem

    pastor tame egziabiher yibarkih ke egziabiher betach yekidusan hulu abat neh kezi behuwala linor yalehutin edime le ante seto rejim gize yanurih birikrikrikrikrik bel🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Před 3 lety

    Ameeeeeennnn yigebahal eyesuse tebarek

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 3 lety +2

    ጌታ ዘመንህ፣ሰብከትህ፣ከአለም አሰከ አለም ፣በረከት የሁንል፣እውነተ ፣ወድሞቼ ሆይ ጌታ እነባቹሁ ፣አይቶ በእለሉቱ መቶ የበስላቹሁ እየሱስ ያድናል።

  • @Gera-wg8wx
    @Gera-wg8wx Před 13 dny

    Zemeneh yiberek teberek

  • @hewotebeutethiopiawjesusis8017

    Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen zamanchu yebarek

  • @Getu-ws6bs
    @Getu-ws6bs Před 7 měsíci

    አሜን ጌታ ስሙ ይበረክ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 Před 4 lety +2

    ሃሌሎያ ሃሌሎያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን አባዬ ጌታ ኢየሱስ አረሁሁሁሁ ኦኦ አባ ቡሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ ጸጋው ይብዛልህ ስምቼው ስምቼው አለጠገቦውም ህይወቴን ለውጦታል የጌታ ፍቅር በልቤ ፈሳል👏👏👏👏👏👏👏

  • @linafantaw6476
    @linafantaw6476 Před 4 lety

    Uf weyi des yemile zemare nefes des yemiyasegni yene ababa yene medanite🤲🤲🤲🙏🙏🙏💕💕

  • @endalelirewachamo4942
    @endalelirewachamo4942 Před 4 lety

    ameen iyesusi hulu behulu getta nw ammeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @gnatgnat2631
    @gnatgnat2631 Před 4 lety +1

    Tabaraki.tabareki.tabareki

  • @senims5853
    @senims5853 Před 4 lety +10

    Pastor tamrat ilove you sooooooo much enduye be blessd

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih Před 4 lety

      Pastor tamrati l love you so much tabareku ameen ameen 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙌😭😭😭😍😍

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih Před 4 lety

      Pastor tamrati & endale llove you geta yibarekachu ameen ameen 😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗣🗣🗣🗣😭😭😭🙌🙌🙌🙌👌👌👌👌❤💚💛❤

  • @user-qk6rp5fd7o
    @user-qk6rp5fd7o Před rokem

    አሜን አሜን 😢😢😢❤❤❤❤ተብረኩ ❤❤❤❤❤

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 4 lety +4

    ብሩኳን እዴት እደ ምታምሩ ጌታ ክብሩን ይውስድ ❤🙌

  • @mamushpaulosabosse6512
    @mamushpaulosabosse6512 Před 4 lety +5

    Oh my God what a beautiful worship one day when I come back home I know it will be my church

  • @noonkamr5139
    @noonkamr5139 Před 4 lety

    lamjamrye kana naw yhene chnil batem dase ylil semhe ybirke 🎷🎷🎷🎷🎷

  • @user-fz2hd7ye5v
    @user-fz2hd7ye5v Před 4 lety +2

    ስወዳቹ ኮ ተባረኩ ብዙ ውረሱ ይህ መንፈስ አሁንም በኛ ዘመን አይወሰድ ፍርያቹ አሁን በዘመናችን በየጉባኤው ያፍራ አሜን

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 Před 4 lety +2

    ሆ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ ዘማር ታምራት ሀይሌ

  • @ebenezerministries5367

    Endazih ayinat malikt naw miyasfaligan 🔥🔥 tabaraki paster zamari tamerat haile enwodihalen

  • @gnatgnat2631
    @gnatgnat2631 Před 4 lety +1

    Abate.yerezeme.idime.yisixi.getaa

  • @semusemu8921
    @semusemu8921 Před 4 lety +2

    የተባረከ ጉባኤ የ19 89 አመተ ምህረትን ዘመን አስታወሰኝ ተባርካችሃል

  • @mirehettemesegnmeni1154
    @mirehettemesegnmeni1154 Před 4 lety +3

    Ameeeeeeeeennn Ameeeeeeeennn Eleleleleleelelelelelelelellelelelelelel
    Elelelelelelelelellelelelelele Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Eyesus Eyesus 🎶🎶🎹🎹🎹🎹🎻🎻🎻🎻👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @beti-rc6vw
    @beti-rc6vw Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @aliminhali9881
    @aliminhali9881 Před 4 lety +1

    አሜንንንንን
    አሜንንንንን
    አሜንንንን
    ጌታ እየሱሰ ፀጋ ይበዝልክ ዘመን በጌታ ይበረክ

  • @user-od2vs3of1y
    @user-od2vs3of1y Před 25 dny

    Ameenn Ameenn Ameenn Hallelujah JESUS Christ 🙌🤲🙏💕💕💕

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus3948 Před 2 lety

    Amneeeeen amneeeeen amneeeeen Amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen amneeeeen

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 Před 4 lety +3

    እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እስያ እስያ ወገኖች ለበረከት ሁኑ

  • @massiphonetastic9366
    @massiphonetastic9366 Před 4 lety +2

    አሜን እየሱሴ እገባሃልልልልልልልልል
    ታርደሃልልልልልልልልልል
    ሊሰገድልክ ይገባሃልልልልልልልል
    ልትመለክ ይገባሃልልልልልልልል
    ሐሌሉያ

  • @godblessethiopiaourmama1519

    የእግዚአብሄር የክብር እሳት አበሻ ወገኔ ላይ ይውደቅ አባቴ አባቴ ለክብርህ መጠቀሚ አድርገው አባባ

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 Před 4 lety +9

    እኔ ምን ይሻለኛል ይህ ቤተክርስትያን እንዴት እንደናፈቀኝ! ብዙ መከራዬን ያጣሁበት ደስደታዬን ያጣጣምኩበት ካለሁበት ተመልሼ በአምልኮ እስከ ምንገናኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

    • @user-ys8rl3cr5v
      @user-ys8rl3cr5v Před 4 lety +1

      ይሄው አምሎኮ አምልኮ የትም ነው ባለንበት ነው የምናመልከው ጌታ ሁሉም ስፍ አለ እሱ ኤርሻዳይ ነው 🙌

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 Před 4 lety +2

    Good blasé you Pastr tamert

  • @astersowor7507
    @astersowor7507 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን ጌታ እየሱሰ መዳንትነዉ ፈዎሹነዉ ታምረቱሁ ብነገረ አየልቅም ሰለዚህ ተባረክ ጌታ አሚለከቻን😭😭😭😭😭

  • @selamawithabte7369
    @selamawithabte7369 Před 4 lety +6

    Endezi aynet gubaya west megegte endat metadel newe 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BELDA143H
    @BELDA143H Před 4 lety +1

    Ammeeen geta yibarkachu baxam iwadachuwalaw

  • @user-em7zd8wr7h
    @user-em7zd8wr7h Před 4 lety +16

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ታምራት ሙዝርህን ስምቸ ስምቸ-------አልጥገብዉም 💐💐💐

  • @user-hs2ny3he7y
    @user-hs2ny3he7y Před 4 lety +1

    geta Eyesus medanit mekari wendim welagi Abet Uuuuuuuuu fffffffffffff Hela huya

  • @DaribeShugute
    @DaribeShugute Před 7 měsíci

    አሜንን የኔ አበቴ ተበረክ ❤❤❤

  • @user-hq5jm6yn2u
    @user-hq5jm6yn2u Před 4 lety +2

    የልጂነት አባቴ አልረሳኝም መለሰኝ ከክፉ መንገድ

  • @iyasusegethonognal3231
    @iyasusegethonognal3231 Před 4 lety +9

    ቤተ ምህርቶች i miss you i hope one day i will join from south Africa endu&tame አርበኞች

  • @sophiyaethopia339
    @sophiyaethopia339 Před 4 lety +1

    Ameeen wudi yeabte bruki abate tamu geta zamanih yibrki ergim idime geta yisti induyee antem tabaraki bruki nehe

  • @sarayegetalijiff7500
    @sarayegetalijiff7500 Před 4 lety +1

    Ameeeeen AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN kibir lageta laeysus yhun AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya AMEEEEEN haleluya ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili ilililililililililililili🎸🎸🎧🎷🎷🎷🙏🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @maezaadamesga9879
    @maezaadamesga9879 Před 4 lety +1

    Amen amen nnnnnnn zmanh bgat bat ylamlemmm

  • @netsanetyohanis5783
    @netsanetyohanis5783 Před 3 lety

    Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen

  • @del6834
    @del6834 Před 4 lety +4

    TO ABBA FATHER IN HEAVEN, OUR LORD JESUS CHRIST, OUR HOLY SPIRIT BE ALL THE GLORY, ALL THE HONOR AND ALL THE PRAISES. AMEN! AMEN! AMEN! HALLELUJAH! HALLELUJAH! HALLELUJAH!

  • @jesusejesuse4020
    @jesusejesuse4020 Před 4 lety +1

    WOW paster tamrate geta zamnki hulu geta carso yibareki tabareki

  • @user-qi2jo5vu9s
    @user-qi2jo5vu9s Před 4 lety +22

    በዚህ በተባረከ ጉባኤ መሀል እኔም ነበርኩኝ
    👏😍😘

  • @imanekumaleephisamucaakaku5780

    Ameeeeeen yegbale Geta YESUS
    Wowwww dacha nuf Eebbifama more bless you and your family

  • @brhane5114
    @brhane5114 Před 3 lety

    ፓስተርየ ተባረኩልኝ

  • @denekedesalegn4428
    @denekedesalegn4428 Před 4 lety +1

    Ameeennnnnnnnnnn
    Yigawliiiiii!!zamanotin ulu geta yibarikilotii

  • @DanilGebretsadek
    @DanilGebretsadek Před měsícem

    Men aynte metadele new ❤❤❤

  • @elsayamielsayami8197
    @elsayamielsayami8197 Před 4 lety +1

    Esayyyyyyy Kibir le Eyesus yihun Eyesus bichawun yikiber yimesgen Amennnnnnnn yigebahal Egziabher hagerachinin yibarek fikir selam andinet yibizalin tebareku 😍😍😍🙏

  • @ermimobile9243
    @ermimobile9243 Před 3 lety

    We Love you our brother in JUSES name

  • @eshetutola6764
    @eshetutola6764 Před 2 lety +1

    ፓስተር ዘመንህን ጌታ ይባርክ ባንተ ብዙ ተባርከናል።

  • @handyscell1501
    @handyscell1501 Před 4 lety +2

    Haleluyaaaaa
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ታበርኩ

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 Před 4 lety +1

    Ameeeeeeeeen eyesus geta geta geta new!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Shalom Shalom Shalom

  • @noonkamr5139
    @noonkamr5139 Před 4 lety

    Amn amn Amn amn