አዝናኝ ቆይታ ከፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ ጋር ከሰላም ለዚህ ቤት ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

Komentáře • 51

  • @chereabrham580
    @chereabrham580 Před 2 lety +8

    ዝማሬ ቅርፅና ይዘት ባጣበት መንፈሳዊ ዜማን ከዓለም ዜማ ለመለየት በተቸገርንበት በዚህ ግዜ እንደዚህ ያለ ለእግዚ/ር ክብር በሚዘመር ዝማሬ ላይ ጥልቅ መረዳት ያለዉ እንደ እግዚ/ር ቃል የሚሞግት ሰዉ መኖሩን ሳስብ እግዚ/ር በየዘመናቱ ሰዉ የማያጣ መሆኑን እረዳለሁ፡፡ ፓ/ር እንዳለ እግዚ/ር አብዝቶ ይባረክህ!!!

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 2 lety +4

    ድንቅ ሰው

  • @wendebereda8524
    @wendebereda8524 Před 5 měsíci

    የማይሸቃቅጥ በክርስቶስ ጨርሶ የዳነ ለወንጌል እውነት የሚኖር ለትውልድ አረያ የሆነ አገልጋይ ነው

  • @sewunetsamuel1921
    @sewunetsamuel1921 Před 2 lety +1

    ይሄ ጸጋ እኔም ጋር እንዳለ አያለሁ። አሁን አሁን ግን እንደስህተት እራሴን እስክጠራጠር ሆኛለሁ። ዛሬ ግን ባንተ ተበረታታሁ። ጌታ ይባርክህ።😎

  • @lieltzewude4114
    @lieltzewude4114 Před 2 lety +9

    ፖስተር እንዳለ የሚዘምረው መዝሙሮች በህይወቴ ላይ ትልቅ ትምርህርት ያገኝውባቸው የተለወጥኩባቸው ቃሎች ናቸው እ/ር ይባርክ

  • @PeaceTube83
    @PeaceTube83 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤tebarek endish

  • @samuelhandamo-n7m
    @samuelhandamo-n7m Před měsícem

    የተበረከ ወንድም

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 Před 2 lety +1

    ፓስተሪ እንዳለ ተባረክ ከነ በተስብህ💕

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Před 2 lety

    ባይብል አርሜ ቸርች ስታስመልክ ትዝ ይለኛል ያ አምልኮ አሁን ፌቲ ላይ ድቅን ይላል መቺም አረሳውም የዛሬ 6 እና 7አመት አካባቢ ብዙ በሲዲ ያላወጣህው ጌታ የሚሰጥህን ጉባኤ ላይ ስታስመልክ አስታውሳለሁ እንዴት እንደናፈቀኝ ያ አምልኮ 😊😊😊

  • @Tsyoniababe
    @Tsyoniababe Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamamare6686
    @selamamare6686 Před 2 lety

    ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ በመዝሙሮችክ በጣም ተባርኬአለው ዘመንክ ይለምልም

  • @user-gj4pb5ee1o
    @user-gj4pb5ee1o Před 6 měsíci

    Aznagn koyeta mebalu keftognal wendeme betam new yemeweddeh yemakebereh

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před rokem

    Tebereke

  • @aklilewondimu8380
    @aklilewondimu8380 Před 5 měsíci

    እወድሀለው

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 Před 2 lety

    ፓስተስተር እንዳለጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ!! ባንተ ጌታ ይክበር ከዚህ በላይ ይታይ መዝሙሮችህ ከጌታ እንደሚሰጥህ ያስታውቃል ምክንያቱም ስለተባረኩበት ተባረክ በደሙ ተሸፈን !!

  • @lebentsegaye9402
    @lebentsegaye9402 Před 2 lety +3

    Bless you Pastor!!!

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Před 2 lety

    ሻሎም ሰላም ተባረክ በቡዙ በድሚህ ዟመን ሁሎ ለምልም አትገደቡ አንተን ቤተደሰቡህን ዘርህን ሁሎ ጌታእየሱሰ ይባርክ በቡዙ አሜን አሜን በርታ

  • @elroiasefa4805
    @elroiasefa4805 Před 2 lety +1

    Endu ymr tileyalk ...geta yibarikh

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před 2 lety

    ተባረክ እንዳለ ብዙ ነገር ካንተ ተማርን !!! ከጠያቂዎቹ ወይም ከአቅራቢቹ :- ወንዱ ልጅ ጥሩና ትምህርት አዘል የሆኑ ነገሮች ነው የሚጠይቀው , አቀራረቡ ሁሉ በጣም በበሰለ ነገር ነው , እህታችን ትንሽ ሞር ትሬሊንግ ያስፈልጋታል በተለይ በመሀል የምትላቸው ነገሮች የበሰሉ አደሉም , ትንሽ የበሰለች አደለችም !!! እያለማመዳችሁአት ከሆነ ምንም አደል እንቀበለዋለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tsigetesfaye8142
    @tsigetesfaye8142 Před rokem

    ፓፓሰተር ተባረክ

  • @natasha-ry9md
    @natasha-ry9md Před 2 lety +2

    endiye geta abzto yibarkih, rejim idme yistilin

  • @teklesanke9369
    @teklesanke9369 Před 2 lety +2

    Tebareku

  • @user-qx3jx9pd7f
    @user-qx3jx9pd7f Před 3 měsíci

    Gegna

  • @chrstian906
    @chrstian906 Před rokem

    እንዱዬ ተባረክ

  • @Hana-og5kd
    @Hana-og5kd Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @abinatilaramo4843
    @abinatilaramo4843 Před rokem

    ጌታ ይባርካችሁ 💜💙💚💛❣️💔🧡❤️🖤💖💗💘💗🧡💔

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa669 Před 2 lety

    Wow endu tikikilegna ye getta sew

  • @astertekie3593
    @astertekie3593 Před 2 lety +1

    egzabihier kezih yilq bexega ena ewqet yigletih.

  • @milltulu8301
    @milltulu8301 Před rokem

    Tebarek pastor!!

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Před 2 lety

    ዘማሬ እንዳለ በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye2677 Před rokem

    በጣም እወድሃለሁ እንዱ

  • @stewarddestamene2762
    @stewarddestamene2762 Před 2 lety

    ተባረክ እንዱ

  • @getgir7030
    @getgir7030 Před 2 lety +1

    Wendema geta yibarkihe🙏🙏🙏🙏

  • @user-gj4pb5ee1o
    @user-gj4pb5ee1o Před 6 měsíci

    Beyegizew yemetagegnachew sewochena yemetagelegelachew kedusan endet yetadelu nachew

  • @elfineshteshome5049
    @elfineshteshome5049 Před 2 lety

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም እንዳለ፡- ያንተን መዝሙር መውደድ የጀመርኩት በአንድ ወቅት በጉባኤ ውስጥ የዘመርከው ግጥሙን ልሳሳት እችላለሁ ‹‹ጠዋት ስነሳ አዲስ ሆነሃል፣ ካሉኝ ቃላቶች እጅግ ልቀሃል›› እያልክ ስትዘምር፣ ለጉባኤ መዝሙር እንጽፍ ነበርና ጌታን ሳሰላስል፣ ቃሉን ሳሰላስል፣ ያደረገውን ሳሰላስል ውስጤ ይላወስና በመዝሙር ለመግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ ነገር ግን ቃላት አጣለታለሁ፣ ያንስብኛል ደግሞ እተዋለሁ፡- በሌላ ጊዜ አሁንም ያንኑ ከፈቼ ለመጻፍ እፈልጋለሁ፡- በውስጤ እየሆነ ያለውን ማውጣት ጉልበት ያንሰኛል፣ ከአህምሮዬ በላይ ይሆንብኛል፡- ሁልጊዜ አስደናቂ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ እያለሁ ነበር ይህን መዝሙር የሰማሁት፣ ተደነቅሁኝ ሁልጊዜም እዘምረው ነበር፤ ለምን አሁንስ አይዘምረውም እላለሁ ከራሴ ጋር? ጌታ በነገር ሁሉ ጌታ ይባርክህ፡፡ በዚህ ዘመን እንዲህ ያሉ እውነተኛና ለጌታ የሚቀኑትን ማግኘት ውድ ነው፤ ጌታ ረድቶሃል በርታ አይዞህ ‹‹ሄኖክ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ አልተገኘም›› ጌታን እያየና እየሰማ የሚሄድ ብዙ መከራ አለበት ያውም እሳት፡- ጌታ ስላለ አልተቃጠልንም ተባረክ፡፡

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen !!!! Tebrekeln

  • @betiambes9129
    @betiambes9129 Před 2 lety

    pastor we love u .

  • @jonill6431
    @jonill6431 Před 2 lety

    Betamm ewdhaleww pastor

  • @wondimufikre
    @wondimufikre Před rokem

    indante ayinatu yibizalin

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 2 lety

    Pastor Geta abzeto yebrekeh zemareh yebrekejal

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Před 2 lety +1

    አቆሙ የማይነቃነቅ እንድሽ እንወድሀለን

  • @emebetshibru9057
    @emebetshibru9057 Před 2 lety

    enduyeee tebarekilgn

  • @user-wb1vx2dz6v
    @user-wb1vx2dz6v Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa669 Před 2 lety

    I sees this interview repeatedly
    Because it was funniest pastor EDWG.

  • @bereketdeselegn8704
    @bereketdeselegn8704 Před 2 lety

    enduyeeeeee siwodehhhh ikoooo

  • @emebetgurmu2690
    @emebetgurmu2690 Před 2 lety +1

    ሁሉ ጥሩ ነው ግን ጉዝጓዙ ምንድነው?

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 Před 2 lety +7

    አንተ የእግዚአብሔር በሪያ ስታስቀና።

  • @temesgen3862
    @temesgen3862 Před 2 lety

    እግርህን ኣመሳቅለህ ባትናገር ጥሩ ነበር

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 2 lety +3

    የፀና አቋም

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Před rokem

    Good.new.01122022

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤