ፋኖው ጀነራል | የምክር ቤቱ ይዘት የለሽ ጥሪ | የተሰናከለው የተፈናቃዮች መመለስ 07/02/24

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #TeferaMamo Amhara #Tigray #TadeseWerede #Somalia #Bahirdar #Ethiopia #TewodrosAsfaw #TewodrosTsegaye #Reyot #ርዕዮት #ኢትዮጵያ #ዜና #ቴዎድሮስጸጋዬ #ፋኖ #ተፈራማሞ #ታደሰወረደ # ትግራይ #አማራ #ፖለቲካ
  • Zábava

Komentáře • 77

  • @haileyesustibebu372
    @haileyesustibebu372 Před dnem +12

    ሰውን ሳታውቅ አስተያየት መስጠት አስፈላጊ አደለም እራሴን ነው የታዘብኩ ይቅርታ ቴወድሮስ ፀገየ በጣም አስተዋይ መሆንክን አይቻለው አሳምነህኛል ከልብ ሰው ነህ !!!"

  • @user-ej7oo3ki2u
    @user-ej7oo3ki2u Před dnem +2

    የጋዜጠኛ ውሃ ልክ ናችሁ ። ፋኖ ግን የግዜ ጉዳይ እንጂ የጦር ሜዳው ጀግና ነው !!!

  • @gizachewmotbaynor5779
    @gizachewmotbaynor5779 Před dnem +6

    Call him by his title. He is not Ato, rather he is a known general.

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 Před dnem +2

    General tefera mamo fanon bemekelakelu betam korchalehu del lefano👏👏👏👏

    • @hhaaadd1212
      @hhaaadd1212 Před dnem +1

      Viva, AMHARA-FANO ‼️
      Victory to AMHARA-FANO ‼️
      We are all, AMHARA-FANO ‼️

  • @TasmaBekela
    @TasmaBekela Před dnem

    ALLuTA continue Ethiopian

  • @TesfahunZewdie
    @TesfahunZewdie Před dnem +3

    Tewodros T❤

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před 2 dny +7

    ቴዲወቻችን👌👌👌

  • @Mogessie842
    @Mogessie842 Před dnem +2

    ሲጀመር ተፈናቃይ መመለስ ፈልጎ አይደለም እየመለሰ ያለው። ስሌቱ ተፈናቃይ ሲመለስ ግጭት ይፈጠርልኛል ብሎ ነበር የሆነው ግን በደስታና በእንኳን ደህና መጣችሁ ሲሆን እንዲህማ አይሆንም ነው።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 2 dny +9

    ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 2 dny +6

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤

  • @user-xp8dw1fu7j
    @user-xp8dw1fu7j Před dnem +6

    አብይን ለማሶገድ የትግራይ እና የአማራ ሃይሎች በአንድ መቆም ከቻሉ በቂ ነዉ ።

    • @TewodrosBaye1
      @TewodrosBaye1 Před dnem

      😂😂😂😂😂

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 Před dnem

      ነበር ባይሰበር

    • @user-xp8dw1fu7j
      @user-xp8dw1fu7j Před dnem

      @@kidusgirma7909 ገና ስታስበዉ ሰዉነትህን ወረረህ አደል ገና ያንዘፈዝፉሀል ካድሬዉ 😂😂😂

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 Před dnem

      @@user-xp8dw1fu7j አረ እኔ ደስ ብሎኝ ነዉ ከመጀመርያዉ ቢሆን ኖሮ ከመጀመርያዉ ጥሩ ነበር ማለቴ ነዉ ! እኔ ከሁለቱም ዘር የተገኘሁ ነኝ That was my dream men!

  • @birukfekade5679
    @birukfekade5679 Před 17 hodinami

    ፕሮግራማቹን ብታሳጥሩት ጥሩ ነው አንኳር አንኳሩን አውሩ ትለጥጡላቹ በተለይ ቴድሮስ ፀጋዬ

  • @MeleMelelo
    @MeleMelelo Před dnem +1

    Teddy you killed me🤣 when you talk about the weaponization of Corona!

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Před dnem

    Don't worry, they know what to do.

  • @awelkhairadam7183
    @awelkhairadam7183 Před 2 dny

    ❤❤

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Před 12 hodinami

    Tho general is a highly respected symbol of leader with military education and battle proven battle experience. Trusted by the many Fano leaders, I believe he can manage to bring them together to organized formation! This has significant blow to government media that is demonizing fano with name calling. Just how many አድማ ብተና deserted ብልፅግና and join fano!

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před 2 dny +2

    ትክክል ቴዲ እንጭጭ እራሱ አይገል ዉም ።

  • @Halofom-g5u
    @Halofom-g5u Před dnem

    የመኖር እና ያለመኖር ሆኖ ሳለ እንዴት ነው ነገሩን ቀለል አድርጋችሁ የአንድ አማጺ ቡድን የምትሉት? ጥያቄው እኮ የህዝብ ነው፣ በዘር ማንነት ለይቶ እየጨፈጨፈው። መንግስት የያዘው የቃል ጨዋታ ነው፣ በሚዲያ ድርድር ይላል በተግባር ይጨፈጭፋል። ትንሹ ቴዲ ሀሳብህ ተዘበራርቋል።

  • @temesgentom
    @temesgentom Před dnem

    እውነት የፋኖ ጥያቄ ጠፍቷችሁ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @latitsegaye-li2wr
    @latitsegaye-li2wr Před dnem

    Sarejim behiwot kalachu you will stay the same

  • @temesgentom
    @temesgentom Před dnem

    የክልሉ መጎዳት አሁን ነው የታያችሁ

  • @user-mq3dp5jj7l
    @user-mq3dp5jj7l Před dnem +2

    አስተማረዎች ናቹህ

    • @RobelAT
      @RobelAT Před dnem

      ምን አስተማሪ? እጅስራ?

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Před dnem

    ቴወድሮስ T ያልክው ነገር በሙሉ ልክ ነው ግን ግን መንግስት ምን አልባት ሆነ ብሎ ለቆት ቢሆንስ ? የሆነ ቦታ ያደርስኛል ብሎ አስቦ ሊሆን ቢችልስ?

  • @user-ox1vw5nh2s
    @user-ox1vw5nh2s Před dnem

    Please Tedy interview Dr Deraje !

    • @RobelAT
      @RobelAT Před dnem

      ደረጀ ጉተማ?

  • @fanoayele3189
    @fanoayele3189 Před dnem +2

    New teddy is anti fano and pro prosperity 100%

  • @TesfahunZewdie
    @TesfahunZewdie Před dnem

    Teddy ❤

  • @samcity7267
    @samcity7267 Před dnem +2

    የኦህዴድ ፍሺሰትና የብአዴን ፍሺሰት አንድ ላይ የብልግና ፋሺሰት ወልደዋል እነዚህ ፋሺሰቶች ካልተሰናበቱ የኢትዮጰያ መጨረሻ አንድ ሐሙሰ ነዉ 20% የቀርዉ የአአ ጠቅላይ ሚኒሰተረ ተብዬ....

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 2 dny

    የባህር በራችንን ...? የምንጥይቅበት ...? ቀን ...? አሁን ..? ባይሆንም ???? ለሁሉም ግዜ አለው ብለነው ...? ብናልፈውም ...? የኛ የሆነው ...? መቼም ቢሆን ...? የማንም ሆኖ አይቆይም ! ለሁሉም ግዜ አለው ....????

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 Před 2 dny

      እውነተኛ መሪ ...? እስከምናገኝ ...? ለባህር ወደቡ ...? ግዜ እንስጠው ?

  • @bekureyemane5413
    @bekureyemane5413 Před 2 dny +2

    እንደ ኬንያ ሕዝብ የአዲስ አበባ ጋጣ የሆነውን ፓርላማ ማቃጠል ነው። አሞት ያለው አንድ ሰው ሊያደርግ የሚችለው ጉዳይ ነው።

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr Před dnem +1

      አዲስ አበቤ እንደ ናይሮቢ (ኬንያ) በአንድነት ሊነሳ አይችልም። በጎጠኞች ታምሰዋል።

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 Před dnem

      Yadiss abeba hezb senelebona atawkewom malet new, alem lay ende Addis abeba hezb shentam hezb betatik ayche semeche alawkem.

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před dnem

      ​@@gebyaweanteneh5837አይአፍዝምብለህክፈት😢አአለሁሉምነገርመጀመርያነበረችአሁንግንየጨዋታውሜዳ😢ቀየራቹሁትለማንእንሙት??ማንሞኝአለ??

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 Před dnem

      @@seifutilahun1204 edme lekachehun 97 endalachihu eyehedachihu

    • @esate725
      @esate725 Před dnem

      ​@@gebyaweanteneh5837በመሳሪያ ስለተከበበ እኮ ነው ፓፓ ምን ያድርግ ነው የምትለው

  • @RobelAT
    @RobelAT Před dnem

    ዛሬ ፀዳ ብለሀል ቴዶ! ግላሱ የመጨ ነው የሄድብሽ! ቱ ! ቱ ! ብለናል
    ስሪ

  • @BelayKassa
    @BelayKassa Před dnem

    ፋኖ አንተ ሳትሰማ ቀርተህ ነው እንጅ ሃሳብ እንደለላቸው አስመስለህ ማቅረብ ተገቢ አይደለም፡፡

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 Před 2 dny +2

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ209 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před dnem

      አንተነህያረከው ኦነግየተከበረ ድርጅትነው😂አላዛኝ

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před dnem

    ከአሪዬሱ ተራ ቁጭይበሉ ጨፍጫፊ ጋር መደራደር ምንም ጥቅም የለውም!!! ይልቁንም በአማራና በትግራይ ህዝብ አንድነት ላይ መስራቱ ብቻ ና ብቻ ነው!!!! ብልፅግናም ህውሀትም የሁለቱ ህዝቦች ጠላት መሆናቸውን ማሳየት ላይ ብናወራ የሚሻል ይመስለኛል!

  • @hailubirhan5172
    @hailubirhan5172 Před 2 dny

    Hey

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 Před dnem

    ፋኖ በሂደት ለሁለም የህለውና መፍትሄ ያመጣል!
    የሽግግር መንግስት መመስረት እንጂ በድርድር የሚመጣ መፍትሄ የለም

  • @temesgentom
    @temesgentom Před dnem

    እናንተ እራሱ አደራዳሪ ነወው የምትመስሉት😂😂😂😂

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před dnem +2

    ቴዲ አስፋው 😂😂 እጅህን እያወራጨህ መከራ አሳየህን ቴዲ ፀጋዬ ማለት አባይ ሚዲያ እንዳልሆነ በግልፅ አሳየህን.... I like you very much but your such a lightweight😂

  • @alexmamo847
    @alexmamo847 Před dnem +1

    ዘረኛ ጠባብ ጎጠኛ አንደ አንተ አለ እገንዴ?

  • @Ben-pu1dm
    @Ben-pu1dm Před dnem

    For the first time in years I disagree with what both of you said about the so called “General “. He is one of those hateful, unrepentant, heartless, self serving individual. He is one of those blood thirst genocidal maniacs. If he participated in the genocidal act of Tegaru he certainly likely would participate in the atrocities being committed against Amhara people now. He is disappointed and disgruntled because of the Pretoria agreement and that created a gap between him and his masters. Wasn’t he the commander of Amara special forces? We all know what that group did to Tegaru and the Amhara people. I am surprised he got a refuge with this group. If the administration gives him a status, house and cars he would certainly be like General Abebaw.

  • @temesgentom
    @temesgentom Před dnem

    ይሄንን በማር የተለወሰ መርዛችሁን ብታቆሙ ይሻላችኋል

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před dnem +3

    አቶ ቴድሮስ ፀጋይ ደርግ ከትግራይ ተሸንፎ አልወጣም።

    • @abehagos1
      @abehagos1 Před dnem +4

      ደርግ ክትግራይም ከኢትዮጵያም ተሽንፎ ወጥተዋል::

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp Před dnem +1

      ደርግ በትግራይና በኤርትራ ህዝብ ላይ በፈፀመው ግፍ ተቀጥቅጦ ተደምስሶ ተማርኮ ተዋርዶ ነው የተደመሰሰው "የወጣው"አይገልፀውም ተደምስሶ ነው የሚገልፀው ማንም ከአባቶቹ ነው መማር ያለበት 12:36 12:42 12:45

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr Před dnem +1

      @@Tesfaye-vx5zp አልተሸነፈም ማለት አሸንፎ ማለት አይደለም። እውቀቱ ከሌለህ ዉርደትን አትመኝ።

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp Před dnem

      ​@@TayeTessema-cs5lrቅሌት ውርደት ክህደት ብርቃችሁ አይደለም አሁን በሁሉም ታውቃችኃል ገለል በል

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 Před dnem

      ታድያ አሸንፎ ነዉ የወጣዉ😂 ተረት ተረት እማያልቅባቹ

  • @user-op7yt
    @user-op7yt Před dnem

    ፋኖ ትግል የጀመረው መንግሥት ትግራይን ከምድር ገፅ አለጠፈም ብሎ አይደል?

    • @WasihunAbate-yy8co
      @WasihunAbate-yy8co Před dnem

      ከብት ካላወክ ዝም በል ሲጀመር በአማራ ሞት እምትደሰቱ ስለሆናችሁ ከናንተ ጋር ህብረት የለንም
      የትግራይ ህዝብ ወንድማችን ነው ህወሃት ጠላታችን ነው እያልን ተናግረን ነበር አውቀህ የተኛሃውን ልንቀሰቅስህ አንችልም
      አሁን መልስ የለንም

    • @mesfinmekonnen2066
      @mesfinmekonnen2066 Před dnem

      @@WasihunAbate-yy8co ዋው በጣም ጥሩ ግን ህውሀትን ተውት አድርግና ስራህ ላይ አተኩር😅

  • @user-op7yt
    @user-op7yt Před dnem +1

    አሁን መንግሥት ትግራይን እወረለሁ ብል ፋኖ ጦርነት አቁሞ ከመንግሥት ጎን ሆነው ይጨፍራሉ።

  • @MikiGer
    @MikiGer Před dnem

    በርቱሉን

  • @BelayKassa
    @BelayKassa Před dnem

    ፋኖ አንተ ሳትሰማ ቀርተህ ነው እንጅ ሃሳብ እንደለላቸው አስመስለህ ማቅረብ ተገቢ አይደለም፡፡