Thankis ,for mansur to give me full infoo, Man city ,is every win ,m,city is changed history for champion ,because this cup is for last cup for m,city clubs
Hey Mensur , as a fellow Arsenal fan, it breaks my heart to admit that our fabulous premier league journey came to an end on April 14 , the day we lost at Villa park.
I'm too the fans of Arsenal! Villa buried Arteta and the team effort hell due to Arteta's empty bravado self confidence!! Partey should be in first line up team!! The same mistake during Fulham and Newcastle! I doubt that as Arteta is the hidden agent act as coaching in Arsenal.
hi mensur a football fan said something about arsenal Always remember Arsenal is not a foot ball club, it is a TV series, that is why their fans always wait for next season
Had TOT played with Arsenal insteady of City.TOT would have won the game easly. But Man city is unbeatable club due to PG football ability in such occa.
City has always been the better team when they played against Tottenham. But, they never scored a goal let alone win any of the previous premier league games at their new stadium. There is still 50% chance of winning for both teams. That’s logic! It’s not man city’s strength that has been the problem; it was the stadium!
ኢንሻ አሏህ ቶተንሀም ያስደስተናል 👍👍👍👍
መንሱሬ ከባድ ነው ያኔ በሜዳው በአስቶንቪላ ሲሸነፍ የዋንጫው ተስፋ ተሟጧል የምትሠራት አንድ ስህተት ዋጋ ታስከፍላለች።ቢሆንም ኳስ ድቡልቡል ናት የሚሆነው አይታወቅም ድል ለመድፈኞቹ❤
ልክ ብለሀል
መንሱሬ አንደበተህ ቃላቶችህ ጣፋጭ ኢትዮጲያዊ እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም የማከብርህ ወንድሜ ሰይድንም በጣም የማከብረው ልክ እንዳንተ የሱን ቻናል ብነግረኝ ደስ ይለኛል ምናለ እንደ እናንተ ሃገርን የሚያኮሩ ተጫዋች ቢኖሩን!!!
መንሱሬ ጸፌልህ አላቅም ግን አንተን የኔን ያክል ማንም አያደምጥም እንደዛሬው አይነት ርእስ ግን የለም ድል ቶተንሀም ግሎሪ አርሰናል
መንሱሬ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ግን የሲቲን መሸነፍ ብቻ ማየት ተገቢ አይመስለኝም አርሠናልም የኤቨርተን ጨዋታ ላይ የራሱን ድርሻ መወጣት አለበት
አንድ አይነት ስነልቦና ያላቸው የለንደን ወንድማማች ክለብ ሆነው ሳለ ጠላት ጽፎ በሰጣቸው ትርክት እስከዛሬ እርስ በርስ ሲቋሰሉ የነበሩ ቢሆንም ከእንግዲህ ግን ይህን ምእራፍ በመዝጋት ታሪካዊ ጠላቶቻቸውን በጋራ የሚታገሉበት ግዜ ይሆናል፤ ንቁ ቶተንሃም ንቁ አርሰናል ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ...ለንደን በቡድን እና ድጋፍ አትከፋፈልም...we are one Londoners... Together we are stronger ...come on spurs our brotherhood club!
Thankis ,for mansur to give me full infoo, Man city ,is every win ,m,city is changed history for champion ,because this cup is for last cup for m,city clubs
መሱሬ ዛሬ ጠሎቴ እንደሚሳካልኝ ተስፋ አለኝ
Arsenal for ever ❤❤❤
Always Manchester utd
Always blue
MAN UTD is dead and buried....go and follow them ..lol
Actually 😂@@santemedical6802
@@santemedical6802Stop Crying Arsenal
Spers 2 city 2 beka arsenal yibelawal 🎉🎉🎉❤❤❤
Emenegn Mənsur arsenal yebelewal
am proud by Arsenal ......whatever its happens......ግን መንሱር ነህ ጀማል አታድከመን
Congratulations M.City
ቶተንሃም በሲቲ አይሸነፍም ነገር ግን ለሲቲ እንዳይለቁ ያሰጋል ቢሆንም ሊጉ ከሴራ የፁዳ ነው ብዬ አላምንም::
ድል ለሲትዝን ጎረቤታች
ነጥብ ይጥላል ሲቲ!!
Hey Mensur , as a fellow Arsenal fan, it breaks my heart to admit that our fabulous premier league journey came to an end on April 14 , the day we lost at Villa park.
I'm too the fans of Arsenal! Villa buried Arteta and the team effort hell due to Arteta's empty bravado self confidence!! Partey should be in first line up team!! The same mistake during Fulham and Newcastle! I doubt that as Arteta is the hidden agent act as coaching in Arsenal.
@@SmartTube-dp6mf yeah Arteta made some mistakes, but we are in the title race because of him, so he deserves respect !
Enbelewalen ybelewal
መኑሱሬ Bisrat FM101.1 South Africa ላይ ባለፈው አመታት ስሰራው ነበረው አሁን ግን አይሰራም ምክንያት ምንድነው?
የሆነ ስሜት ይሰማኛል በእግርካስ ምንም ሊፈጠር ይችላል እኔ ተስፈ ኣለኝ ኣርሰናል ይበላዋል
Asc mensur kuas alawqim neber ahun bante mikniyat kuasn endiwedew argehegnal shukren
Insha'allaah wanchaw ye man city.
መንሱሬ ግዴታ የኛን ሀሳብ በ ፌስቡክ ካልሆነ አታነብም ማለት ነው ግን ገብተ ብታነበው ለመጀመሪያ ጊዜ ስለዪናይትድ የጻፋኩልክ ላንተም ይጠቅምካል ለምን እንዳንተ ካንተ በወሠድኩት ልምድ ስለማን ዪናይትድ ጽፌልክ ነበር አንዱንም አታነብም ስለዚ አተንም የሚተች ጥልቅ ትተና በዚሁ ቻናል ላይ ጽፌ ነበር
2-4 city ያሸንፋል
ኢንሻአላ ቶትነሀማ ነጥብ ይጥላል
መንሱሬ ሰላም እና ጤና ይስጥህ ፡- እኔ አንዳንድ ደጋፊ የሚናገረው ንግግር አይገባኝም ምን ም እንኳን የሚያናግረን ነገር ኳስ ቢሆንም ፡ ነገር ግን የሚደረገው ውድድር የኳስ ነው ሰለሆነም ሲቲ ነጥብ አይጥልም ማለት ምን ማለት ነው ? ምክንያቱም ጨዋታው ኳስ ነውና ፡፡ ፍራቻዬ ግን ደጋፊው የቶተንሃም ማለቴ ነው ሲቲ እንዲያሸንፍ መፈለጋቸው ተጫዋቾቹ ላይ ተጽዕኖ እንዳያመጣና የማሸነፍ ስነ ልቦናቸው ላይ ተጽዕኖ እንደያመጣ እንዳያደርጋቸው ስጋቴ ነው ፡፡
ደጋፊው ይበል እንጂ city አይጥልም
Coys❤❤❤
City wancha ayito ayimalasim
sippers ktchawote Yashenifal
hi mensur a football fan said something about arsenal Always remember Arsenal is not a foot ball club, it is a TV series, that is why their fans always wait for next season
yes
መንሱሬ እኔ ሚመስለኝ አቻ ሚያልቅ ነው ድል ለመድፋ
መንሡር ነገስ ምን ታወራለህ ዋንጫው የሲቴ አርሴ እንዳማረው......
Sky ባደረገው poll 54%የስፐርስ ድጋፍ ቢሸነፉ ይመርጣሉ።
መሱሬ የሻሼ ደጋፊዎች የራሳቸውን ክለብ እንደድመት በልተው አርሴ ን ለመብላት ከንቱ በመቀላወጥ ተነስተውበታል ቢሆንም ምቀኛ ከማፈርና ከቅሌት ውጪ ጥቅም የለዉም አመቱ ሙሉ በአርሴ ተደስተናል ነበቃናል አመቱን ከመቃጠል
አስካለ ዋንጫ ልትበላ እረ ያስመልሳታል😅😅
City yashanfali
መሱሬ ⚽️ ኳስ ድቡልቡል ናት ዛሬ ማታ ጥሩ የሆነ ያሸንፋል ወይም እኩል ይወጣል አርሴናል ቢበላ ደስ ባለኝ ግን የእልም እጀራ ነው ✍️
አይመሱሬ ሲቲ በስፐርስ "ይሸነፋል ማለት ሞኝነትነዉ አርሰናል በድላቸዉና በገዛ ግዜቸዉ በቢላዉ ጫወታነዉ እድላቸዉን አሳልፈዉ የሰጡት
😮😮😮
እንደምን ነህ መንሱሬ አንድ እኔ እየታየኝ ያለ ነገር ፕሪሚየር ሊጉ የአንድ ክለብ ተከታታይ አሸናፊነት በዚሁ ከቀጠለ የጀርመን እና የፈረንሳይ ሊግ እጣ ይደርሰዋል።
በእግር ኳስ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም፡፡ ምን አልባት የሲቲ ወሳኝ ተጫዋች በቀይ ሊወጣ ይችላል፡፡
Mansur gid new zare natib maxali
መንሱሬ ደነ ኔክ ወይ አንቴን ለመስማት እንዴት እንዴ ጎኃገው በጠም ተጨነንቄ ነበራ እኘ ዙሬየ ኮኔክሽንም አይሰራም በዛ ለይ፡
Today we see unpredictable reasult
90ደቂቃ + የባከኑ ተጨማሪ ደቂቃዎችን እግር ኳስን መጠበቅ ግድ ነው።
TottenhamHotspur 4- Manchester City 3
Selam Selam abush neni ke jamo yezare Cawet Totinam O Manchester. 2
መንሱሬ ከረፈደ ነው የጻፍኩት መናልባት ምሽት ላይ ካየህው ብዬ ነው ሲቲ 3 ቶትንሀም 2 ይጠናቀቃል ምንም አይነት ረብሻና ጫጫታ ላለማየትና ላለመስማት ሲቲ ሁለቱንም ጨዋታ ማሽነፍ ይኖርበታል
መንሱሬ አርሰናል ዋንጫ የህልም እጀራ ነዉ የሚሆንበት ድል ለምርጡ ጎረቤታችን ማን ሲቲ
Mensure, I wish the Spurs beat'em and this will be the greatest win-win story ever and the North Londoners would remain family not contestants !!
Naxib bixillim city yibalaal westhamn basafii gool ashanifoo
Mansure salmih bizit yibal kamashe tsafkulih emanagn emanagn emanagn arsenal champion naw batabab wutet spers yashanifal baka zim bilo tayegn ena silken anshuna litsfilh wosanku adrekut alakim gin adara kahona kahona kahona shilimat altayikhim kazi balay shilimat yelam ena anbibaw nejbal gunnrs ewodahalaw😊
Aytelm city
Had TOT played with Arsenal insteady of City.TOT would have won the game easly. But Man city is unbeatable club due to PG football ability in such occa.
Yenew man city 4 & Tott 2
Man city yashenfal
በኳስ ዓለምብዙ ነገር ሲሆን እና ሲፈጠር አይተናል ስለዚህ የጫወታ ውጤቶች ማየት አለብን ታሬክ መልሶ እራሱን ይደግማል መንሡር
90.percent.Aytlim
አዳሜ ተረጋጋጊ ዋንጫው የሲቲ ነው🏆💠⚪
Tottenham 2 -4 Man City
We won
በዚህም ሲጻፋ አስተያየት አንብብ
City 3 tot 3
በዕውነት በእግር ኳስ ሣይንስ የምናምን ከሆነዕለታዊዉ የኳስ ጥበብ የሚጠቀም ያሸንፋል። የሰው ጉጉት በጣም ብዙና የየራሱ ፍላጎት በመሆኑ የዕለታዊዉ ጨወታ ወሣኝ ይሆናል።
መንሱሬ እመነኝ እኔ እርግጠኛ ሁኘ ምነግርህ ሲቲን ቶተንሀም አያሻንፈውም ግን እመነኝ በዊስታሀም ግን ነጥብ መጣልብቻ ሳይሆን ቢያንስ በሁለት ጎሎች ልዮነት ይሸነፋል
ከ20 ዓመት በፊት አርሰናል ዋንጫ ሲበላ ባይኔ በብረቱ ያየሁኝ ደስታውን ያጣጣምኩኝ ምርጥና ታማኝ ደጋፊ ነኝ ሊያውም በኢያን ራይት ተስቤ አርሰናልን መደገፍ የጀመርኩ። ምኞቴ! እደግመዋለሁ ፍላጎቴ ቶተንሃም ሲቲን እንዲያሸንፍ አልያም አቻ እንዲያወጣ ነው። ሆኖም ግን ስታተሱና ነባራዊ ሁኔታው ደግሞ የሲቲን የበላይነት ይዘክራል። ስለዚ ከቶተንሃም ውለታን አልሻም "50 ዓመት ከመፀፀት አንድ ጨዋታን መሸነፍ ይሻላል" እንዳሉት አሸንፈው ወይንም አቻ ወጥተው ዋንጫ ብናነሳ ውለታ ውለናላችሁ እንጂ ምንምን ቅብርጥስ እያሉ ከሚያደክሙን ለሚመጣው ዓመት በኩራት ብንበላ ይሻለኛል። በእግርኳስ የሚፈጠር ነገር አይታወቅም። #alwaysagunner
ከድምፅ በፊት ስለ ሁለቱ ቡድኖች ጉዳትና አሰላለፍ ግምት ቢታወቅ
ማንሲቲ ቶተናምን አሳምሮ ያሸንፈዋል ግን አርሰናል በኤበርተን ይሸናፋል የማንቼ ደጋፊ ነኝ
Mensur endet city be ejachewo yalehun wancha learisenali asalifa be chirashi atisetim siketil totenaham ke city gar lemowedader akim yitiyikali
city ያሸንፍል
በጣም የገረመኝ ኤቨርተንን ጨዋታ ማንም እያወራ አደለም ኤቨርተን ለአርሰናል ቀላል ነው ብዬ አላስብም ።
እስቲ መጀመሪያ ሲቲ ይጣል
Arsenal Wancha ylm😂😂😂. Endew FA wey Carabao enkuan aybelam sew zmblo Team of the Year eyalu ye kefo chuhet
እኔ በበኩሌ አርሰናል አሸንፎ ሲጨፍር ከማይ ኳስ ማየት ቢቀርብኝ ይሻለኛል
የዛረ ጨወታ ከባድ ጨወታ ነው በኡነተ ግን ኣቻ ይወጣሉ ብየ እገምታሎው በነገራችን ላይ ለ ጋርዶላ እስታድየሙ ይከብዶዋል ኣሸንፎ ኣያቅም ደሞ ገን የዘነድሮ ዋንጫ ለኣሪሰናል ይገቦዋል ግን የቸለስ ደገፍ ነኝ❤❤❤❤
የቸልሲ ደጋፊው😅😅😅
Ye Mensur 1 amet le Arsenal mashkabet Zare tedemedeme
ሲቲ ነጥብ ይጥላል
City bixil enkan arsanal Everton yikabdawal
ሺቲ ሶስት ለባዶ ያሸንፋል ዶሮዎቹ ከፍተው ነው ሚጫወቱት
Even Villa not win next game( Draw) Villa will participate to UCL as thre is 8 Goal Difference.
መንሱሬ አትጠራጠር ይጥላል ጨዋታዉም 2ለ2 ይጠናቀቃል በርግጠኝነት ኳስ ምን እንዴት እንደሆነች የምናይበት ይሆናል ድል ለአርሴ
ግን እኔን በጣም የገረመኝ ይሄን ያህል የስፐርስ ደጋፊ የተጨነቀው እውነት ቶተንሀምስ እንዲያሸንፍ ቢፈልግ ደግፈው ሊያሸነፉ ነው ?
Migrem nw
Come on city💙💪
Tot 1- 1city እመነኝ መሡረ
Zare Mata 1kg ixaan gazichenaw cwatawun mayaw kalid Tahir ka kenya 🇰🇪 min gizem arsenal gannars
እመኑኝ ሲቲ ይሸነፋል
City has always been the better team when they played against Tottenham. But, they never scored a goal let alone win any of the previous premier league games at their new stadium.
There is still 50% chance of winning for both teams. That’s logic! It’s not man city’s strength that has been the problem; it was the stadium!
What ever their interest! man city can comfortably win totenham
እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ግን ሲቲ ይሸነፋል ብዬ አላምንም አልጠብቅም ያው ሲቲ አጨራረስ ላይ ትልቅ ብቃት አለው በቃ አርሰናል የአስቶንቢላ ጨዋታ ማሸነፍ ነበረበት ያ ካመለጠ በሆላ ብዙ ብንል ትርጉም የለውም ስለዚህ ስለ ቀጣይ አመት እናስብ
Mansur waldorgommii kun heddu hulfatdhaa ,garuu kan murttawuu sa,aa4 daqiiqaa 90 bodaa ,Arsenaal. Maali akka tahuu beeknaa gebaa kana waanti Adda isa godhuu ,Arsenal wagga meqaa bodaa seenaa hojachuuf ,m,city amma.waltii ansudhaa wagga 4 nyaatee senaa hojachuuf
እኔ የአርሴናል ደጋፊ የምገርሙኝ ሲቲ በቶቴናም ነጥብ ይጥላል ብሎ ማሰባቸው ይሁን ግን እነሱስ በኤቨርተን አለመጣላቸው በምን እርግጠኛ ሆኑ ?
የአርሴ ነኝ ነገር ግን ሲቲ ነጥብ ጥሎ አርሰናል ዋንጨ ያነሰል ማለት ይከብዳል መንሱሬ ማን ሲቲ በልቶታል::
Arsenal wancha endibela bicha silemetfelig mnm sile city satawera tottenhamin astakeh sile arsenal taweraleh gn atastewulim....?
...እኔ ደግሞ ሌላ እይታ 'ና ጥርጣሬ አለኝ! ይኼውም፤ ራሱ ጋርዲዮላ ጓደኛው አርቴታ ዋንጫውን እንዲያነሳ የሚፈልግ ይመስለኛል!
ፍላጎታችና ያ ነው አርሰናል እንዲያሸንፍ ግን ከባድ ነው ሲቲ ይጥላል ማለት ድል ለኔ ቡድን አርሰናል ከደጋፊ ወሬ ውጭ ቶትንሀም ማሸነፍ ይቻላል ማለትም ለራሳቸው ከተጫወቱ
ማንሱሬ ሲት የለ ጥርጥር ወንጨዉን የሸንፈል
This all critics is due to Arsenal weakness on specially Aston Villa and Fulham and Newcastle games.