ይህ ነው ጓደኝነት -ለሚወዱት የሚጋበዝ ምርጥ ግጥም- መርዬ ቲዩብ 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ............"ይህ ነው ጓደኝነት"..........
    ሰው በጠፋ ዘመን አንተን በማግኘቴ፣
    መቼም! እንዳላጣህ ሆንክብኝ ስስቴ፡፡
    ልዩ ወንድሜ ነህ የምኮራብህ፥
    ሲከፋኝ የልቤን የማጫውትህ፡፡
    እጅግ በጣም ብዙ ችግሮችን አልፈን፣
    ይኧው ከጎኔ ነህ አለን! እዚህ ደርሰን፡፡
    ዝም ነው የምልህ ብዙም አልናገር፣
    ፈጣሪ ይክፈልህ ያንተን ንፁህ ፍቅር፡፡
    ክፉ ብናገርህ ሳላውቅ ባስቀይምህ፣
    አንዳችም ሳይከፋህ ይቅር ትለኛለህ፡፡
    ወረት አታውቅበት ባህሪይ አንድ አይነት፥
    ከልብ ለወደድከው ለእውነት የምትሞት፡፡
    ልክ! እንዳባባሉ መወለድ ቋንቋ ነው፥
    ያንተን ጓደኝነት ማንም ሰው አይተካው፡፡
    በእናት ወይ በአባትም ምንም ባንገናኝ፥
    ከወንድም በላይ ነህ ለቃሎችህ ታማኝ።
    ጣልቃ ሳናስገባ በእኔና አንተ መሃል፥
    ከባባድ ችግሮች ተጋግዘን አልፈናል፡፡
    የእኔ ያሉት እንኳን የራስ ስጋ ዘመድ፥
    ልቡ ክፋት ወርሶት ተራምዶ የሚሄድ፥
    በበዛበት ዓለም ጠፍቶ የሚተዛዘን፥
    ፍቅር በእኛ ነግሶ "ሁሉን" አሸነፍን።
    አዎ መታደል ነው አንተን አይነት ወዳጅ፥
    በዚህ ጊዜ ማግኘት "ፍቅሩ" የማያረጅ።
    እኔም በእኔ ቀናው ባለን ግንኙነት፥
    ጊዜ ያለወጠው ይህ ነው ጓደኝነት፡፡

Komentáře • 62

  • @ZulfaMuhammed-w3z
    @ZulfaMuhammed-w3z Před 5 dny +1

    መለያየት ይብቃን ተብሎ ቢታወጅ ❤

  • @jemalseid9552
    @jemalseid9552 Před rokem +4

    ከምለው በላይ በጣም ተመችቶ ኛል እና በጣም የምወደው ጉዋደኛ አለኝ ሀቢብ ይባላል በስሙ እንድትሰራልኝ ስል በአክብሮት ጠይቅሀለው
    በርታ ወንድሜ

  • @hdhdhdhdh3858
    @hdhdhdhdh3858 Před 2 lety +9

    ዋው በጣም አሪፍ ነው የእውነት በጣም የምወደው ጓደኛ አለኝ አነብለታለሁ ይገልፀዋል እሱን እመታት አሳለፍን በንፁህ ፍቅራችን

  • @narditube4378
    @narditube4378 Před 6 měsíci +1

    waw በጣም እናመሰግናለን

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před 6 měsíci +1

      ከልብ አመሰግናለሁ🙏

  • @dinaolabiyot-xi7rx
    @dinaolabiyot-xi7rx Před 6 měsíci +4

    nice it is good poem continue by this

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před 6 měsíci

      Thank you from the bottom of my heart🙏🙏🙏

  • @sofiaali-ut4hb
    @sofiaali-ut4hb Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abatemeshesha
    @abatemeshesha Před 4 měsíci +3

    ደስይላል

  • @user-dt4vq4yb8o
    @user-dt4vq4yb8o Před 26 dny

    Amesegenalehu yeleben geletsekelegne lewed guadegnaye lakulet

  • @mikilake772
    @mikilake772 Před 4 měsíci +3

    አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZerituMogos
    @ZerituMogos Před 4 měsíci +2

    ዋው ደስ ሲል በርታ❤❤❤❤

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před 4 měsíci

      ከልብ አመሰግናለሁ🙏

  • @niceonegaming6276
    @niceonegaming6276 Před 2 lety +4

    ቃላት የለኝም

  • @bediluagumas9677
    @bediluagumas9677 Před 10 měsíci +1

    ጥሩ ነው በጣም ❤🎉😮

  • @miratemelaku1671
    @miratemelaku1671 Před 2 měsíci +1

    Thank you very much.keep it up!

  • @tigisttekle8761
    @tigisttekle8761 Před rokem +1

    🥰🥰ዋው ደስ የሚል ግጥም ነዉ

  • @fkerberhanu
    @fkerberhanu Před rokem +1

    Nitolaa👌👌👌👌❤

  • @biruktolla4330
    @biruktolla4330 Před 2 lety +1

    ዋው በጣም በጣም በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል ናኦል የሚባል ጓደኛ አለኝ አነብለታው

  • @behailusahle8837
    @behailusahle8837 Před 2 lety +5

    ግጥሙ በጣም በጣም ደስ የሚል ነው

  • @AbdurehmanZemed
    @AbdurehmanZemed Před 3 měsíci +1

    Abdhke
    1:18

  • @user-fp4xm1uy8s
    @user-fp4xm1uy8s Před 5 měsíci +1

    በጣምደስ የሚል ነውወዲም ቀጥልበት❤❤❤❤❤

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před 5 měsíci

      ከልብ አመሰግናለሁ🙏

  • @Amina-cf5my
    @Amina-cf5my Před rokem +4

    ያምራል እኔ ትምህርት ቤት አቀርበዋለው

  • @mewtube3727
    @mewtube3727 Před rokem +2

    በርታ።እንተጋገዝ

  • @user-xy6eh3uh5j
    @user-xy6eh3uh5j Před rokem +2

    እውነት ነው

  • @sofiaasefa2720
    @sofiaasefa2720 Před rokem

    ለምወዳትጎደኛዬነሚሆን❤

  • @user-sw1ok5oc1m
    @user-sw1ok5oc1m Před 4 měsíci +1

    በጣም አሪፍ ነው አሁኑንም ለጓደኛይ አነብለታለሁ❤❤❤❤ በርታልኝ አሁነው ቻናልህ የገባሁ ሰብስክራይብ አደረኩህ ልክ ስገባ ይግጥ አዳመኩት ❤❤❤

    • @MeriyeTube1
      @MeriyeTube1  Před 4 měsíci

      ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @Lifetube1221
    @Lifetube1221 Před 7 měsíci +2

    Yamral

  • @user-jt6yn4tb3n
    @user-jt6yn4tb3n Před 9 měsíci +1

    Yabede naw.

  • @GrmawitEyob
    @GrmawitEyob Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedoumar-jg2cl
    @mohammedoumar-jg2cl Před rokem

    ዋዉ ቀጥልበት ወድሜ ደስይላል ✔️✔️👌

  • @halfyatube
    @halfyatube Před 2 lety +2

    ሰለም መርዬዬዬ ማሻ አላህ ጀዘ ኸ ር ምርጤ

  • @user-rx3eo7my9b
    @user-rx3eo7my9b Před 9 měsíci +1

    🎉

  • @salammohammed9740
    @salammohammed9740 Před rokem

    በጣም ነው የወደድኩት

  • @user-xr7xo1tx6j
    @user-xr7xo1tx6j Před 7 měsíci +1

    🎉🎉😮😮❤❤❤❤

  • @markonanteneh5254
    @markonanteneh5254 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል🎉😍😍

  • @Tube20000
    @Tube20000 Před rokem +1

    ቆንጆ

  • @asaminewkebede7455
    @asaminewkebede7455 Před rokem +2

    Good job drro

  • @user-ql6tt9dv7s
    @user-ql6tt9dv7s Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @MelatYiheyis
    @MelatYiheyis Před 4 měsíci +1

    ❤❤😂😂❤😂❤❤🎉🎉

  • @lulitmerkebu2489
    @lulitmerkebu2489 Před rokem

    እውነት ነው😢😥😢

  • @user-vk5zk3rg3f
    @user-vk5zk3rg3f Před 7 měsíci +1

    Natsi

  • @msermser6478
    @msermser6478 Před rokem

    ❤❤❤❤wow omg

  • @tedlatedla3715
    @tedlatedla3715 Před rokem +1

    thanks i appreciated

  • @hafizakedir5073
    @hafizakedir5073 Před 2 lety +1

    💖💖💖💖🌹

  • @natanzelalem6404
    @natanzelalem6404 Před 10 měsíci +1

    😂😅

  • @fhfh6525
    @fhfh6525 Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo Před 2 lety +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውዶቸ አላህ ሀገራችንን ሰላምያርግልን እኛም ባለንበት ሰላማችን ይብዛ ያሰባችሁት የተመኛችሁትን አላህ ያሳካልን በቅንነት ጎራበሉ

  • @hafizakedir5073
    @hafizakedir5073 Před 2 lety +1

    🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Zakih-t2c
    @Zakih-t2c Před 10 dny +1

    ሟሿኣለሃ

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 Před 2 lety +1

  • @Amina-cf5my
    @Amina-cf5my Před rokem +1