ግድ የሚለው ሰው | ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ | Pastor Fitsum Ermias | Halwot Emmanuel United Church |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2024
  • ግድ የሚለው ሰው | ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ | Pastor Fitsum Ermias | Halwot Emmanuel United Church | #2024
  • Hudba

Komentáře • 40

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 Před měsícem +1

    Pastor ፍፄ ተባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም❤❤❤

  • @etsegenettekola2472
    @etsegenettekola2472 Před měsícem +15

    ገና ሳልሰማው ባረኩክ ፍፄ አምላኬ እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርክ + ለምልም

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 Před měsícem

    አሜን! ጌታ ይርዳን!!!

  • @abniabni1356
    @abniabni1356 Před měsícem

    ፍፄ... ተባረክክክ 🥰

  • @mulushewa820
    @mulushewa820 Před měsícem +2

    ፍፄ ተባረክልኝ አንተ ምሳሌያችን ነህ

  • @hiwottadesse1811
    @hiwottadesse1811 Před měsícem +1

    አሜን አሜን ተባረክ ፓስተርየ

  • @merawiyakob9136
    @merawiyakob9136 Před měsícem

    Amen amen ❤❤❤❤ 🙏🙏

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před měsícem +1

    ፍፄ ጌታ በዘመንህ ሁሉ ይጠቀምብህ በእውነት ጌታ ባንተ አልፎ ከራሳችን ጎዳና ሊመልሰን ወዶአል ዘመንህ ይለምልም❤

  • @TsionTessema-ks6oo
    @TsionTessema-ks6oo Před měsícem +1

    I am always blessed by your teaching Fitse. May the grace of GOD be up on you more and more.

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před měsícem +1

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah 🙌

  • @user-pj2ef2jt3e
    @user-pj2ef2jt3e Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤😂

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před měsícem +1

    Ameeen ተባረክ❤❤

  • @user-gm8cm6qh4t
    @user-gm8cm6qh4t Před měsícem

    ፍፅዬ የጌታ ባሪያ ተባረክልን

  • @mesayalemayehu3762
    @mesayalemayehu3762 Před měsícem +1

    አሜን 🙌🙌🙌🙌

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x Před měsícem +1

    ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před měsícem +1

    በእውነት በእንባ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን መልሰን ግድ የሚለኝ ሰው አድርገኝ🙏

  • @tsegayekifle3010
    @tsegayekifle3010 Před měsícem +1

    awo geta

  • @dinkineshdesalegn4627
    @dinkineshdesalegn4627 Před měsícem +1

    አሜን ❤️

  • @betofantaye2388
    @betofantaye2388 Před měsícem +4

    ተባረክልኝ ፓስተርዬ ..ከግዴለሽነት ወደ ግድ ወደሚለን ህይወት ያምጣን

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Před měsícem +1

    ጌታ እድሜ ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂🎉🎉

  • @lemlemwoldegerima2784
    @lemlemwoldegerima2784 Před měsícem +2

    እግዛብህር ይባርክህ ወንድሜ እውነት ነው ::ግድ የሚለው ሰው ስለ ጠፋ ነው ቤተክርስትያን ስፍራዋን የለቀቀች ው ስለ ትውልዱ እንጸልይ እግዛብህር አሁንም ይስማል ❤️❤️❤️

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Před měsícem +1

    Amen god blesse

  • @TeferiHagos
    @TeferiHagos Před měsícem +2

    May the Lord incline His ears towards your lamentations.

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před měsícem

    አሜንንንን ከግድየለሽነት እንድንወጣ መንፈስ ቅድስ ያግዘን❤❤❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před měsícem +1

    😢

  • @tollatolo
    @tollatolo Před 20 dny

    ok

  • @NimrodNaye
    @NimrodNaye Před měsícem +1

    ፍፄዋ ❤🙏

  • @Hilinakassa-sm5sx
    @Hilinakassa-sm5sx Před měsícem +1

    Amen🙏

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před měsícem +1

    tebarek bebzu

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 Před měsícem +1

    This is a great message for all Christian’s, this is the Voice of God Almighty!!!! Repent!!! Repent!!
    Dear Preacher God bless you ❤

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 Před měsícem +1

    Haleluya ❤❤❤❤❤❤

  • @user-di7mj8yr5j
    @user-di7mj8yr5j Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před měsícem

    ameeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnn አባቴ እየሱስ በዘመኔ አትቅለል አባባባባባ

  • @AbusheYonase-qz7hk
    @AbusheYonase-qz7hk Před měsícem +2

    AMEN

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před měsícem +1

    🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-ds8nh4nr2y
    @user-ds8nh4nr2y Před měsícem

    እግዚያቤርን መፍራት ይበዛልኛል ለጌታያ ባህሪ ግድ ይለኛል እግዚያቤር ሆይ ስለተናገርከን ምስጋና ይሁንልህ ፍፄንም ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏🙏

  • @maranataamentolona2647
    @maranataamentolona2647 Před měsícem +1

    ነቢያቶችሽ ከንቱና ሐሰተኛ ራእይ አይተውልሻል ፤
    ምርኮሽንም ይመልሱ ዘንድ በደልሽን አልገለጡም ፤
    ከንቱና የማይረባ ነገርንም አይተውልሻል ፤
    ሰቆ 2 : 14
    የዘመናችን እውነተኛ ነብይ ትውልድን በደላችንን ገልጠህ ለምፅአት የምታዘጋጀን አንተ የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረክ
    በደላችን ተገልጦ ምርኮአችን ይመለስ
    ብሩክ ሁን ዘመንህ የእግዚአብሔርን እውነት በመግለጥ ይባርክህ
    ሀልዎቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በደላችንን ገልጠው ለእውነተኛ ንሰሃ የሚያበቁንን እውነተኛ አገልጋዮች አብዙልን መልእክቶችን አትቀናንሱብን ለእናንተ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ድምፅ ለዓለም ሁሉ ነው ሰምተን እናምልጥ እንደዚህ አይነት ካለንበት ሁኔታ አስፈንጥሮ የሚያወጣንን መልእክት አታዘግዩብን እንወዳችኋለን እውነትን በመግለጥ ተባረኩ ሽልማታችሁ ለሌላ አይሁን በዚያን ቀን ያስረክባችሁ።

  • @solomonabebe4439
    @solomonabebe4439 Před měsícem

    Ehuffffff Fitsye tebarek yemiasfelgenin negr nw yetenagerkew wedefekadu tega yargen mnachin ga nw yetebelashenew ?

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 Před měsícem +1

    Laene gede ymilaw yinor yehon ?

    • @ferhiwotsolomon1467
      @ferhiwotsolomon1467 Před měsícem +3

      አዎ ወንድሜ እየሱስ ላንተ በእርግጥም ግድ ይለዋል ለዚህ ነው የሞተው በቀራኒዮ መስቀል እራቆቱን የተሰቀለው ለዚህ ነው ደሙ የፈሰሰው ለኛ ነው ላንተ ነው ግድ ስለሚለው ነው ።እርሱ ይወድሃል ሞቶ ፍቅሩን ያሳየን እየሱስ በርግጥም ግድ ይለዋል ላንተ ለኔ ለሰዉ ሁሉ ።።።በርታ ተስፈህ እየሱስ ብቻ ይሁን ከሁኔታው በላይ ነው