bermel Georgis እመቤታችን ተቆጣችኝ በአፍ እንጂ ከልብ መውደዱ የለም ብላ በቁጣ ቃል ተናገረኝ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Komentáře • 172

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m Před 5 měsíci +55

    ገብረመድህን ብላቹህ ተጠመቅሉኝ በስደት ነኝ እግዚአብሔር ያሰካልኝ

    • @bettyteshome-hu3nx
      @bettyteshome-hu3nx Před 5 měsíci +1

      አሜን

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 Před 4 měsíci +1

      አይዞህ አንድቀንይ ይሳካል

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k Před 3 měsíci +2

      በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ቧንቧህን ከፍተህ መዝሙር 51"ጸልየህ ተጠመቅ የልብ መሻትህን እግዚአብሔር ያውቃልና

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 5 měsíci +13

    የበርሜሉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ በቤታችን ግባ አስበኝ

  • @tirualmm9755
    @tirualmm9755 Před 5 měsíci +36

    አላዬና ዳዊት ስታምሩ ዛሬ ደሞ ፊታችሁ ደስታና ፈገግታ ላይ ደሞ ፊታችሁ ያንፀባርቃል ለኔ ብቻ ነው እደዚ የታየኝ አምላክ በግርማ ሞገሱ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s Před 28 dny

    የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምህረትህ አስበኝ በቸርነትህ ጎብኘኝ ወለተ ስላሴ

  • @user-or9rt1zt1c
    @user-or9rt1zt1c Před 5 měsíci +13

    እፍፍፍ እኔም ኢትዮ
    ጲያ ምድር ገብቸ የመጀመሪያው ሥራዬ በርሜል ቅዱሥ ጊወርጊሥ መሔድነውአባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊሥ ለደጁ ያብቃኝእፍፍ መንፈሳዊ ቅናት አሥቀናችሁኝ ❤💐

  • @manalebeshwoldekidan921
    @manalebeshwoldekidan921 Před 4 měsíci +10

    ተውት አርገውና ያንን ክፋ መንፈስ:
    እስር አርገውና በመንፈስ ቅዱስ::
    ተማፀነውና ሰማእቱ ጊዮርጊስ::
    ሁሉን ነገር ትተህ በቶሎ ድረስ::

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 5 měsíci +11

    ለአንቺ የደረሰች እመብርሀን ለኛም ትድረሰልን
    ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያበቃን

  • @zemenewoldeyes7662
    @zemenewoldeyes7662 Před 5 měsíci +18

    ቸሩ አምላካችንና ፈጣሪ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ!!!😢😢😢 አሜን አሜን አሜን በስደት ነዉ የምገኘዉና ደጋግ ኦርቶዶክሳዉያን ክርስትና ስሜ ወልደሐዋርያት ነኝ እባካችሁ ክርስትና ስሜን ይዛችሁ ተጠመቁልኝ😢😢😢

  • @girumakililu7815
    @girumakililu7815 Před 5 měsíci +45

    ወዴቴ ብዬ ልምጣ እንዴት ብዬ ልድረስ
    ልክ እንደ ፏፏቴ ሆኖ እንደ ፈረስ
    በርሜሉ ጊዮርጊስ በላዬ እንዲፈስ
    ውሰደኝ ጊዮርጊስ ፈረሱን ላክና
    ወደ ሰማይ ልውጣ በነጩ ደመና
    ከህይወት ውቅያኖስ በስጋ ገብቼ
    በነፍሴ ልመለስ በረከት አግኝቼ
    የቋራው ጊዮርጊስ ታምረኛው ፀበል
    መች ይሆን የጥምቀት ንሰሀ ምቀበል
    በርሜሉ ጊዮርጊስ ፍቀድልኝ ልምጣ
    ገነትን አይቼ በሐሴት እንድመጣ
    ሥጋዬ በስብሷል ሸቷል ይህ ገላዬ
    በርሜሉ ልግባና ልታጠብ በእንባዬ ።
    @ፍሰሐ ጽዮን

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan Před 4 měsíci +1

      ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

    • @Biyu151
      @Biyu151 Před 3 měsíci

      Amen Amen Amen❤ kale hiwot yasemalin

    • @BetelLove
      @BetelLove Před 3 měsíci

      Amen Amen Amen Kal Hiwot Yasmalni

    • @merimeri5901
      @merimeri5901 Před měsícem

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

    • @user-nc3uj1wc4s
      @user-nc3uj1wc4s Před 28 dny

      ሰማእቱ ይባርክሽ እህቴ እኔም በመንፈስ ቅናት የሰማእቱን ምህረት እየጠበኩ ነዉ

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Před 4 měsíci

    እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጌስ ኣባቴ ለኔም ለሃፅያተኛዎን ልጅህ በደሌን ሳትመረምር ሃጥያቴን ሳትቆጥር ይቅር ብለሀኝ ለደጅህ ኣብቃኝ ከስደት መልሰህ ለቅዱስ ስፍራህ ኣድርሰኝ 🙏❤😥ወለተ ገሪማ ወለተ መድሂን ገብረ ፃዲቅ ከነ ሙሉ ቤተሶቦቼን ማርልኝ በፀሎታቹ ኣስቡን🙏❤❤

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n Před 5 měsíci +17

    ሰመዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ሀፃተኝዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 Před 5 měsíci +5

    ኣቤት ፍጣሪ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ኣብቃን 🙏🙏🙏

  • @AsnakuEshetu-fx5ei
    @AsnakuEshetu-fx5ei Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen
    W/Abbii bilachuw staloti asibuny⛪🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 Před 13 dny

    መድሃኒያለም ለደጁ ያብቃን አመተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před 5 měsíci +6

    ❤የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርሆይ
    ❤እንደቼርነትህ ብዛት ማረን ❤
    እህቴ አንቺን ያስተማረ የረዳ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይርዳን ያስተምረን❤ እጂግግግ በጣም አስተማሪ ነው የተናገርሺው ነገር እንደኔ እራሴን እየፈተሺኩበት ነው❤ ወንሜ ዳዊት በጣም አመሰግናለሁ በርታልን❤

  • @assefatensay1538
    @assefatensay1538 Před 5 měsíci +8

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሃጥኡ ሐብተ ወልድ በቸርነትህ ማረኝ። አሜን❤

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 Před 5 měsíci +8

    ከ ኢትዮጵያ ዉጪ ነዉ ያለሁት ሃይለ ማርያም ብላቹ ተጠመቁልኝ እባካችሁ ለደጅህ አብቃዉ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @AmeteSilsa
    @AmeteSilsa Před 5 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ. የሰማዕቱ ወዳጆች ሁላችሁም. አስቡኝ በፅሎታችሁ አመተስላሴ መኖሪያ ፈቃድ እንዲስተካለልኝ አስቡኝ አደራ

    • @romange5198
      @romange5198 Před 4 měsíci

      እግዚአብሔር አምላክ ያስጨነቀሽ ከዚያም በላይ በስማስዓቱ ስም የልብሽን መሻት ይፈጸምልሽ እመን ሁሉም ለጌታ ቀላል ነው ለእኛ እንደማይገፉ ተራራ ከፊታችን የተጋረጸ ችግር በድንግልማሪያም ልጅ ይገረስሳል አይዞሽ ።

    • @AmeteSilsa
      @AmeteSilsa Před 4 měsíci

      @@romange5198 አሜን።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen ye kedus giirgs bereket redeat aylayen🤲🤲🤲🤲💒🙏❤️🙏

  • @netsanetchane6448
    @netsanetchane6448 Před 4 měsíci +2

    እባካቹ እህተ ማርያም ብላቹ ተጠመቁልኝ ብር ስለሌለኝ ነው መሆድ ስለማልችል ነው ከባድ ጭንቀት ውስጥ ስለሆንኩኝ ነው

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m Před 5 měsíci +6

    ሠማዕቱ ቅድሥ ጊወርግሥ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidisthabte2458
    @kidisthabte2458 Před 4 měsíci

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistalemu8644
    @tigistalemu8644 Před 5 měsíci +4

    በመቤቴ ጸዳለ ገብርኤል ከነቤተሰቦቻ ብላችሁ ጸልዩልኝ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 3 měsíci +1

    የኔ ፍልቅልቆች እንደው እኮ ስታምሩ ዉድድ ነዉ የማደርጋችሁ

  • @alemiyebayene7881
    @alemiyebayene7881 Před 4 měsíci +3

    ሳማእቱ ለደጁ ያብቃን

  • @user-if4mi7fd9q
    @user-if4mi7fd9q Před 5 měsíci +6

    እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ አፀደ ማርያም ብላችሁ ፀልዪልኝ ልቤ እናንተጋ ነዉ

  • @avg4628
    @avg4628 Před 5 měsíci +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ለደጅህ ታብቃኝ ይሆን

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před 4 měsíci +3

    ሰማዓቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @fekreimareyametadesse7814
    @fekreimareyametadesse7814 Před 4 měsíci +2

    እደው በድንግል ማርያም ሥም ይዣችሁ አለሁ የተቸገረች እናት አለች ልጆ አፏም አይናገር ጀሮዋአ አይሠማ እና በርሜሎ ጊወርጊሥ ብትሄድ እደምትፈወስ ታሥባለች ግን ምንም ምንም የላት እምትችሉ ከሆነ ወሎ ወልድያ ውሥጥ ነው ያለችው እሚኖሩትም ከባድ ህይወት ነው እና ብትተባበሮት እና ሥልክ ቁጥሯን ብሠጣችሁ እና ልጇን ብታድኑላት እባካችሁ ኦርቶዶክሥ የሆናችሁ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ተባበሯት

  • @demulove6243
    @demulove6243 Před 5 měsíci +6

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ለደጅህ አብቃን ለማዬት የተቸገርነውን በሙሉ ያአንተ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን መንገዱን ሰላም አድርግልን አባቶቻችን ሊቃውንት ካህናት ምመናን በሙሉ በፀሎት አስቡን ለቤተሰቦቻችን ሀገራችን ህዝባችን በሰቀቃን ነው ያሉት አቤቱ ጌታችን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር አንተ ታረቀንየሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅርን ሰላምን ላክልን በቃ በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 5 měsíci +10

    እህቴ መሄድ ፈልጋ አልተሳካላትም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባዬ ፍቀድላትና ወደደጅህ ትምጣ

  • @girumakililu7815
    @girumakililu7815 Před 5 měsíci +3

    ይህች እህቴ ለእኔ የመዝገብ ስሜን ፅፋ ትፀልይኝ ስትገባ ፍሰሐ ጽዮን ብላ ትንገርልኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም

  • @ayuhabti6916
    @ayuhabti6916 Před 5 měsíci +12

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጌስ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን ከነ ቤተሰቦቺ ማረኝ። ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @AbebechMoges-uc7sb
    @AbebechMoges-uc7sb Před 4 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ገወርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 Před 4 měsíci +1

    አምላክቅዱስጊወርጌስ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅን ከነቤተሰብች ማረኝ፡፡ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ❤

  • @misganazerayhuruy4638
    @misganazerayhuruy4638 Před 2 měsíci

    Amlake kudus Gergis Asbechi ykr belen.

  • @user-zl5yk4pj2i
    @user-zl5yk4pj2i Před 4 měsíci

    እናቴ ድንግል ማርያም ኣደራሽን

  • @yonasgolla4335
    @yonasgolla4335 Před 4 měsíci +1

    ሰይፈ ስላሴ ብላችሁ ተጠመቁልኝ በስደት ላይ ነው ያለውት

  • @woineshettesfaye1964
    @woineshettesfaye1964 Před 4 měsíci

    Amlake hoy enenim asbegn yeliben tawukewaleh

  • @user-pj9hw4hr9y
    @user-pj9hw4hr9y Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 4 měsíci

    Ameen ameen ameen 🙏

  • @user-kk2vj2ib9o
    @user-kk2vj2ib9o Před 4 měsíci

    K berketu yakafeln amen❤❤❤

  • @Tyhgcf-my3ph
    @Tyhgcf-my3ph Před 3 měsíci +1

    ጊዮርግስ ኣባቴ በየእለቱ ሽመ በላበራሀለተም
    በስምህ ነደያን ካላበለሀቱም
    ግን የውስጠን ታውቀለህ እንዴት እንድፈልግህ ከመናገር በላይ ነው ኣባቴ የውስጠን ተመልከትና በምህረትህ ፈልገህ ጥራን ለደጅህ የተዋህዶ ኩራት ኣባቴ🙏

  • @allall7146
    @allall7146 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤ አምላኬ ፈጣሪዬ አትተወኝ አባቴ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የነገርኩህን አደራ😢 እማምላክ እትዮጵያን አሳስቢ ምህረቱን ለምኚልን ማርያም ❤

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso Před 4 měsíci +1

    አባቴ ቅዱስ ግዎርግስ ለደጅህ አብቃኝ❤

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 4 měsíci

    በጣም ደንቅ ምስክርነት ነው። እግዚአብሄር እንደቸርነቱ ይማረን🙏 እመብርሃን በምልጃዋና በምህረቷ ትፈውሰን❤

  • @Sojoo-kn8oz
    @Sojoo-kn8oz Před 4 měsíci

    ወለተ ማርያም ብላቹ ኣስቡኝ በሰማእቱ ቅዱስ ጌወርግስ ስም❤

  • @tube6227
    @tube6227 Před 4 měsíci +1

    ወለተ ሰንበት ብላችሁ ተጠመቁልኝ በፀሎት አስቡኝ ይሄን ቴክስት የምታዩ በስደት ነው ያለሁት ለደጁ ያብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🤲😢

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen yen yedaragelen bawent Emelak fekado hono enem temarag Adare Walt mareym belachu asetamekug adar

  • @temesgenfetari7680
    @temesgenfetari7680 Před 5 měsíci +2

    Amen Amen Amen 🙏 yifti yifti yifti aba

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 Před 4 měsíci

    ቸሩ ኣምላካችንና ፈጣሪ አደራህ ለደጅህ አብቃኝከስደት ተመልሽ አሜን አሜን አሜን እባካችሁ ክርስትና ወለተስንበት ፣ገብረትንሳኤ ልጄ ይዛችሁ ተጠመቁልኝ❤

  • @zena4992
    @zena4992 Před 4 měsíci +2

    ሰማአቱ ቅዲስ ጊዎርጊስ ለደችህ አብቃኝ እናተ ደጋግ ለኛ ለስደተኞች በፆለታችሁ አስቡን

  • @brktihagos1925
    @brktihagos1925 Před 4 měsíci +2

    ፈጥኖ ረዲኤቱ ሰማእቱ ኣባቴ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ እኔን ሃጽያተኛዋ ልጃቹሁን ወለተ ብርሃንን በመንፈስ ቅዱስ ኣጥሙቁኝ😢😢😢

  • @habesha2171
    @habesha2171 Před 5 měsíci +2

    አሜን🙏🏾 አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-td2rj4qj8k
    @user-td2rj4qj8k Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ux4he5nx6f
    @user-ux4he5nx6f Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ባሪያዎቹን በስደት ያለነውን ያስበን ለደጁ ያብቃን 🙏አሜን

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ZinashGkidan
    @ZinashGkidan Před 4 měsíci

    ሠመአቱ ቅድስጊዮርጊስ ከነቤተሠቦቼ ለደጅክ አብቃኝ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናታችን። ድንቅ ምሰክረነት ነው በአእውነቱ የኔን ሀጢያት በአእርሷ ላይ አየሁት ትልቅ መልእክት ነው ያሰሙን እደጁ መጥተን ባንጠመቅም ሀጢያቴ በአእርሷ ተገለጠልኝ ሁሉንም ሲያወሩት ለኔ የተባልኩ ነው የመሰለኝ የምኖረው አሜሪካ ነው አንድ ቀን ለደጂ ያበቃኛል ሰማእቱ እሰከዛው እንደቸርነቱ እና እንደምህረቱ ብዛት ይቅር ይበለን እናቴ ድንግል አትለዮት መድሀኒያለም ምርኩዝ ይሁኖት እኔንም በፀሊትዎ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ። እርሷንም ወንድማችንንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአእድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @FrehiwotGeberesillasie
    @FrehiwotGeberesillasie Před 4 měsíci

    እባካችሁ ስለድንግል ማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ እህተሚካኤል ከአርባምነጭ

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před 4 měsíci

    Ameen Ameen Ameen kalewoti yasamaln mezegana laamalake qidusi giyorigis yihuni lanate yedarase lenyam yidirasi

  • @user-cu8jj5ez6f
    @user-cu8jj5ez6f Před 4 měsíci

    አባቶቸ በረከታችሁ ይድረሰን

  • @user-ty4wc1ky2l
    @user-ty4wc1ky2l Před 4 měsíci

    አባቴ ያሳደግከኝ ሠመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምክንያት ለቤትህ አብቃኝ ከነቤተሠቦቸ እፈወሳለሁ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Před 4 měsíci

    ስመዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቃኝ🙏

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn Před 4 měsíci

    Amane Amane Amane❤❤❤

  • @Kuri-ro2tg
    @Kuri-ro2tg Před 4 měsíci +1

    ❤❤

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወለተ ኪዳን ነኘ ሰማይቱ ቅዱሰ ጊወርጊት በደጅ እሲያበቃኘ በፀሎታችሁ አሰቡኘ አባቶቼ እነ ወንድሞቼ እነ እህቶቼ በሙሉ በፀሎታችሁ አሰብኘ🙏🙏🙏

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Před 4 měsíci +1

    ትግስት ብላችሁ በስሜ ተጠመቁልኝ😢

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před 4 měsíci +2

    እዚህ ቅዱስቦታ ለመምጣት ያልቻላችሁ እና በናፍቆት ያለቃችሁ እህት ወንድሞቼ ባላችሁበት እግዚአብሄር ያስባችሁ።

  • @Nigst-oy1hq
    @Nigst-oy1hq Před 5 měsíci +10

    ኧረ በማርያም ለኔም ፀልዩልኝ ከተቻለ ፍቅርተማርያም ከነ ቤተሰቦቿ ብላቹ ብላቹ ፅፋቹ ተጠመቁልኝ

    • @Nigst-oy1hq
      @Nigst-oy1hq Před 5 měsíci +1

      ያለሁት ስደት ነው

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 4 měsíci

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-jj3dv7xy1s
    @user-jj3dv7xy1s Před 4 měsíci +2

    ሰማዓቱ ለኔም ፈቀድልኝ ደጀክን እንድረግጥ

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w Před 5 měsíci +7

    ፈጣሪ ይመስገን ደራጎንን በረገጠበት ሀገር ነወያለሁበት ሰመአቱ ጎርጊስ ደስይለኛል

  • @edenamen9434
    @edenamen9434 Před 4 měsíci

    Arshad Lkolen

  • @BizuneshMengesha-vu7ge
    @BizuneshMengesha-vu7ge Před 4 měsíci +1

    Slkachihun Lakuln

  • @user-sv7xt5dd4x
    @user-sv7xt5dd4x Před 4 měsíci

    ወለተ ሚካኤል ብላችሁ እባካችሁ በምትፀበሉበት ግዜ አስቡኝ በስደት አገር ነው የምናገኘው እባካችሁ አስቡኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @genetteferra9209
    @genetteferra9209 Před 4 měsíci +1

    እባካችሁ በቅዱስ እግዚያብሄር በቅድስት ድንግል ማሪያም በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ ፅጌ ድንግል ብላችሁ ተጠመቁልኝ አስቡኝ ሰማእቱ ቅዱስ ገዮርጊስ ለደጀ ያብቃሽ በሉኝ!
    ተባረኩልኝ አምላካችን ፊቱን ያዙርልን!!!!

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 4 měsíci

  • @user-eq5uz8pu4o
    @user-eq5uz8pu4o Před 4 měsíci +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔ ግንቦት ላይ ቤተሰቤን መላክ ፈልጌ ነበረ በበዓለ ሀምሳ ንሰሐ አይገባም ለካ በጣም ጓጉቼ ነበረ

  • @5gtupe
    @5gtupe Před 5 měsíci +1

    Samaetuu qedese goregesee lee dajuu yabaqanyee baxamee chokeyaluu isikaa mimaxaa stalotee haregulenyee ebakachuu 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @AzeelMallasa-sb4qv
    @AzeelMallasa-sb4qv Před 5 měsíci +4

    መስቀለጊሆርጊስ ወይም አዜብ ብላቹ ተጠመቁልኝ በስደትነው ያለውት ለደጁ እስከሚያበቃኝ

  • @tigistb4317
    @tigistb4317 Před 5 měsíci +1

    ፍቅርተ ማሪያም ብላቹ ከነቤተሰቤ ፅልዩልኝ

  • @ZerituShiberu
    @ZerituShiberu Před 5 měsíci +1

    ለደጁ ያብቃኝ

  • @user-gb6ne4ev5g
    @user-gb6ne4ev5g Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቀን❤❤❤

  • @zebenaywodage5532
    @zebenaywodage5532 Před 4 měsíci

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን። እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 Před 4 měsíci

    አባቴ ለደጀህ አብቃኝ

  • @user-pj9hw4hr9y
    @user-pj9hw4hr9y Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ይማረን በቸርነቱ በምህረቱ ያስበን ባማላጅነቷ ታስበን ❤❤❤❤

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤ አምላኬ ፈጣሪዬ አትተወኝ አባቴ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የነገርኩህን አደራ😢

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Před 4 měsíci

    ወለተ ስላሴ ብላችሁ ከነ ቤተሰቦቼ ተጠመቁልኝ ያለሁት ስደት ነው

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 5 měsíci

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን 🙏

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 4 měsíci

    በጉጉት የምጠብቀዉ ምስክርነት ነዉ ።እኛንም በስደት ሆነን ደጁን የምንናፈሰቀዉን እና በየክፍለ ሀገሩ ያሉ ለመሄድ ለመባረክ የሚመኙትንም ሁሉ ለደጁ ያብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ።

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU Před 5 měsíci +1

    ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @eteneshassefa8700
    @eteneshassefa8700 Před 5 měsíci +1

    እቴነሸአሰፋወይምወለተገብርኤልእባካችዉመዝግቡነ

  • @AinalemAbebe
    @AinalemAbebe Před 4 měsíci

    አእባካችሁ ስልካችሁን

  • @user-vl6zt6is6d
    @user-vl6zt6is6d Před 5 měsíci +1

    በረክታችሁ አይለየ ን