ኢጁን ወደአለሀ የዘረገ መቼም አየፍርሚ ኢመከ በአለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @layilashara

Komentáře • 19

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y Před měsícem

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ያምጣልን 💚💚💛💛❤❤❤❤

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube Před měsícem

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እዉነት ብለሻል አላህ ለምኑኝ እሰጣችኋለሁ ነዉ ያለዉ የሰዉ ልጅ ስትለምን ይኮራል አላህ ስትለምን ይሳከላህ አልሀምዱሊላህ🎉

  • @user-qb2tk3ti3t
    @user-qb2tk3ti3t Před měsícem

    እንኳንደህናሠጣእህቴአላህ ሀገራችን ሠላም ያድርግልንያረብ ያረብእህቴጉበዝ በርቺሀሪፍነውስራሸማማየአሰውነትነውእጁንወድከአላህነውየዘረጋምጌዜምአፍርም

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z Před měsícem +1

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ሰላም ለአገራችን አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ የእውነት ሰላሟን ፍቅሯን ያምጣልን ሰላሟን ነው ኢትዮጵያ❤❤

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam Před měsícem

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህናመጣሽ አሪፍ ደየሚልቆይታነበር በርችልኝ🎉

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 Před měsícem

    አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ ሰላም ለሀገራችን ሰላሙዋን ያምጣልን ማለት ጥሩ ትምህርት ነበር ያቀርብሽው የኔ መልካም እህት በጣም ደስ የምል ግዜ ነበር አመሰግንሃለሁ

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat Před měsícem

    አሰላሙአለየከም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱ እኳን ደህና መጣሽ ዉዴ እዉነት ነዉ አላህን የያዘ አፍሮ አያቅም የሚመካ በአላህ ይመካ❤❤👍

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 Před měsícem

    አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ ሀገር ሰላም ያድርግልን ማለት ነው በተርፍ በነበርን ጥሩ ቆይታ ነበር አመሰግንሃለሁ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-rm6oh5ho2x
    @user-rm6oh5ho2x Před měsícem

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እህቴችን እንኳን ደህና. መጣሸ ሠላም ለሀገራችን በትክክል አውነትነውእጁንወድ ከአላህ ነው. የዘረጋምንጌዜም. አያፍርም. ግዜ ነው ከአለም የመጣ ነገር ወድ አላህነው መጠጋት የላብን ያረብ. በርቺልኝ

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Před měsícem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ያረብ በመቀጠል በርቺ ማማየ ቀጥይበት በትክክል እጁን ወደ አላህ የዘረጋ ባዶውን አይመለስም

  • @FozeyaYoutube
    @FozeyaYoutube Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před měsícem

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውደ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ሀሪፍና ደስ የሚል ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ

  • @FhyFhy-x8q
    @FhyFhy-x8q Před měsícem

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před měsícem

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ለይላየ ውደ በርቺልኝ ማሬዋ🌹🌹🌹❤

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Před měsícem

    አሰላምአሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳኖሰላም መጣሽልኚ ለይልየ ውደ ጥሩቆይታ ነበር የነበረው እናም ተርችልኚ ሀቢበቲ ለይልየውደ

  • @FhyFhy-x8q
    @FhyFhy-x8q Před měsícem

    ጀሚላዩቱብ አሰለሙአለይኩምመሻአላህ ወደ 🎉❤ አሚንን ሀገር ሂወት ህዝቢ አሎ ኢና እኮ አሚን የረቢ አለዪጨምረልሽ

  • @user-kd3xr4lt7c
    @user-kd3xr4lt7c Před měsícem

    ጀሚላዩቱብ አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱሂ ወበረከቱ መሻአለህ አሚን አሚን የረብ አለዉ ዘረኚነቲ ጡሩአይደለመ እሺወደ በርቺ ❤🎉. ጀዘካኸየረ ቆጆ

  • @MusikMix5
    @MusikMix5 Před měsícem

    Liyla live ymitgebibet app link lakilgn

  • @MusikMix5
    @MusikMix5 Před měsícem

    Liyla live ymitgebibet app link lakilgn