ቶፊቅ ያልተጠበቀ ነገር አደረገ 😱 ስታለቅሽ ይከፋኛል 😢

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 1,5K

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před měsícem +635

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛ 12 አመት በኃላ ሀገር ልገባ ነው ❤❤❤❤❤

    • @user-bs5ru6mp6b
      @user-bs5ru6mp6b Před měsícem +18

      በሰላም ግቢ እማ ለኛም ዱአ አድረጊልን

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před měsícem +10

      ሰላምግቢእህትአለም❤

    • @user-ly6kr5gy6b
      @user-ly6kr5gy6b Před měsícem +4

      😢😢😢ታድለሺ

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ Před měsícem +1

      እ እስካሁን የኔዉድ ለነገሩ የኔ አክስት 15 አመቶ ዉዴ አይዞሽ

    • @Hibutub
      @Hibutub Před měsícem +1

      😢😢ብስሞም ግቢ እህቴ

  • @ToybaMuhammed-sn4hv
    @ToybaMuhammed-sn4hv Před měsícem +196

    ቶፋ በአላህ ይሁንብህ ካሁን በዃላ እዳታስከፋት እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ 🎉🎉🎉

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 Před měsícem +121

    እኛም አይሰለቸን ሰላሙአለይኩም በሉ እናንተሞ አሰሙ 😢😢😢ሱብሀንአላህ በሰላምታ ብቻ 30ሀሰናት የሚሰጥ ቸር ጌታ እያለን ሰው እንደት ይሰንፋል😊😊

    • @user-pw9hi6bc5y
      @user-pw9hi6bc5y Před měsícem +2

      አሻንጉሊት አትጠቀሙ

    • @zemzem-ry1cz
      @zemzem-ry1cz Před měsícem

      ትክክል

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 Před měsícem +1

      እነሱ ጋ ምን አደረቀሽ አሰላሙአለይኩም የሚሉት ጋ መሄድ ነው

    • @aminakhatoon8576
      @aminakhatoon8576 Před měsícem

      جزاك الله خيرا ❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před měsícem +55

    ተዉፊቅ ሠሞኑን ፍቅር ፍቅር እያጫወተህ ነዉ ማሻአላህ ምን ተገኝቶ ነዉ ግን ለዉጥማ አለ በዚሁ ቀጥል 😂😂😂❤

    • @user-yv1me1ub1h
      @user-yv1me1ub1h Před měsícem +2

      😂😂😂ባለፈው አሰቃይታውየለ 😂😂😂😂

    • @Senaytgonderwa
      @Senaytgonderwa Před měsícem +1

      ​@@user-yv1me1ub1hባለፈው ተቀጣእኮ😂

    • @SaraSara-wv8on
      @SaraSara-wv8on Před měsícem +2

      የባለፈው ቅጣት ነዋ😂😂😂❤

    • @user-wz1mz1vq6f
      @user-wz1mz1vq6f Před měsícem

      በባለፈውኮ አብዶ ነው የተመለሰው😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před měsícem

      በባለፈዉኮ ጨልሎ ነበር😂ሚስኪን

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před měsícem +353

    ቶፊቅን እና ሶፊን የምትፈዱ 👍

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Před měsícem +196

    ለኔ አንድ ሰው እኳን ስጦታ የሚሰጠኝ ልጣ ክክክክክ ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před měsícem +1

      ዉድ ደሚሪኝ 1:49

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      የኔ ማር ደምርኝ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Před měsícem

      @@TemimaNasir-cv2jw ቆየሁ ከደመርኩሽ ሁሌ ትይኛለሽ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Před měsícem

      @@saudi2023-ec8kj አድርጊያለሁ

    • @TgDesalegn
      @TgDesalegn Před měsícem

      @@Hajira.33 💕💕

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s Před měsícem +21

    ሶፊየ አለባበስሽ አስተካክሊ ኢስላም ያስቀመጠል አለባበስ አለ ዱኒያ ጠፊ ናት በተርፈ በርቱ ፍቅር እሰከጀነት ያርግላችሁ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před měsícem +15

    3 ልጆች መውለድ ይፈልጋል ማለት ነው ብላችሁ የጠረጠራችሁ የገመታችሁ ላይክ

  • @ቅምጥሎ
    @ቅምጥሎ Před měsícem +59

    የኔማር የኔ ስስት የኔ ዉድ የኔ ተና ፍቂወች የኔ ሰቀቀኖች ብቻ አላቅም እወዳችሁ አለሁ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před měsícem

      ዉድ ደሚሪኝ 2:32

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před měsícem

      ምከሪያትሲ አለባበሧን ታሥተካክል ፀጉሯንም እንደግመልሻኛ አትቆልል ሡበሐንአላሕ በአላሕ ሠላምታም አይጀምሩ አላሕይሕድኩም

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ Před měsícem

      @@user-vp6oe9vb9m እሽ እኔም ብታስተካክል ምኞቴነዉ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před měsícem +29

    የሶፊ ወዳጆች የታላችሁ እስኪ ልያችሁ የመዳም ቅመሞችየ የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před měsícem +29

    ሶፊ ምስኪን❤ እኛ ሴቶች እኮ ትንሽ ነገር ነው የሚያስደስተን ቶፋ ደግሞ የሌለ ነው😉 እየተንከባከባት ነው ይመችህ በዚሁ ቀጥል ❤🙏 በጣም ነው የምወዳችሁ መጥፋት አብዝታችኋል😇

  • @TuGu-dx7qo
    @TuGu-dx7qo Před měsícem +29

    *ስጀምሩ አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ በሉ በአሏህ ሰለምታ ጀምሩ እጂ*

  • @AlmazWorku-ns8wc
    @AlmazWorku-ns8wc Před měsícem +28

    ሶፍ ስዋድሽ በጣም ቆንጆ ሶፍዬ በእውነት በጣም እትዮጵያ ስመጣ አጋኝሻለሁ በጣም ክብር ስለላኝ ሶፍዬ አሁን ያለሁት እዚህ ኩዌት ስላሆንኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před měsícem +26

    ,ማሻአላህ ተውፊቅ አሁን ላይ ልብ አግኝተሀል ፍቅር ፍቅር እያጫወተህነው አላህ ይጨምርላችሁ ያላህ ቶሎ ወደሰርጉ❤

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 Před měsícem +22

    ወይኔ፥ውይኔ፥ሶፊ፤የትኛው፤ድነል፥እስላም፥ነው፥እዴዚህ፥ያለአለባበስ፥ያስተማርሽ፥ክፍልግሽ፥እነሱኑ፥ተከተይ፥እኛ፥ድናችን፥ክብር፥ነው፥

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Před měsícem +22

    ዛሬበጣም ደስ ብሎኛል ሶፊና ቶፊቅ በሳቅ ስለመጡ ልይክ ግጩኝ

  • @RomanAklil
    @RomanAklil Před měsícem +19

    ሶፊ አደበትሽ እኮ ማር ነው የኔውድሁሌም ተደሰች

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před měsícem +18

    ሶፊ. ምርጥ ሴት ሙሉ ሴት ስወድሽ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před měsícem +10

    ሶፍዬ የኔ ደርባባ አይሩ ደስ ይላል ሲታይ እኛ ተቃጥለን ልንሞት ነው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ይመልስልን

  • @user-cl2ml3uj9p
    @user-cl2ml3uj9p Před měsícem +9

    ሶፊኮ የዋህነት የሆነነገር ሢያዴርግላት ከልቧነዉ ዴስተኛየምኮነዉ🌹🌹🌹

  • @user-qu9ob2qt2h
    @user-qu9ob2qt2h Před měsícem +17

    ሶፊየ የኔ ማር የዋህ ነገር ናት ❤❤😊😊😊

  • @CharaMai
    @CharaMai Před měsícem +24

    ቶፊቅን እና ሶፊን የምትወዱ የኔ ልዩወች ሁሌም ሳቁልን❤❤👍👍👍👌

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz Před měsícem +7

    የኔውድ ሶፊ ያማረየ ሰመረ ያርግላችሁ ፍቅራችሁን ውለዱ ክበዱ🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun1392 Před měsícem +7

    T&S እናንተ ላይ ያላቸው ዛሬ ደግሞ ደስ ይላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ሁሌም የአማራ ይሁንላችሁ ❤ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-iq7je8wm4m
    @user-iq7je8wm4m Před měsícem +25

    ቶፋ እና ሶፋን የምወድ🥰❤

  • @user-kl6xv2tn4f
    @user-kl6xv2tn4f Před měsícem +25

    ሶፊያ ቶፊቅ. ትግል አሰላሙ አለይኩም በሉ. በተረፈ እንወዳችሁለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před měsícem +9

    አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ ቶፋ & ሶፊ ሶፊ የኔ እህት አለባበስሽን አስተካክሊ አላህ ፍሪ
    ሲቀጥል ይሄ ከጰጉርሽ የተቆለለ ነገር መልክና ውበትሽን አሳጣሽ ወላሂ ሂጃብሽ ለብሰሽ ስትር ያለ ልብስ ጋር እንዴት እደምታምሪ

  • @MesuShita
    @MesuShita Před měsícem +8

    የኔ ውድ ይገባሻል ስታለቅሽ አብሬሽ ነበር ያለቀስሁ የኔ ቆንጆ ስታምሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @susutube9269
    @susutube9269 Před měsícem +90

    የሶፊ ወዳጆች ቤተሰብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው 😍😍

    • @naatytube
      @naatytube Před měsícem +2

      አደረኩሽ አርጊኝ❤

    • @user-ur1qh8no2r
      @user-ur1qh8no2r Před měsícem

      እሽ

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem +1

      ደምሩኝ እስክ ማሮችየ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ደመርኩሽ❤አንችምደምሪኚ 6:55

    • @user-do5cb9ri1x
      @user-do5cb9ri1x Před měsícem +2

      እረ አለባበስሽ ሶፊ እረ በአላህ ሶፊ ፀጉረሽን አትቆልሊው ሶፊ እህቴ ተይ ዱኒያ ጠፊነች አገትሽን ቢያንስ አላህ ሂደያ ይስጥሽ ሶፊ ስለምወድሽ ስለምታሳዝኝኝ ነው እባክሽ ሶፊ አላህን ፍሪ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Před měsícem +33

    ቶፊቅ እኛ የመዳም ቅመሞች አበረታታን በሼር ተው ግን እኛም ይከፋናል ሰው ያገሩን ልጅ ያበረታታል አንተ ግን እንደ አንድ የባህርዳል ልጅ አትሸርትልንም😢😢

  • @user-rq2ot2ws4l
    @user-rq2ot2ws4l Před měsícem +3

    ይሄን የመሰለ ፍገግታዋን አታስለቅሳት ሁሌም ትሳቅ ፍልቅፍቅ ሶፊየ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před měsícem +5

    ቶፋዩ በጣም ደስ ብሎኛል ሶፊን ስርፕራይዝ ስላደረካት ስጦታው በጣም ድስ ይላል ሲቀጥል ባለፈው በጣም አስለቅስሀት እኔም በጣም አልቅሼ ነበር ግን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ብቻ ዛሬ በጣም ደስ ትላላችሁ ሶፊዩ የኔ ጨዋ አስተዋይ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hibutub
    @Hibutub Před měsícem +58

    ወላሂ እኛም ከስደት ወተን ልክ እደሶፊና ቶፊቅ ምርጥ ፍቅር ያለው የሀላል ትዳር ወፍቆን በስላም ደስታ እንኑር እህት ወድሞቸ በስደት ያላችሁ የእረፍት እኝጀራ ይስጣችሁ😢😢 ይፍፍ

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk Před měsícem +11

    ሁሌም ሳቁ እደዚህ ስትሆኑ ነው እሚያምርባችሁ❤❤❤❤

  • @zeharaaliyoutube3266
    @zeharaaliyoutube3266 Před měsícem +7

    ይገባሻል የኔአልቃሻ ሶፍዬ😘

  • @user-dc4ft9ic6u
    @user-dc4ft9ic6u Před měsícem +2

    አሁንነዉያመረብህተወፊቅማሻአላህሚሰትህአክብርእደሱ🎉❤❤

  • @user-do3ue9vl9g
    @user-do3ue9vl9g Před měsícem +26

    ሶፊ ሂጃብሽን አስተካክይ ስትለብሽ ነዉ በጣም እሚያምርብ

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Před měsícem +1

      ምን ትሁን ቆይ ከዚህ በላይ ለብሳለች እኮ

    • @oyo4505
      @oyo4505 Před měsícem

      የኔ ውድ ምን ትሆን ሳይሆን አንገት ማሳየት ስለማይፈቀድ ነው 😊😊​@@NigstAdmase

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před měsícem

      ​@NigstAdmምase ምን አገባሽ ሙስሊም እትዋ መከረቻት ኮተት

    • @fetyakedri
      @fetyakedri Před měsícem

      አለቅላቂ ምናገባሽ ያቺ እምነት መሰለሽ እኛ ሙስሊሞች እስልምናችን ማይፈቅደዉ ነገር ሲያደርጉ እንነግራቸዋለን እስልምና ስሜትን የሚከተሉበት እምነት አይደለም​ ገባሻ ላቺም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ@@NigstAdmase

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Před měsícem

      @@Sahiba-ru9en ወረኛ እና እኔ ምን አልኩኝ ለብሳለች ነው ያልኩት ሆይ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před měsícem +26

    ሶፊ እና ቶፊቅን የምትወድ👍👍👍😘ሶፊ ብድርሽን ክፊይ

  • @user-ou1xv6ei6s
    @user-ou1xv6ei6s Před měsícem +9

    ሶፊየ አለባበሥሽንአስተካክሊ ሀያቲ ለማንም ብለሽሳይሆን የፈጠረሽን የአላሕን ትእዛዝ ለማክበር ስትይ እባክሽ ሒጃብሽን አስተካክሊ እንድሕ የምንልሽ ስለምንወድሽነው ዱንያብቻሳይሆን አኼራሽም እንድያምር ስለምንመኝልሽነው ሀቢበቲ

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Před měsícem

      ልክ ብለሻል እህቴ ወላሂ ፀጉሯ እራሱ ሁሌ የግመል ሻኛ አሳክላ ምንእደሆነች እጃ ብቻ አላህ ያስተካክላት ሁላችንንም ዲኒያ አላፊ ናት ወላሂ እህት ሶፊ አስተካክሊ አለባበስሽን ከፀጉርሽ ጀምረሽ

  • @user-tl9og7xp9r
    @user-tl9og7xp9r Před měsícem +3

    ሶፊ በአላህ አለባበስሽን አስተካክሊ
    ምንም እሚጎልብሽ የለም የበለጥ ያምርብሻል
    ምክሬን ተቀበይኝ በተረፈ እወዳችሃለሁ❤❤❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před měsícem +16

    የኔ ወርቆች ደስታችሁን ያብዛላችሁ ❤
    አየሩ ሲያምር ያላችሁበት 😍😍

  • @user-mb3ql6lv1u
    @user-mb3ql6lv1u Před měsícem +15

    እናተም ደሰተኛ ሁኑልን ሶፊ ተወፊቅ እንወጃችሁለን❤❤❤❤

  • @የአብ-ከ8ሠ
    @የአብ-ከ8ሠ Před měsícem +4

    ሶፊዬ በጣም እወድሻለው የኔ ምርጥዬ ቶፊቅ ተንከባከባት

  • @NeimaYimam-qn7ce
    @NeimaYimam-qn7ce Před měsícem +5

    የኔ ምርጦችዋ እናንተን ሳይ ፍቅር ያምረኛል😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-ot2mc3lk3o
    @user-ot2mc3lk3o Před měsícem +9

    ሶፊ ቶፊቅ የኔምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Před měsícem +11

    ❤❤❤ሶፉየ አሳዝነሽኝ ነበር ስታለቅሽ😢 ቀጣይ ብድርሽን ክፈይ

  • @AhmedMuhamed-nf4bj
    @AhmedMuhamed-nf4bj Před měsícem +7

    እነ አብርሽን ጠልቸ እነ ቶፊቅን የወደድኩት ነገርስ?❤❤❤🎉🎉

    • @user-bu1ih1sy6w
      @user-bu1ih1sy6w Před měsícem +2

      ለሚን😂😂😂😂❤❤❤

    • @haymanotgatabalaw
      @haymanotgatabalaw Před měsícem

      እኔም☺️

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j Před měsícem

      Shokaka

    • @qatarfifa-bm5fm
      @qatarfifa-bm5fm Před měsícem

      ወላሂ ምንደሆን አላቅም ደብረዉኛለ እኔም የነቶፊቅ እስቲለቀቅ ነዉ እምቸኩለዉ😢😢😢

  • @user-lp6dt1yn5h
    @user-lp6dt1yn5h Před měsícem +6

    አለባበስሽን አስተካክሊ ውዴ በተረፈ ታምራላችሁ ማሻአላህ ብያለሁ አላህ የደስታ ዘመን ያድርግላችሁ ❤❤❤❤

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před měsícem +8

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ይገባታል ከዝህም በላይ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 Před měsícem +10

    ማሻ አላህ ሁሌ ደሥ ይበልሽ ውዷ ብራቦ ታፋ ሁሌ ደሥተኛ አርጋት

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 Před měsícem +2

    ክስተቱን ተምሮ ምስቱን በክር ስይዝ ወንድ ልጅ 🥰

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Před měsícem +4

    ወላሂ እድህ ነው እሚያምርባችሁ ❤❤ ማሽአላህ ታምራላችሁ

  • @naatytube
    @naatytube Před měsícem +46

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

    • @Keirkm.
      @Keirkm. Před měsícem

      ደምሪኝ😊

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před měsícem +13

    በስደት የምትገኙ እህቶቸ አላህ የረፍት እጀራይስጠን በቅንነት ደምሩኝ አበረታቱኝ ና ከመዳም ኩሽና አስወጡኝ ሶፊ አረ አለባበስሽ አስተካክሊ

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj Před měsícem +5

    ሶፊየ ደስብሎሽ ስላያሆሽ ደስ ብሎኝል

  • @abduFaker
    @abduFaker Před měsícem +6

    የቶፊቅና የሶፊ ፍቅር በጣምነው የሚያስደስተኝ

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry Před měsícem +8

    የኔ ዉዶች ሁል ግዜም እደዚህ ደስተኛ ሁኑልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb3hw7fd9e
    @user-qb3hw7fd9e Před měsícem +6

    ደስ ትላላችሁ ግን ሶፍየ አለባብሳሽ አስተካክይ

  • @WaleedAhmed-ef9oo
    @WaleedAhmed-ef9oo Před měsícem +4

    በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zedusman
    @zedusman Před měsícem +4

    የመዳም ቅመሞች የኔ ቢጤወች ጀግኖቼ እንደዚህ ከስደት አዉቶን ከምንወደዉ ጋር ፈጣሪ ያስደስተን❤

  • @WebWhw
    @WebWhw Před měsícem +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @EmuAYMEN-wj2rc
    @EmuAYMEN-wj2rc Před měsícem +8

    ሶፊን ስወዳት የኔ የዋህ 😢😢 ደምሩኝ

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Před měsícem +1

    የኔ ቆንጆ ሶፊዬ ሁሌም በትዳርሽ አላሆ ያስደስትሽ ቶፋዬንም አይቀይርብሽ

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim Před měsícem +2

    ቶፋ ይመችህ ጎበዝ አሏህ በወጣዉ ይተካህ
    ከካሜራ ጀርባም እደዚህ አስደስታት

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr Před měsícem +73

    ቶፋዬ እና ሶፊ ከልቡ ያምወድ ብቻ Like❤

  • @fnfutfuta2374
    @fnfutfuta2374 Před měsícem +10

    ሙቃት ልደፍን ናው በአለህ ዱኣ አርጉልኝ አስራ ሁላት አመቴ የእትዮ አየር ከናፍቀን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @R-H-xg3yj
    @R-H-xg3yj Před měsícem +2

    አወ ሽር ጥሩ አይደለም ተንኮልን ወደ ኸይር ነገር ቀይሩት
    እና ባለፈው ልጆን ሳያስበው አስመታሽው እንደዚህአይነት አትስሩ አንችም ሁሉ ነገርሽን አስተካክይ ለምሳሌ ፀጉርሽን አትከምሪ እና ደምአሰላሙአለይኩም በሉ ስራችሁን በኢስላመማውይ መንገድ አድርጉት ነገ ምት አለ አላህን እንፍራ አሰላሙአለይኩም አውፍ በሉኝ ሀሳቤን የወደደላይክ

  • @SadaMohammed-hh6eq
    @SadaMohammed-hh6eq Před měsícem +2

    ማሻ አላህ አላህ አይለያቹ እኛንም አላህ ከስደት መልስ እደዚህ ምንደሰት ያረገን አላህ ምኞታችን ያሳካልን ያረብ❤❤❤❤

  • @banchi716
    @banchi716 Před měsícem +7

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cj9nj5lt1f
    @user-cj9nj5lt1f Před měsícem +9

    የኔ ዉዶች ሺሺሺሺሺ አመት ኑሩ በደሥታ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud4jt3bh3d
    @user-ud4jt3bh3d Před měsícem +2

    ቶፋየ የኤፊቢ ስምህን ብነግረኝ በጣም ደስ ይለኛን ሶፊየን ማውራት እፈልጋለሁ

  • @cathynamaganda7382
    @cathynamaganda7382 Před měsícem +4

    Masha allaaahhh sofiye wudidddd wellahi tofayem wudddd Allah fkrachihun zelaqi😍😍😍😍😍😍

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y Před měsícem +8

    ወላሂበጣምነውእምወዳችሁ
    ከቶምሦፊአለባበሧንብታሥተካክል❤❤❤

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y Před měsícem +9

    ቶፊቅ ምናልባች እሷ መስማት ካልቻለች እሱኪ አተኳ ስማን አዳደየም ደስብትሉን አዳደየ በጣምነው የምደብረን እሷ ለምን አለባበሷን አታስተካክልም ኤጭ በዛ ንገራት ምከራት አተለመቸነው ባልየሆከው😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před měsícem

      ዉድ ደሚሪኝ 6:20

    • @user-ef1rq2tv1h
      @user-ef1rq2tv1h Před měsícem

      ከዚህ በላይ እዴት ትልበስ

    • @qatarfifa-bm5fm
      @qatarfifa-bm5fm Před měsícem

      በቃ ሰዉ እደራሱ መኖር ከይችልምደ ሆሆ ልብስልብስ እያላችሁ ልታጣሏት ነዉደ​@@user-ef1rq2tv1h

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn Před měsícem +3

    አሚንንንንን ተውፊቅየ. እናተም ምርጥ የምታምሩ ጥዶች ናችሁ አይለያችሁ

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Před měsícem +7

    እነበርታታችሁ ያሀገራችንን ልጅ

  • @Salma2020-hr4nu
    @Salma2020-hr4nu Před měsícem +13

    ሶፊ ግን ጸጉርሽ ላይ የተሸከምሽውን አውርጂ ሂጃብሽን አስተካክሊ 😂 ሲቀጥል እወዳችሆለሁ

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r Před měsícem +3

      በጣም ነው በዚህ ነገሯ ምታሥጠላኝ የሧ ሚያምርባት ሙሉ ሂጃብ ሥለብሥ ነበር በዛላይ የውሸተሰፀጉር ማጎፍሪያ ምታረገው ይደብራል

    • @user-yv1me1ub1h
      @user-yv1me1ub1h Před měsícem

      ግን አይከብዳትምእዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh Před měsícem

      በትክክል ምድነው ግን😂😂

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh Před měsícem

      በትክክል ምድነው ግን😂😂

    • @Salma2020-hr4nu
      @Salma2020-hr4nu Před měsícem

      @@user-sd5ur5sz8r አወ ውዴ

  • @user-qz5zy6xp8p
    @user-qz5zy6xp8p Před měsícem +4

    አላህ ሁሌም ያስደስታቹሁ እኛም አንድቀን እደናተ እንሆናለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን በአላህ ፍቃድ❤❤❤❤❤

  • @A.mtamma
    @A.mtamma Před měsícem +7

    ፍቅራቹን የዘለለም የድርግለቹ አሏህ🎉🎉🎉❤❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Před měsícem +6

    ቶፊቅን እና ሶፊ የኔ ውዶች የምትሉ ብቻ ቶሎ ቶሎ ለቀቁ ♥️♥️♥️

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r Před měsícem +5

    ይገባሽል ሶፊየ❤

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m Před měsícem +6

    ማሻእላህ ካይን ያውጣቹ አደራቹ በመሀላቹ ንፋስ አይግባባቹ አላህ ይጠብቃቹ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤

  • @mekahyoutube8014
    @mekahyoutube8014 Před měsícem +2

    እስኪ በፀሎት አስቡኝ ውዶች በጣም ከፍቶኛል❤ በጣም ነው የምወዳችሁ ቶፊቅና ሶፈየ❤

  • @user-ji9lg7zu2d
    @user-ji9lg7zu2d Před měsícem +6

    ማሻአላህ አየሩ ደስ ሲል ሳኡድስ የሙቀቱ ሀይል ጨመራል ሙከየፉ አልተቋቋመውም የማዳም፡ቅመሞች አላህ ሀጃችነን ሞቶ በጋራችን በዚአየር ለመዝናናት ያብቃን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před měsícem +1

      ዉድ ደሚሪኝ 4:25

    • @user-ji9lg7zu2d
      @user-ji9lg7zu2d Před měsícem

      @@TemimaNasir-cv2jw እሽ እኔም ደምሪኝ ሰብ አርጌሽ አለሁ

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Před měsícem +5

    ማሻ አላህ ሁሌም ስትስቁ ያምርባቹዋል❤❤❤

  • @user-bj2jx5ow3d
    @user-bj2jx5ow3d Před měsícem +2

    ዛሬ በጣም ዳስ ብሎኛል የሚል ላይክ 👍👍👍

  • @RehimaEbrahim-gx4os
    @RehimaEbrahim-gx4os Před měsícem +2

    ሶፈ በአላህ ዬሄን ጠጉር ማሰሪያ አታርጊው ሀራም ነው

  • @user-fi5ll1zc1i
    @user-fi5ll1zc1i Před měsícem +7

    ሶፊን እና ተውፊቄ ስወዳቺሁ 😍😍😍😘😘😘

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +11

    ሶፍዬ ስወድሽ እኮ ያኔማር መነው እዳኔ ሚዋዳት 😊🎉❤

  • @user-gs6nb6el9w
    @user-gs6nb6el9w Před měsícem +2

    ምርጥ ጥንዶች ፍቅራቹ ያሥቀናል አይለያቹ❤❤❤🙏

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn Před měsícem +1

    ተውፊቅየ ታምራላችሁ

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal Před měsícem +6

    ማሻአሏህ

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena Před měsícem +4

    እንኳን ደና መጣቹ ቶፋ

  • @user-rh6tc4yn6x
    @user-rh6tc4yn6x Před měsícem +1

    ሶፉዬ አስተዋይ እኮ ነሽ የኔ ቆጅ እኛም እንወድሻለን ❤❤🎉🎉

  • @user-ye9me3ds9z
    @user-ye9me3ds9z Před měsícem +6

    የኔውዶች ሶፌዬ❤የኔ ደርባባፀባየ ሰናይ እርግት ያልሽ ፍልቅልቅ እወድሻለው ደሞ ሴትነኝእሽ❤😂 ውለድ ክበድ ብያለው

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂🌹🌹🌹

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před měsícem +4

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Před měsícem +2

    እሰይ የኔ ፍልቅልቅ ሶፊዬ የሰዉ ደስታ እኮ ሲያስደስት በማርያም ቶፊቅዬ ተንከባክበህ ያዛት ተሰቶሃል ከላይ ❤❤❤

  • @user-iz4vy4dw1p
    @user-iz4vy4dw1p Před měsícem +1

    አሚንንንንን አጂማኢንንን እኛም ዉድድድድድድድድድ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @user-hw2fb1xx3h
    @user-hw2fb1xx3h Před měsícem +3

    ሦፊ ሂጃቧን ታሟላ እምትሉ 😢😢 እናም አለባበሧንም

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před měsícem +5

    እንኳን ደና መጣችሁ T&S❤😊