ከልምምድ መጥቻለው❗❗ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ተሽሎኛል❗📌

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 01. 2023
  • #seblebekelegizaw
  • Zábava

Komentáře • 420

  • @samigirma9476
    @samigirma9476 Před rokem +41

    wow ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ደሞ እንዲ ለምስጋና ስለበቃሻ እኛም ደሞ አምላክ ምህረቱን አብዝቶ ስለተገናኘን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን የኔ ተወዳጅ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ለሰው አሳቢ በእዉነት ደስታዬ ወደር የለዉም የብዙዎች መካሪ አዛኝ ከከፋዉ ጋ ሚከፋሽ ከሚያለቅሱ ጋር ምታለቅሽ ከሚደሰቱት ጋ ምትደሰች ዉብ ኢትዮጵያዊ ማኣረይ ሽኮሪና ናተይ ጌታ ኢየሱስ ባለሽበት ሁሉ የከፍታ የላቀ ህይወትና ጤናዉን እጥፍ ያድልሽ ፀሎቴ ነው ሰብልዬ ወንድምሽ Samuel ከ AA cmc ሰፈር

    • @SebleBekeleGizaw
      @SebleBekeleGizaw  Před rokem +5

      አሜን አሜን አመሰግናለው ወንድሜ ሳሚ እግዚአብሔር በዚህ ሚዲያ እንደ አንተ አይነት ወገኖች ስለሰጠኝ አመሰግነዋለው😍

    • @nola_pt2226
      @nola_pt2226 Před rokem

      እስይ ስብልዬ እንኮን እግዚአብሔር እረዳሽ❤

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před rokem +7

    ሰብልዬ የኔ እናት ማሪያምን በቀደም በጣም ነበረ የደነገጥኩት የኔ ደርባባ ቸሩ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ዉዴ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልኝ እማዬ እንደዛ አሞሽ እንኳ ምክርሽ አስምሮኛል ሰብሊዬ የኔ መልካም ክፉ አይንካሽ ዉዴ😍😍😍😍😍😍😍

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood Před rokem +12

    እንኳን ለምስጋና አበቃሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን:: አሁንም ጨርሶ ይማርሽ :: አሁንም ጥንቃቄ አድርጊ የሚሰጠን አንድ ቀን ሁሉ ዋጋው ትልቅ ነው:: ስለሁሉም እግዚያቤር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏❤️

    • @adoniadoniadoni108
      @adoniadoniadoni108 Před rokem

      ጄሪዬ አንቺንም እንደ ሰብሊ ስወድሽ በርቱ ።

  • @NezeretBereket
    @NezeretBereket Před rokem +1

    የኔ ቆጆ ሃይል የእግዚአብሔር ሃይል ነው ጨርሶ ይማርሽ

  • @abitamesfin4498
    @abitamesfin4498 Před rokem +3

    እውነት ነው ሰብሊ ማን እንደ ሀገር ለሠው ልጅ ዋናው ማህበራዊ ነገር ነው

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 Před rokem +1

    ትክክል ስብሊ አየር ማጣት አይቼዋለሁ በኮቪድ ግዜ ደርሶብኛል አየር ማጣት ከሞት ጋር ትንቅንቅ ማድረግ ነው ልጆቼን በስንብት አይን ነበር እማያቸው ህመም ደርሶብኝ አያውቅም ነበርና ግን ፈጣሪ ጎብኝቶኝ ትንፋሽ ቀጥሎልኝ አሁን በምስጋና እንደገና መኖር ስለተፈቀደልኝ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před rokem

    ሰብልዩ እኔም ጌታ የማንቂያ ደውል. ሆኖብኝ ወንድሜን ከ18 አመት በኋላ ለንደን ሄጄ አየሁት ሁሉም ጫማ ውስጥ ሲገባ ነው የሚገባው እኔ በዚህ የጫማ ስለገባሁ የምትይውን ሁሉ በደንብ እረዳሻለሁ

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Před rokem +1

    ስለሁሉም ነገር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ሰብሊ ምነው የኔ እህት ለ5 ወር ከኔት ወርክ እርቄ ነበር ቤተሰብ ጋር ሔጄ ስለነበርኩ ሳይሽ ደነገጥኩ ምንም አይንካሽ እማፍቅር ትጠብቅሽ ትጠብቀን አሜን ፫ ።እህቴ ሁሌም አምረሽ ውብ ሆነሽ ሌይሽ ።

  • @muluamado2540
    @muluamado2540 Před rokem +4

    የኔ ዉድ እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን አበዛልሽ ።እኔና እህቴ በጣም አዝነን ነበር ጀግኒት ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን ጤናሽ ሠላምሽ ብዝት ይበል።

  • @lilymetachew7526
    @lilymetachew7526 Před rokem

    እስይ ስብልዬ ጌታ ስሙ ይባረክ እንኳን ለምስጋና አበቃን!
    ስላሰተማርሽንም እንመስግናለን ትልቅ ነገር ውስጥ ሲታለፍ ደሞ ለካስ ትልቅ ትምህርት ይወጣል እስይ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ውድድድድድ ነው ማረግሽ

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Před rokem +1

    ክብር ለአምላካችን እግዚያብሄር ይሁን እንኳን ተሻለሽ ውዴ ምህረቱ ስለበዛልሽ እግዚያብሄር ይመስገን ሀሌሉያ

  • @selambrehane6076
    @selambrehane6076 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያበቃሽ ተባረኪ አሳስቦኘ ነበረ በዚሁኔታ ስላየሁሽ ደስብሎኛል

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 Před rokem +12

    እንዃን እግዚአብሔር ማረሽ አሁንም ጥናሽን አብዝቶ ይስጥሽ ❤️😍😍😍😍

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 Před rokem

    ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር መልካሞ ነዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ምስጋናዉ ሁሉ ለጌታ ይሁን ❤

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Před rokem

    ሰብሊዬ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ስለስሙ ሲል ፈወሰሽ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @sallewubet2723
    @sallewubet2723 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ድነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የባለፈዉን video በጣም ደንግጬ ነበር

  • @betitube5721
    @betitube5721 Před rokem +5

    ጌታይመስገን እንኳን ዳንሽ ፈውስሽ ይብዛ!!!!

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem

    ሰብልዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም እያሰብኩሽ ነበር ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ አሜን

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před rokem +1

    እንካን እግዚአብሔር አተረፈሽ ትክክል ነገር ነው የተናገርሽው ለምንም ነገር ማመስገን አለብን ከምንም በላይ ጤና ይስጥ እንደአበሻ የሚረዳዳ የለም የተባረኩ ናቸው እንካን ለዚ አበቃሽ👏👍

  • @selenatadal2769
    @selenatadal2769 Před rokem +1

    እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ብዙ ትምህርት እስተምረሽናል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @azitajs2837
    @azitajs2837 Před rokem

    ሰብሊዬ የኔ ቆንጆ ጌታ☝️ እንኳን ማረሽ ቆመሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል💝...እውነት ነው ስለ ጤናችን ተመስገንን አናውቅም 🙏🤔የተደረገልንን ብዙ ነው የቀረብን ትንሽ ነው 👈 ግን እግዚአብሄር ስለሁሉም ምሥጋና ይገባዋል አሜን👍🏼☝️☝️💯💯💯✔✔✔🙏🙏🙏🙏

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 Před rokem +3

    እንኳንም እግዚአብሔር ሰላስምሽን(ጤናሽን) መለሰልሽ::ተባረኪ::❤

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 Před rokem

    አሰይ ኽብሪ ንአምላኽ ተመስገን ከምዚ ጌታ ገርልካ ንመስገና ክትቀርብ ክንደይ ሰናይ እዩ
    ሰብለ ሓፍተይ እንኻዕ ምሕረት አውረደልኪ

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Před rokem

    እደዚህ ሥላዬሁሽ ደሥ ብሎኛል ሠብሊ የኔ ቆጆ አች ጠካራ ሤት ነሽ የሤቶች ሁሉ ብርታት ነሽ ውድድድድድድድድድድድ ❤️❤️❤️

  • @kidisttilahun7772
    @kidisttilahun7772 Před rokem +1

    እልልልልልልልል ክብር ለእየሱስ ይሁን ደስ ብሎኛል ሰብልዬ

  • @hope1919.
    @hope1919. Před rokem +1

    ሰብሊዬ የኔ እናት ተሽሎሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ህይወትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ። በመንገድሽ በህይወትሽ ሁሉ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን። ተመስገን

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co Před rokem

    Wow ሰብልዬ እንደዚህ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አይሳሳትም ሁሉ ለበጎ ነዉ

  • @kelemuabellete2869
    @kelemuabellete2869 Před rokem +1

    ውይ ጌታ ይባረክ ሰብልዬ እንኳን እግዚአብሔር አስመለጠሽ የኔ ውድ

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před rokem

    ትላንት የሆነ ነገር ሁሉ አስተማሪ ሆኔ
    ሲይልፈ በጣም ደሰ ይላል
    በአየር ብቻ እንኳን በክፈያ
    ቢሆን አሰበሸዋል የእኔ ቆንጆ
    ጨርሶ ይማርሸ።🙏🙏🙏💞💞🌹🌹

  • @richo6152
    @richo6152 Před rokem

    ሰብልዬ እንኳን ስላም ሆንሽ ለኔ ስላም የምትሰጭኝ ሰው ነሽ ሳይሽ ድብርቴ ይለቀኛል ።

  • @saraha5240
    @saraha5240 Před rokem

    ኦ ሰብ😀😃😀😃ሊ በጣም ነበር እያሰብኩሽ የነበር እግዚአብሔር ይመስገንሰላም ስለሆንሽ

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Před rokem

    ሰብልዬ የኔ ውድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው የኔ ጠያቂ ሰብልዬ የትንፋሽን ነገር እኔም በኮረና ደርሶብኝ አይቼዋለ በትክክል ሁሉም ነገር ባይኖረን ጥሩ አየር በነፃ ተንፍሰን ስለምንኖር ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ሰብልዬ ፍልቅልቅ እያል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሰላም ጤና ሁኝልኝ ለሰው ክፉ የሚመኝስም አይጠሬ ያጥቁሩ ብቻ ነው በያለንበት ልኡል እግዚአብሔር ሰላም ጤና ያድርገን ክበር ተመስገን ተመስገን ተመስገን ፈጣሪያች ተመስገን

  • @lulamehretabgebreselase6090

    ክብር ለ ጊታ ይሁን አንካን ደህና ሆንሽ ተመስገን 🙌❤️❤️❤️

  • @zeharaousman3499
    @zeharaousman3499 Před rokem +1

    የኔ እናት እንኳን ተሻለሸ🥰

  • @user-he9to2uv3y
    @user-he9to2uv3y Před rokem

    ሰብሊና እንኳን ፈጣሪ ማረሽ እህቴ ክብር ለእግዚአብሔር ደስ ይላል በጤና ኑሪልኝ እህቴ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před rokem

    ሰብልዬ እንኳን እግዚያብሔር ማረሽ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ይመስገን አንዳንድ በሕይወታችን የሚሆኑት ነገሮች ለትምህርታችን ነዉ

  • @emancom7292
    @emancom7292 Před rokem

    ስወድሽ የኔ ፅዱ እንኳን ተሻለሽ እኛ ተመልካቿቾሽ አስበንልሽ ነበር ክብሩ ይስፋ ለፈጣሪ

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j Před rokem

    ሳዱላኮ ነው የምትመስይው ሠብልየ የማያረጂ ውበት መሻ አላህ ስታምሪ እንኳንም ተሻለሺ ውዴ

  • @tsehaynorga1755
    @tsehaynorga1755 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰብልዬ ተሽሎሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-wz4nm3ve6d
    @user-wz4nm3ve6d Před rokem

    የኔ ወድድድ እኳን ለዘህ አበቃሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 Před rokem

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ሰብል ዬ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ። አሜን አሜን!!!❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mahi-mu1zu
    @mahi-mu1zu Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰብሊዬ አይዞሽ እማ ሁሌም ደህና ሁኝልኝ

  • @egzihabermalkamnewu925

    Egziabher Yimasgen inkuan Geta Adanesh Sebliye 🙏💖❤️

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Před rokem +2

    እንኩዋን እግዚአብሔር የቀደመ ጤናሽን መለሰልሽ አሁንም ጨርሶ ይማርሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mimishu690
    @mimishu690 Před rokem

    እንኩዋን እግዚአብሔር ማረሽ አሜን እውነት ነው ትንሽ ቆንጠጥ ስንደረግ መልካም ነው ዝም ስንባል በጣም መንገድ ስለምንስት

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Před rokem

    አይ በጣም አምሮብሻል አይዞሽ ሰላየሆሽ ደስብሎኛል እራስሽን ጠብቄ እውነትሽን ነው

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለሽ።

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልል እንኳም ምህረቱን ላከልሽ ክብሩን ሁሉ መድኃኔአለም የአለም ነጉስ ይውሰድ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem

    ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Před rokem

    እሰይ እሰይ እኳን እደዚ ሆነሸ አየሁሸ ጌታ ይባረክ ጌታ መልካም ነው ቸርነትን አደረገልሸ💗💓💗💗💓💗❤❤❤

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 Před rokem +3

    ኣልሀምዱሊሏህ እንኴን በሰላም ተመለሽልን ለልጆሽ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ የመተንፈሳችንን መቻል ክብደቱ ምንም ኣይነት ቃላት ቢደረደር ጥቅሙን ኣይገልፀውም ያየው ቢሆን እንጂ እኔም እድሜ ለኮረና የመተንፈስን ትልቅ ፀጋ የተረዳሁት ያኔ ነው እንደውም ተሳስቼ ልሆን ይችላል ግን ምን ኣሰብኩኝ ሀገራችን ላይ ብዙዎቹ ኣማራሪዎች ነን እና ምነው ሁሉም በቀመሰው መተንፈስ መቻሉ ትልቁ የመኖሩ ፀጋ መሆኑን እንድንረዳ ብዬ ተመኘሁ እኔም ኣንዷ ኣማራሪ ነበርኩና ኣሁን ግን ተፍሻለው ኃያሉ ኣሏህ የተመሰገነ ይሁንልን ኣሚን ።

  • @mahaletmengistu8313
    @mahaletmengistu8313 Před rokem +2

    እሰይ ጌታ ይመስገን ሰብልዬ እንዲ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደገና ጤና ሰጥቶ ያቆመሽ ሰብሊ። ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @azebkuhemy3j8
    @azebkuhemy3j8 Před rokem

    እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ በርቺ አሁን በጣም ደህና ነሽ በአለፈው ግን በጣም አስደንግጠሽን ነበር መልካም ዘመን ይሁንልሽ ።

  • @Bet1771
    @Bet1771 Před rokem

    እንኳን ተሽሎሽ ለዚህ አበቃሽ ሰብልዬ። እግዚያብሄር ክብሩ ይስፋ። እንፀልያለን

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před rokem +1

    ውድ እናታችን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳንም ዳንሽልን

  • @kuki2194
    @kuki2194 Před rokem

    ሰብልዬ እንኳን ድነሽ ለቤትሽ አበቃሽ ስብልዬ ስላንቺ እ/ርን አመሰግናለሁ አይዞሽ እ/ር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ

  • @BekyGodPlans
    @BekyGodPlans Před rokem

    ውይ ሰብልየ እኔን የኔ ቀና ናፍቀሽኝ ላይሽ ስገባ ነው አሁን ያወኩት ተሽሎሽ ለማመስገን ስለበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 Před rokem +2

    Sebli God Is Great All The Time My God Bless You More Am Happy Two See You This 😍😍😍😍

  • @elshadiebirratu6003
    @elshadiebirratu6003 Před rokem

    ሰብልዬ ጌታ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን. ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ውድድድድድድድድ❤️❤️❤️

  • @tuteshituteshi2193
    @tuteshituteshi2193 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃሽ

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 Před rokem

    ተመስገን እያሰብኩሽ ነበር ደስ ብሎኛል

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 Před rokem

    Mashiallah sebliye enkuwan Allah maresh my dear sis! So happy to c u came back!

  • @seniesho9033
    @seniesho9033 Před rokem

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰብልዬ ለዚሕ ያበቃሽ አሜን !!! ተመስገን የረዳሽ አምላኬ ሰብልዬ

  • @sofitareko462
    @sofitareko462 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰብሊ እየፀለይኩ ነበር የኔ ውድ ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 Před rokem

    ሰብሊዬ የኔ የዋህ እንኳን ተሻለሽ እግዚያብሔር ጨርሶ ይመርሽ 😍😍😍

  • @registrarewti7643
    @registrarewti7643 Před rokem +2

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ፡፡ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 Před rokem

    አልሃምዱሊላህ አሳስበሽኝ ነበር እንካን አላህ ማረሽ አላህ ጨርሶ አፍያ ያድርግሽ ሰብልዬ እራስሽን ተንከባከቢ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před rokem

    ውይ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ የኔ እህት እመ አምላክ እንኳን ለቤትሽ ለልጆችሽ ለባለቤትሽ በሰላም አጀበችሽ።

  • @emuassefa8473
    @emuassefa8473 Před rokem +1

    ተመስገን ለዚህ ስለበቃሽ ክብርን ሁሉ እሱ ይውሰድ

  • @abebechtefera8416
    @abebechtefera8416 Před rokem

    ስብለ!እንኮን!እግዚአብሔር!ማረሽ በእውነት!አንች!ለተቸገረ!ለታመመ! እምታዝኝ እንባሽ ቅርብ! ለትንሹም ለትልቁም! እምታለቅሽ!ደግ ስው!ነሽና!እግዚአብሄር!ይወድሻል!በችግርሽም!ግዜ! ይደርስልሻል!🥰🙏🎈💪🌹

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Před rokem +1

    ሰብሊዬ እህቴ መጣሽልኝ ።ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን ተሽሎሽ ደህናም ሆነሽልኝ በማየቴ እግዚአብሄር ይመስገን ።ተመስገን ጌታዬ ሆይ ።

  • @edenalemayehu1840
    @edenalemayehu1840 Před rokem

    ተመስገን እንኮን እግዚአብሔር ማረሽ

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 Před rokem

    ሰብሊ የኢትዮጵያ ቆንጆ እንኳን ተሽሎሽ ወደ ቤትሽ ተመለስሽ! እንኳን ደህና ሆንሽ ድንቋ እህታችን

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 Před rokem

    እሰይ ጨርሶ ይማርሸ የኔ ቆንጆ አጥብቀሸ ፅልዪ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před rokem

    ሰብሊ እንኳን ደህና መጣች ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በዚህ ጊዜ አንች እንዲህብለሽ ነበር ብሎ መውቀስን ምንአመጣው እህቴ በርቺ ሰላም ጤና ላንችናለቤተሰብሽይሁን❤❤❤❤

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před rokem

    ስብልዬ እንኩዋን የተሻለሽ በጣም ጥሩ ልብ ነው ያለሽ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před rokem

    እሰይ እንኳን ተሻለሽ በስመአብ እንዴት እንደደነገጥኩ አትጠይቄኝ ማሪያምን እንኳን የልጆችሽ አምላክ ማረሽ ምንም አትሁኜ የኔ ቆንጆ 😍

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለቤትሽ አበቃሽ

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ስላም ሆንሽ

  • @workhuagold8146
    @workhuagold8146 Před rokem +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰብልዬ🙏😍

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye3365 Před rokem

    Glory to God forever 🙏 I am so happy when I see you. The same time you give us awareness. Well said my sister .good day.

  • @jemilakedir1958
    @jemilakedir1958 Před rokem

    Alhmdulillha sabil enkan tashlsh yan wedi allah yashersh chrso

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Před rokem

    ሰብሊ አኳን ጌታ ረዳሽ እሰይ እሰይ እንኳ አደዚ ሆነሽ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ💓💓💓💓💓❤❤❤

  • @ibelongtojesus7598
    @ibelongtojesus7598 Před rokem +4

    ጠላት ስማ እፈር እፈር ከፊቴ አልፋልና እግዚአብሔር
    ጠላት ስማ እፈር እፈር ፈውሶኛልና እግዚአብሔር።

  • @meseretmelkamu3820
    @meseretmelkamu3820 Před rokem

    እንኳን ፈጣሪ ማረሽ ሰብልዬ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ

  • @sarontewelde4500
    @sarontewelde4500 Před rokem +1

    ኣሰይ ሰብለ ሽኮር እግዚኣብሄር ይመስገን your eritrean sister

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 Před rokem

    እግዚአብሔር ስላም ክንችጋር ይሆን እንኳን ለቤትሺ አበቃሺ በርች መልካም ቀንስብሊ

  • @afena100
    @afena100 Před rokem +1

    Thanks God, we are glad you are feeling better. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fikirteshiferawmihretu3251

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን የተሻለሺ ሰብልየ❤❤❤

  • @hanashimeles995
    @hanashimeles995 Před rokem +1

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ውዴ ክፉ አይንካሽ🙏

  • @hannabaliyu5474
    @hannabaliyu5474 Před rokem

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ እንኳን እንደዚ አምሮብሽ አየሁሽ የኔ እናት ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ወዳጅሽ እና አክባሪሽ ሀና

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 Před rokem

    እንኳን ተሻለሽ ተመስገን ነው

  • @bethy5447
    @bethy5447 Před rokem

    Happy Birthday 🎊🎁🎉🎈 seblye love. You miss you and I hope you have an amazing birthday and many many years to come ! God bless you !

  • @kidu715
    @kidu715 Před rokem +2

    እንኳን ደና ሆንሽ የኔ ቆንጆ አንቺን ብቻ አይደለም እኛንም አስተምረሽናል

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏
    Egziabher Yemesgen selehulum neger 🙏
    Enkuan Egziabher marehs 🙏

  • @maryamawithaileyrsus2394

    እንኳን ጌታ ረዳሽ እህቴ ሰብለ!!!!!!!

  • @yenetube5988
    @yenetube5988 Před rokem +1

    ውድ እህቴ የኔ አዛኝ እንኩዋን ተማርሽልኝ፣ ከምወድሽ በላይ እንድወድሽ ያደረገኝ እህታችን ዲቦራ ጠፋች እባካችሁ ፈልጉዋት ብዬ ከጠየቅኩዋቸው ሰዎች አንቺ ብቻ ነሽ ስለራስሽ ሳይሆን ስለ እህትሽ ተጨንቀሽ እኔንም አክብረሽ እንደ እኔ የተጨነቁ እህቶቻችንን ሰምተሽ community ሽ ላይ ለፖሰትሽልኝ ክፉ አይንካሽ።

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 Před rokem +2

    I'm glad you back my sunshine 🌞 ☀️ glory to God sebliye love you 😍 ❤️ 💖

  • @tigistgirma621
    @tigistgirma621 Před rokem +1

    Thanks God! Glory to God , praise God !!!! Amen,This is the day the Lord has made let us rejoice and be glad in it ! Psalm 118:24 , God bless you my sister 💐🌹❤️be strong.