#ቀበጦ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 382

  • @user-fp8xs6pk6e
    @user-fp8xs6pk6e  Před 3 lety +69

    ዉድ የቻናሌ ቤተሶቦች በሙሉ ከልብ እወዳችሁ አለሁ ሀገራችን ሰላም ያድረግልን

  • @mozagharib3724
    @mozagharib3724 Před 3 lety +50

    ማነው እደኔ ጥሩአማት ያለው በላይክ የልጆቸ እረኛ ኑሪልኘ ነፍአመት ለኔ እደናት ሁና ብዙነገር ሁናልኛለች

    • @user-gy3vj6to1z
      @user-gy3vj6to1z Před 3 lety

      ማሻ አላህ

    • @zeynab3044
      @zeynab3044 Před 3 lety +1

      አሚን ወላሂ የኔም ልጂ ያገላታቸዋል ወላሂ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው !!!

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i Před 3 lety +2

      የኔን ምአላህ መልካም ያርጋት ባሉ ገና ነዉ 😃

    • @user-ss7dh8md7e
      @user-ss7dh8md7e Před 2 lety

      @@user-fi5ll1zc1i ይመጣልኢሽአላህአይዞንሲግሎች😁😂😂😂😂😂😂👈

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i Před 2 lety +1

      @@user-ss7dh8md7e እሺ 😁😁😁

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp Před 3 lety +37

    ሸዋየ በርቸልኝ ልጅየሚወድእስኪእደኔ

  • @user-qj7cu7bc5q
    @user-qj7cu7bc5q Před 3 lety +46

    የኔማር አላህ ያሳድግልሺ ወላሂ ልጆቸን አስታወስኩ ማነው የልጂ ናፍቆት እደኔ የበዛበት በላይ አሳዩኝ

    • @user-rc1ub4sl5z
      @user-rc1ub4sl5z Před 3 lety

      እኔ😭

    • @tyjk4570
      @tyjk4570 Před 3 lety

      እኔ

    • @sadaahmed7513
      @sadaahmed7513 Před 3 lety

      እኔ የልጅ ናፍቆት ከባድነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-rc1ub4sl5z
      @user-rc1ub4sl5z Před 3 lety

      አብሽሩእህቶችአድቅንእኔህደአለን

    • @user-hz8xj7tk9i
      @user-hz8xj7tk9i Před 2 lety

      እኔም የአላህ በሰላም ያገናኝን

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 Před 3 lety +19

    ወይ ሸዋዬ ይሄ የሁላችንም ታሪክ ነው ያለ እናት እና አባት ያለ ማደግ በልጆች ላይ ትልቅ ተፅእኖ ይፈትራል ማሬ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Před 3 lety +11

    መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ ልጆችሽንም አለህ የሰድግልሽ ሸወዬ በርችልኝ እስኪ ዉዶቼ ለኔም ዱአ አድርግልኝ ሁለት ልጆች አሉኝ አለህ የሰድግልሽ በሉኝ በሰለም ይጨምርሽ በሉኝ እኔ ስደት ለይ ነኝ

    • @toybayoutube
      @toybayoutube Před 3 lety

      ሺታየ አላህ ያሳድግልሽ

    • @hayatfaiker9619
      @hayatfaiker9619 Před 3 lety +1

      አላህ ያሳድግልሽ እህቴ እኔም እዳችው መታ አሉኘ አልሀምዱሊላ

    • @toybayoutube
      @toybayoutube Před 3 lety

      @@hayatfaiker9619 ማሳአላህ አላህ ያሳድግልሽ እኔም 2 ሴት ልጆች አሉኝ ዠምጠቅሙ ያርግልን

  • @user-yu6lo5ry4z
    @user-yu6lo5ry4z Před 3 lety +9

    ይከብዳል ልጂ ወንዶ መለየት
    እና ዝበያቸው የሠው ልጂ በወለደ አይደለም ባልቴት የሚሆነው ልጂ የአላህ ስጦታ ነው ሀብትና ደስታ ነው

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y Před 3 lety +7

    የኔቅመም በቃ ያሳደገቻት አያቷ ስለሆነች እናቷነው ያረገቻት ሸዋይየ የኔፈድሻ ምርጥ ልጂ ነው ያለችሸ እግዚአብሔር ትልቅቦታ ያድርስልሸ ማማየ🥰

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 Před 3 lety +6

    የኔ ልጂ እደዚህ ነው ለማናገርም ተለምኖ ነው ብቻ አላህ ያሣድግልን ሸዋ

  • @smuhtube9287
    @smuhtube9287 Před 3 lety +6

    አላህ ያስድግልሽ ሊሎቻቹሁም አላህ የሁለት ሀገር ዘውጂ ስቶ ሷሊህ ልጆች የስጣችሁ

  • @fahadalnabet558
    @fahadalnabet558 Před 3 lety

    የኔ ጀግና በርችልኝ እሺ

  • @user-qr1hl2dp2o
    @user-qr1hl2dp2o Před 2 lety +1

    ሥታድግይገባታል። አይዞሽ

  • @user-ho9hu7fv9l
    @user-ho9hu7fv9l Před 3 lety +6

    የኔም ነው ይሄ ነገረ እኔ በልጁነቴ ነው የወለደሁት ወላሂ ጎረቢቱ ጉድ ነው እንደት ልትወልድ ነው እያሎ ሲሎ በሠላም ወለደሁኝ እማሳደጉላይ አልቻለሁበትም እናት የለኝም በልጁነቴ ነው ያገባሁት አባቴ እንደሴት አቅፎ ጡጣ አጥብቶ አሳደጋት ወላሂ የምትጠራኝም በስሜ ነው እህቴ ነች ነው የምትለው ስትጠየቅ አባቴን ነው አባቴ ነው የምትለው ወልጀም ወደባሌ ሳልመለስ ተፋታን እኔ ልጅ ነበረሁኝ እና ልቀመጥ አልቻለሁም ነበር ምንም ስለትዳር የማውቀው ነገረ የለም ነበር የአላህ ውሳኔ ሁኖ ግን ወለደሁኝ አሁን አባቴን እየጠቀመችልኝ በፊት አባቴን ስወቅስ ነበር በልጅነቴ ድረህኝ እያለሁኝ አሁን ግን በጣም ደስተኛ ነኝ እህት እና እህት ነው የምንመስለው ወላሂ ልጀ አትመስልም ያያት ሁሉ ያንቺ ልጅ አይደለችም ነው የሚሎኝ የእናት ነት ፍቅር ምንም አልሠጠሁትም ያሳደጋችሁት ልጅ እና ያላሳደጋችሁት ልጅ አንድ አይደለም ወንድ ልጅ አለኝ አሁን እሷን ስላሳደገሁት እንደት እንደሚሆን እናቴ እናቴ ሲል

  • @user-xc5oo8bu7n
    @user-xc5oo8bu7n Před 3 lety +4

    በጣም ልክ ነሽ ሸዋየ ልጆችን እናትና አባት ተከባክበው ሲያሳድጓቸው ነው የእናትና የአባት ፍቅር ልክ የሚያውቁት
    እኔ እናትና አባቴ አላሳደጉኝም አያቴ ጋር እና አጎቴ ጋር ነው ያደኩት የእናትን እና የአባትን ፍቅር ልክ አላውቀውም ብቻ ይኑሩልኝ አሏህ ከሙሉ አፊያ ጋር እድሜያቸውን ረዥም ያድርግልኝ አለኝ ያለን አይርበውም
    ኢንሻ አሏህ አሏህ ልጆችን ይስጠኝጅ ልጆቸን ራሴ ተከባክቤ ነው የማሳድጋቸው

  • @user-fr8cb3od7o
    @user-fr8cb3od7o Před 3 lety +3

    ሸዋዬ በርችልኝ ልጆችሽንም አሏህ ይጠብቃቸው ያረብ

  • @user-pt3eh7xv3z
    @user-pt3eh7xv3z Před 2 lety

    የኔጣፋጭ አላህ ያሳድግልሽ

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b Před rokem +1

    አላህያሣድግልሺ

  • @lobaba989lobaba9
    @lobaba989lobaba9 Před 3 lety +2

    የኔማር አላህ ያሣድግልሽ እህቴ መሻአላ ተባረከላህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp Před 3 lety +2

    አወ ሸዋየ ብዙወቸላይ ያለነው ያቸብቻአይደለም ልጆቸሺን ሠብስበሺአሳድጌ የኔእህት የልጅጥላቻ መጥፎነው በተረፈ በረቸ

  • @faumzakire7099
    @faumzakire7099 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ
    ኡፍፍፍፍ ከልጅ መለየት እንደት ከባድ ነው ከእኔ ጋር
    በ1 አመት ከ6 ወሩ ተለየሁት ከልጀ ጋር ለመገናኘት እንደት እንደጓጓሁ አሁን 5ኛ አመቱ ነው ግን እናቴ ብትመጭ ደስስስ ይለኛል ለምን አትመጭም ይለኛል ወላሂ እሱም እኔም ስለጓጓን ለመገናኘቴ መጣም እፈራለሁ ወደፊት ያለውን ጊዜያችንን አላህ መልካም ያድርግልን
    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @rahmarahma8392
    @rahmarahma8392 Před 2 lety

    የኔ ማር አላህያሳድግልሺ

  • @zainabyma5646
    @zainabyma5646 Před 3 lety +1

    ሠላም

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r Před 3 lety

    ማሻአላህ ብያለሁ ማር ነገር

  • @user-og8mq1dr1y
    @user-og8mq1dr1y Před 3 lety +3

    የኔ ውድ አላህ ያሳዲግልሽ 💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐

  • @user-vg5le9lj8y
    @user-vg5le9lj8y Před 3 lety +2

    እረ የኔ ልእልት ደስ ስትል ጣፋጭ ናት መሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ እኔም የሴትልጅ እናት ነኝ ተወለድኩ 2ወሬ ያረብ እናትነት እደት ደስይላል

  • @sadiahasan7689
    @sadiahasan7689 Před 3 lety +11

    እኔም የአንድ አመት ልጅ ሁኔነው እናቴ ስደት የመጣየው ከዛ በ14 አመቴ እኔም ስደት መጣሁ አያት ጋር ማደግ መታደልነው አሁንም አልሀምዱሊላ ከናቴጋር በደስና ስደትን ማሳለፍ ይዣለሁ አሏህ ያሳድግልሽ የኔ እህት😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @user-sg6xz5zs4i
    @user-sg6xz5zs4i Před 2 lety

    ማሺአላህእድግበይ

  • @sadaseid6395
    @sadaseid6395 Před 2 lety

    አሚን

  • @user-zv1oj5gp6x
    @user-zv1oj5gp6x Před 3 lety +3

    ማሻአላህ አላሕ ያሣድግልሽ እህቴ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 3 lety +8

    ኧረ ውደዋ ፈጣሪ ያሳድግልሽ እንኳን በ8 ወሯ የተለየሻት እኔ በ2 አመቷ ነው ትቻት የተሰደትኩት አሁን እህቴ ነሽ ነው የምትለኝ አባቷንም ወንድሜ ነህ ትለዋለች እናቴ አባቴ የምትለው አያቶቿን ነው እና የዛሬ ልጆች ፍቅር ነው የሚፈልጉት አብረናቸው ካልኖርን አናቅሽም ነው የሚሉን ብቻ ይደጉልን ❤❤❤

  • @user-ql4fd2wf8b
    @user-ql4fd2wf8b Před 2 lety

    የኔማርሸዋየ

  • @temrmulu828
    @temrmulu828 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ቆንጅየ ልጅ አለችሽ አላህ ያሳድግልሽ ሸዋ

  • @user-gr5hf6mv5d
    @user-gr5hf6mv5d Před 2 lety

    የኔ ቆጆ እደጊ

  • @SamiraMira-oi9gq
    @SamiraMira-oi9gq Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @user-xg1kq4jz3u
    @user-xg1kq4jz3u Před 3 lety +1

    የኔማር አላህ ያሳድግልሺ እህት ለወግለማረግ ያብቃት

  • @seadiwelloyewa8626
    @seadiwelloyewa8626 Před 3 lety +2

    አብሽሪ በርች አላህ ከልጆችሽ ጋ ያገናኝሽ

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj7918 Před 2 lety

    መሽአላ

  • @kenzituali816
    @kenzituali816 Před rokem

    የኔልዮ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toybanurye9175
    @toybanurye9175 Před 2 lety

    መሸአላ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před 3 měsíci

    የኔም አመት ሆነው አያናግርኝም ብቻ ደህና ይሁኑ❤አልሀምዱሊላህ ስሜንም አይጠራ እየፈራደሁ ብየ

  • @user-mv1mb7gg3z
    @user-mv1mb7gg3z Před 3 lety +2

    ማሻአላህ አልህ ልጅሽን እድግ ያርግልሽ እኔም እንዳለው በሁለት አመትዋን ነው ልጄን ለቅቃት ነው የመጣሁት አሁን ግን 12 አመትዋ ነው የኔ ያላት ፍቅር ብዙም አደለም እውነትሽን ነው ሸዋዬ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 3 lety +3

    የኔቅመም አላህ ያሳድግሽ ዉድድድድ 😍😍😍💋💋💋👈

  • @seadaseada9845
    @seadaseada9845 Před 3 lety +1

    የኔ ዉድ ያላሳደጉት ልጅ ብዙ ጊዜ እናቴ አይሉም እኔማ ልጁ ቀርቶብኝ ሀገሬ በገባሁ

  • @fatamhe418
    @fatamhe418 Před 3 lety

    አብሺሪእህቴ

  • @rahimatube1288
    @rahimatube1288 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ የኔ ውድ አላህ ያሳድጋት የኔቆንጆ

  • @user-vx5cz6cx1h
    @user-vx5cz6cx1h Před 3 lety +1

    ማሚ የሌናት አላህ ያሳድግልሽ ማሻአላህ

  • @semira7536
    @semira7536 Před 2 lety

    አላህ ያሳዲግ ልሺ

  • @user-ht8ts7en8o
    @user-ht8ts7en8o Před 2 lety

    ክክክክክክ የኔውዲዲ

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Před 2 lety

    ዋው የኔወድሰታምረ የኔአበሳዬ❤❤🙏🙏🙏እድግበይ

  • @user-ev4pc9ke6u
    @user-ev4pc9ke6u Před 3 lety

    ማሻአላህ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před 3 lety +2

    የኔየማረረረ❤❤❤😂😂አላህ ያሳድግሺ

  • @tamatube7374
    @tamatube7374 Před 3 lety +2

    ውይ የሳውዲ ሴቶች እኮ ኢትዮጵያን ልጅ በልጅ ነው የሚያረጉት ደግሞ ከአንድ ወንድ አይወልዱም ለማንኛውም አላህ ያሳድግላችሁ ልጅ ለወለዳችሁ ሁሉ 😍😍😍😍

  • @ggguhjhvnhh2728
    @ggguhjhvnhh2728 Před 3 lety

    የኔውድድዝምበያቸው እድሜ ፀጋነው አላህበሰላም ያገናንሽ ቅመም

  • @toto6564
    @toto6564 Před 2 lety

    አሰላሙአለይኩም አላህ ያሳድግልሽ ዋናዉ አስተዳደግነዉ ስለሚይነግሮቸዉ የኔ ለጂ ሳትብሎት አያቱን እናቲናትአይልም እናቴ ጂዳናት ነዉየሚለዉ። ትመጣለች አብረን እነወጣል እንጨወታል ነዉ የሚለዉ አልቅሳለሁኝ የተለየሁት 3በወሩ ነዉ የላኩት። እና አብሽሪ። አላህ በሰላምይመልሰን

  • @user-ci3sp9eb3g
    @user-ci3sp9eb3g Před 3 lety +1

    ማሻአላህ 😍 አላህ ያሳድጋችሁ 😘🌷👈

  • @fafi...9375
    @fafi...9375 Před 2 lety

    አብሽሪ አይዞሽ

  • @eizukamelitube9882
    @eizukamelitube9882 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግልሽ ሸዋ 🥰🥰

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před 3 lety +2

    የኔ ማር እድግ በይ

  • @zedzed8167
    @zedzed8167 Před 3 lety

    Zim beyachewu ehte gena lij neshi bizu yitebkshal atsmi arogit milushi arogitochi nachewu

  • @mozagharib3724
    @mozagharib3724 Před 3 lety +3

    ወዋየ ልክነሽ የኔም ልጆች እደእህት ነው እሚያስቡኘ ወድናሴት አሉኘ አልሀምዱሊላህ ወዱልጀን ወድምሽ ነው እሱንም እህትህናት ነው እሚሉነ ክክ የኔማር አሁን በጣም ጎርምሶልኛል ሴቷም አድጋልኛለች እኔ እህትም ወድምም የለኘ እናቴም ሙታብኛለች ብቸኛ ነኘ ግን አላህ ብሎልኘ ስለወለድኩኘ በጣም ደስተኛነኘ አልሀምዱ ሊላህ ምስጋናየ ላቅ ያለነው ለፈጠረኘ ሄታ

  • @user-cs7ek3to4c
    @user-cs7ek3to4c Před 2 lety

    አላህያይድግልሽ

  • @rahmahabeshawit7045
    @rahmahabeshawit7045 Před 3 lety

    መዉለድ ፀጋ ነዉ እናት አላህ ያሳድግልሽ የኔ እህት የኔም ልጂ ዘጠኝ ወር ሆኑ ነዉ ጥየዉ ነዉ የመጣሁት. አላህ ያሳድጋቸዉ የኔም ልጂ አያወራኝም ስደዉል ማናት ይላል እናትህ ማናት ሴሉት እናቲን ነዉ እሚናገረዉ እኔን አይጠራም አላህ ያሳድጋቸዉ እህት

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j Před 3 lety +1

    አብሽሪ የብዙወች ነው አንዷ እራሱ ከዚህ ሂዳ ከአመት በላይ እህቴ ነበር የሚላት የነበር አሁን ግን እናቴ ይላል አብሽሪ ስትሄጅ ሁሎችም ይቀየራሉ

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 Před 2 lety +2

    አይዞሽ እኔ 8 ወር ነዉ ትቻት የመጣሁት አሁን 3 አመት ሊሆናት ነዉ አክስቴ ትለኛለች እና ሁላቺንምነን

  • @user-lf7cq9cn5x
    @user-lf7cq9cn5x Před 3 lety +1

    ዉደ ቅመምየሆነችልጅ አለችሽ አላህያሳድግልሽ ለኛምአላህይወፍቀን

  • @user-kw5pz3im9x
    @user-kw5pz3im9x Před 3 lety +2

    የኔ ጣፋጪ ❤❤❤❤❤

  • @rahimatube2671
    @rahimatube2671 Před 2 lety

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የሰው ሀገር ሞልቶ ላይሞላ አለያየን

  • @user-vj9hr9qg6m
    @user-vj9hr9qg6m Před 3 lety +1

    ለቤትሺ አደሰ ነኝ ማሻ አላህ አላህ ያሳደግሊሺ እህት

  • @kairyakairya6151
    @kairyakairya6151 Před 3 lety

    አብሽሪ ሐያቲ ያንቺው ናቸው ነፍስ እሥቲያቁነው ማማ

  • @user-nl4zu7xz8k
    @user-nl4zu7xz8k Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤mamay konjo allah ysadgash adag bylan mar ❤❤❤

  • @Queen-gr1qu
    @Queen-gr1qu Před 3 lety +4

    አረ ልጀ በጣም ነው የሚወደኝ እንደትስ እንደሚያስብልኝ ብታይ ልጅ አይመስልም ወሏህ

  • @hayutube2065
    @hayutube2065 Před 3 lety +6

    የኔ ማር አላህ ያሳድግልሽ ያረብ የልጅ ፍቅር በጣም አለኝ ዱአ አርጉልኝ ለኔም ሷሊህ ልጅ አላህ እንድወፍቀኝ

  • @Rahema322
    @Rahema322 Před 2 lety

    የኔዉድ ማሻ ዓላህ አላህ ያሳድግልሽ ሸዋይየ

  • @user-fr8cb3od7o
    @user-fr8cb3od7o Před 3 lety +1

    የኔ ውድ በናተሀል በናተብርታት ስትይ ከአሏህ በሆላ ብለሽ ጀምሪ ውዴ እኛ ሰበቡን እናደርሳለን አሏህ ደግሞ ያግዘናል አልህምዱሊሏህ

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m Před 3 lety +9

    እደዚህ ናቸዉ አያት ጋ ከሆነ የሚያድጉት ትደግልሺ ነብስ ስታቅ ትረዳለች ሁሉንም

  • @user-ep5dv8mt5w
    @user-ep5dv8mt5w Před 2 lety

    አብሽሪ አላህ መአኪ አላህያሣድግልሽ

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp Před 3 lety

    ልጅሺነት🙄🙄 ማሻአላህ የኔቅመም💐💐💐💐 አላህያሳድግልሺ

  • @user-oq5gv8pu6h
    @user-oq5gv8pu6h Před 3 lety +2

    አላህ ያሰብነው ተሳክቶ ቶሎ ለመግባት ያብቃን እኔው ውዱ ልጄን 3 ወር አልሞላውም ስልከው የልጂን ጣአም አላውቅውም አለኝ ማለቱን እንጂ አሁን 3 አመቱን ይዞል አላህ ያሳድግልኝ ትንሺ ትንሺ ያወራል እና እውነት ሲሉት አይን አይን እያየኝ ዝም ይላል ወይም ፍቅር ብሎ እናቴን እማ ይላታል የኔ ማር እድግ በልልኝ መችም እንድሁ እድሜ ከሚሄድ ብልህነት ወልዶ መላክ ይሻላል ያገባችሁ ውለዱ አትታለሉ

    • @omrmobile2678
      @omrmobile2678 Před 3 lety

      አንቺ ከኔ ጋር አብረን ነው የወለድነው የኔንም 4 ወር ሊሞላው 8 ቀን ሲቀረው ነው የላኩት አያወራኝም ብዙም እናቴን እመይ ነው የሚለው

    • @user-ie2bh3kx4h
      @user-ie2bh3kx4h Před 3 lety

      አይ ሳውድዎች ልጅ በሻጣ አሻ

    • @user-oq5gv8pu6h
      @user-oq5gv8pu6h Před 2 lety

      @@user-ie2bh3kx4h አልሀምዱሊላህ ሳልባጂ ከመላክ ትልቅ ኒእማ ነው በየ ሚድያው ወንድን ታምራለህ አግባኝ ምናምን እያሉ ከመጨማለቅ አግብቶ መስተር መውለድ መታደል ነው ንገሩኝ ባይ ሁላ ቱ

    • @user-oq5gv8pu6h
      @user-oq5gv8pu6h Před 2 lety

      @@omrmobile2678 አላህ ያሳድግልን የእኔም እንደዛ ነው አናግራት ሲሉት አረ አንዳይ ብሉ ይላል እየሳቀ ስልኩን ሲስጡት ዝም ይላል ሲወስዱበት አንጡ እያለ ያለቅሳል ውይ ብቻ ይደጉልን እናቴን እማ ሲል እኔ ልቤ ይመታል ክክክ

  • @user-ql4fd2wf8b
    @user-ql4fd2wf8b Před 2 lety

    የኔማርአላህያሣድግሺልዩ

  • @user-ic8fo5uw2g
    @user-ic8fo5uw2g Před 3 lety

    የኔ ማር ኢክራምየ ሻበል አላህ ያሳድጋት

  • @Ansha-Tube
    @Ansha-Tube Před 2 lety

    በሰው ሀገር ልጅ ከባድ ነው ላቺ ግን ቀላል ሁኖልሻል ልበል ውዴ አላህ ያሳድግልሽሽሽሽሽ🍨🍨🍨🍨🍨

  • @user-pl8dl7vd7h
    @user-pl8dl7vd7h Před 3 lety

    ማሻ. አላህ. የኔ ውድ. አላህ. ያሳድግልሽ. ውድ. አላህ. ይጠብቅልሽ

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl Před 2 lety

    የኔማር ፈጣሪያሳድግልሺ

  • @seada871
    @seada871 Před 3 lety +1

    የኔ ቅመም እድግ በይ እልኝ

  • @seaditube3066
    @seaditube3066 Před 3 lety

    ሸዋየ የኔዉድ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ሞዛዛ

  • @user-uy6vm8ys9w
    @user-uy6vm8ys9w Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ልጂሽንለልጀ ሚስትሰጭኝክክ

  • @user-yu1ox1yb6q
    @user-yu1ox1yb6q Před 3 lety +3

    የኔምልጂ ባስርወሯ ትቻትመጥቸ አክስቴነው እምትለኝ እናቴአትለኝም ግንአዲቀን እናቴ ይሉናል ኢሻአላህ ሁቢአብሺሪ

  • @fozifozi1267
    @fozifozi1267 Před 2 lety

    የኔቆጆ አላህ ያሳድግሽ ሒጃብ አለባበሷ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u Před 2 lety

    የኔ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @sedaseada3209
    @sedaseada3209 Před 3 lety +1

    Masheallh ehet berche sepskrayp aderguge

  • @user-vw8bq2zf4j
    @user-vw8bq2zf4j Před 2 lety

    አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ውደ

  • @fatema2338
    @fatema2338 Před 3 lety

    የኔዉድ አላህ ያስድግልሽ ወላሂ ደስይላል

  • @user-is6qg7lf3v
    @user-is6qg7lf3v Před 3 lety

    ማሸአላህ ✅✅✅✅

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 Před 3 lety

    አላህ ያሳድግልሺ ውደ በረች አይዞሺ

  • @maryammaryam5904
    @maryammaryam5904 Před 2 lety

    የኔማር እፍፍፍ❤❤❤❤😘😘😘

  • @sabbontuuwallookamisee6317

    ወላሂ ትክክል ነሽ ሸዋዬ የኔ ልዩ 100/100አሚንን ያረብ

  • @rukyaahmed4272
    @rukyaahmed4272 Před 3 lety

    አሚንንንያረብአብሺሪ

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o Před 3 lety +1

    ማሻአላህየማማአላህያሣድግልሽ ልሽልጅበልጅነትደስይላልእኔም20ዎቹውስጥኝ፣አላህመልካምትዳር ይወፍቀኝ አይና አፋርነትአስቼግሮኛል🙄😂

    • @user-ss7dh8md7e
      @user-ss7dh8md7e Před 2 lety

      አዳደየያስፈልጋልበጣምሳይበዛ

  • @zedzed8167
    @zedzed8167 Před 3 lety

    Lik newu gin lewedefit enate yilushal enatshi silanchi yingeruachewu nefs sitawuk eshi yenem eshi ayilm gin ager hije selam ayilm ahun gin betam yinafkal